Ethiopia Yemaleda Kokeboch Acting TV Show Season 4 Ep 18A የማለዳ ኮከቦች ምዕራፍ 4 ክፍል 18A

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 p

Комментарии • 472

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 лет назад +63

    ዋውው ሱሶቼ መጣችሁ ስላማችሁ ይብዛ በእውነት ድክም ብሎኛል ነገ አያለሁ መልካም ምሽት የሀገሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛ ደስ የሚል ምሽት ተመኛው ደና እደሩ

    • @salamtuway1313
      @salamtuway1313 7 лет назад +3

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ ላንችም ማማየ መልካም ሌሊት

    • @mareamalii1712
      @mareamalii1712 6 лет назад +1

      የእናቴ አፍቀራ ሚሚመቅደስከ ወማንአ ዲናቂነኚ

    • @mareamalii1712
      @mareamalii1712 6 лет назад +1

      አመሰግናለሁ በጣምያምል

    • @mareamalii1712
      @mareamalii1712 6 лет назад

      ወይሺትቤበ ሳቅመትኩ

    • @sofiemobaliza5658
      @sofiemobaliza5658 4 года назад

      kshwufoeutvxakhd42

  • @ሳራየአባቷልጂ
    @ሳራየአባቷልጂ 7 лет назад +333

    ነገ...እኮ..አምላክን.የወለደች እመቤታችን.ቅድስት.ድንግል.ማርያም.ናት.በስደት.ያላቹ.እመብርሀን.ለሀገራቹ.በሰላም.ትመልሳቹ..ሀገራችን ሰላም.ትሁን.የማለዳ.ኮከቦችም.እንኳን.በሰላም.መጣቹልን

  • @seniarsenal2199
    @seniarsenal2199 7 лет назад +32

    ክክክክክክክክክ......አሌክስ- ተከራይተሽው ነው?.....ቃልኪዳን - ምኑን?
    አሌክስ- ማስቲካውን 😃😃😃😃 ዘና አድርጎኛል .እናመሰግናለን ውዶቼ

  • @ቃልኪዳንነኝየወልቃይትልጅ

    እግዚአብሔር አታምሩት እባካችሁ ለድራማ በላችሁ

  • @sofibint4638
    @sofibint4638 7 лет назад +23

    _ሀሀሀ ማስቲካውን ተከራይተሽው ነው ለሌላ ግዜ እንዳይለምድብሽ ይመቻቹሁ የማለዳ ኮኮብ_

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    በማርያም በማርያም አስባለችሽ አደል ደስስ ሲል የተዋህዶ ልጆች
    ነገኮ እመብረሀን ናት ማሮች
    በተስጣት ፀጋ እመብረሀን ለሀገራችን ሰላምን ታሰጠን ያስራት ሀገሯን ኢትዮጺያን ሀገራችንን ትጠብቅልን። የማለዳ ኮኮቦች ድንድል ትባርካቹ

    • @jerryeyu28
      @jerryeyu28 7 лет назад

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ Amen

    • @medinanasr8733
      @medinanasr8733 6 лет назад

      Wawbetamyameralymaldkakabachelanmarbbbbbbb

    • @melkamgelaw4120
      @melkamgelaw4120 6 лет назад

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም AMEN AMEN AMEN

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 7 лет назад +14

    እንኳን ደና መጣችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በስደት እና በሀገር ውስጥ ያላችሁ እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @sabla9881
    @sabla9881 4 года назад +3

    ወይኔ እችን እድል እኔ ባግኛት እስራው ነበር መዳምዬ ሁሉን አስትምራኛለች

  • @kmalmohamed9117
    @kmalmohamed9117 5 лет назад +3

    እንቅልፌን ብታሳጡኝም ኣቦ ሰለማቹ ብዝት ይበል

  • @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ

    የሔለን አድናቂወች ላይክ ሳትገጩ ካለፋችሁ ቅጣት አለ

    • @ትግራይዝዓደይ-ዀ4ጘ
      @ትግራይዝዓደይ-ዀ4ጘ 7 лет назад +2

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ ይገባታይ ሄሉየ ሽኮር

    • @በጥብጠውነኝ
      @በጥብጠውነኝ 7 лет назад +3

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ ደግሞ ለፈዛዛ መዳኘት አትችልም እኮ ፍፄ ወይም አለማየሁ ያሉትን ነው የምትደግመው እጂ ዳኝነት 00ነች ስንት ሙሁሮች እያሉ እሷ እዚህ መታ ለዳኝነት አረ ሼም ነው ስንት አመት የተማሩት ምን ይሁኑው

