አስክሬኑ ተነስቶብኝ ያውቃል l ለማመን የሚከብዱ የገናዡ ገጠመኞች l Unbelievable experiences

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 апр 2024
  • በየቀኑ የሚለቀቁ አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርሶት አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ !! Seifu ON EBS
    #prank #seberzena #ethiopia #challenge #charity #ethiopianews #ethiopiantiktok #ethiopianmusic
    ethiopian food cooking videos
    ethiopian tiktok videos this week
    new ethiopian music video
    ethiopian fasting food cooking videos
    amharic dance
    ethiopian music sami dan
    new ethiopian singer
    ethiopian youtube video
    new ethiopian music this week
    ethiopian music video
    zefen ethiopian music
    ethiopian tigrigna
    popular ethiopian music
    habesha music
    best new ethiopian music
    ethiopian american wedding
    ethiopian wedding eskista
    ethiopian wedding songs
    ethiopian wedding dress
    This Channel is the largest entertainment and serious channel that broadcasts interesting educational and charity activities every day
    #shamarabeni #findkeke #game #entertainment #MrBeast #exceptionaltalent #bussinesclass #donkeytube #awardwinner #watching #prank #comedy
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 133

  • @Zehara12345
    @Zehara12345 3 месяца назад +41

    አልሀምዱሊላህ☝ ያረብ ኢስላም ላደረከኝ አሏህ ሙስሊም ሲሞት ሁሉም እኩል ነው ስራና ከፈንን ይዞ ነው የሚቀበረው

    • @boyyyyyyy638
      @boyyyyyyy638 2 месяца назад

      muslim yebdash

    • @user-bz8nn5nh4f
      @user-bz8nn5nh4f 2 месяца назад

      እደት ባክሽ

    • @user-bz8nn5nh4f
      @user-bz8nn5nh4f 2 месяца назад +1

      ዝብለሽ ሳታቂ አትዘባሪቂ የትኛውመፅሀፍቅዱስ ነው ክፍት ምንስ ክንድ ግብ ድር የት ብለው እኛም አድነውስውዝብሎ ይህ ሌላ ልክ ዋናው ክርስቶስን ምን ነው ተበድለሻል እህዛብሰለሆንሽ

    • @remziremzi5829
      @remziremzi5829 2 месяца назад

      🪚🪓🗡🦷🦴👁✋️🐺🤚lyatefa‼️bchia new mimeta bicheniga new 🗽

    • @TesfishNegni-zw6pv
      @TesfishNegni-zw6pv 19 дней назад

      ዉጪ አቦ ዥልጥ አስተሳሰብ ያለሽ ስለሆሽጂ እስኪ ወጣ በይ ወደ ሀገራችን አባቴ ይቺን አለም በተለየ ስአት አንዲት ጋቢ ጨርቅና አንዲት የጣቱ ማሰሪያ ብጣሽ ነዉ ይዞ የተቀበረዉ ቆይ ሀብታም በሚቀባጥረዉ እየሰማችሁ ዘላችሁ ሀይማኖት ላይ ፊጥ እምትሉት ይቺ አለም ከንቱ እንደሆነች ከኛ ከመፅሀፍ ቅዱስ በላይ ምስክር የለም ይሄ የሰዋዊ ባህሪጂ የሀይማኖቱ ልዩነት አደለም

  • @Sade948
    @Sade948 3 месяца назад +25

    አልሀምዱሊላ አለ ዲነል እስላም እን ወሎ ምንም ገዘብ ክፍያየለም

    • @remziremzi5829
      @remziremzi5829 2 месяца назад

      Shahada kaladerege gahaneb yigebal kalachu abeqachu✋️🐺🤚 kesyet ena kewend yetewelede Nebiyachu fraj new amlakachum temeliso le Mhamed nebyachu segdelet Alahim meseli ala Muhammad bebelete sewretel hizb 56 mayet yichalal ❤🫲chaawww ✋️🐺🤚😎

