Martin Odegaard: The 'Quiet' Captain !ዝምተኛው መሪ ! ማርቲን ኦዴጋርድ Fikir Yilkal Tribune Sport

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024
  • #fikiryilkal#tribunesport#primierleague#footballplayers#arsenal#odegaard#odegard #

Комментарии • 195

  • @Ethiomenzumaneshida
    @Ethiomenzumaneshida 9 месяцев назад +36

    Wow fikir ድምጸ መረዋውና በእውቀት የደረጀ የሀገራችን እንቁ ጋዜጠኛ

  • @Aselamshemsu
    @Aselamshemsu 9 месяцев назад +20

    እንደ ተለመደዉ በዉብ ድምፅ በዉብ አገለለፅ ስለቀረብከልን እነመሰግነለን ረጅም እድሜ ከጤነ ገር ተመኘሁልህ ፍቅር ይልቃል❤❤

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 9 месяцев назад +36

    ማርቲን ኦዲጋርድ የዘመኑ የእግርኳስ ዲጄ ነው። መጭው ዘመን ገና ብዙ ይፈካል። ❤

  • @chalatube6157
    @chalatube6157 9 месяцев назад +43

    ወይኔ እንባዬ ያዘኝ ትርቡኖች እወዳቸዋለሁ ሌላ ቃል የለኝም respect ❤👈

  • @MuleAbreha-vi7hm
    @MuleAbreha-vi7hm 9 месяцев назад +18

    ምን ማለት ይቻላል? ፍቅር የእውነት ተለያለህ በጣም የሚጣፍጥ አቀራረብ ኦ ማርቲን በአንተ ዓንደበት ሲገለፅ ልዩ ነው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @munir798
    @munir798 9 месяцев назад +78

    የማንቸስተ ደጋፊ ነኝ አርሰናል ግን በአሁን ሰዐት የእንግሊዝ ምርጡ ክለብ ነው

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 9 месяцев назад +3

      ቴንሃግ ግን ከአርሴናልና ሊቨርፑል እኩል ነን ይላል።😊

    • @munir798
      @munir798 9 месяцев назад

      Never mind

    • @munir798
      @munir798 9 месяцев назад +1

      ገንዘብ በማውጣት አዎዎዎ

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 9 месяцев назад

      @Abenim21 Its real not history

    • @Wabi368
      @Wabi368 9 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @abeba1
    @abeba1 9 месяцев назад +81

    ኦህ ይሄን ሰምቼ አለመኮመትማ አልቻልኩም🥹 እንደ ስምህ ፍቅር ለዚ ውብ ገለፃ እናመሰግናለን🫡 እውነት ኦዴ ይለያል🫶🏽

    • @ciscco7
      @ciscco7 9 месяцев назад

      💟

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 9 месяцев назад +8

    ጀግና ታጋሽ አስተዋይ ከእድሜዉ በላይ ጠበበኛ ዉድድ እማረገዉ ፍቅር የሆነ ልጃችን በፍቅር ይልቃል ድምፅ ሲተረክ🥺❤ ዘንድሮ ልፋቱ ቆጥሮለት ፈጣሪ ዋንጫ እንዲያሸንፉ እንዲረዳቸዉ ሜዳ ዉስጥ ባየሁት ቁጥር ነዉ እምመኝለት

  • @Seid-f2k
    @Seid-f2k 9 месяцев назад +4

    ፍቅር ይልቃል የምንግዜም የኢትዮጵያምርጥ የእስፖርት ጋዜጠኛ

  • @محمدالغمدي-ج9ظ
    @محمدالغمدي-ج9ظ 2 месяца назад

    ዋው! ምርጥ ድምጽ ምርጥ አቀራራብ ወንድሜ አላህ ያቆይህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታ ሀቢቢ

