ኑሮው አይወራም ሁላችሁም ግዴታ ማየት አለባችሁ መገን ኢትዮጽያ ሀገሬ /SEADI & ALI TUBE/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 809

  • @alemantube
    @alemantube 4 года назад +566

    ጁምአ ቀን ሲደርስ እንደኔ ሁሌ ደስ የሚላቹ ላይክ።

    • @fafi9441
      @fafi9441 4 года назад

      እኔ👍👍

    • @አኢሻኡሚንናፊቂ
      @አኢሻኡሚንናፊቂ 4 года назад +3

      እኔ ግን ሀገር ገብቻ ሀላሊ ጋር ብና አፋልቸ ፋታ ሰል አቤት ጁማአ ደስስስ ይለኛል

    • @ሀያትሆዴ
      @ሀያትሆዴ 4 года назад +1

      በጣሚ ለይክ👍👍👍👍👍👍👍

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 4 года назад +1

      እስኪ የኮሜንት ላይክ ጥቅሙን ንገሩኚ

    • @zzzzh9723
      @zzzzh9723 4 года назад +1

      እኔ በጣም ደስ ይለኛል

  • @mohamedhau
    @mohamedhau 4 года назад +340

    ቤተሰብ ናፈቀኝ በቤተሰብ ናፍቆት እግብግብ ያለ ላይክ

  • @almaztafera757
    @almaztafera757 4 года назад +166

    ቤት ኪራይ ከሌለብን ማንም ዘንጦ መሮር አይከብደውም

    • @hayatamar4842
      @hayatamar4842 3 года назад +1

      ትክክል

    • @kaki.kaki.5551
      @kaki.kaki.5551 3 года назад +1

      ትክክክክክክክክል.

    • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
      @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s 3 года назад +1

      በጣም

    • @እሙየወሎልጅእናቷንናፋቂ
      @እሙየወሎልጅእናቷንናፋቂ 3 года назад +7

      ትክክል እህት ቤትኪራይነው አስመርሮ የነበርው ይመስገንፈጣሪ ቤቴን ሰርቻለሁ ባለቤቴም እያመርተነው ከ4ወርበኋላ ወደእምየሀገሬ ውድያገሬልጆች አብሽሩ ቤታችሁን ስሩ ውዶቸ ከዛ ግቡ ወዳሀገራችሁ እኩልነው ኑሮው የተሰደድነውም ያልተሰደደውም

    • @dgdddhsxf3061
      @dgdddhsxf3061 3 года назад +2

      ዉነትሽነዉ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 4 года назад +164

    እባክሺ ኑሮ ዉድነዉ ይላሉጅ ሀገራችን ጥሩ ነዉ በተለይ ገጠር ያለነዉ ለምሳሌ ሹኩርት ድንች ቃሪያ እህል ምናምን አይገዛም ከርሻ ነዉ

  • @sadaoumer5017
    @sadaoumer5017 4 года назад +169

    እነሰአዲ በቀን በቀን ቢመጡ ደስ የሚለው ማነው 😘😘😘

  • @missjanat9618
    @missjanat9618 4 года назад +76

    እኔ ለኑሮ አልጨነቅም በሰለም ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ

  • @zbintbaba5405
    @zbintbaba5405 4 года назад +171

    ቤቴን ብቻ ሠርቸ እቃየን ከገዛሁ ለአሥ ቤዛ አልጨነቅም እደ አቅሜ እኖራለሁ ጤና ከሆንኩ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን ማሬ

    • @የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ
      @የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ 4 года назад +1

      ትክክል አህቴ ዋናዉ ቤት ነዉ አገራችን

    • @zbintbaba5405
      @zbintbaba5405 4 года назад

      @@aminatahmed ደመርኩሽ

    • @seid2413
      @seid2413 4 года назад

      ትክክክል ሰዉእደቤቱ እጂ እደጎረቤቱ
      አይኞርም ቤትካለ እቃከተማላ
      ሌላዉ እየሰራን እዳቅማቸን
      እንኞራለን