    • @devydas
      @devydas 4 дня назад

      Yihe eko yakebaber siat nw sew kibr nw bekbir yarfal gin bekristinam hulum sew ekul nw yaw ezaw hedo demo yileyal ferj fexari nw

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li 2 месяца назад +9

    የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በጣም ይመቸኛል በርተልን አሪፍ

  • @endashawtadesse8185
    @endashawtadesse8185 2 месяца назад +9

    ክርስቲያን ነኝ ግን ክርስቶስ እንኳን በከፈን ነው የተቀበረው ይሄ በሳጥን መቀበር የክርስትና ስርአት አይደለም

  • @usratube7082
    @usratube7082 6 дней назад +1

    አልሀምዱሊላ አለ ዲነል ኢስላም ሀብታም ደሀ የማይል የሰው ልጂ ሁሉ እኩል የሚሆንበት ኑ ወደ እኩል ወደሚኮንበት ወደ ሀቁ መንገድ ለቀብር ክፍያ የለለበት ኑ ወደ ነብያት ወደ ኢየሱስ መንገድ ወደ ነአብረሀም መሬም እዮብ ያቆብ ወደ ሁሉም ነብያት መንገድ አንድ አምላክን ኑ

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 2 месяца назад +3

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል እስላም

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 3 месяца назад +3

    በጣም አሣከኝ አይበርደውም አላለም በጣም ይገርማል ሲያስፈራ እረ ፈጣሪየ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን😢

  • @jjamila542
    @jjamila542 2 месяца назад +4

    አራ በፈጠሪ ስም ምንማላትነው ሀብታም ድሀ ሱብሀነክ አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕማተል ኢስላም

  • @Toybi274
    @Toybi274 3 месяца назад +8

    እረ እኛ ጋር ወደ ወሎ ክፍያ እሚባል አናቅም ሳጥንም አናቅም ሳጥን ሆነ አልሆነ ምን ሊጠቅመኝ ከስራዬ ዉጭ 🥺

    • @user-ht9oh8nk1i
      @user-ht9oh8nk1i 2 месяца назад

      ገጠረ አይከፈልም ትልቅ ከተማነዉ ለቦታ ሜሰከፈሉ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 месяца назад +3

