እጮኛዬ በናንተ ምክንያት ቅዳሜ ሊጠመቅ ነው | መሰዊያ ሳይኖራቹ እንዴት ነው ክርስቲያን ምትባሉት| የእሾህ አክሊል| |lidet| zemariam| gadi|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 28

  • @Abraham-ns4ci
    @Abraham-ns4ci 2 дня назад +4

    ቃለህይወት ያሰማልኝ

  • @AgaluDemelash
    @AgaluDemelash 2 дня назад +1

    ተባረኩ ወንድሞቼ ቅዱስ(3) የሆና ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Theot-sm6dy
    @Theot-sm6dy 2 дня назад +11

    እነ ልደተ ቃል እነ ዘማርያም ሌሎችም የእናንተ ማህበር ወንድሞች ሁላችሁ በርቱልን እግዚአብሔር ያጽናችሁ ያበርታችሁ፡፡

  • @RozaRozi-s6x
    @RozaRozi-s6x 2 дня назад

    በርቱልን ወንድሞች እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ ❤

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 2 дня назад +3

    ወድሞቼ በርቱልን ❤❤❤❤❤ብዙዎችን እያስተማራችሁ መልሱልን❤❤❤ ገና አለም ሁሉ ኦርቶዶክስ ይሆናል❤❤❤❤

  • @EtesgenetGebemskel
    @EtesgenetGebemskel 2 дня назад +2

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 2 дня назад

    አሜን በእውነቱ ለወንድሞቻችን ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማል ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን። እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ሁሉ ከዚህ በላይ ይግለፅላችሁ በርቱልን እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ አሜን።❤❤❤❤🎉 የተዋህዶ ልጆች ለሌሎችም ተደራሽ እንዲሆን ላይክ ሸር ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ 🎉

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  День назад +1

      amen betselotachu asebun... egzer yakbrelen

  • @TesfanehTesfa
    @TesfanehTesfa 2 дня назад

    ወድሞቼበርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 2 дня назад +1

    Subscrib ,like ,share አይረሳ አገልግሎቱን እናስፋው

  • @ASilesh3931
    @ASilesh3931 2 дня назад

    እናንተ ልጆች አገልግሎታችሁ መልካም ነው ። አንዳንድ ጊዜ ግን የሚጋጩ ሐሳቦችን እንዳታቀርቡ ለመጠንቀቅ ሞክሩ ። ለምሳሌ ታቦተ ጽዮን አሁን እንደመስዋ/መስዋዕት ለማቅረብ እየተጠቀምንባት ነው ወይስ በክብር ብቻ ተቀምጣለች በሚለው ላይ ተመሳይ ያልሆኑ ሐሳቦችን አይቼባችኋለሁ ። በርግጥ ዋናው ነገር ታቦት በብሉይና በሐዲስ አገልግሎቱ የተለያዬ መሆኑን ማወቅ ነው።

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  День назад

      ere manm mesewat entekmbatalen yale yelem egna eswa bekersnet tekmtalech behadis kidan agelglot yelatm behadis kidan mesewya mibalewna tabote tsion yeteleyayu nachew endaw lela bota mimesl negr kesemashm lek yalhone astemro new

  • @atsedechali3211
    @atsedechali3211 2 дня назад

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ እመብሪሃን ጥላ ከሌላ ትሁነን አሜን
    ለመሆኑ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ሆኖ ከመናፍቃን ጋር በአንድ ቤት ውስጥ አብሮ የምኞር ሰው አለ? እባካችሁ ሀሳባቸውን አጋሩኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ዋጋ እያስከፈለኝ ነው።

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  2 дня назад

      ምን ምናግዞት ነገር አለ?

  • @GizachewBelay-d4r
    @GizachewBelay-d4r 2 дня назад

    🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🇪🇹

  • @DanielAshebier
    @DanielAshebier День назад

    Bertulne betm gn pls enante edensu edatehono malt respect norowachu aworowachewww....

  • @etetuabebe2306
    @etetuabebe2306 2 дня назад

    ታቦተ ጽዮን እኮ ለብቻ ነው ያለችው። በአንድ አባት ብቻ እየተጠበቀች። ትልቁ ቤ/ክርስቲያን ውስጥ ሌላ ታቦት የእመቤታችን ነው ያለው። የኦሪቱ ታቦት አትወጣም። በሌላ ህንፃ ውስጥ ነው ያለችው።

  • @DemisTefrra
    @DemisTefrra 2 дня назад

    N bbrhn tmllsu

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 дня назад

    የዲያብሎስ እንደራሴ የጨለማው መንግሥት ሰራተኞች ፈቀመዱን ለማድረግ በዲያብሎስ ህያዋን የሆናችሁ የንሰሃ ጊዜአችሁን ተጠቀሙበት እግዚአብሔር ዝም ስላለ ጥንቆላችሁን ጥበብ ነው ብሎ የተቀበለው አስመሰላችሁት የተዘጋጀላችሁን ህይወት እንደማይገባችሁ ከቆጠራችሁት ዕድላችሁ በዲንና በሚቃጠል የእሳት ባህር ይሆናል ራዕይ 21:8 የአስማተኞችና ጣዖትን የሚያመልኩ የሐሰተኞችም ስፍራ እዚያ ነው ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 2 дня назад

      አሜን አሜን አሜን የጩፋ ፈረስም ይፍረስ ፓፓፓፓፓፔፔፔፔየሚል ልሳን ዱቢሊስ በሉ ፈረሰ አለ ጩፋ ትቢቱ ምንም አልተፋጨመም

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  День назад

      ere wendeme eyetmark metsehaf kidus lay mech temketna kidus kurbann yegetan temhrt amenk

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL День назад

      @YeshohAklil የጌታ እራት ለብዙዎች የሚቆረስ ስጋ በደሙ የሚሆን አዲስኪመዳን ለመታሰቤያዬ አድርጉት ያለው ጌታ እስኪመጣ ሞቱን ትናገራላችሁ ተብሎ እንደተፃፈው ነው እንጂ በደብተራ የተደገመበት ጭብጦ አይደለም። ሉቃስ 22:19 1ቆሮንቶስ11:26

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 2 дня назад

    የመናፍቃን ጥያቄያቸው መቸም ቢሆን አያቆምም። አሁን ይሄን ሁሉ ዝንግትል የሆነ ጥያቄ ምን ለመሆን ነው? ዝምብላችሁ የየራሳቾሁን የፅድቅ ስራ አትሰሩም ? የሰው ሀይምሮ ግን ጥያቄ ብቻ ለምን ሞላበት? ሰለ መስቀል፣ ሰለማሪያም፣ ስለመላእክት፣ስለቅዱሳን ፣ሰለሰማእታት፣ ሰለስግደት፣ ሰለንዋዬ ቅዱሳት፣ ሰለታቦት እያለ ማቆሚያ የሌለው ጥያቄ።ከዚህ ሁሉ በቤቱ ብትኖሩ ታውቁት ነበር አኮ።