    • @አይከልትዩብ-ፐ2ለ
      @አይከልትዩብ-ፐ2ለ 4 года назад

      ትክክል እኔም ቤት ሰርቻለሁ ጣጣ የለም እዳኖኖርሽ ነዉ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    እዚህ በመዳም ቤት ያለ ምንም ሀሳብ1 ትሪ እሩዝ መቃም የለመደ ሆድ ኢትዮጲያ ስገባ ምን ይዉጠኝ ይሆን🤣

  • @ዘይነብአጣዬዩቱብ
    @ዘይነብአጣዬዩቱብ 4 года назад +51

    ሰው እደቤቱ እጅ እደጎረቤቱ አይኖርም እዳቅማችን እንኖራለን ውጭ አገር የምንኖር አብሽሩ አገርም ገብተን እንኖራለን ፈጣሪ የከፈታትን ጉሮሮ ሳይዘጋት አያድርም

    • @ebrofeiz8074
      @ebrofeiz8074 4 года назад

      ዙዙ ሰብስክራይብ አድርጊን

    • @ዘይነብአጣዬዩቱብ
      @ዘይነብአጣዬዩቱብ 3 года назад

      @@ebrofeiz8074 እሺ እኔም ም አድርጉኝ

    • @طيبهالطيبه-ط3س
      @طيبهالطيبه-ط3س 3 года назад

      ትክክል እህቴ ወፍን የሚመግብ አምላክ የኛንም የከፈታት ጉሮሮ ሳይዘጋት አያድርም

    • @ዘይነብአጣዬዩቱብ
      @ዘይነብአጣዬዩቱብ 3 года назад

      @@طيبهالطيبه-ط3س ኢዋላ ቤተሰብ ሁኒ እህት

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @طيبهالطيبه-ط3س
    @طيبهالطيبه-ط3س 3 года назад +1

    ትክክል እህቴ ለኑሮ ከመጨነቅ ለንስሀ መጨነቅ ይሻላል

  • @fatumahabeshawit1159
    @fatumahabeshawit1159 4 года назад +46

    ሰው እንዳቅሙ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም ሸቃሊት ምን ለማለት ፈልጌ መሰላችሁ ብሩ ይገኝ እንጂ እንዳቅማችን እንኖራለን 😌

    • @tube-bj9bh
      @tube-bj9bh 3 года назад

      ልክ ሠው እንደቤቶነውጂ እንደጎረቤቶአይኖርም

    • @ሠቢሀአህመድ
      @ሠቢሀአህመድ 3 года назад

      ደምሪኝ ማሬ

  • @ziadaliziad5545
    @ziadaliziad5545 4 года назад +14

    እዉነት ሰአዲየ & አሊ አሪፍ መረጃ አያመጣችሁ ነዉ ርቱ ወድያገሬልጆች

  • @meramamehamed2500
    @meramamehamed2500 3 года назад

    ወአለይኩምሰላም
    በጣምጥሩሰውናችሑ።ይመቻችሑ
    አሪፍነው
    ዋናኢማንነው።እደተወደደቢወደዲም
    እቅልፍምቀለብነው።አገርላይ

  • @kubrahassan6804
    @kubrahassan6804 3 года назад

    ጀዛከላህ ከይረን

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 3 года назад +23

    ማነው እንደኔ ሀገር ቤት ኑሮ ውድነው ውድናው ሲባል ሀገርገብቶ ትዳር ይዞ ለመቀመጥ ያሳሰበው እንደኔ

    • @fanyeabichuwadaje1952
      @fanyeabichuwadaje1952 3 года назад +1

      Ena.
      wallahi wasegnalehu awukwu endanehde nwu inshallah eska ramadan dersi ehdalewu

