ከ 'ቶ' መስቀል ጀርባ ያለው አስደንጋጭ ሚስጥር | አጋንንታዊ ወይስ ክርስቲያናዊ ምልክት? | The Ankh |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 64

  • @gedamattv
    @gedamattv  3 месяца назад +5

    🌟 ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ 🌟

  • @Tigist-z5t
    @Tigist-z5t 3 месяца назад +40

    ሰይጣን ሲጀመር የራሱ የሆነነገር ኖሮትአያውቅም የሰማይም የምድር ባለቤት ጌታችን መዳኒአለም ነው ለምሳሌ ቀስተ ደመና የኖህ ቃልኪዳን የኛነው እናም የኛ የሆነዉን ወስደው የራሳቸዉ ሲያረጉ የናተ አይደለም የኛነው አትንኩብን የሚል ጠንካራ ትውልድ እንዲኖረን ሁላችንም በቤታችን ልጆቻችንላይመስራት አለብን

    • @Abyssinia-lm6or
      @Abyssinia-lm6or 3 месяца назад +2

      Ewnatsen new /ewnathn new 😊😊😊

    • @Yenhal7
      @Yenhal7 3 месяца назад

      Cross is from the beginning it wasn’t Christian symbol it is from pagan Egyptian religion even Jesus wasn’t crucified in cross they changed it to mislead human beings true Christian got nothing to do with this symbol so most Christians in the??? Even bible never mentioned cross so wake up you need more research 👍🏾

    • @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
      @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 3 месяца назад +2

      ቀስተ ደመና የኛ ነው ሲባል?

    • @ATMN2319
      @ATMN2319 3 месяца назад

      ​@@ቀሪንገረመው-ጸ8ከአዎ የኛ ነው የኖህ የቃልኪዳን ምልክት ነው +ደሞ የ ማርያም መቀነት new😊🙏🏽

    • @JojoJiji-f5e
      @JojoJiji-f5e 3 месяца назад

      ሌላ አትዘባርቅ በግራ የተሰቀለውም ዳርክ አስመሳይ የክርስቲያን መስቀል አለው

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 3 месяца назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muradekal1
    @muradekal1 3 месяца назад +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @Adishonest12
    @Adishonest12 3 месяца назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏teacher

  • @Saronaman-uk7wl
    @Saronaman-uk7wl 3 месяца назад +1

    አባታችን አግዚአብሔር ቃለ ሕዎይት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏አግዚአብሔር ይባርክልን አሜን

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 3 месяца назад

    በጣም ኦናመሰግናለን ወድማችን ቃለሆይወትን ያሰማልን አሜን(፫)

  • @SerkalemTesfaye-l9d
    @SerkalemTesfaye-l9d 3 месяца назад +1

    እኛ ኦርቶዶክስ የምናምነው የምንክትልው አየሱስ ክርስቶስ ይምትብትን ይትስቅልብትን ነው ✝️

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE 3 месяца назад +1

    አሜን፡ቃለህይወት፡ያሰማልን፡በርታ።

  • @Shiferaw-u5k
    @Shiferaw-u5k 3 месяца назад +1

    ለሰጠከን ትክክለኛ መረጃ እናመሰግናለን በርታልን የኛ አንበሳ

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 3 месяца назад

    🙏❤️ ! Blessings.

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 3 месяца назад +3

    ስለማታውቁ ነገር አትዘባርቁ ወይ የክርስቶስ ሁኑ የቤልሆርም መሆን አርችሉም ይህ የግብፅን አማልክቶች እያመጣችሁ አትልከስከሱ።

  • @asratdaba1573
    @asratdaba1573 3 месяца назад +2

    "ቶ" መስቀል ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል አይወክልም በአንገት መታሰር አይፈቀድም።

  • @BsrstTadele
    @BsrstTadele 3 месяца назад +3

    ለዚህ ቪዲዮ 2ኛ ነኝ ወንድም ተባረክ አብሬህ ብሰራ ደስ ይለኛል

    • @gedamattv
      @gedamattv  3 месяца назад +2

      Telegram ላይ አውራኝ
      @gedamattv

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq 3 месяца назад +1

    በርታልን🙏👍👍

  • @leulyeergbe
    @leulyeergbe 3 месяца назад +1

    ጀግና

  • @TigistKebede-vq7td
    @TigistKebede-vq7td 3 месяца назад

    Le hzbu ewnetn sile tenagerk geta yesus yibarkh❤

  • @AronMussie-p4k
    @AronMussie-p4k 3 месяца назад +2

    የቶ መስቀል በተአምር ክርስቲያናዊ ሊሆን አይችልም ምክኒያቱም ፭ቅንዋተ መስቀል(ሳዶር፣አላዶር፣ዳናት፣አዴራ እና ሮዳስ) አያሟላም እንዴት ክርስቲያናዊ ይሆናል

  • @Ambassel
    @Ambassel 3 месяца назад +2

    የራሳችን ፊደል ቶ እንዴት የሰይጣን ምልክት ሊሆን ይችላል?ቀስተ ዳመናውንም ተነጋግረን ሁላችንም ከለበስነው ሰዶሞቹ አውልቀው ይጥሉታል::

    • @Minteoded-jh6yb
      @Minteoded-jh6yb 2 месяца назад

      Look it up, and you will see it all over the Egyptian pyramids. It is a symbol of fertility goddess.

