- Видео 260
- Просмотров 481 206
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Канада
Добавлен 13 ноя 2024
እንኳን ወደ | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media |የ ዩቱብ ቻናል መጣችሁ!!! ይህ የዩቱብ ቻናል በተለያዩ የኦርቶዶክስ መምህራን እና ወንድሞች በየእለቱ የሚሰጡ ትምህርቶችን ቀጥታ በላይቭ መከታተል የሚችሉ ነው
ሐይማኖት የለኝም ያለችው ሴት | felegeatnatyos | መዝሙረ ያሬድ | ባሮክ |
ሐይማኖት የለኝም ያለችው ሴት | felegeatnatyos | መዝሙረ ያሬድ | ባሮክ |
ሐይማኖት የለኝም ያለችው ሴት | felegeatnatyos | መዝሙረ ያሬድ | ባሮክ |
ሐይማኖት የለኝም ያለችው ሴት | felegeatnatyos | መዝሙረ ያሬድ | ባሮክ |
Просмотров: 3 115
Видео
ኑሃሚን ጥምቀት ከሄደች ሎሚ ይዤ ነው ምሄደው | ተሙ | ኑሃሚን |
Просмотров 2,9 тыс.2 часа назад
ኑሃሚን ጥምቀት ከሄደች ሎሚ ይዤ ነው ምሄደው | ተሙ | ኑሃሚን |
በ ገና ቀን ወደ ኦርቶዶክስ ተጨመረ | ሐዋርያዊ መልሶች | ጋዲሳ | መዙረ ያሬድ | ጆሲ |
Просмотров 1,7 тыс.9 часов назад
በ ገና ቀን ወደ ኦርቶዶክስ ተጨመረ | ሐዋርያዊ መልሶች | ጋዲሳ | መዙረ ያሬድ | ጆሲ |
ተሃድሶዎች እውን ጴንጤ አይደሉምን? | Apostolic Answers | Ake | ሐዋርያዊ መልሶች | አኬ |
Просмотров 41612 часов назад
ተሃድሶዎች እውን ጴንጤ አይደሉምን? | Apostolic Answers | Ake | ሐዋርያዊ መልሶች | አኬ |
ኤርሚ ተናዶ ነቅሎ ወጣ | ኤርሚ | ሜሎስ | ጆሲ | Orthodoxawi media |
Просмотров 87714 часов назад
ኤርሚ ተናዶ ነቅሎ ወጣ | ኤርሚ | ሜሎስ | ጆሲ | Orthodoxawi media |
ፈለገን ያበሳጨው ድርጊት | ፈለገአትናትዮስ | ኑሃሚን | ዳሪክ | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
Просмотров 28914 часов назад
ፈለገን ያበሳጨው ድርጊት | ፈለገአትናትዮስ | ኑሃሚን | ዳሪክ | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
የ ቲክቶኳ ፕሮቴስታንት እና የ መሬቷ ፕሮቴስታንት | ጋዲሳ | እዮብ ዘሚካኤል | ዮሃድ |
Просмотров 23016 часов назад
የ ቲክቶኳ ፕሮቴስታንት እና የ መሬቷ ፕሮቴስታንት | ጋዲሳ | እዮብ ዘሚካኤል | ዮሃድ |
ወንድሞችን ያስገረመች ድንቅ ሴት | ኤርሚ | ሐዋርያዊ መልሶች | ጆሲ|
Просмотров 37816 часов назад
ወንድሞችን ያስገረመች ድንቅ ሴት | ኤርሚ | ሐዋርያዊ መልሶች | ጆሲ|
በድንገት እንባውን አፈሰሰ | ሐዋርያዊ መልሶች | አኬ | ዮሃድ | ተሙ |
Просмотров 1,6 тыс.19 часов назад
በድንገት እንባውን አፈሰሰ | ሐዋርያዊ መልሶች | አኬ | ዮሃድ | ተሙ |
ቀሲስ ለምን በ አኬ ላይ ተቆጡ? | ቀሲስ ዲበሉሉ |አኬ | ኤርሚ |
Просмотров 14 тыс.День назад
ቀሲስ ለምን በ አኬ ላይ ተቆጡ? | ቀሲስ ዲበሉሉ |አኬ | ኤርሚ |
አኬና ድል በድል ለምን መግባባት አልቻሉም | ሐዋርያዊ መልሶች | አኬ |ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
Просмотров 3,2 тыс.День назад
አኬና ድል በድል ለምን መግባባት አልቻሉም | ሐዋርያዊ መልሶች | አኬ |ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
አኬ ለ እህት ዳሪክ ጥያቄኦችን አቀረበ |ሐዋርያዊ መልሶች | Apostolic Answers |
Просмотров 14 тыс.14 дней назад
አኬ ለ እህት ዳሪክ ጥያቄኦችን አቀረበ |ሐዋርያዊ መልሶች | Apostolic Answers |
