እርድና ምንድነው l አስገራሚ የአዲስ አበባ ልጆች ህብረት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 июн 2024
  • በየቀኑ የሚለቀቁ አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርሶት አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ !!
    #yetenbitube #abtube #famly
    #abtube #famly #yetenbitube#prank #seberzena #ethiopia #challenge #charity #ethiopianews #ethiopiantiktok #ethiopianmusic
    ethiopian food cooking videos
    Maraki Weg
    ethiopian tiktok videos this week
    new ethiopian music video
    ethiopian fasting food cooking videos
    amharic dance
    ethiopian music sami dan
    new ethiopian singer
    ethiopian youtube video
    new ethiopian music this week
    ethiopian music video
    zefen ethiopian music
    ethiopian tigrigna
    popular ethiopian music
    habesha music
    best new ethiopian music
    ethiopian american wedding
    ethiopian wedding eskista
    ethiopian wedding songs
    ethiopian wedding dress
    This Channel is the largest entertainment and serious channel that broadcasts interesting educational and charity activities every day
    #shamarabeni #findkeke #game #entertainment #MrBeast #exceptionaltalent #bussinesclass #donkeytube #awardwinner #watching #prank #comedy
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 66

  • @antenehhailu240
    @antenehhailu240 10 дней назад +1

    ዋን ስሪ 😍😍ተወልደን ያደግንበት ለፍቅርም ለፀብም ወደኃላ የማይለው ሰፈሬ respect 🙏🙏🙏ወንድሞቼ ስላየኃቹ ደስ ብሎኛል ሰላማቹ ፍቅራቹ ይብዛ🙏🙏

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 10 дней назад +4

    ሰሌ ሰለሞን አሰፋ ደጉ የአራዳ ልጅ ሳላውቅህ አደነቅሁህ የመሣለሚያ ልጅ ከDC 👌👍እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ተመኘሁ

    • @solomomassefa9754
      @solomomassefa9754 9 дней назад +1

      ዳኒ ያራዳ ልጅ ሰላምህ ይብዛ ያራዳ ልጅ ፈሱ መድኃኒት ነዉ ቁጥርህን ላክልኝ ሲመቸኝ እደዉልልሃለዉ ዳኒዬ አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @blentruesew599
      @blentruesew599 8 дней назад

      ​@@solomomassefa9754 እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥ እኔም ብዙ ሰምቻለው የ13 ልጅ 🙏👍

  • @jemilanurdine5321
    @jemilanurdine5321 10 дней назад +2

    ❤❤ጨርቆስዬ ይለያል የእውነት ሙስሊሙ ክርስትያኑ በአንድ የሚኖርባት ስፍራ ናት የሙስሊሙ ህብረተሰብ ክርስትያኑ ቤት በልቶ የሚወጣበት ክርስቲያንም ሙስሊሙ ቤት በልቶ ጠጥቶ የሚወጣባት ቦታ ናት ብቻ ስለኖርኩበት ስላደኩበት ቦታ አውርቼ አልጨርስም

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 10 дней назад +3

    ጨርቆስ ላይ አራተኛ ክፍለጦር ።አስራራት ቀበሌ አፍሪካን ወንድሜን ካላነሳቹ ታሪክ አምልጦዋችዋል።እነ ሴሴ ።።።ምርጥዬዎቹ ።።ሸገርያንስ

  • @user-iq7cx6mi9w
    @user-iq7cx6mi9w 8 дней назад

    ሰሌን እኔም በሚገባ አውቀዋለሁ በጣም መልካምና ተወዳጅ የአራዳ ልጅ ነው በወዳጆቹ ሲመሰከርለት ስላየሁ ደስ ብሎኛል::

  • @user-om2vt5hm3p
    @user-om2vt5hm3p 4 дня назад

    የሰፈሬ ልጆች ደስ ብሎኛል ግን ብዙ ይቀራል ሰለቺቺንያ ነፍሱን ይማር ሰለይግረም ታዳጊዎችን እንዴት እንደሚንፅ የነበረው ለኔ አራዳ እሱ ነው

  • @teddypicano
    @teddypicano 6 дней назад

    የአዱ ገነት ልጆች ❤ next ኳስ ሜዳ ሂድልን ብሆ please

  • @user-uq8qv2ec5h
    @user-uq8qv2ec5h 10 дней назад +2

    ሻማር ምርጥ ነው በዚህ ቀጥል

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 10 дней назад

    Good 👍 job keep it up

  • @user-fn6oo5mq5x
    @user-fn6oo5mq5x 8 дней назад

    ይመችሽ

  • @surafelhabtemariam2179
    @surafelhabtemariam2179 10 дней назад

    የመቻቹ የሰፈራችን ልጆች ሻማር ይመችህ በርታ 🙏🙏🙏

  • @Mimi90843
    @Mimi90843 10 дней назад +1

    Tiru new programu kesheger weta bitil like wedebaherdar bitizor des yelegnal🫡🙏🙏🙏🙏

  • @bocheendale3510
    @bocheendale3510 10 дней назад +1

    Abate shahemene nalen❤

  • @ArchitectAbeni
    @ArchitectAbeni 10 дней назад +3

    ቀጣይ የት ዞር ዞር እንበል🙌

  • @LelisaWodajo-bs7gt
    @LelisaWodajo-bs7gt 7 дней назад

    አሪፈ ነዉ ❤ግን 24 እንዳት ረሳአዉ

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 10 дней назад +1

    አሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @user-yf7lj3rj5q
    @user-yf7lj3rj5q 10 дней назад

