{አስደሳች ዜና} አንድ ቤት ለገዛ አንድ ቤት በነፃ 2016 | Price Of Modern Realstate In Ethiopia 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 13

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 7 месяцев назад +1

    እጅግ በጣም ደስ ሚል አቀራረብ!! ያለው ይግዛ የለለው የኔ ቢጤ ደግሞ ገጠር መሄድ ነው. ሌላው ከንቱ ነው!! እኔ ገጠር ሂጀ ከብቶችን ባረባ ይሻላል!!

  • @ኢትዮጵያዊው
    @ኢትዮጵያዊው 9 месяцев назад +3

    ሙሉ ለሚከፍል 25% ቅናሽ እናደርጋለን😅!!! 70% ብትቀንሱም አያዋጣም። አታፍሩም 4 ቤት መግዢያ ብር ለ1 ቤት እየጠየቃችሁ 25% ቅናሽ ትላላችሁ😂 ቀልዳችሁ አይጠገብም!!!

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 9 месяцев назад +1

    ምንም ትንሽ አታፍሩም ሃገራችን ውሃ ለመጠጥ የሌለበት ሃገር መዋኛ ቦታ ታዘጋጆላችሁ ፉቅ ሳይሆን በጣም ቆጆ ቤት መስራት የተጠባበቀ ቤቶች ይሰራሉ ፍቅ ማብዛት በኃላ በጣም ችግሩ ይበዛል ደሃን አስታውሱ እደሃገር መኖር ልመዱ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 5 месяцев назад

    ፍትህ፡ለዳሀው፡ዜገ!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Ahunethiopia.
    @Ahunethiopia. 9 месяцев назад +1

    Where is your office?

  • @JdCell-wq7gb
    @JdCell-wq7gb 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @nadersulyman9809
    @nadersulyman9809 9 месяцев назад

    It so fine

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 3 месяца назад

    የቻይና የሪል ስቴት ውድቀት በኢትዮጵያም ላይም ያሰጋል። የቻይና የቤት ዋጋ ከመቀነሱ በፊት ቤት ለገዛ ወርቅ ወይም መኪና በነፃ እንሰጣለን ይሉ ነበር።
    በኢትዮጵያም አንድ ቤት ለገዛ፣አንድ ተጨማሪ ነፃ ቤት እንሰጣለን ማለት ተጀምሯል!

  • @topianaa
    @topianaa 9 месяцев назад +3

    ቀደዳ 😂😂😂

  • @mussienigate9591
    @mussienigate9591 6 месяцев назад

    ያልተጠቀሰው የስም ማዘዋወርያ ዋጋውን መጥቀስ ነበረበት።

  • @EmanE-zs5cb
    @EmanE-zs5cb 7 месяцев назад

    ዲንጋይ እራስ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 7 месяцев назад

    አብይ፡መዝረፍ፡ብቻ፡ሰይሆን፡ለዜጎች፡ለድሆች፡መሬት፡ቤት፡ያዘጋጅለቸው፡አቶ፡አብይ፡ዘረፊው፡ፍትህ፡ቤት፡ለፈረሰባቸው፡?!!!!""!

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 6 месяцев назад

    እር ዋጋ እሳት ምነው