    • @Amina-ob3nj
      @Amina-ob3nj 3 года назад

      እኔማርወላሂፈራሁ

    • @tube-bj9bh
      @tube-bj9bh 3 года назад +1

      @@Amina-ob3nj እህ ግን እስከመች እመዳም ቤት

    • @Amina-ob3nj
      @Amina-ob3nj 3 года назад

      @@tube-bj9bh ደፍረንእገባበታለን።እህት

    • @tube-bj9bh
      @tube-bj9bh 3 года назад

      @@Amina-ob3nj ኢንሻአላህ ውዴ እንደዛታላደረገን እመዳምቤት ማርጀትነው

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 года назад +4

    የኔ ቆንጆ ካምሴ እናንተጋ ጡሩነው አዲስ አበባ ኢኮሁሉም ነገር ዉዲነው ሲያስጠላ

  • @luliteritrea7249
    @luliteritrea7249 3 года назад

    Yene 👩‍❤️‍💋‍👩😍😍🧡

  • @sarahussen5004
    @sarahussen5004 3 года назад

    Masha allah turu marajah naw qonjo allah be selam yiglaglsh

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix 3 года назад +1

    ሰአድየ እናመሰግናለን ከስደት የምትመለሱ እህቶች አገራችንን በስደት ልክ አትገምቱ ኑሮ ቀለል አረጋችሁ ኑሩ ሰአድና አሊ ገብቷችኋል ሁሉንም ቀስበቀስ እየተቀየሩነው ማሻአላህ

  • @እሙሙራድእንሻአላህ
    @እሙሙራድእንሻአላህ 3 года назад

    መሻአላህ፡ጥሩምክርነዉ

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ

    ወይሳእድየ እሥቲያርገልን በሠላምውለጁ

  • @bultuubultuu3652
    @bultuubultuu3652 3 года назад

    Mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa berchii sadee

  • @saidabintihusenisaida8599
    @saidabintihusenisaida8599 3 года назад

    ሹኪራን

  • @ግድቡየኔነው-ቈ5ቀ
    @ግድቡየኔነው-ቈ5ቀ 3 года назад

    ማሻአላህ ደስስ ይላል በጣም እናመሰግናለን ሰአድና አሊ ፍቅራችሁ ዘላለም

  • @ራኒየአላህባሪያ
    @ራኒየአላህባሪያ 3 года назад

    ማሽአላህ

  • @tamertube7162
    @tamertube7162 3 года назад

    ትክክል

  • @አላህነውወኪሊ
    @አላህነውወኪሊ 3 года назад

    እናመስግናለን ስአድየ አላህበስላም ይገልግልሺእኛንም ላገራችንያብቅልን ዋናውጤናነው

  • @mameap8978
    @mameap8978 3 года назад

    እናመሠግናለን

  • @zaboraibrahim7650
    @zaboraibrahim7650 3 года назад +1

    ዋለይኩምእሰላም።።።ሰአዲ።።።።እደትናቺሁ።።።አሊ።።።ምአቺምአላህይጠብቃቺሁ።...ትክክልነሽማማየ

  • @fehv2511
    @fehv2511 3 года назад

    እናመስግናለን

  • @tube3507
    @tube3507 3 года назад +1

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ በጣም ግን ቆርጦ ከተቀመጠ መኖር ይቻላል አብቃቅቶ ሰአዲ

  • @racmaracma2159
    @racmaracma2159 3 года назад +1

    ሰአድ ሹክራን ያኔ ቆንጆ ልክ ናሽ ኖሮ እንዳቤቱነዉ በቃላሉ መኖር ይቸላል ወናዉ ራስን መሰማን ናዉ ዉድ እህቶች ሰአድን ስሙወት ኖሮ ዉዱ ናዉ እያለቹ አገር መግበት አትፍሩ

  • @የጉራጌሽቅርቅር
    @የጉራጌሽቅርቅር 3 года назад

    ዋው ዛሬ በጣም ተመቸሽኝ ማሬ እንደዚ ማስተመርያ ልቀቁልን❤️❤️

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    እኛመቸምየሺግረ ማሲቆነዉየምንሰማዉማማየ❤❤

