"የሞጆ ከተማ አሞራ ነኝ "መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ድንቅ ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE || ||yonatanakliluofficia||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 510

  • @adanachisiginalisound3144
    @adanachisiginalisound3144 5 месяцев назад +206

    ጌታ ሆይ ተመስገን ስለ መልካም ወጣት በጉጉት እንደ እኔ የጠበቀ ሰው በኮሜንት ፍቅር ግለጡ❤❤❤❤

    • @HaymiGali
      @HaymiGali 5 месяцев назад +4

      ❤❤❤❤❤❤

    • @HaninShehab-v4u
      @HaninShehab-v4u 5 месяцев назад +5

      💯❤️❤️👍🏾​@@HaymiGali

    • @Aledegu-bg3xp
      @Aledegu-bg3xp 5 месяцев назад +4

      እኔም ጉጉት እጠብቃለሁ ❤🥰

    • @accacc6266
      @accacc6266 5 месяцев назад +4

      ❤❤❤❤

    • @RosaHassan-jx2zo
      @RosaHassan-jx2zo 5 месяцев назад +3

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 5 месяцев назад +58

    በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረዉ
    የመልካም ወጣት ትምህርቱ ይለቀቅልን የምትሉ በላይክ👍 አሳዩ

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 5 месяцев назад +24

    ሙክቢል አንተም እንደጓደኛህ ጌታ ረድቶህ ለቀጣዩ ዓመት እንደ ያሬዶ በብዙ አፍርተህ እናይህ ዘንድ እንናፍቃለን ! ❤❤❤

  • @tamiruyigletu6534
    @tamiruyigletu6534 5 месяцев назад +52

    ዮኒዬ መቼም ጌታ ስራው ድንቅ ነው የእ/ር እጅ ካንተጋር ይሁን ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n 5 месяцев назад +39

    መልካም ወጣት ተጀመረ😊እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ኘሮግራም ተጀምሮ እስከ የሚያልቅ ድረስ እግዚአብሔር አምላክ ሞገስ ጥበብ ሀይል ይስጥህ ዮኒነት

  • @MartaMarta-vm8fu
    @MartaMarta-vm8fu 5 месяцев назад +47

    እግዚያብኤር አባት ይችላል ከበላተኛው ማርን ያወጣል አሜንን ጠከዚበካላ ወንጌላዊ መጣ በጌታ በኢየሱስ ስም ይሁንለት የጌታ ባርያ ዮናታል የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛልእ !!! እንደዚ የተጨነቀውን ሁሉ ባተ በልጁ ተጠቅሞ ጌታ ስለሚሳርፍ ክብርና ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን !!

  • @emmy1365
    @emmy1365 4 месяца назад

    የወጣቶችን ዘመን እሚበላ ሰይጣን ተበላ!! ዮንዬ አንተን እሚጠቀምብህ ጌታ እየሱስ ያብዛልህ!!!!❤

  • @RoséRose-o9j
    @RoséRose-o9j 5 месяцев назад +20

    ,አቦ ዘንድሮ 1ኛ 1ኛ ምስክርነት ነው ያለው ጌታ ስሙ ይባርክ እኔም ሙስሊም ነበርኩ አሁን ግን እየሱስ እቅፍ ውስጥ ነኝ

    • @ZamzamZamzam-x2i
      @ZamzamZamzam-x2i 5 месяцев назад

      ወውዬኔ ውድድድድ❤

    • @Roza-fl2wf
      @Roza-fl2wf 5 месяцев назад +1

      ተባረኪ እህቴ ሁልጊዜ በደስታ ደስስ ይበልሽሽ.😍😍

    • @ZamzamZamzam-x2i
      @ZamzamZamzam-x2i 5 месяцев назад +2

      @@Roza-fl2wf እምንንንንንንንንንንን ውድድድድድ 🥰😘🫶

    • @ObserDebele
      @ObserDebele 5 месяцев назад

      Igzabher inkwan eredashi

    • @MesekeremEyob
      @MesekeremEyob 5 месяцев назад

      Tabarki eysus gata naw❤❤

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 5 месяцев назад +4

    ተጀመረ እልልልል ጠላት እያዬ ጆሮዉ እየሰማ ዮኒዬ ከነቤተሰቦችህ ለምልም ብዙዎችን የምታስመልጥ ያድርግህ።

  • @axinehage3561
    @axinehage3561 5 месяцев назад +19

    ዮን የ21ኛ ክፍል ዘመን ምርጥ አስተማራች መሥራቾች አባታችን ውንድማችን ተባሬክ ጌታ እየሱስ ዘመንክ ይባርክህ
    ዮን በጣም ደስ ብሎኛል
    አሁንም ያስጀመረው አምላክ በሰላም ያስጭርሰልን