    • @phvnjvcxxhonehouse4876
      @phvnjvcxxhonehouse4876 6 лет назад

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ hi

    • @biniyembiniyem8078
      @biniyembiniyem8078 6 лет назад

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ man selehont

    • @sarasebrina3946
      @sarasebrina3946 6 лет назад

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ HAHAHAHA

  • @Hu-uu7zg
    @Hu-uu7zg 7 лет назад +11

    እንኮን ደህና መጣችሁ ፍፀ እረ ልውድህ ነው መሰለኝ እንደ ውንድሜ ማለት ነው ክክክ

  • @zinet273
    @zinet273 4 года назад

    ፍፄ የኔቆጆ እርጋታህ። አተና ብሬክሥ ፀባያችሀመ ይመቸኝ።አል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 7 лет назад +3

    እሰይ ደስ የሚለኝ ፕሮግራም ተለቀቀልን ሰላማቹ ይብዛ !!

    • @FootyArts
      @FootyArts Год назад

      Elsi and neger laschegrsh please

  • @hanandame4662
    @hanandame4662 7 лет назад +74

    ሰላም የ ሀገሬ ልጆች አንድም ቀን ሊቀ ግጩኝ ብዬ አለውቂም ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል like gichugn zare plz

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 5 лет назад +20

    እኔ አስተያየቴ ሜካኘ ይቀነስ
    ተፈጥሮ ይንገሥ

  • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
    @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 7 лет назад +30

    እናመሰግናለን የሰራተኛና ያሰሪዋን ካራክተር እኔ ብሆን ድብን አርጌ እሰራው ነበር ምክንያቱን እድሜ ላረብ አገር ለምደነዋል

    • @suprianisupriani9578
      @suprianisupriani9578 7 лет назад +1

      ልጄ እወድሻለሁ ere ene asrtwugne behon mn arbagr bechi Ethopia srachalwu eht

    • @mesiyorthodoxtewahidofikir521
      @mesiyorthodoxtewahidofikir521 7 лет назад

      ልጄ እወድሻለሁ ሳህ ማሬ

    • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
      @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 7 лет назад +1

      Mesiy yetewahido Lijl። አያቅተንም አደል

    • @suprianisupriani9578
      @suprianisupriani9578 7 лет назад

      ልጄ እወድሻለሁ er yemn makat nwu

    • @mesiyorthodoxtewahidofikir521
      @mesiyorthodoxtewahidofikir521 7 лет назад +2

      ልጄ እወድሻለሁ አዎ የኔ ማር እኔ በመውደቃቸው ባልደሰትም ግን በጭራሽ አልሰሩትም እኛን ለአንድ ቀን ተጋብዘን ስለ ስራ ፈላጊነት እናሳያቸው ነበር ።

  • @burtukandaja4471
    @burtukandaja4471 4 года назад

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁Wow agaree taza alanyi dasa sataluu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 7 лет назад +4

    የማለዳ ኮእኮቦች ሥወዳችእሁ። !!