    ዘመዶቸረ እደው እስካላቹ ድረስ ባላቹ ነገር መልካም መሆን ነው መልካም ነገር መስራት ነው አለቀ ሞት ሞት ነው

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 3 месяца назад +3

    ወይ ጉድ በዚህ አጋጣሚ ሥንሻው ባርያውም መሞቱን ሰማ ነፍሱን ይማረው ጥሩ ልጅ ነበር

  • @GghyhGhuu-zu1wqMesk
    @GghyhGhuu-zu1wqMesk 2 месяца назад +2

    አይዞኝ አባቴ እግዚአብሔር ታሪክ ከያር ነው እግዚአብሔር ከጎንህ ይሁን

  • @DbCb-cx3ec
    @DbCb-cx3ec 3 месяца назад +6

    ከሙስሊሞች ሂድ አሳየን አደራህን ሙስሊም እንደት እንደሚቀበር አሳየን

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 3 месяца назад +3

    ሰፈሬ ናፍቆኝ ነበር በዚህ አጋጣሚ አሳየከኝ እምዬ ቴድሮስ አደባባይ❤❤❤❤

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 2 месяца назад +2

    የዚህ ልጅ ስራ በጣም ገራሚ ነው ።በርታ።

  • @HaymanotArage
    @HaymanotArage 23 дня назад

    Margeja na kekechene wered bleh❤❤❤❤fkr tmaraleh wedme❤

  • @Israelxox
    @Israelxox 2 месяца назад +1

    Guragee, neshe bro? Yarada lij 😂

  • @mahilet1817
    @mahilet1817 Месяц назад

    betam newr new amelike yekr yeblachue

  • @ruta3555
    @ruta3555 3 месяца назад +2

    shamar tleyaleh eko🥰

  • @NigatuBelayneh
    @NigatuBelayneh 2 месяца назад +1

    በመጨረሻ ግንረበሸኝ አይዞህ ወንድሜ

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 2 месяца назад +1

    አልሀምዱሊላህ ድነል ኢስላም አኗኗራችንም ቢለይ አቀባበራችን ግን አንድ ነው ።ቀብሩ ውስጥ ያለውን አጠያየቅ ባላውቅም😢🎉🎉

  • @user-pi5zg8yj4c
    @user-pi5zg8yj4c 3 месяца назад

    amazing 🎉🎉🎉🎉

  • @user-pl4wu8zl2f
    @user-pl4wu8zl2f 3 месяца назад +1

    ከመሞት ማንም አይቀረም አስተማሪ ነው 👍

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 3 месяца назад +2

    የኔ ቆንጆ ስርአትህ እንዴት ደስይላል ግንለምን ሳጥንውስጥ ገባህ? እናትካለቺህግን ጥሩአላደረክም ለናትህ ኑርላት ተባረክ

    • @user-to8ll8gr9i
      @user-to8ll8gr9i 2 месяца назад +1

      እውነት ነዉ እኮ ለምን ገባህ

  • @JameelaMusamma
    @JameelaMusamma 2 месяца назад

    Ewdehalew

  • @user-qm9lt6xg1f
    @user-qm9lt6xg1f Месяц назад

    እንደ ሻማር ሳጥን ውስጥ ገብተህ ስትወጣ ስራ አበላሸህ ብለው ሳይገንዙህ፣በል በነካ እጅህ ወደ ኮልፌ እስላም መቃብር ሂደህ አስጎንኘን

  • @alainfef176
    @alainfef176 15 дней назад

    😢😢😢አልሀምዱሊላሂ እረብላለሚን. ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ❤❤❤

  • @TofikMohammed-cl8fi
    @TofikMohammed-cl8fi 2 месяца назад +3

    ከተነሳማ ስራ አበላሽ ማለቱ ከባድ ነገር ነው የፈጠረብኝ አላሁ አክበር ምን ሊያረግ እደሚችል አሰብኩት

    • @zaharamuhammad2691
      @zaharamuhammad2691 2 месяца назад

      ኩላሊቱን አዉጥተዉት ሊሁን ይችላል እነሱዉ አይታመኑም

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q 3 месяца назад +1

    እኔ የሚገርመኝ ሁሌም ስለቀብር አስፈፃሚ እና የሬሳ ሳጥን የሚሸጡ ሰዎች ስስብ ሌላው ስራጠፋ ሲል እነሱም ስራ ጠፋ ይሉ ይሆን ወይ ፈጣሪ

  • @user-pc2ue5nt3v
    @user-pc2ue5nt3v 3 месяца назад +2

    ምኑን አሟረትከው ራስ ላይ

  • @Lore9072
    @Lore9072 3 месяца назад +3

    ሚኮን ጥራው ባክህ በልማት ከተነካው አንዱን ይየው

  • @babayg8131
    @babayg8131 Месяц назад

    Tegerh bteam ystll kealerwea mlkeah kongo newa hberhean tekereat

  • @user-rw6bg5mf7u
    @user-rw6bg5mf7u 2 месяца назад

    አስታግፊረላ አልሀምዱሊላ አላኒያእመተል አልኢስላም እኛ ሙስሊሞች የደሀ የሀብታም የሚባል ቀብርም አቀባበርም የለም

  • @seidbedru-ys5qo
    @seidbedru-ys5qo 2 месяца назад

    A lilah eslam sladerekeg

  • @yonas_e
    @yonas_e 3 месяца назад

    Track enega bcha nw

  • @Mr_RespectAmezing
    @Mr_RespectAmezing 3 месяца назад

    First

  • @faayituusabboqee
    @faayituusabboqee 2 месяца назад

    Yemir mayet farahugn shamar

  • @user-pt8hs9cg6r
    @user-pt8hs9cg6r Месяц назад

    Alehamedulilah Muselim Larekegna Anele Muselimun !!!