  • @Misganagizaw-bw1wp
    @Misganagizaw-bw1wp 5 месяцев назад +1

    አቤት የኔ አባት እንደው ስንቱን ታደግህ ስንቱን አሳረፍክ ስምህ ይባረክ ሌላ ምን ቃል ይኖራል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl 5 месяцев назад +1

    ዋው እውነቱን ተናግሮ መመለስ ደስ ይላል እግዛብሔር ይርዳችሁ ዳግም አትያዙ

  • @teshome7693
    @teshome7693 5 месяцев назад +11

    ጌታ ሆይ ምን አይነት ድንቅ አምላክ ነህ በጉጉት ስጠብቅ የነበረ በእንባ ጌታ ልናመሰግን ተመስገንንንንን አባ ለወጣቱ ደረስክለት ተመስገንንንንን

  • @amanueltadesse8419
    @amanueltadesse8419 5 месяцев назад +4

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 5 месяцев назад +17

    ዮኒዬ ጌታ አቅም እና ጉልበት ይሁንልህ የጌታ ፀጋ እጥፍ ያብዛልህ ገና ልሆን ያልውን አይቶ ነው ስንጫጫ የነበረ የጌታ ስም ለዘላለም ይባረኩ❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 5 месяцев назад +22

    መልካም ወጠት ተጀመረ ብዙ ወጣቶች ያመልጣሎ ክብር ለጌታ ይሁን ዪኒየ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @BeluyeBelaneshi
    @BeluyeBelaneshi 5 месяцев назад +2

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ xosa አሜንንን አሜንንን 😭😭😭🙇‍♀️ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭

  • @maremagetachew3419
    @maremagetachew3419 5 месяцев назад +6

    ❤❤❤❤😢😢😢 ወይኔ ዘንድሮም ቃራው ጌታ ሆይ በቃጠይ እንጋነኝ ኡፊፊፊፊፊፊ የኔ ጌታ አንደኛ ነው ❤❤❤

  • @Tigabuatagesatogether
    @Tigabuatagesatogether 5 месяцев назад +8

    ለውጥህ ይጺነ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 5 месяцев назад +8

    ዮንዬ የሠጠን ጌታ ኢየሱስ ሥሥሙ ይባረክ ከተጣላት የሚያመልጡት ወጣቶች ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @SelamuSamuel-bd5sq
    @SelamuSamuel-bd5sq 5 месяцев назад +1

    ክብር ለጌታ ይሁን ዮንዬ ገና ጅማሬ እንጅ የሚሰረ የሚታረሰው ብዙ ያልተነኩ ማሣዎች አሉ ጌታ አሰልፎ ይሰጣል ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @AmsuyeAmuye
    @AmsuyeAmuye 5 месяцев назад +1

    *ክብር ለክብር ጌታ ውዳሴና እልልታ አሚልከና ስግደት ለኢየሱስ ይሁኑለት አሜንንንን ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን💞💞💞💞ተባረከሁ*

    • @Pitanc
      @Pitanc 4 месяца назад

      Amen thank you Jesus Christ king of all King's

  • @fantucherna
    @fantucherna 5 месяцев назад +20

    ማነው እንደኔ ምስክርነትን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ❤

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx 5 месяцев назад +9

    ከሀጢያተኞች ዋና በምሆንበት በእኔ ላይ ምህረትህ በዛልኝ 🙏🙏🙏ዮኒ ፀጋ ሀይል ይብዛልህ።

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 5 месяцев назад +10

    ዮንዬ ወንድሜ የሀገሬ ልጅ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነዉ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 5 месяцев назад +20

    ዬኒዬ ፀጋ ይብዛልህ! በኢየሱስ ደም ተሸፈን!