  • @zahraqasim3358
    @zahraqasim3358 3 года назад +6

    በይ በረካ ሁኝ ልቤን አስደሰትሽኝ

  • @naemaahmed2173
    @naemaahmed2173 3 года назад +7

    ዋና የቤት ኪራይ ከለለ ሌላዉ ቀላል ነዉ ሁሉም እንደቤቱ ይኖራል ጤና ካለ ሁሉ ቀላል ነዉ

    • @etobhh64
      @etobhh64 3 года назад

      ክክክክ፡ኸረተመቸሽኝ

  • @طيبهمحمد-ج3ث
    @طيبهمحمد-ج3ث 3 года назад

    ማሻአላህጀዛከአላህኸይርጀዛ
    ሱበሀንአላህአልሀምዱሊላሂአላሁአክበር

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 3 года назад +1

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ በርቺ ሰዲ ኢሸ አለህ በቻ አለህ ለሀገረቺን የቢቀን ኢደኖረን ኢንኖረለን የዘሬን ኢጂ ያነጌን መን የውቀል👍👍👍😍

  • @እሙሀውለት7
    @እሙሀውለት7 4 года назад +2

    ወአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ሰአዲዬ ኑሮን ቀለል በላ መልኩመርነው ያልበለዚያ ወዴሀገር ለመመለሥከባዲነው በርቱ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 4 года назад +6

    ሰአዲ ቆጆ ትክክልነሺ ጎበዝነሺ በሰላም ወልደሺ ሳሚ

  • @fafimagnatube143
    @fafimagnatube143 4 года назад +13

    ኧር ሰአድ እናመሰግናለን እኔማ ጭንቅ እያወሩብኝ ሀገር ለመግባት አስፈሩኝ

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 3 года назад +6

    እኔስ በተከፈተልኝ ሀገሬ መግባት ናፍቆኛል ከመኖሪያዬ ቤቴ ውጭ 3 ክላስ ሰርቪስ አለኝ እሷን አከራይቼ እኖራለሁ እራስ ጤና ብላለች ቅማል ደሞ ሷሊህ ባል ይስጠኝ

  • @btube603
    @btube603 3 года назад

    Tebark

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 4 года назад +23

    ሠአድ የኔ ቆጆ በሠላም ይፈርጅሽ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት

  • @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና
    @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና 3 года назад +12

    ዋናወ ቤት አለኝ እዳች አረጌ ጪረሥረሥ አረጌ አለሁኝ እቃየን ሁሉ አሥገብቻለሁኝ አንዲ ሦሥት መቶሺ አለኝ እሄን ያህል ከሆነ ጎራ እላለሁኝ ከሣኡዲ ማማየ

  • @ውዴልበልሺሀገሬ
    @ውዴልበልሺሀገሬ 3 года назад

    የኔ ቆጆ እግዚአብሄር ካድ ሁለት ያድርግሺ

  • @አንባሳዴሯነኝ
    @አንባሳዴሯነኝ 3 года назад +1

    መሻአሏህ ሣአዲ ጀዛኪሏህ ኸይረን እህት ጥሩነገርነው ያሣየሺን አወ ሠው መኖርያለበት እንዳቅሙነው እናመሠግናለን ነ፩ሮ ውድነው አትምጠ፪ የሚሉአችሁን አትሥሙ ከቻላችሁ ቤት ቢኖር ጥሩነው ቤትካላችሁ እህቶቼ በቀን አንድየም እንጄራካገኜን ጠዋት ቆሎ ካገኜን ይበቃናል እዚህ እድሜ መጨረሥነው እዛሥንሄድ ሁሉም ይገራልናል አብሺሩ

  • @ሀውለትየደሴዋ
    @ሀውለትየደሴዋ 4 года назад +25

    ትክክልኛ ኑሮ በዘዴ መኖረነው ኧረ ሀገርገብቶ

    • @mekiyatube1823
      @mekiyatube1823 4 года назад +1

      Enzamedi Eht

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 года назад +1

      እንዛመድ ማሬ

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 года назад

      ትክክል እኔም አገሩ ልገባነው ደምሩኝ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 года назад

    መሸሀለህ ሰሀድ

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ሰአዲ ለሞክርሺ

  • @ZebergaZebergit
    @ZebergaZebergit 7 месяцев назад

    ትምህርትሽሀሪፍነው

  • @t.g7687
    @t.g7687 3 года назад

    እናመስግናለን ስአዲ

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 3 года назад

    ጎበዝ መብቃቃት ጥሩነው

  • @zaynbezaynbe100
    @zaynbezaynbe100 3 года назад

    ጐበዝ በርች ኤሌክትሪክምጣዱን ስንት ገዛሽው ?