ልባም ሴት ተገኘች ከ ፕሮቴስታንት | ክርስቶፎረስ | | mezmure yared | lideteqal
Просмотров 1,2 тыс.14 дней назад
ልባም ሴት ተገኘች ከ ፕሮቴስታንት | ክርስቶፎረስ | | mezmure yared | lideteqal
መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት | mezmure yared | lideteqa l | ክፍል 3
Просмотров 16514 дней назад
መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት | mezmure yared | lideteqa l | ክፍል 3
በጌመሮች ቤት እየገቡ ሚለፈልፉ ጴንጤዎች | mezmure yared |ኤርሚ hd | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
Просмотров 45414 дней назад
በጌመሮች ቤት እየገቡ ሚለፈልፉ ጴንጤዎች | mezmure yared |ኤርሚ hd | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
ኤርሚ እና መዝሙረ ከ ፕሮቴስታንቶች ጋር ክርክር | mezmure yared | lideteqal
Просмотров 1,4 тыс.21 день назад
ኤርሚ እና መዝሙረ ከ ፕሮቴስታንቶች ጋር ክርክር | mezmure yared | lideteqal
ከነገድልህ ገደል ግባ አለ ፈለገን |Felegeatnatiyos | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
Просмотров 3,6 тыс.21 день назад
ከነገድልህ ገደል ግባ አለ ፈለገን |Felegeatnatiyos | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
ጴንጤዎች ከወንጌል በተቃራኒ ናቹ | mezmure yared | lideteqal | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
Просмотров 58221 день назад
ጴንጤዎች ከወንጌል በተቃራኒ ናቹ | mezmure yared | lideteqal | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
አኬ እዴት እደሚመለስ አሳየው | ake |ኤርሚ hd | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
Просмотров 1,3 тыс.21 день назад
አኬ እዴት እደሚመለስ አሳየው | ake |ኤርሚ hd | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
ፕሮቴስታንት መልስ የላትም |ኤርሚ hd | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
Просмотров 2,2 тыс.21 день назад
ፕሮቴስታንት መልስ የላትም |ኤርሚ hd | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
ኤርሚ ኤፍሬም ባለጊዜን አፋጠጠው |ኤርሚ hd | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
Просмотров 6 тыс.21 день назад
ኤርሚ ኤፍሬም ባለጊዜን አፋጠጠው |ኤርሚ hd | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
በራሳቸው ቃል ተጠልፈው ወደቁ | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ | hawaz | Mezmur Yared | zemaryam
Просмотров 86221 день назад
በራሳቸው ቃል ተጠልፈው ወደቁ | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ | hawaz | Mezmur Yared | zemaryam
ወደ ኦርቶዶክስ እየጎረፉ ነው | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ | hawaz | Mezmur Yared | zemaryam
Просмотров 6 тыс.21 день назад
ወደ ኦርቶዶክስ እየጎረፉ ነው | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ | hawaz | Mezmur Yared | zemaryam