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 3 месяца назад +2

    በጣምነውያሳቁይ የሟችሚዜአላለችም

  • @ZenbechZaWde
    @ZenbechZaWde 3 месяца назад

    😢😢

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 месяца назад

    እውነት ነው ለዚህ ነው እምንባላው

  • @shalomshalom8265
    @shalomshalom8265 2 месяца назад +1

    ወይኔ ሻማር በየሱስም ሰው የዘራው ነውሚያጭደው በናትህ በሂወትህ ኩፉ አትዝራ

  • @ohdgshggebdk8337
    @ohdgshggebdk8337 2 месяца назад

    Wude wendimachin

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 3 месяца назад +2

    ከሁሉም ነገር እኔ ደስ ያለኝ በጨረፍታ ትምህርትቤቴን አሳየከኝ ጥቁር አንበሳ

    • @Mita4164
      @Mita4164 2 месяца назад

      እኔም ጥቁር አበሳ ነው የተማርኩት ሰይድ ዪኒት ሊደሩ አስታወሰኝ ነብሱን ይማረው😢

  • @zahraissa722
    @zahraissa722 3 месяца назад +2

    ሜከፕ.ይሰረል.ፊቱ.ሊየበረ😂😂

  • @Mazemur12
    @Mazemur12 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xr1dn9ix4u
    @user-xr1dn9ix4u 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 2 месяца назад

    አልሀምዱሊላ ሙሲሊም ያረከኝ ጊታ ሰራህብቻ ነዉ የሚከተልህ በሳጥ በውርቅ ብትቀበር አፍር ነህ አጀብ

  • @eyobalem27
    @eyobalem27 3 месяца назад

    😢😢😢😢

  • @user-xv6eh3nq1p
    @user-xv6eh3nq1p 3 месяца назад

    በጣም አሳከኝ በጣም አስለቀስከኝ😂

  • @user-km2xy3vg8x
    @user-km2xy3vg8x 2 месяца назад

    አልሀምዱዲላ ሙስሊም ላረከኝ አላህ የሰራን ከተለያየ የአፈረ አይን ነዉ የሰራን ለዛም ነዉ መልካችን የሚለያየዉ ሙስሊም ላረከኝ አልሀምዱሊላ

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 10 дней назад

    "ከተነሳማ ስራ ተበላሸ::"አላለም!? ይሄ ሰውዬ እረሳው ቢነሳ እራሱ መልሶ ይገድለዋል በርግጠኝነት::አይ ንግድ አይጣል ነዉ ልብ ይነሳል::

  • @ohdgshggebdk8337
    @ohdgshggebdk8337 2 месяца назад

    Are be hiwot nurln yegna andegna

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 24 дня назад

    ኑሮ ካሉት መቃብርም ይሞቃል አሉ😢
    እናንተ ቀብር አስፈጻሚወቹ አሁን ይሄን
    ስራ ብላችሁ እየኖራችሁ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምን ይባላል😢😢😢

  • @user-tp7pe3yv3i
    @user-tp7pe3yv3i 2 месяца назад

    😭😭❤️❤️❤️

  • @user-yf5kk2wl4n
    @user-yf5kk2wl4n 2 месяца назад

    Alhamdulillah
    Muslim larekagn Allah

  • @rawdaseid8616
    @rawdaseid8616 Месяц назад

    ኣልሓምድሊላህ ሙሰሊም ኣደርገህ ለፈጠርከን

  • @devawol9424
    @devawol9424 2 месяца назад

    🤣😂😂😂🙈

  • @seadamohammed5031
    @seadamohammed5031 2 месяца назад

    የአላህ

  • @user-ke1ub4zr3r
    @user-ke1ub4zr3r 3 месяца назад

    😭😭😭😭💔💔💔

  • @abelsisay12
    @abelsisay12 3 месяца назад +2

    ስራ ያበላሻል ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @mahilet1817
    @mahilet1817 Месяц назад

    Aye nero kaluet

  • @ArchitectAbeni
    @ArchitectAbeni 3 месяца назад +3

    ዞርዞር ከሻማር ጋ ሁሉም ቦታ እንድርሳለን ይቀጥል ወይስ ……?