  • @zeharahassen2122
    @zeharahassen2122 3 года назад

    ዋልይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @የውዶቸእናትየውዶቸ
    @የውዶቸእናትየውዶቸ 3 года назад

    ጎበዝነሽ የኔቤተሰቦች ብቻ ንሮውን አላቅበታለ

  • @khadijaabdullah5166
    @khadijaabdullah5166 4 года назад +2

    Maashaallah maashaallah

  • @saidabintihusenisaida8599
    @saidabintihusenisaida8599 3 года назад

    ኑሪሊን ሀያት

  • @aminaali1690
    @aminaali1690 3 года назад

    በትክክል ማር💞💞👌👌👌

  • @hghg7347
    @hghg7347 4 года назад +1

    ጎበዝ

  • @rahmakemelakemela3320
    @rahmakemelakemela3320 3 года назад

    ማሻአላህ ትንሽ ገቢ ካለ ኢ/ያ ኑሮ ቀላልነው

  • @kነኝኢላሂእናቴንአደራ

    ሳአዲየ የኔልዩበሰላምይማርሽሁቢስወድሽብታቂእዴትመሰለሽ

  • @9696-k8d
    @9696-k8d 3 года назад

    yene konjo allah ytebkachu

  • @almazejga6143
    @almazejga6143 3 года назад

    እናመሰግናለን ሰአድዬ በሰላም ውለጅልን እማ

  • @amenhha1449
    @amenhha1449 3 года назад

    Beki nuro eyenorshi new alhamdu lilah

  • @fuvugfgv3555
    @fuvugfgv3555 3 года назад +1

    💋💖💓💓💋💕💗💗💓❤💖የኔ ቆጆ ሰአድ

  • @ashelovetube9730
    @ashelovetube9730 3 года назад +1

    Awo ena rasu endate enedamenore eyasecanaqenye naber 🥰🥰🥰🥰😘😘😘

  • @rseid3564
    @rseid3564 3 года назад

    ሠአዲየማሻአላህ የኔዉድሥልካችሁንፈልጌነበርበየትላግኚሺ????

  • @ሰላምለሁሉምአልም
    @ሰላምለሁሉምአልም 3 года назад

    እረበጣምለሚሠራሠውቀላልነውሳድየበሰላምውለጅ

  • @dfgghh9015
    @dfgghh9015 3 года назад

    ሰአድ አሏህ በሰለም ይገለግልሽ

  • @wondytub9667
    @wondytub9667 3 года назад

    ሀሪፍ መረጃነው

  • @makedahanna482
    @makedahanna482 3 года назад

    ተባረኪ ውድ

  • @addisadmassi9386
    @addisadmassi9386 3 года назад

    እናመሰግናለን እህታችን💚💛❤👏👏👏

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 3 года назад

    ማሽአላህ ጥሩነው ዋጋውበተለይ የእሩዙ

  • @zureshzeweda7991
    @zureshzeweda7991 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 4 года назад +60