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ

    ሽንት ቤት ወይኔ ያስቃልክክክክክ

  • @hudamohammedmohammad3153
    @hudamohammedmohammad3153 7 лет назад +66

    የሄልዬ አዲናቂ ነኝ ከዱባይ

  • @rahelrahel2605
    @rahelrahel2605 7 лет назад +3

    ዋው በር ላይ ስጠብቅ ነበር ተመልሸ ኮመንት እሰጣሎ፡፡

    • @FootyArts
      @FootyArts Год назад

      Wd3 and negwr laschegrsh

  • @admasusolomon2939
    @admasusolomon2939 7 лет назад +1

    ፍፁም ተው የሚከብድ ነው የምታቀረበው
    ሌላ በጋራ ያሳለፍካቸው ትክክል ነህ

  • @haymanotmakasha9517
    @haymanotmakasha9517 7 лет назад +3

    ውይይይይ ስወዳችሁ..እኔ ግን ሀገር ስመጣ ይሄን ውድድር መሞከር እፈልጋለሁ ፍጼ

  • @እናትእናት-ዸ6ቈ
    @እናትእናት-ዸ6ቈ 7 лет назад +3

    ዋውው እናመሠግናለን

  • @zinetkemal9305
    @zinetkemal9305 5 лет назад +3

    ምርጥ ነው

  • @fikertagabriel269
    @fikertagabriel269 7 лет назад +1

    ማህሌት በጣም ጎበዝ ናት ዛሬ ምን እንደሆነች ባላውቅም ጎበዝ ናት በጣም በመውደቋ አዝናለው

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 7 лет назад +3

    ዋውው ሔርሜላ አድናቂሽ ነኝ በጣም አርፍ ነው

  • @sadamuhammef3778
    @sadamuhammef3778 7 лет назад +1

    ዋውውውው እንካን በስላም መጣችሁ ስላምችሁ ይበዞልችሁ

  • @helenlulu8154
    @helenlulu8154 3 года назад

    ውይኔ ይዬ ትወና ባያልፋኝ ደስ ይለኝ ነበር በደንብ የማዳም ቤት ኮሆርሱ ነበርን!!!!

  • @ዳርየየጋሸልጅ-መ1ኈ
    @ዳርየየጋሸልጅ-መ1ኈ 7 лет назад +28

    ፍፄ እኔም ስመጣ እወዳደራለሁ እድታሰለጥነኝ ስወድህ

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 5 лет назад +1

      በይ ወገብሸን ቀጠን አርገሽ ተመለሽ ሀሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ

  • @webatade3846
    @webatade3846 7 лет назад +11

    Weyne Maroch Ke Madame Ga Tetalech Agere Legeba Nw Melkam Menged Belugn Adis Negn Benatachu ❤💋 Nege Enatachn kidest Dengel Mariyam Nech Selamachu Bezzzet Yibel ❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖💋💋💋💋

  • @marthamartha1310
    @marthamartha1310 7 лет назад +1

    Omg betam nw des yalgn because my letil sweet sister. Hermela i love u

  • @hamdalanuriya5831
    @hamdalanuriya5831 2 года назад

    ሔርሜላና ሕሊና ባጣም በማራ ሑኔታ ሣርታዋል ባኡነት ትንሽ ሥሣት ብኖርም ሥረቻው የምየሠልፍ ነባር እና በጣም አመሠግነለው ዳሥ ብሎኘል

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 3 года назад

    በመሸቱም በውነቱም ማርያም ማርያም በሉ
    አዬ እኛ የማነምን ጠማማ ትውልድ ምንኛ ከንቱዎች እንሆን ስንትዬ አነሳሻት አዬ ሰው ከንቱ😭😭😭😭

  • @ሄሊኢትዬጵያዊት
    @ሄሊኢትዬጵያዊት 7 лет назад +9

    እንኳን ደህና መጣቹ የኔ ብርቆች የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው ፍፄ ሰላማቹ ይብዛ በምትለው ይዤሀለው ምዝገባ ከመች እስከ መቼ ነው ከ3 ወር በዋላ ሀገሬ ስለምገባ ያንተ ተማሪ መሆን ፈልጋለው ግን በሄሉ ፋንታ ማሂ ብትዳኘኝ ደስ ይለኛል ሄሉ ሆደ ቡቡ ናት ተወዳዳሪዎች ሁሉ ቢያልፉ ተቃውሞ የላትም ተፈጥሮዋ ይገርመኛል በቃ ስወዳት ሲያገጣጥም ደሞ እኔ ሄለን መባሌ ነው ሁላቹንም ውድድድ አደረጋችዋለው አሌክስን ግን አንተም አንቱም ለማለት በጣም ከብዶኛል አንቱ እንዳልለው አልሸመገለም አንተ እንዳልለው ለሱ ያለኝን ክብር ያቀልብኛል አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ክበርልኝ አሌክሶ አክባሪው ያክብርህ ሌላ ምን እላለው ፍፄ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ሁላቹም ክበሩልኝ ውድድ