ኑ በበርሃኑ ተመላለሱ አላቸው | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ| Orthodoxawi media | Mezmur Yared |
Просмотров 85521 день назад
ኑ በበርሃኑ ተመላለሱ አላቸው | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ| Orthodoxawi media | Mezmur Yared |
ሐጥያት ብንሰራም ጌታ አይቆጣም | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ| Orthodoxawi media | Mezmur Yared |
Просмотров 33328 дней назад
ሐጥያት ብንሰራም ጌታ አይቆጣም | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ| Orthodoxawi media | Mezmur Yared |
የማርያም ፍቅር የገባው ጴንጤ | hawaz | Mezmur Yared |
Просмотров 1,5 тыс.28 дней назад
የማርያም ፍቅር የገባው ጴንጤ | hawaz | Mezmur Yared |
ሐዋዝ ከወንድሞቹ ጋር ድንቅ ዝማሬ | hawaz | Mezmur Yared |
Просмотров 10 тыс.28 дней назад
ሐዋዝ ከወንድሞቹ ጋር ድንቅ ዝማሬ | hawaz | Mezmur Yared |
ለጆሮ የሚከብዱ የ ፕሮቴስታንት ጉዶች ሲጋለጡ | Mezmur Yared|
Просмотров 81128 дней назад
ለጆሮ የሚከብዱ የ ፕሮቴስታንት ጉዶች ሲጋለጡ | Mezmur Yared|
ፈርጥጦ የወጣው ፕሮቴስታንት | አቡ | apostolic succession | zemaryam | JOSSY | ERMI |
Просмотров 3,5 тыс.Месяц назад
ፈርጥጦ የወጣው ፕሮቴስታንት | አቡ | apostolic succession | zemaryam | JOSSY | ERMI |
ጨፍኖ እየሱስ ጌታ ነው ባለ አይደለም | hawaz | Binyam shitaye | zemaryam|
Просмотров 3,7 тыс.Месяц назад
ጨፍ እየሱስ ጌታ ነው ባለ አይደለም | hawaz | Binyam shitaye | zemaryam|
ኑሀሚን የፈለገችው መልስ እንጂ እየተቅለሰለሱ እውነትን በሀሠት መሸፈን አደለም ኑሂ እያልክ ከምትቅለሰለስ 66ቱን እድንቀበል ያረጉን አባቶች አኒህ ናቸው አነዛ ናቸው ብሎ ማጥራት ነው አይሁዳውያን የሚቀበሉት ና የማይቀበሉት መፅፎች እዳሉ እያወክ ግራውንድሽ እያሉ መሽከርከር መልስ አይሆነንም
የሌሎችንም ትርጓሜ ከተቀበላችሁ መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚለው አንድኛው sola ውሀ በላው
ለ አይሁድ ተሰጣቸው ማለት ሁሉንም ጠብቀውታል ማለት ነው?
ጴንጤዎቹ አባቶችን ይቀበላሉ ውይ የአባቶችን ቅብብሎሽ የማይቀበል በምን አቅሙ ነው ስለ መጽሐፍ ቅዱስ የሚያወራው ያለ መሠረት በድፍረት ማውራት አደጋ አለው ኑሂ ጥሩ ነው አስተምሪቸው ።
እንደፈለገ ፡ ብትቀያየሩ ፡ መልስ ፡ የለም ፡ ዙሪያ ፡ ጥምጥም ፡ መዞር ፡ ብቻ ፡ አህዛብ ፡ ሲጀመር ፡ መልስ ፡ የላቸውም ፡ ያሳዝናሉ ፡ አንቺ ፡ ልጅ ፡ ጎበዝ ፡ አንቀሽ ፡ ጥያቂያቸው ፡ ተንተፋተፉ ፡ ኦርቶዶክስን ፡ ብትጠይቂ ፡ ዙሪያ ፡ ጥምጥም ፡ መሄድ ፡ ሳይጠበቅባቸው ፡ ትክክለኛውን ፡ መልስ ፡ ይሰጡሻል
ሰው እያነብም ብላችሁ ነው እንዴ ኦሪግን ጀሮም ዮሐንስ አፈወርቅ ወዘተ ትላላችሁ እነዚህ ሁሉ 81 የሚቀበሉ ናቸው።
Penta ke chelma wetu
እኛን ካራ ቢሉንም ተውህዶን ነው መቀበል ያለብን ካራ የሚለው እኛን አይገልፀንም ስለዚህ ከፔንጤ በላይ ቤተክርስቲያንን የሚያምሱት ቅብአት እና ፀጋ ናቸው ውስጣችን ሆነው ማንሳትህ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን
Nuhamin tebarki ehte
እቺ ልጅ ድፍረት ትእቢትዋ እንዳዋቂ ኣክት ማረግ እንጂ ምንም እውቀት የላትም።
Ewqet alegn mech alech teyeqech enji?