    • @123e53
      @123e53 2 месяца назад

      በርታ ጎበዝ

  • @romiyosanto4180
    @romiyosanto4180 2 месяца назад

    You r crazy.

  • @ertsoftware
    @ertsoftware 2 месяца назад

    የበታችነት ስሜት ብዙ ያስለፈልፍል በቀብርም የሚቀኑ 😂

  • @habtamutadesse686
    @habtamutadesse686 2 месяца назад

    አሰ ወድሜ ይቅርብህ

  • @user-wr5ol6zf2n
    @user-wr5ol6zf2n 2 месяца назад

    በሳጥንም ተቀበረ በከፈንም ስጋው አፈረ ነወ የሚበሌ አለቀ መቸም ሀበሻ ሲሞት ውድ ነው

  • @NiyaHamud
    @NiyaHamud 15 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂 aye burdened alhamdulelah ala lemtane Islam

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh 2 месяца назад

    እሥኪ ሻማርየ በናት በፈጣሪ መቸም ታነበዋለህ ኮሜንቴን የእሥላምን ሂድና አሳየን እንደት እንደሆነ ከናንተ ሀይማኖት ጋር ልዩነቱ ማለቴ ምን አልባች ከፈቀዱልህ ሠዎችም ይማሩበት ዘንድ

  • @user-qz8zb1cb3u
    @user-qz8zb1cb3u 2 месяца назад

    ውሸት ምደሆነ እያየሁ እንባዬን መቆጣጠር የሚያቅተኝ ነገርስ እፍ ❤❤❤😢😢😢

  • @almaze214
    @almaze214 3 месяца назад +2

    ካልቀበርኩ ቅር ይለኛል አላለም ጉድ እኮ ነው

  • @user-tm6gl7ni2b
    @user-tm6gl7ni2b Месяц назад

    ገራሚ ፕሮግራም ነው ግን መርዳት ነበረብህ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 месяца назад

    ሁሉም ሰው እራሰሐን እየዋሸ የሚሞተው ነገርስ???ለምን ከአፈር ተፈጠርክ ወደአፈር ትመለሳለህ ምድነው ከፈረሱ በኋላ መጨነቅና ማሽቃበጥ እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም የትም ብሞት አልጨነቅም ተመስገን የልጆጁ እተርቨው ግን አነጋገሩ ያራድየ ነው ተመችቶኛል

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 2 месяца назад

    በምንም ቢቀበር አፈር ነው

  • @user-hx2vl5ub2e
    @user-hx2vl5ub2e 2 месяца назад +1

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 24 дня назад

    ካልቀበርኩ ቅርቅር ይለኛል😢😢😢
    ለምን እራስህ አትሞትም ስታስጠላ😢😢😢😢😢😢

  • @user-wo9ms8em9r
    @user-wo9ms8em9r Месяц назад

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ አንድ ብር አትከፊልም

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 2 месяца назад

    አላህምዱልህለ።አላ።ንመተል።እለም

  • @Sade948
    @Sade948 3 месяца назад

    እኝእኮ በነፃ ነውእምንቀበረው ሳጥን የለም ምን የለም

  • @abubekernursefa4677
    @abubekernursefa4677 2 месяца назад

    Muslim eko dehawm habtamum ekul nw mikbrw alhmdulilah muslim ladrkgn

  • @farukpestry36
    @farukpestry36 2 месяца назад +2

    ሙስሊም ምንም ሰይከፍል ነው ምቀበረው አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ

  • @hadiyahadiya215
    @hadiyahadiya215 3 месяца назад +1

    ሳጥኑ ከጃሀነም እሳት አይጠብቀው ስራውእንጅ ግን ከእሥልምና ሀይማኖት ውጭያለ ገነትን እንዳያሥጡ ማለት ሠማያተመንግሥትን
    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ያለምንም ወጭ ከስራችን እ ከነከፈናች መሄዲነው አለቀ