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 5 месяцев назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን የመለሰው ጌታ ሰው ይለውጣል ወንጌል ኃይል አለው በርታልን ዮኒዬ ❤❤

  • @elisa3493
    @elisa3493 5 месяцев назад +5

    አሁን ኢንአይቶ ኡኡያዙኝ ልቀቁኝ የሚል አክራሪ ሙስሊም አይጠፋምእኮ😂ሙኪብልዬ እኳን ደስአለህ እኳን ጌታንመረጥክ፡እናትህም አባትህም፡ከተማውም፡አተም፡ታርፋላቹ፡❤❤❤

  • @selematakele269
    @selematakele269 5 месяцев назад +7

    ክብር የ ጌታ ይሁን ዋዉ ደስ ስል አግዚአብሔር ምስጋን ይገባለት ዮንዬ ጌታ በ ፃጋዉ ይሸፍን

  • @KonjuMolito
    @KonjuMolito 5 месяцев назад

    ይባረክ ጌታ ስሙ ይባረክ ዮኒዬ አንተን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እውነት በጣም ደስ ብሎናል ጌታ እየሱስ ዘመነ ህይወትን ይባርክ

  • @temesgendemeke7096
    @temesgendemeke7096 5 месяцев назад +12

    እናቴ ትሞት 😅😅 ይህን ልጅ ጌታ መላወጥ ይችላል ።🎉

  • @abeltekletsadikdemissie6684
    @abeltekletsadikdemissie6684 5 месяцев назад +52

    ቀዳሚው ተመልካች ሆንኩ ጌታ ይክበር

  • @kingsonsamisha1
    @kingsonsamisha1 5 месяцев назад +30

    ዮኒዬ እኛም መምጣት እንፈልጋለን ተባረክ ምርጥ ሰው ❤

  • @Tsehaybekele-dq9uf
    @Tsehaybekele-dq9uf 5 месяцев назад +6

    ይህን ቀን በጉጉት ስጠብቅ ነበረ የጌታ ድንቅ ና ታምራት የምናይበት ነው ጌታ በደሙ ይሸፍን ዮን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 месяцев назад +27

    ተጀመረ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮዬ ለምልምልን🎉🎉🎉

  • @destayedemise1940
    @destayedemise1940 5 месяцев назад +7

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ዮንዬ ዘማንክ ይለምልም

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት 5 месяцев назад +3

    ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እንዴ ወንዝ የሚፈስ ሰላም ይስጥህ

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 5 месяцев назад +3

    ሰው በህልውናው ካልተነካ እንዲህ አይናዘዝም አሁንም ቤቱን የእግዚያብሔር ህልውና ይሙላው ዬንዬ ገና ከጅምሩ ተሳክቶልሀል ለምልምልን ወንድማችንመፈ ነገ ተለውጦ ወንጌላዊ ሆኖ ለመመስከር ያብቃው የመጨረሻ የዋህ ልጅ ነው❤❤❤❤❤

  • @Generalpanimsinger
    @Generalpanimsinger 5 месяцев назад

    ዮኔኮ አንተ የትውልድ አባት ነህ ስንልህ ምክኒያት ትውልድ እየተንሰቀሰቀ የልቡን እንድነግሩ በፈገግታ እየሰማሃቸው ነፃ እንድታወጣቸው ጌታ ጸጋ አፈሰሰብህ ♥ ልምልምለን♥🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraTesfaye-v2d
    @SaraTesfaye-v2d 5 месяцев назад +1

    ክብሩን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MazaMaza-gn6ds
    @MazaMaza-gn6ds 5 месяцев назад +3

    ጌታ ሆይ ስም ይባረክ አንተ የማትለውጠው ምን አለህ ተመስገን የኔ ጌታ አንተን ያወኩዋት ቀን የተባረከች ናት 🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️ዮንዬ የኛ አባት ብርክ በልልኝ 💞❤

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 5 месяцев назад +3

    እሰዬ ጌታ ይባረክ መልካም ወጣት ተጀመረ መስክርነት ትውልድን ያፀናል

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 5 месяцев назад +4

    አይዞህ ወንድሜ እየሱስ ሁሉን ያያል እሱ እንደሰው አይደለምምምምም እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏

  • @HaymanotBekle-gs6xc
    @HaymanotBekle-gs6xc 5 месяцев назад +1

    ዮኒ ዘመንህ ይባረክ

  • @Misge930
    @Misge930 5 месяцев назад +1

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ይረዳህ አቅም ጉልበት ይሁንልህ ❤❤❤

  • @abenezertruck5010
    @abenezertruck5010 5 месяцев назад +2

    ጌታ ይባርክህ ዮኒ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ያበርታህ !!!