  • @alialax4188
    @alialax4188 9 месяцев назад +4

    😊 ከልብ እነመስግነላን ፍቅር ደስስስስ የሚል ፕሮግራም ከሚጠፍጥ አቀራረብ ዋው እንወድሀላን ፍቅር ክበርልን

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 9 месяцев назад +6

    ዋው ብያለሁ ፍቅር የሚገርም አቀራረብ ከገራሚ ድምፅ ጋር

  • @DesalegnMogos-e7x
    @DesalegnMogos-e7x 23 дня назад

    ኦኦኦኦ ፍቅር እውነትም ፍቅር ነህ ድምፅህም ችሎታህም ልክ እንደ ኦዲጋርድ ነህ ዋው ትለያለህ ይመችህ

  • @HenokAdane-t8s
    @HenokAdane-t8s 9 месяцев назад +7

    ፍቅር አንተ ተረክ እኔ ይህንን ድምፅ ሰሰማ የሚሰማኝን ሰሜት ሌሎቹም ይጋሩታ አንተ ተረክ 🎉🎉🎉🎉

  • @YonasYoni-gu1wh
    @YonasYoni-gu1wh 9 месяцев назад +7

    ፍቅር በቃ ገና ድምፅህን ስሰማ ሰውነቴን ውርር ያደርገኛል ማርያምን ትለያልህ የምን መንሱር የምን መሰለ አንተ ድንቅ ነህ ለኔ ኦውውውው ቃላት አጣህልህ እንደስምህ ፍቅር ነህ ዮናስ ነኝ ከሸገር የመድፉ ደጋፊ

  • @AnmuturagoJara
    @AnmuturagoJara 4 месяца назад

    በእንባ ታጅቤ ሁሌ የምሰማው ገለፃ ነው ፍቅር እናመሰግናለን የምንኮራበት ልጃችን ማ ኦዴ

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 9 месяцев назад +2

    እግሩን ይባርክልን ምርጥ ተጨዋች ነው

  • @surafelhabte
    @surafelhabte 9 месяцев назад

    World class Martin super odegaard ፍቅር አንደኛ እናመሠግናለን

  • @eshetutegegne7215
    @eshetutegegne7215 9 месяцев назад +3

    ምንም ማለት አልችልም 🤭🤭🤭
    🤭🤭🤭🤭🤭በተመስጦ ከመኮምኮም ውጭ ሌላ
    ምን ይባላል ዘገባዎችህን በጉጉት ነው
    የምጠብቀው ሁሌም አድናቂህ ነኝ
    ረጅም እንድሜና ጤና ተመኘሁ ኑርልኝ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsemirunegussie6129
    @tsemirunegussie6129 9 месяцев назад +3

    Lovely Voice Great Presentation ፍቅር ይልቃል

  • @Arsenalbest-id4jn
    @Arsenalbest-id4jn 9 месяцев назад

    ፍቅር ከምር ትለያለህ በዚ ጣፋጭ ውብ በሆነ ድምፅ ሲጠራ ኦዲጋርድ ደስ ይላል

  • @isakali5761
    @isakali5761 9 месяцев назад +1

    ፍቅር ይልቃል አንደኛ ሰው ነህ እዉነት እኔ የአንተ ድምፅ መስማት ከጀመርኩ ድፍን 16 ዓመት ሞልቷል ግን አንድም ቀን ያንተ አቀራረብ ና ያንተ ድምፅ ሰልችቶኝ አያቅም ❤❤❤❤ እስቲ የፍቅር አድናቂዎች ላይክ ❤❤❤❤❤❤

  • @teddyyusuf3275
    @teddyyusuf3275 9 месяцев назад +1

    Martin humble Guy we loved so much❤❤❤

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 8 месяцев назад

    ፍቅር እናመሰግናለን በስደት ሆኜ የታ ድድፅ ስሰመ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ኢመችክ