አንተ እራሱ ከትእቢት ውጣና ቁጭ ብለክ ከተማርክ ሀይማኖትክ ላይ ብዙ ጥያቄ ታነሳለህ እና ተማር
66ቱን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችን እንኳን በትክክል ማንበብ የማትችል ሴትዮ ከ66 በላይ ቢጨመርባት ምን ያህል confused እንደምትሆን መገመት አያስቸግርም።
አባቴ የእግዚአብሔር ህግ ከፍሎ መቀበል አይሁዳውያን መሆን ነው መልስ ካለህ ሠልስ የሷን ጥያቄ የራስህ አርገው
Men aynet gud new tadya lemen hulune atetewtem
@@zerihuntegegh3565 የተሰጠችው ዋናውን ህግ እንኳን መፈጸም ካልቻልክ ይህ ሁሉ ግሳንግስ ተጭኖብህ አትችለውም። 81 የተባለውን በፈሪሳውያን የተመረዘ፣ የተደለዘና የተበረዘ የሞት መጽሐፍ ከምታነብ በትክክል የተጻፈውን 66ቱን አንድ ጥቅስ ብታነብ ትታነጻለህ።
ሰለራስህ ቤተእምነት አዉራ ሌላ ዉስጥ አትግባ
ድርቀት ነው😢😢😂😂
ፕሮዎች ራሳችሁን ቻሉ!!!! ስማችንን ስታነሱት ያንቀጠቅጠናል።
ጎበዝ ፡ 61 ፡ ስትጠይቀው ፡ 81 ፡ ይላል ፡ እዬልጅ ፡ እውነተኛ ፡ መልስ ፡ የለውም ፡ የጠየቀችው ፡ ሌላ ፡ የሚመልሰው ፡ ሌላ ፡ አንገቱለይ ፡ ቆመችበት
66 የሚል ቁጥር ከየት መጣ በጣም ቀጥተኛ ና ቀላል ጥያቄ እኮ ነው? በጌታ ፍቅር እየተጠያቃችሁ ነው። መልስ ካላችሁ መልሱ አለበለዚያ መፅሃፍ ቅዱስ ብቻ ያውም 66 የሚለው አስተምህሮ ተቀባይነት እንደሌለው ግልፅ ይሆናል።
መልስ የለም
❤❤❤🎉
መገረዝ መጽሐፍ ቅዱስ የሆነው ከመቼ ጀምሮ ነው አማኑኤል😂😂😂እናስ ደግሞ ለአይሁድ ከተሰጠ ለምን አይሁድ አልሆናችሁም😂 የኢየሱስ ጠላት የሆኑት አይሁዶችን ከተቀበልክ ታዲያ የኢየሱስ ጠላት የሆናችሁት ለዚህ ነዋ😂
ሀዋርያት በሙሉ እኮ ዘራቸው አይሁድ ነው ። እና ምን ትላለህ። ክርስቶስም አይሁዳዊ ነው ዘሩ። ይህንንስ እንዴት ታየዋለህ::
በካነናይዜሽን ጊዜ አለማቀፍ ጉባኤያት ተካሂደዋል።የሮም:የስክንድሪያ:የኤፌሶን ጉባኤን የአይሁድ ብቻ ነበር?