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 5 месяцев назад +5

    የእግዚአብሔር ሰጦታ ዬኔዬ ዘር ይባረክ።

  • @BiniyamNigusse-s2h
    @BiniyamNigusse-s2h 5 месяцев назад

    ዬኒ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ። ልላ አያስፋልግም ዲካምህን የምያደስ ፀጋ

  • @martaabebe8206
    @martaabebe8206 5 месяцев назад +5

    ጌታ ሆይ ስምህ ይክበር ሀሌሉያ ዮኒዬ ተባረክ ጌታ ካንተ ጋር ነው❤❤❤❤

  • @maseylema7608
    @maseylema7608 5 месяцев назад +3

    ተጃመራ ተጃመራ ዮዬ ጌታ ጉልበት ይሁንህ
    ውይ እንዴት በጉጉት እንዴጣበኩ መልካም ወጣትን

  • @tesfaneshkebede9309
    @tesfaneshkebede9309 5 месяцев назад +3

    Yoni i love you እሄንን ቀን እንዴት እንደናፈቅ መልካም ወጣት ማለት ነው ተባረክ ዮኒ ዘመን የተባረከ ይሁን❤❤❤❤ እንወድሃለን እሺ

  • @LidiaLidia-ru9of
    @LidiaLidia-ru9of 5 месяцев назад

    ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ዮኑዬ ጌታ ኢየሱስ አቅም እና ጉልበት ይሁንህ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 5 месяцев назад

    አባታችን እግዚያብሔር ሖይ ስለብዙ ምሕረትሕ ክብር ምስጋና በሰማይናበምድር ላንተ ይሑን

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 5 месяцев назад +2

    ዩኒ የጌታ ጸጋ ሰላም ከአንተ ጋር ይሁን በብዙ የወጣቶች አባት

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 5 месяцев назад

    ዮኒ ለምታደርገው ነፍስ አድን ስራህ እግዚአብሄር ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ ወጣት ልጆችን ማዳን ሀገርን ከውጭ ጠላት እንደማዳን ነው : ወጣቶች በሙሉ በርቱ ፈተናውን ታልፋላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @lateboa1072
    @lateboa1072 5 месяцев назад +3

    አሜንንንንንንንን አሜንንንንንን ተበረክልኝ ወንድማችን እግዚአብሔር ይረደክ እግዚአብሔር ይመስጌን🙏

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 5 месяцев назад +9

    ጌታ እንኮን ላንተም ለአባትና ለእናትህም ደረሰላችሁ
    ክብሩን ሁሉ እግዚአብሄር ይውሰድ

  • @edenketema6660
    @edenketema6660 5 месяцев назад +4

    መልካም ወጣት በጉጉት ስጠብቅ ነበር ዬኒዬ ተባረክ🙏

  • @fatimaalhashimi8869
    @fatimaalhashimi8869 5 месяцев назад +3

    በኢየሱስ ስም ድነህ ቅር ለዘላለም በቤቱ ያፅናህ ለብዙዎች የመዳኛ ምክንያት ያድርግህ ብዙ ፍሬ ማፍራት ይሁንልህ ቤተሰብህን ዘርህን ውረስ በኢየሱስ ስም

  • @BereketKefeni-r1e
    @BereketKefeni-r1e 5 месяцев назад +12

    ገና ሞጆን ጌታ ያገኛታል
    ለውጥክ ይፅና

  • @ZbahStrawberry
    @ZbahStrawberry 5 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉አሜን ዮኒዬ ተባረክ ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ለዘላለም ይባርክህ