    • @123e53
      @123e53 2 месяца назад +1

      ማን ጠየቀሽ ቀባጣሪ

    • @hadiyahadiya215
      @hadiyahadiya215 2 месяца назад

      @@123e53 ምነው አቃጠለሺ ይልቁን ሳመሺብሺ ወደተፈጠርሺበት ሀይማኖት እስልምና ነይ በውሃ ተጠመቅሺ ከፈርሺ

    • @user-jg6km3by9x
      @user-jg6km3by9x 2 месяца назад

      🎉🎉

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 2 месяца назад

    እረ ሳይቀብሩህ

  • @Lula124tube
    @Lula124tube 2 месяца назад

    ኧረ ፈጣሪ የተሻለ እንጀራ ጀባ ይበላቹ ይሄ ስራ ሳይሆን የጠላ ቂጣ ነው ዉይ😢😢😢😢

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 24 дня назад

    ምን ሆነህ ነዉ እንድህ አይነት ምኞት
    በስላሤ ስም😢😢😢😢😢

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew9824 2 месяца назад

    እኔ ምለው እዛኛው አለምም ፋሽን ሾው አለ እንዴ ሜካፕ ተሰርቶ በመቶ ምናምን ሺ ሳጥን መቀበር እንዴት ይታያል?

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq 2 месяца назад

    አባቴን አስለቀሰኝ ኦፍፍፍፍ😢

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 2 месяца назад

    እንዴ ወንድሜ ገና ሳይሞት ወረፋ የሚይዚ አሉ ይላንእንዴ ሰው ስጋወደሙ ከወሰዱ ቡሃላ አስቀድመው የመቃብር የሚያሰሩ ብሃል። ነው

  • @abaynehfeyso9943
    @abaynehfeyso9943 2 месяца назад

    ኧረ ኦክሳጅን አሰጥራችሁ የእውነት እንደታደርጉ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 месяца назад

    እንሰት ነው የሚቀበረው ያለው ውሸት ነው።
    አይ የሰው ልጅ ሲቀልድ ቆይቶ አለቀሰ ።

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh 2 месяца назад

    ሙሥሊምነኝ ሰው እረዢም አጭር ከሆነ ቀብሩ ሜትሩ ይለያይጂ በዚች ምድር እንደ ሙሥሊም የታደለ የለም ሠው ሙቶ እንኳን ብር በደረጃ ሥትናገሩ እፍረት የለም ወይ የሠውልጂ መከራ

  • @mohammedsultan6766
    @mohammedsultan6766 3 месяца назад +1

    ዛሬ ገና ልብሱ በልኩ የሆነ ቀብር አስፈፃሚ አየን

    • @sarahusen8675
      @sarahusen8675 2 месяца назад

      በማያስቅ አታስቁን

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 10 дней назад

    ኢል ሮኢ ለምን ተባለ የመቃበር ቤቱ ቢዝነስ ቤት::አጋር በምድረ በዳ ልጁዋ በውሃ ጥም ሊሞትባት ሲል ጌታ ራርቶለት ውሃ ሰጠው::ከዚያም አጋር "ኢል ሮ ኢ"አለች ትርጉሙም የሚያየኝን አየሁ ማለት ነዉ ልጁዋ ከሞት ወደ ሕይወት ስለመጣ::ይሄ ደግሞ ለምኑ ነዉ ይሄንን ስም የያዘው!?