እግዝያብሄር አምላክ በጣም ይወድሻል ነባ ቢያንስ ሳይረፍድ በመንገድ እንዳገኘሽና ሊረዳሽ እንደሆነ ተረዳሁ...የውስጥ መሻትሽም ጭምር አድኖሻል ብዬ አስባለሁና የያሽውን የፈጣሪ የማወቅ የመረዳት ጉዳይ አጥብቀሽ ያዥ. ።
የኔ አባቴ❤❤❤😊ቅዱሰ ሚካኤል❤
❤❤❤❤❤
እናንተን በዚህ ወቅት ያበቃ የዘጋጀ እግዚአብሔር ይመስገን!
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድሞቻችን
ያልካቸው መድሀፎች የት ነው የሚገኙት ?
ግልፅ ነው
ትክክል
ተባረኩ
ጌታ ይርዳሾ የድንግል ማርያም ልጅ ከአንቺ ጋር ይሁን
እናተንየሠጠንእግዛብሔርይመስገን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለሕይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመን ያራዝመልን።
የጴንጴእራሱዳብሎስነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅
ወንድምቼ ክበሩልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤
ወድሞቸ ተባረኩ ፅጋው ይብዛላቹህ❤❤❤❤❤
ፈለገ እኮ ይለያል ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤❤
Selam egzabeher kahulachen gar yehun wendmoche tegawn yabezalachu endet nachu orthodox nagne gne memar eflgalhu bewst betawrugne
Ene yalķut kalhone lemin tilaleh orthodox kehonk betam tagash new melon yalebih told lemin tibesacĥaleh?ende ake tagash hun kelela haymanot yemetutin teregagiteh adamtachew endimetu kefelegh
ቃለሂወትያሠማልንአባቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ ፈተና በራሳችን አባቶች ወንድሞች መገፋት እኔም ደርሶብኛል በአገልግሎት የራሴ የቤተክርስቲያን አባቶች አራቁኝ ገፉኝ 😢😢😢😢😢 ብዙ አገልጋዩችን የሚያርቁ ስንት ሰው አሉ ልቦና ብቻ ይስጣቸው ሰውን ለመንቀፍ የሚሮጡ 😢😢😢
ቅዱስ ውሸት 😂😂😂ይህን የሚቀበል አእምሮ ግን ምን አይነት ነው🙏🙏🙏🙏😭🙏🙏🙏🙏🙏
በርቱልኝ ወድሞቸ እግዚአብሔር ይርዳቹ❤❤❤❤❤❤
እግዚያአብሔር ይጠብቃቹ ያሪዶ
እግዚያአብሔር ይጠብቃቹ ያሪዶ
ruclips.net/video/wQ_Po-DRP1g/видео.htmlsi=SUuGFMoJY0vxhhp1
ለነሱ promotion አትስሩ በቃ ይህን አፃያፊ ንግግር ነው በቃ አቁሙት ሚስማር አታስናዝቡብን😢 ተው
ይህንን ቃል በመስማቴ እኔ እረሴ አዝናለሁ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😢 እኛስ ! እሳይ ተወለደ የዓልም መድኃኒት ብለን ዘምረናል ግን ይህንን ይሴጣብ ንግግር መስማት ያማልን
መናፍቃን ይህ ሰው ሁሌም ያነሱታል አልተጠምቀም ንስሐ አልገባም ይሉታል እኔ ግን ሳስበው ይቀኑበታል ያው ቅናት ላይ ስለሆኑ ቅዱሳኑ ላይ ይቀናሉ ለምን ስግደት አይገባችሁም እያሉ ለራሳቸው ያስግዳሁ መጸለይ አይችልም ይላሉ እነርሱ ግን እንጽልይልህ ይላሉ ይህ ሁሉ ምቀኝነት ነው ደግሞ 20 ጥቅስ አመጣለው እያለ ጉራውን ይነዛል መጽሐፍ ቅዱሱ ባውቀ
ወየኔ ሽራጭ የትምህርትቤት ጉዋደኛዉ አርገዉ ይህ ደቆሮ እር በስማም
ኤፌሬም ተባራክ ጌታ ጸዉንህን ያብዝል ❤❤❤❤❤❤❤