    • @bellabikila9164
      @bellabikila9164 6 лет назад

      ሄሊ ኢትዬጵያዊት Kebywugzne()

    • @alemumolla893
      @alemumolla893 6 лет назад

      +Bella Bikila ሙሽራ

    • @mikimiki1155
      @mikimiki1155 6 лет назад

      Ebakachu.Enem.Yahinan.Wdilbagayna.Baxamdassyalyna.Batlya.....Basdat.Salmunor.Bizuu.Nagar.Makirbiyachalal..Makar.Sikayu.Hazan.Mabdal.Tigist..Xinat..Hiwat.......Enafikalhu.Hagare.Gabiche.Yahin.Edil.Faxari.Busxayna..Gin.Estti.Yamutawkut.Tababruyna.....

  • @melkamyimam9216
    @melkamyimam9216 4 года назад +3

    ዋው በጣም ያምራ

  • @addcome6392
    @addcome6392 4 года назад

    Salami salami Wawu yazenanale❤❤❤

  • @زينباليهالحابشويتة

    ስራ ፈላጊ ልክ እደኔ እኔ ማደሰም ክላስ ስገባ ማስቲካ አልበላም kkkkkkk

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 7 лет назад +3

    ዌል ምርጦቼ ፍፄ ስወድህ እኮ

  • @ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩ-ረ4ሐ

    ሰላም ለናተ ይሁን ውድ ያሀሪ ልጆች

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev 5 лет назад +2

    ኧረ ሡሥ ሆናቺሁብኚ ፍሴ ተጫወትክባቸው አዝናለሁ ብለህ ወደቀጣይ ዙር ክክክክክክክ

  • @MaryamMaryam-jw4wk
    @MaryamMaryam-jw4wk 7 лет назад +1

    የማለዳ ኮከቦች እንኳን ሰላም መጣቹ ግን እንቅልፍ ተሳጣላቹ

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 7 лет назад +1

    የኔ ምርጦች ስወዳቹ በርቱ ኤለንዬ

  • @nadrashiddubai5951
    @nadrashiddubai5951 7 лет назад +1

    ይመቻቹ.አዝናኝ.ብሮግራም.እኔ.ስመታ.እወዳደራለሁ

  • @mhmdjammal2411
    @mhmdjammal2411 6 лет назад +1

    Heliyye.yene.konjo.adnaqish.neny😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤

  • @በስምህልጠራ-ጘ5ኘ
    @በስምህልጠራ-ጘ5ኘ 7 лет назад +11

    እንኳን መጣችሁ ማሎች ለመጀመሪያ ጊዜ አንደኛ ስሆን ግን ባጋጣሚ ነው ጋይሶች💓💕💗💗💗💗 የምር ላይክ ይገባኛል

  • @አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ

    ክክክክክክ ክክክክክክ ክክክክክክክ አለማየሁ በሳቅ ገደለኝ

  • @መቅደስግርማ-መ7በ
    @መቅደስግርማ-መ7በ 7 лет назад +2

    ዋው እንኮን ደና መጣችሁ

  • @yingesayalew8809
    @yingesayalew8809 4 года назад

    Wow feta Shaw

  • @biniman9878
    @biniman9878 7 лет назад +62

    ልተኛ ሥል መጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ የኔ ሥደተኞች ኑ ሠብሠብ በሉ እኑሹፈው😜

  • @ethiolove1583
    @ethiolove1583 7 лет назад +4

    ዋው ደስ ይላል በርቱበት

  • @same5306
    @same5306 7 лет назад +2

    ዋውውው የኔ ምርጦችዬ

  • @senayitseyoum5286
    @senayitseyoum5286 7 лет назад

    Wowwww yemaleda kokoboch enkan dehna metachihu Beterefe Aelax wusta new nurlgg Yeena melkam sewu