  • @mkdseworku7925
    @mkdseworku7925 5 месяцев назад +3

    የኔ ጌታ የእደገና አምላክ እኮ ነው ክብሩን ይውሰድ እኳን ጌታ እረዳክ 🙏🙏🙏🙏

  • @NaniMamush-x3j
    @NaniMamush-x3j 25 дней назад +1

    ❤❤❤❤geta yrdak

  • @HelenSarhe-oc1tw
    @HelenSarhe-oc1tw 5 месяцев назад

    ምልካም ወጣቶች በጣም እድለኛ ናችሁ ምክንዮቱም እደዬኒ አይነት ወንድም ፈጣሪ ስለሰጣችሁ አምልጡ ሳጥን ብትንትናችን ከቤት ጀምሮ ብዙ ነገር ያበላሻል እወቁበት እወዳችኃለ ካገርውጪ እየተከታተልኩ እገረማለሁጌታይባርካችሁ❤❤❤።

  • @fikirgetachwe5901
    @fikirgetachwe5901 5 месяцев назад +3

    የኔ ውድ ጌታ ይወድሀል ዘመንክ በጌታ ቤት ይለምልም ❤❤❤❤❤

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 5 месяцев назад

    ውይ ጌታ ያንተን መጭረሻ ያሳየኝ ዮኔ ያልክው ይሁንብት ወንጌላዊው መጣ የእግዚአብሔር ቃል ይሁንብት 🙏😘😘

  • @fatimaalhashimi8869
    @fatimaalhashimi8869 5 месяцев назад

    ሁሉን ማድረግ የሚችል ጌታ ይባረክ የሰውን ማንነት የሚቀይር አምላክ ይመስገን

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 5 месяцев назад +4

    ክብር ለጌታ ይሁን ድንቅ ኢየሱስ በፍቅር አስደናቅ ነው መፍታት ይሁን

  • @Lidiya-e2y
    @Lidiya-e2y 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔረ ይማሲጌን ዮንዬ ተበረክ ❤❤1ኛ ጣላት ይቀጣል ድሉ የአንተ ነው❤❤

  • @DaniStephen-c2f
    @DaniStephen-c2f 5 месяцев назад

    ጌታ ክብሩ ይሰፋ እግዚአብሔር ደግሞ ከዝም የበለጠ ይሥል አሜን 🙏🙏🙏

  • @Beti-f5z
    @Beti-f5z 5 месяцев назад

    እግ/ር ለውጥህን ያፅናልህ ወንድሜ ዮኒዬ ተባረክልን ፀጋ ይብዛልህ እንወድሃለን ❤❤❤

  • @OsseGintamo-vf6oj
    @OsseGintamo-vf6oj 5 месяцев назад +4

    Yon❤ ሰለ ኢትዮጵያ ወጣት አንተ የሰጣ አምለክ ክብራን ይወሰድብኝ በጣም ጉጉቺ ነበር መልካም ወጣት ለመያት በጣም ደስ ይለል❤❤❤❤❤❤

  • @Hiwotsara2903
    @Hiwotsara2903 5 месяцев назад +1

    ዮንዬ ቃላት የለኝም እንድግና እግዚአብሔር ባፀጋ ያቁምክ ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Selam-j1r
    @Selam-j1r 5 месяцев назад +2

    ጌታ ስሙ ይባረክ እልልልልልልሎልል🎉🎉🎉 ክብሩ ለጌታ ድሉ ለዮኒ❤🙏🙏🙏

  • @israelalge
    @israelalge 5 месяцев назад +6

    ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ ያድናል ይታድግማል።

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 5 месяцев назад +3

    ታብራክ ዮንዬ ያኔ ዉዴ 😢ጃማርሃል ፍፃሜ ያምራል ካጌታ ጋራ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesertkeyar91
    @mesertkeyar91 5 месяцев назад +3

    ዮኒ ዘመንህ ይባርክ አለ ድል ገና

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 5 месяцев назад

    ጌታ እግዚያብሔር ስለዚሕ ድንቅ ስራሕ ክብር ላንተ ይሑን

  • @RozaTek
    @RozaTek 5 месяцев назад +3

    ተመስገን ጌታየ የወጣቶች ፕሮግራም ተጀመረ ዽንጤ የምትጠሉ ዽንጠን መሩቁ ጌታ እንኮን እረዳችሁ ተባረ ክ !