  • @kasuwondimu4208
    @kasuwondimu4208 3 месяца назад +1

    ለገለጻ የምታወራው ወረ እራሱ የሰዎች ጌድል እንጅ መጽሐፍ ቅዱሣዊ አይደለም ። ሠጣናዊ ኔው ጣውታቼው ላይ ቴመልኬት ። በቃላት ጥፍጥና እውኔትን አትደብቅ አንቴም የጋባይንና የምቶወደውን ኔው እያወራይ ያለው መሥቀል አንድ ኔው የምያወራውም ኢየሱስን ኔው እንጅ አንቴ ገለጻ የምትሠጣቼው አይደለም ።

  • @VladyslavIvanovic
    @VladyslavIvanovic 3 месяца назад

    You should watch "The Mummy"

  • @coystemam4171
    @coystemam4171 3 месяца назад +1

    የምን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ነው ምትለው.. የግብፅ አማልክት አንዱ ነው.. ዶኩመንተሪዎችችን ተመልከት

  • @hagosgebregziabher3359
    @hagosgebregziabher3359 3 месяца назад

    ክርስትያናዊይ ነዉ የኣንድኣንድ ኣባቶች ቶ መስቀል ኣላቻዉ የኛ ነዉ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 3 месяца назад +1

    ንጉስ ቴድሮስ በጥሁፍ ባሰራጨው መልክት ሽፍኑላይ የአንበሳና የቶ መስቀል ምስል አለ

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 3 месяца назад +2

    የጥንት: ፅሁፎች:--- ኢቶጵያ:-- ብለው: ነበር: የሚፅፉት::

    • @መደምደሚያበቀለ
      @መደምደሚያበቀለ 3 месяца назад

      ከንግዲህ ወዲህ እኔም እደዚህ ነው ምፅፈው ጉሺ ተባረኪ😂

  • @Binyam.12
    @Binyam.12 Месяц назад

    ኣደለም ይሄ የ ሶደማውያን ነው😮😮

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 3 месяца назад +1

    ዶክተር መስከረም ለቻሳ ስለዚህ""ቶ""" መስቀል ጉዳይ ዘርዝራ አቅርባለች ተመችቶኛል የስዋ
    ዳቢሎስ ምንም ነገር የለውም አሁን አሁን ላይ ሁሉ ለዳቢሎስ እየተለቀቀ ሚሄድ ነገር አይመችም ሲጀመር ዳቢሎስ 0×0=0 ነው ምንም የለውም::😎

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 3 месяца назад

    የኢትዮጵያ ቶ አንተ በልብህ ያፈለቀው ድርሰት ነው የግብጽ አማልክት አርማ ነው

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal 3 месяца назад +1

    ስለ ቶ መስቀል ለማወቅ ዴርቶ ጋዳን መፅሀፍ ማንበብ ነው።

    • @user-ye1ab
      @user-ye1ab 3 месяца назад

      👏👏👏

    • @ntlowamakgoka2403
      @ntlowamakgoka2403 3 месяца назад

      Even if you need more information check catholic Even in the pharmacy link

  • @estifanoshabtamu9343
    @estifanoshabtamu9343 3 месяца назад +1

    ጥያቄ ፩: በመጀመሪያ አንገታችን ላይ መስቀል በመሀተብ የምናደርገው ለምንድነው
    ፪: የ ቶ መስቀል በየትኛው አድባር ወይም ገዳማት ላይ ይገኛል ወይም የትኛው ካህን ይባርክበታል ወይም ይዞ ይታያል
    ፫: ምናልባት ከኛ ተወስዶ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ግብፆች በፈርኦን ጊዜ በድመት ሳይቀር ያመልኩ ነበር እናም ጣኦታቸውን እንዲሁም በድመት ቅርፅ የሰሩትንም ባጠቃላይ ጣዖታቸውን ለማስጌጥ ይጠቀሙበት ነበር እና እኛ ብናደርገው ችግር የለውም

    • @gedamattv
      @gedamattv  3 месяца назад

      ለምሳሌ ቀስተደመና እግዚአብሔር ለኖህ የሰጠው የቃልኪዳን ማሳያ ቀለም ነው አይደል። ግን አሁን ደግሞ ቀስተደመና በምን አይነት መልኩ ጥቅም ላይ እየዋለ እንዳለ አንተም ታውቀዋለህ ፤ እና አሁን ይህን የቃልኪዳኑን ማሳያ የሆነውን ቀስተደመና መጠቀም አንችልም ማለት ነው?
      ለጥያቄህ መልስ እየመለስኩ ሳይሆን በዚህም አንግል እንድታየው ብዬ ነው 🙏