  • @Wabi368
    @Wabi368 9 месяцев назад

    ምርጥ አቀራረብ ፍቅር እናመሰግናለን🙏

  • @MeleseAlemu-v9z
    @MeleseAlemu-v9z 9 месяцев назад

    ፍቅር እድሜህን ያርዝምልን አንደበትህ ማር ነው ስለ ማይ አርሰናል ስታወራ ደሞ ፍፁም ልዩ ስሜት ውስጥ ትከተናለህ ዎው ፍቅር

  • @XvbGhjj
    @XvbGhjj 9 месяцев назад +2

    የምር ምርጥ ብቃት ከምርጥ ፀባይ ጋር ይለያል ስወደው ውስጤ ነው ❤❤❤

  • @abdutube4710
    @abdutube4710 9 месяцев назад

    ፍቅር ይልቃል ወላሂ ያንተንዘገባለመስማት አርሰናልካሸነፈ በሀላባይ ባይ የለህም እንኳንደህናመጣህ አትቆይብንንን እድሜይስጥህ

  • @SisayeAnjulo
    @SisayeAnjulo 9 месяцев назад

    ቅንብሮቹ የልቁ ልጅ
    ትረካዎቹ ደግሞ የፍቅር
    በናፍቆት የምጠበቁና በፍቅር የሚደመጡ የምርጦች ምርጥ

  • @dejenetadesse15
    @dejenetadesse15 9 месяцев назад

    Thank you man🙏🏿 Martin Odegard💪💪

  • @Besu-mk4tv
    @Besu-mk4tv 7 месяцев назад +1

    Odegard❤❤❤

  • @workjoozil
    @workjoozil 9 месяцев назад

    Woww ደስ ሲል ደምፅ ውስጤ ነው አርሰናል 👍👍👍

  • @intime-n4h
    @intime-n4h 9 месяцев назад

    ፍቅርዬ አመሰግናለው ብዙ ጊዜ ጠይቄ ነበር በእውነት ክበርለኝ ይለያል❤ ኦዴጋርድ

  • @mebratufeleke6773
    @mebratufeleke6773 9 месяцев назад +1

    Great legends are pending

  • @tajuame6309
    @tajuame6309 7 месяцев назад

    Wow ኦዴ ይለያል እኮ ፍቅር ይልቃል ትለያለህ 🙏🙏🙏

  • @mohammedhusse5253
    @mohammedhusse5253 9 месяцев назад

    ኦዲ ❤❤❤

  • @tajuame6309
    @tajuame6309 8 месяцев назад

    ❤❤የሚጌሪም ነው ስወዶዉ

  • @Mኢትዮጵያትቅደም
    @Mኢትዮጵያትቅደም 9 месяцев назад +4

    ምነው እንባ ተናነቀኝ ፍቅር እድሜ ይስጥህ ኦደን ብዙጊዜ ጠብቄህ ነበር❤

  • @ciscco7
    @ciscco7 9 месяцев назад +2

    I am united fan, but you don't know how I love this Guy more than any one.

  • @workjoozil
    @workjoozil 9 месяцев назад

    Thank you so much fiker

  • @SuedAhmed-d8c
    @SuedAhmed-d8c 9 месяцев назад

    ከልብ እናመሰግናለን ፍቅር

  • @melegnawtube
    @melegnawtube 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ፍቅር...

  • @Mft2116
    @Mft2116 9 месяцев назад +1

    ኦ ፍቅር ይልቃል አንተን የፈጠረ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @markobizelk
    @markobizelk 9 месяцев назад

    ዋው ፍቅር ምርጥ ትንተና ሰማሁ

  • @AbdiSoboka-gh8zt
    @AbdiSoboka-gh8zt 28 дней назад

    The Gunner forever ♾️♾️♾️

  • @AbdiJamel-ze2ie
    @AbdiJamel-ze2ie 4 месяца назад

    Odegard is d/c player he show his job by action not by mouth i thin he is the best capitan ever . even if am the Liverpool fan i can say he is the best leader for the club and he can be teacher for burno Fernandez and other shouthers capitan big respect for 8th leader for the Gunner