    በርታ እንድዚህ እቅምህን አሳያቸው።

  • @kalabkalab2557
    @kalabkalab2557 10 дней назад +2

    4kilo

  • @user-um2ic5ul6t
    @user-um2ic5ul6t 10 дней назад

    Shegerye❤❤❤❤

  • @ashutyabera8430
    @ashutyabera8430 10 дней назад +1

    13 yesefere lejoch abroadegocha Yemechachu

  • @workuassefa6481
    @workuassefa6481 9 дней назад

    ማርገጃ ማለት ማሰረገዣ ሰፈር ትያለሽ የማታቂውን ትቀባጥሪያለሽ አለቀም ማንን ገደለ ፈረሳይን የሚሀል ግዙፈ የሰፈር አለቃ እንዲህ ታዎርዱት ማስተካኪያ ይደረግ ከአርቲስት እሰከ ፖለቲከኞውን የሞላውን ሰፈር አሰተካክል ሻማር ሰምተሀል።

  • @twi2415
    @twi2415 6 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @gojsgood4345
    @gojsgood4345 9 дней назад

    ሻማር ወንድሜ ፈልጌህ ነበር በምን አድራሻ ላግኝህ አድራሻህ እባክህ በጣም ፈልጌህ ነበር

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v 10 дней назад +5

    አራዳ ማለት ማስተማር አብነት መንገደኛው ባለአደራው ናቸው ለተቸገረ ደራሺ ያለውን የምሰጥ የታመመን የሚጠይቅ ይህ ነው አራዳ ለእኔ 👌🙏👍

  • @naniassem8814
    @naniassem8814 8 дней назад

    Gola Michaeln seraw emnegn yemigerm ngr yewtwal seraw

  • @ethiowarzone2875
    @ethiowarzone2875 10 дней назад

    ካዛ ብላንካ ቶታል ላዳ ተራ ማይክል ቶኒ ቅጣዉ ወደ መናኸሪያ ሚኪ

  • @AtnatiyosGebre
    @AtnatiyosGebre 10 дней назад +2

    Go to nazret

  • @pawe462
    @pawe462 9 дней назад

    አራዳ ማለት እንደአነቺ ማይሰርቅ ነው😂😂

  • @californa6827
    @californa6827 9 дней назад

    እረ ሞቢል ሰለ ማን ሰለነበረ ያውራ የሞተ ያራዳ ሞቢል አይሌ ኳሴ ወጣ ብላቹ ነው😅 መዘጋጃ የመዘገበው ግን ለጫራቆሰ እናከብረለን!

  • @gelayekebede
    @gelayekebede 10 дней назад

    tv laye tekeschi

  • @rahelashenafi3860
    @rahelashenafi3860 9 дней назад

    Mimcaka 😂 yesawdy leba

  • @rahelashenafi3860
    @rahelashenafi3860 9 дней назад

    Btam des yeml

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo 9 дней назад

    ሰብሰብ አርገህ አንድ ላይ ብታወራቸው የበለጠ ይስባል 🤣🤣

  • @madotube3523
    @madotube3523 7 дней назад

    ፈረንሳይን አታዉቂዉም እራስሽ ፈረሳይን ለመግለፃ ሰዓት አይበቃሽም ነበር

  • @dawitteshome2697
    @dawitteshome2697 9 дней назад

    welo sefer na

  • @biniyamababu
    @biniyamababu 6 дней назад

    ሶል ያራዳ ጥግ

  • @bekausman6981
    @bekausman6981 9 дней назад

    Saris yesralen

  • @MulaSame
    @MulaSame 9 дней назад

    Waiting on you comment on bro ?????

  • @gemechuadugna6006
    @gemechuadugna6006 10 дней назад

    kumsa yet ale

  • @Yisake-lc9ri
    @Yisake-lc9ri 9 дней назад

    ኡራኤል

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 9 дней назад

    ኳስሜዳ ይሰራ shamar !!!

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 10 дней назад

    Ysew lij sertooo ykeyral enj tarada lij mnamn.

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 10 дней назад +1

    የጨርቆሱ ሰውያ ተዉ ይለምድበሃል ሁሉም እዚህ ነው የተጀመረው አትበል

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 10 дней назад

    ሻማር ይመችህ ግን ዲቴል ታሪኩ እየፈሰሰ አይደለም ።።።ፖፖ።ጨርቆስ ላይ አፍሪካ ስለሚባለው ደናሽ ።ይወራ ።።።ሻማርዬ

  • @alihalawi1317
    @alihalawi1317 10 дней назад

    የትም ተወለድ ጨርቆስ ላይ እደግ

  • @dagmawialmaw5961
    @dagmawialmaw5961 9 дней назад

    addiss abeba new yalut or tafo

  • @ashabirgoubsa1660
    @ashabirgoubsa1660 10 дней назад

    የጨርቆሱ ልጅ ግን በዚህ ፀሐይ ይሄን የሚያክል ጃኬት አይከብድም

  • @MulaSame
    @MulaSame 10 дней назад

    Hi brother Selam new I'm ferensay lij please 🙏🙏 can you do it ferensay lij end you will see it on please 🙏🙏🙏 brother I'm very miss all brother