    • @estifanoshabtamu9343
      @estifanoshabtamu9343 3 месяца назад

      ​​@@gedamattv እንችላለን ነገር ግን የነሱ የሚጠቀሙበት እና የኛ ልዩነት የለውም ወንድሜ ?
      እኔ በማቀው የነሱ ፮ መስመር ሲኖረው ቀስተደመና ግን ፯ መስመር ነው ቢያንስ የ ፩ ልዩነት አለው የ ቶ መስቀልስ?
      ለጥያቄ መልስ ካለክ ብታብራራልኝ ደስ ይለኛል
      የምትሰራውን እከታተላለሁ እግዚአብሄር የስጥልኝ ከዚህ የበለጠ ጥበብን ያድልህ 8:55 በርታ

    • @BerhanuLulseged
      @BerhanuLulseged 3 месяца назад +1

      ቶ በቀድሞ ግብጻውያን የመስቀል ምልክት ሳይሆን የሰው ምልክት ነበር:: የሰውን ቅርጽ ከመካከሉ በቀር እንደ መስቀል አያገለግልም ነበር:: ክርስትና ባልተጀመረበት ጊዜ መስቀል የእምነት ምልክት ሊሆን አይችልም:: በነገራችን ላይ መስቀል ከክርስቶስ ስቅለት በፊት የረከሰና የተዋሃዱ ወንጀለኞች መሰቀያ ነበር::ክርስቶስንም በእንጨት መስቀል ላይ ሲሰቅሉት ማዋረዳቸው ነበር:: ኢየሱስ ክርስቶስ ከተሰቀለበት በኋላ ግን በደሙ ስለተባረከ ለሚያምኑት የሰው ልጆች መዳኛ ሆነ:: እናም ከዚህ በኋላ በተፈለገው ቅርጽ ቢሰራም የሰው ልጆች መዳኛ የሰይጣን መቀጥቀጥ የሆነውን ምስል ሰይጣንና የሰይጣን ቍራጮች ስለሚያቃጥቸው መጠቀሚያ ሊያደርጉት አይችሉም::

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 3 месяца назад

      ​​@@estifanoshabtamu9343 wendme ene eskemawekew To eskle lek aydelem yegbtsawiyan taot new yegna meskle yet hedo new to emnetkmew

  • @dawitEnani
    @dawitEnani 3 месяца назад

    Medanitachen eyesus keresetos yetesekelebeten mesekel enawkalen

  • @firehiwotabebe8254
    @firehiwotabebe8254 2 месяца назад

    666 በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተገሰፀ ይሁን:: ገድል ፍካሬ.... ወዘተ የሴይጣን ተረት ተረት ነው ወገኖቼ ንቁ ከጣኦት በፍጥነት አምልጡ :: ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ ያለ ነገር ሁሉ ጣኦት ነው ::

  • @kalebmeried
    @kalebmeried 3 месяца назад +2

    ilumnati melket new

    • @garchotub4652
      @garchotub4652 3 месяца назад +1

      አይ ሰው ይሄን ህፃን እዩት እየሰማ እውነታውን ሌላ ታሪክ ይናገራል።

    • @ገናዩቲጒዕዞ
      @ገናዩቲጒዕዞ 3 месяца назад

      ​​@@garchotub4652ዝም በይ ባክህ የኛ ስላለ ብቻ ታምነው ኣለህ። የግብፅ ፕራማድ ከልደተ ክርስትስ ብዙ አመታት የተሰራ ነው ። ክርስትና ወደ ኢትዮጲያ የመጣ ደግሞ ከልደተ ክርስቶስ በውሃላ ነው። ኢትዮጲያ ራሱ መቸነው ለግብፅ የወረረቻት። በፈርዖን ግዜ ኢትዮጲያ ለግብፅ ወረረቻት የሚል ታሪክ አንብብሀል። እስቲ አመዛዝነህ ተቀበል ዝምብለህ የኛ የኛ ምን አይነት ትውልድ ነው ባካቹ በአለም የሌለ ታሪክ ጭንቅላቱ የምሞላ።

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 3 месяца назад

      ​@@garchotub4652 to meskle yegebtsawiyan taot enji yebetekirstyan aydelem astelu Please

    • @አሸናፊበወልድዋህድ
      @አሸናፊበወልድዋህድ 3 месяца назад

      አይ እውቀት ቀናውብህ

  • @Worldonyoutube16
    @Worldonyoutube16 3 месяца назад

    editing course

  • @SerkalemTesfaye-l9d
    @SerkalemTesfaye-l9d 3 месяца назад +1

    መንም አልክ መንም አልቅብልከም ልመን ብትልኝ 7dey ሁን ባክሶማውት ብቻ በብዙ RUclips lay btiktok ላይ ሰምቻለሁ አይችስልው so ያንተ ጥቅባየንት ያለውም ይልቁንስ አታሳስታቺው ሁንም ቅረም ኦርቶዶክስ አምንት አይውክለም ::

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 3 месяца назад

    የዶክተር መስከረም ለቺሳ

  • @Betty-tv6qy
    @Betty-tv6qy 3 месяца назад

    Bikeres tekekelegnawen gataya demun yafesesebeten mesekel benetekemes hoo

  • @AfariMadSleuth.ExportedSalt
    @AfariMadSleuth.ExportedSalt Месяц назад

    የቀውስ ሸርሙጣ ውሻ ልጅ