  • @kiflegkidan8364
    @kiflegkidan8364 9 месяцев назад

    Thank you fiker yelekal 🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏

  • @AmirTerbaz
    @AmirTerbaz 9 месяцев назад

    ይለያል ❤❤❤❤

  • @kaleabberhane6650
    @kaleabberhane6650 8 месяцев назад

    absolutely true 🎉🎉🎉 odi yleyal

  • @tsegayereta5648
    @tsegayereta5648 9 месяцев назад

    Fikir betam inameseginalen...Ibakihin ye Declan Rice bezih wub dimtsih akirbilign benat❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nurtube9480
    @nurtube9480 9 месяцев назад

    ጣፋጭ አገላለፅህ ይማርከኛል ሁሌም አርሰናል

  • @ananiyabekele9052
    @ananiyabekele9052 9 месяцев назад +9

    ፍቅር በዚህ ሢዝን አርሠናል 1 ዋንጫ አለው

  • @LED_PICTURES
    @LED_PICTURES 9 месяцев назад

    What a beautiful presentation. Fikir is the Odegaard of Sport Journalism::

  • @AbdulMejid-yl5zy
    @AbdulMejid-yl5zy 4 месяца назад

    My heroes

  • @AnnoyedCalicoCat-oy4nv
    @AnnoyedCalicoCat-oy4nv 8 месяцев назад

    Wawwww fikury yameral ❤❤❤❤❤

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 9 месяцев назад +2

    Thank You about Arsenal information 🙏
    We are the gunners 🔥❤️💪

  • @workjoozil
    @workjoozil 9 месяцев назад

    ማርቲን ኦድጋርድ ሰወድህ አኮ 👍👍💕💕

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 9 месяцев назад

    ፍቅር ዋዉ አቀራረብ🎉🎉🎉🎉ኦዴጋርድ ይለያል❤❤❤

  • @kiyadiriba7552
    @kiyadiriba7552 9 месяцев назад

    ፍቅር ትለያለህ የምንልህ እኮ በምክንያት ነው❤

  • @ShishayGidey-gh8ee
    @ShishayGidey-gh8ee 9 месяцев назад

    ❤❤❤ ኦዴ ይለያል

  • @intime-n4h
    @intime-n4h 9 месяцев назад

    ምን ላድርግ ለዘገባው የእውነት ቃል የለኝም ትለያላቹ ማርያምን ኡፍ

  • @rawanhalaiba8722
    @rawanhalaiba8722 9 месяцев назад

    ፍቅር❤

  • @ephremtekeba5151
    @ephremtekeba5151 9 месяцев назад

    የኖሮዎይም አመበል ነው
    the magician
    Capitan martin ødeggard

  • @chairmanchernet7240
    @chairmanchernet7240 9 месяцев назад

    wow ፍቅር የእውነት ገራሚ ነህ ስለ odegard ብቃት; ተስጦ ቡድን መገንበት አረ ምኑ ይነገረል ባለ ሙሉ ተስጦ ባለቤት ብያዋለው

  • @yohannestesfaye7130
    @yohannestesfaye7130 9 месяцев назад

    The way you present is out of this world. Wow!!!

  • @seyfegesese
    @seyfegesese 9 месяцев назад

    በጣም ነው ፕሮግራማቹ ምወደው ቀጥታ ኦላይን እንዴት ነው መስማት ምንችለው

  • @alegn193
    @alegn193 9 месяцев назад

    Just happened to see this page. isn't it sad that a legendary Ethiopian sport journalist having only 51k followers? He deserves more!!!!

  • @JuharMusema
    @JuharMusema 9 месяцев назад

    ዋው❤❤❤❤

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 9 месяцев назад

    ማራኪ ድምፅ ❤️👌👍

  • @ShamwizMam-yu4jf
    @ShamwizMam-yu4jf 9 месяцев назад +1

    Yewunte tilayale fikir martin gana bizu yasayale🙏

  • @nothingnew.348
    @nothingnew.348 9 месяцев назад +1

    In every season gunners have one mozart.Few years ago,Cazorola,ozil and rozisky,Todays Ode is our mozart to conduct the spicy football.