  • @FateMohamed-pp9vh
    @FateMohamed-pp9vh 5 месяцев назад

    ዮኒዬ የእግዚአብሔር አብሮነቱ ከአንተ ጋር ይሁን ፀጋው ይብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EssEsss-v4q
    @EssEsss-v4q 5 месяцев назад

    መልካም ወጣት ተጀመረ እግዚአብሔር ይባረክ ክብር ለኢየሱስ ይሁን 🎉🎉🎉

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 5 месяцев назад

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እልልልልልል እልልልልልል ክብርና ምስጋና ለጌታ ይሁን እሰይይይይይይ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 5 месяцев назад

    ኢየሱስ ይችላል ሀሌሉያ🙏🙏
    እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድም

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 5 месяцев назад +3

    በናታችሁ በዚህ ምስክርነት ላይ ከቀረባችሁ በኋላ የሆነ ቀን ደግማ ተሳስቼ ነው ምናምን አትበሉ ይሄን እድል የበለጠ ለመልካም ለመጠቀም እግዚአብሔር ጉልበት እንደሰጣችሁ ፀልዮ

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 5 месяцев назад +8

    ❤ጌታ ይችላል ወንድማችን ሰላአንተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 5 месяцев назад

    ይህንን አገልግሎት የሚገዳደር የጠላት ሃይል ይድቀቅ በኢየሱስ ስም

  • @aberamamo1497
    @aberamamo1497 5 месяцев назад +4

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮነዪ በርታልን ይህን ፀጋ የሰጠው ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 5 месяцев назад +1

    አሜን ጌታ ይችላል ወንድሜ

  • @SannorizEthio
    @SannorizEthio 5 месяцев назад +1

    Yonyi. Geta be goni yikum
    Mogosi yihunili❤❤❤❤😢😢
    Lezi midir tasfeligale
    Sileanteh getan ameseginalo
    Antehin lezi midir sileseten❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tsebaotgetahun7016
    @tsebaotgetahun7016 5 месяцев назад

    ያሬድ እኮ ህያው የሆነ በአካል የሚራማድ እግዚአብሔር በመልካም ወጣት የሰራው ስራ ምስክር ነው።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 5 месяцев назад

    ሞጆ በእግዚአብሔር ታሰበች ዘመናችሁ ይለምልም በፀሎት በርቱ ! አደራ ወደ ኇላ እንዳታዩ ወንጌላዊው ሞክቪል ቃልህን ያፅናልህ

  • @miretabayenehe8600
    @miretabayenehe8600 5 месяцев назад +3

    ሁሌም የምተስገሪመን አመለክ ክብር ለንቴ ይሁን

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 5 месяцев назад +2

    Wowowowowo❤️ክብር ለጌታ ይሁን ❤️
    አሜን አሜን አሜን አሜን 🍇🍇🍇አግዚአብሔር ይመስገን

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
    @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 5 месяцев назад +3

    መሰረቅም ለመልካም ነው አይገርምም ይኸው የአንድ ሰው ነፍስ ዳነበት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TsedekeYilm
    @TsedekeYilm 5 месяцев назад +3

    ጌታ ሁሉ ይቻላል ዮንዬ ታበረክ ጌታ ይባረክ 🙏🙏👍

  • @WengiKassa
    @WengiKassa 5 месяцев назад +2

    Melkam wetat tejemeree hallelujah ❤❤❤❤❤yoniye tebarek I was so excited

  • @MeseretM-v7v
    @MeseretM-v7v 5 месяцев назад

    ደጉ ጌታ ለባርያው ፀጋ እንዲያበዛ አብዝተን እንፀልይለት

  • @ብንየጌታልጅ
    @ብንየጌታልጅ 5 месяцев назад +1

    ዮኒዬ አንተ የሰጣ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤

  • @bamatube2745
    @bamatube2745 5 месяцев назад +11

    የኔ ድምፅ ይዘጋልህ😢😢😢

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 5 месяцев назад

    ጌታ ይመሰገን ተባረክ ዮኒዬ