  • @jerriyelove9673
    @jerriyelove9673 5 лет назад

    Ftse Kunu Sew Egziabiher Ybarkh Selamhn Yabzalh Abo

  • @alemalem5876
    @alemalem5876 7 лет назад +3

    ሠላም የማለዳኮኮቦች አሌክስ እውነትክ ነው አልሠሩቱም ተቸግሮ ሥራ ድእነትን ማጣትን አያውቁትም በተለይ ደሀ ሥራ ፈላጊ እንደዚህ። አይደለም እኛ ሀረብ ሀገር ሥራ ሥናጣ አንገታችን ደፍተን ቀና ብለን አናያቸው እሽ ማዳም ከማለት ሊላ

  • @salimfodaytanartkanu2625
    @salimfodaytanartkanu2625 2 года назад

    ተመችተውኛል

  • @kemiyahussen434
    @kemiyahussen434 7 лет назад

    Waw betam aref tewna vertu and ena weletga entbekacewalen

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 7 лет назад +4

    ፍፁምዬ ድምፅህ ሲአምር !!

  • @የፍቅርሰው-ቘ2ዀ
    @የፍቅርሰው-ቘ2ዀ 7 лет назад

    Welcome ol festeya love u kimer betam new mewdhe sakihma leban yasedengetwal nidateh eninem yanadegale

  • @melkamatnafu2301
    @melkamatnafu2301 7 лет назад +3

    እንካን ደህና መጣችሁ ምርጦች ስወዳችሁ♥♥

  • @ባይተዋርነኝ-አ9ጀ
    @ባይተዋርነኝ-አ9ጀ 7 лет назад +1

    ወይኔ ማህሌት በጣም ጠንካራ ልጅ ናት ፍጼ በናትህ መልሳት

  • @ሊዲያሲሳይየልኡሌእህትወዲ

    ፍፄ ስወዲህ አይደክመኝ እስኪ እኔም ከስደት ተመልሽ እዲወዳደር ምኞቴ ነው

  • @haymihaymi4421
    @haymihaymi4421 6 лет назад +4

    አረ የዚህ ፕሮግራም ተካፋይ መሆን እፈልጋለሁ

  • @اااا-ر9ض3ي
    @اااا-ر9ض3ي 3 года назад

    እሜቤታችኝ ይቅሪ ትበላቹ በማሪያም

  • @ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊት

    እንኳን ደና መጣቹሁ ወይይይይ እኔም ሞልቆቅቅቅቅ መለት አመረኝ

  • @ፍቅረየደሴልጀ
    @ፍቅረየደሴልጀ 7 лет назад +12

    ፍፂሜ በጣም ናው የመውድህ ዋው

  • @samuelberhe9882
    @samuelberhe9882 7 лет назад +1

    wellcom yemaleda kokoboch ✌✌✌✋💕💕💞

    • @makdesasf2641
      @makdesasf2641 7 лет назад

      የአንተ አባትና የኔ አባት ሞክሼ ናቸው።የጠፋ ወንድም አለኝ አንተ እንዳትሆን

  • @selamawittato4773
    @selamawittato4773 3 года назад

    ለምንድን ነው ሁሌ ስሜታዊ እና ጬሆት የሚሆነው የኛ ሀገር ትወና የተረጋጋ ነገር ጥሩ ነው ቃላት አጠቃቀሙ ወሳኝ ነው

  • @zzmezme3650
    @zzmezme3650 5 лет назад +2

    ፍፄ ፍቅር የሆንክ ልጂ ነህ

  • @jeangarcia1639
    @jeangarcia1639 4 года назад +1

    ዋውውው

  • @የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
    @የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ 7 лет назад

    ክክክክክክ ተከራይተሽው ነው ወይ አልክ ሀሀሀ አይ አሌክስ

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 3 года назад

    አርፍ ነዉ ሺንተ
    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 5 лет назад +7

    *ሄለን በድሉ አለሽ እንደ የኔ ቆንጆ*

  • @eyobabraham9343
    @eyobabraham9343 7 лет назад +3

    I am eritrean but I love and follow this program continously. In general it was very satifying decision but at this stage I was shoked and could not be even accept it. .. it is about Mahlet , she is really a supper gifted acter and I was expecting her among the top 10 compitants. In my openion it is non sense with out her this remainig parts of the season .