    እናተ ኑሮ ዉድም ቢሆን ይቶብ ያስተዳድራችኃል ደሞ እናተ ቀን በቀን ነዉ ቢደወ የምለቁት

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት

    ማሻአላህ የስደተኞች እናት ብየሻለሁ ውዴ

  • @medinaahmed2057
    @medinaahmed2057 3 года назад +1

    Betam tru new masayteshi

  • @ኡሙአብደለህቱዩብ
    @ኡሙአብደለህቱዩብ 4 года назад +51

    እእ ዘይት 5 ሌትር ለአንድ ወር ብቻ አረ ዶሮ ከልተሰራ ብያንስ 3 ወር መብቀት አለባት ሆሆሆ

  • @hayuyoutube8798
    @hayuyoutube8798 3 года назад

    መሻአላህ ሠአድየ ጡሮነውማማየ ማሠብለሀያትነው

  • @MoMo-wl5xg
    @MoMo-wl5xg 2 года назад

    ሀይ

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት

    በሰላም ውለጅ

  • @abdibme4429
    @abdibme4429 3 года назад

    Ere bakshi bat lalew enji kelal lelalaw betam kebd new

  • @rabiwellyewa3612
    @rabiwellyewa3612 3 года назад

    👍

  • @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
    @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ 4 года назад +13

    እረበሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እጅይ ባለኝተብቃቅቸ እኖራለሁ ሀቂቃ ሰውባገሩ መኖርየመሰለ የለም ቤተሰብጋር መገናኘት ትልቅነገርነው

    • @ebrofeiz8074
      @ebrofeiz8074 4 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊን ጠዩ

  • @salaamsalam3580
    @salaamsalam3580 4 года назад

    Sadeye baxam nawu mamesagenawu kanate bezu temeralhu

  • @ዜድነኝያአሏህባሪያl
    @ዜድነኝያአሏህባሪያl 3 года назад +1

    እኔም. ብዙ ጊዜ እከታተላቸዋለሁ በምን መክኒት ደስ ይሉኛል በዛላይ አገሬን ያስታውሱኛል ወይ ስደት

  • @ሀሊማቢትሙሀመድ-አ1ዀ
    @ሀሊማቢትሙሀመድ-አ1ዀ 3 года назад

    ኩሽናሽን ካብኔት አሠሪበትሥአድ ለኑረውደሞ ኢንሻአላህ አላህብቻ በሠላምያድርሠን ቀልባችንንአላህ እንድሠበሥብልን ዱአእንደራረግ ያአሁዋኔ😘

  • @ኡምራየንየወደፍትህልም

    በለፈዉ ሰብስክረቤን አስቼ ናባር ዘሬ አረኩኝ

  • @Hala-yn1qj
    @Hala-yn1qj 3 года назад

    እሽ

  • @fatimaali6355
    @fatimaali6355 4 года назад +1

    ትክክል ሠአዲ አገራችን ላይ በቀላል መኖር ይቻላል እኔ ከአሁን በፊት ውጪ ነበርክ ግን አገር ገብቼ እንዴትነው የምኖረው ብዬ ሣሥብ ይጨቀጭ ነበር ሥኖረው ግን በጣም ቀላል ነበር

  • @mama-dx3eb
    @mama-dx3eb 3 года назад

    ሀርፍነወወ

  • @Leio-yi3iu
    @Leio-yi3iu 3 года назад

    ኦፍፍፍ የኑሮ ነገር ግን ልብ ድካም ያሲዛል

  • @zaraatube7443
    @zaraatube7443 4 года назад +4

    Masha,aallaa

  • @ቃልዬየድንግልማርያም-ዸ6ኀ

    ጎበዝ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ይባርክ
    በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ

    ውይ ስአድየ ሀገሬ እድገባ አደረግሽኝ የኔ ውድ

  • @ፓራሰታሞል
    @ፓራሰታሞል 4 года назад +8

    ዋአለይኩምሠለም ወረህምቱላሂ ወበራካቱሁ እህለን ወሳህለን ሰአዲ 💞💞💞💞💞☪️

  • @حمدانالكعبي-ث9غ
    @حمدانالكعبي-ث9غ 3 года назад

    እሸ ፡ሰአድ ፡ ዉዉዉድድ

  • @geghehghshsh2502
    @geghehghshsh2502 4 года назад

    maashallhaa Arifnw sau inda fara adelem

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ 4 года назад +2

    ትክክል ነሸ ማርያምን።👌