  • @user-wc1uq4il2y
    @user-wc1uq4il2y 2 месяца назад

    የኔ አባት አይ ይሄ መንግስት ስንቲን አስለቀሰው

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 3 месяца назад

    የክርስትና እምነት ተከታይ ግን አለ ሳጥን ብቀብሩሳ ሀብታሙና ድሃ ከሚለያይበት የምረ
    እኛኮ የምር በነፃ ነው የምንቀበረው አምስቴ ሳናወጣ

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 3 месяца назад +3

      እህቴ በክርስትና እምነት ነጭ ከፈን : ሠኔ ል ብቻ ነው የሚያስፈልገው ሌላ ምንም አይታዎቅም አሁን ዘመን አመጣሽ ነው እንጅ እምነታዊ አይደለም

    • @user-qm6pc7km5u
      @user-qm6pc7km5u 2 месяца назад

      ገጠሪ እኮ በነጭ ከፈነው የሚቀበረው 😢😢😢 ጭራሽ ሜካአብ

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj 2 месяца назад

    እዚህ የእመጣቹ ሙስሊም ላደረከን ቅብጥሴ ይላሉ ብትሆኑስ የምትድኑ ይመስላችዋል ሲቀጥል ክርስትና ዲሞክራት ነው ማንም ደስ ባለው ይቅበር ግን ምድር ላይ ለሰራው መልካምም ሆነ ክፉ ስራ ነብሱን ጠያቂ እግዚአብሔር አለ ብለ ነው የምናምነው እናተ በነጭ አቡጀዲ ስለ ቀበራቹ ትድናላቹ ማለት እኮ አይደለም ክርስቲናዬ ወደድኩት ምክንያቱም ዘመን የማይሽረው ዲሞክራት መሆኗን እንጂ ቤተክርስቲያ የግድ በእዚህ ካልቀበራቹ ብላ አታዝምም አትከለክልም ሰው በፈለገው ይቀበራል ሟቹ ከመሞቱ በፊት ስሞት በአቡጀዲ እና በኬሻ ጠቅልላቹኝ ቅበሩኝ ካለም እንዳለው ይፈፀምለታል በድንገት የሞቱት በቤተሰባቸው ፍቃድ ይቀበራል ዋናው ነብስ ነች ያቺ ነብስ ምዳኛዋ ደግሞ ክርስቶስ እንጂ መሐመድ አይደለም ኢየሱስ ክርስቶስም እንዲ ብሏል በእኔ ያመነ ቢሞት እንኳን ህያው ይሆናል ብሏል በመሐመድስ ያመነ ሲሆል ይገባል መልሱ ይሄ ነው ስለ እዚህ ዋናው ቀብር ስነስዓራት ሳይሆን በክርስቶስ ማመን ነው ክርስቲያን የሆናቹ ሁሉ ታድላችዋል የምትድኑበትን ቀድሞ ተነግሯቸል እመን ትድናለ ንስዓ ግቡ ታጥባቹ ጠብቁኝ እኔ ስመጣ እንደ ሌባ ነው ምመጣው ብሎናል ስለ እዚህ ሁላችንም መች እንደምንሞት አናውቀውም በንስዓ ታጥበን እንጠብቅ ሞት ዛሬ ወይም ነገ ሊሆን ይችላል ስለ እዚህ መዘጋጀት ያስፈልጋል

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 2 месяца назад +2

    ወይ ጉድ ይገረማል እኛ ሙስሊሞች ግን አንዳይነት ነው የሚፈጀው ሀብታም ልክ እንደ ድሀ እኩል ነው የሚቀበረው አበባ ሱፍ ሳጥን አያስፈልግም አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ እንደው መስታዋቱ ምን ያደረግለታል

  • @mesimesi5788
    @mesimesi5788 3 месяца назад

    ፈጣሪ ድረስ ሰዉየው እርሱ ሳስፈራ 🤔

  • @hanacell5845
    @hanacell5845 2 месяца назад +1

    ምነዉ ለእሬሳ ይህን ያህል ከሚዉጣ ምነዉ ለቀመ ደሀ ቢሰጥ

  • @user-gm2qv5qy5q
    @user-gm2qv5qy5q 2 месяца назад

    ሰው እና ስራው ሲገናኝ እነዚህ ሰወች አየሁኝ ለስራውም ተገቢ ናቸው 😂😂😂