    • @FootyArts
      @FootyArts Год назад

      Hy bro please and nege laschegrh 🙏🙏🙏

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 7 лет назад +7

    Selam selam🤗🤗

  • @hwjsjwsbjwjs8008
    @hwjsjwsbjwjs8008 5 лет назад +1

    10 ጊዜ ይሆናል ያየሁት ደስ ስትሉ

  • @የማርያምልጅነኝ-ረ4ዠ
    @የማርያምልጅነኝ-ረ4ዠ 5 лет назад +3

    ፍፂየ ስወድህህህህ

  • @ላንተከሆነማልተከልባናቴ

    ፍፄ.ምርጥ.እኮነክ.ማር

  • @sabilaxisabilaxi6983
    @sabilaxisabilaxi6983 5 лет назад +3

    ሄርምላ ውስጤ ነች

    • @asss7417
      @asss7417 4 года назад

      ሄርመላ ውስጤነት

  • @doraljavier1728
    @doraljavier1728 4 года назад

    Ine helenin wodahalo gine maletin ali wodhim lamine mit tiyhuny maleti salmon erasuhan takbdlech ine isuhn batam now mixilho I am orom first

  • @ድግልእነቴድግልእናቴ

    እናመሠግናለን

  • @nani-tj8rv
    @nani-tj8rv 7 лет назад +4

    እናመሰግናለን ሱሶቼ

  • @ህይወቴበሙሉጥያቄሆነ-ጐ2ዀ

    እሰይ መጣችሁ ስጠንቃችሁ። ኮመት። ነገ ጠብቁ። አሁን። ልየው

  • @etuyetewahidoliji3804
    @etuyetewahidoliji3804 4 года назад

    Kkkkkkkkkkk Woyine besaki

  • @New-lr2uj
    @New-lr2uj 5 лет назад +1

    አሌክስ መጀመሪያ ፊትህን ፈታ አድርገው ለዳኛ አትመጥንም::::

  • @retareta8675
    @retareta8675 6 лет назад +1

    አሌክስ ዋውውውውው

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ

    ክክክክክክክክክክክክክክክ ሽንቴ

  • @tube-kl3wz
    @tube-kl3wz 3 года назад

    መልካም ነዉ ለተመልካቹ ምንም ሀጢያተኛ ብሆንም በናታችሁ የመቤታችን የቅዱሳኑን ስም በከቱ አትጥሩ አደራ ይኼን ኮሜት አሳዩልኝ

  • @batydame3974
    @batydame3974 3 года назад

    Wow wow

  • @ganetmero8888
    @ganetmero8888 3 года назад

    AntemaaaYehanikFstewubbbb❤❤❤❤

  • @onelovelove6442
    @onelovelove6442 7 лет назад

    Wow mirtuche ekon be selam metachehu

  • @hermonabebe1951
    @hermonabebe1951 3 года назад +1

    Batam shaume naw

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 3 года назад

    እሚገርመኝ ክርስቴኖች ጥያቄ አለኝ ለድራማተብሎ ለብር ተብሎ. ማሬምንብላችሁ ስምሉ በቀልድ ሀፄት አደለምደ መልሱ___?

  • @mahletmoges7457
    @mahletmoges7457 7 лет назад

    ሰላም ለናተ ይሁን ውይ በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @BethelhemChaklu
    @BethelhemChaklu 29 дней назад

    Wow

  • @kedestaylew1703
    @kedestaylew1703 7 лет назад

    መቶ ሳይገባ እሰይ እንዴት ናቺሁ ሰላማቺሁ ይብዛ

  • @etyolove335
    @etyolove335 7 лет назад +8

    Wow enkuan dena metachyhe

  • @ሁሉበፍቅርህተሸነፍኩ

    ዊ ፍፁም ሥወደው እኮ

  • @alam5901
    @alam5901 5 лет назад +2

    ወፍራሞ ልጅ ወድ ናት ክክ ክክ

  • @ዜድነኝገጠሬዋ-ቨ7ዠ
    @ዜድነኝገጠሬዋ-ቨ7ዠ 7 лет назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ♥♥♥♥♥♥