  • @EbnuSeid
    @EbnuSeid 9 месяцев назад

    ዋው ምርጥ አቀራረብ 👏👏👏👏

  • @sengitesfaye9440
    @sengitesfaye9440 9 месяцев назад +1

    ፍቅር ይልቃል ጀግና ተንታኝ ከውብ ድምፅናስብእና ገር

  • @FshatsionGebremikael
    @FshatsionGebremikael 7 месяцев назад

    ብሓቂ ግሊፅዎ እዩ 🤴🤴🤴🙏🙏🙏🙏 Odigard ❤

  • @ayshuyeksheshibrahim5455
    @ayshuyeksheshibrahim5455 9 месяцев назад

    አዎ በጣምነውየምታምረው ፍቅር

  • @GetinetTeshome
    @GetinetTeshome 8 месяцев назад

    አንተ እኮ ትለያለህ ፍቅርዬ ስንወድህ ለጉድነው❤❤❤

  • @ሳሚራ.ወሎነኝ.ፍቅር.ብቻ
    @ሳሚራ.ወሎነኝ.ፍቅር.ብቻ 2 месяца назад

    ፍቅር ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሲቲ ነኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ambassel
    @Ambassel 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን!The Arsenal❤

  • @Sebsibeermias
    @Sebsibeermias 9 месяцев назад

    LOVE❤ martin

  • @MikaelTamru-qh8yl
    @MikaelTamru-qh8yl 9 месяцев назад

    ፍቅር አቦ ሰላምህን ያብዛው

  • @yohannstekeste3287
    @yohannstekeste3287 9 месяцев назад

    Odi hero

  • @mohammedhusse5253
    @mohammedhusse5253 9 месяцев назад

    maritn odegaard❤❤❤

  • @meseretbitsu9445
    @meseretbitsu9445 9 месяцев назад +1

    if you like fikir yilkal please like and share for more documentaries.

  • @kassahunbogale9879
    @kassahunbogale9879 9 месяцев назад +1

    ፍቅራችን

  • @KiduKidu-hv2we
    @KiduKidu-hv2we 9 месяцев назад

    The Golden voice❤❤ we are a gunners!! Kidu Negn ke kera Bulgaria

  • @biniameshete358
    @biniameshete358 9 месяцев назад

    Thank you for everything

  • @AbuImranAbuImra
    @AbuImranAbuImra 9 месяцев назад

    ፍቅር የሚገርም አገላለፅ ነው ደጋግሜ ሰማሁት አይሰለችም

  • @mengstuwodajo2604
    @mengstuwodajo2604 9 месяцев назад

    fikr tileyalehi❤❤ sile mirx techawachi bemirx swoo❤❤❤

  • @TadesseMuluken
    @TadesseMuluken 8 месяцев назад

    Beka techelaleh Fi❤r

  • @Abrham-od6mz
    @Abrham-od6mz 9 месяцев назад

    ዋው ዋው

  • @addisutucho5007
    @addisutucho5007 9 месяцев назад

    ዋው ፍቅር አንቴና ኤፊ ትላያላችው❤

  • @AbrhamAbiye-t3x
    @AbrhamAbiye-t3x 9 месяцев назад

    Fikir enkuan sle arsenal awrtehlgn yikr ena batawera erasu adnakih negn❤️

  • @amaretarekegn
    @amaretarekegn 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤ኦዴ💞💞💞

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 9 месяцев назад

    ድል ለአርሴናል 🎉🎉🎉 እናመሰግናለን ድንቁ ፍቅር ይልቃል ።🎉🎉🎉

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 9 месяцев назад

    U are smart and ambicious wow

  • @AmanOntime
    @AmanOntime 9 месяцев назад

    ከእግር ይልቅ በአዕምሮ የተላኩ የሚመስሉ የኦዴ ጋርድ ፓስ 10 Q ፍቅር ❤

  • @abdulkadir6606
    @abdulkadir6606 9 месяцев назад

    Ante becha tenager ewnetim fikir yelekal ❤️👑🤝

  • @genenegetu4762
    @genenegetu4762 9 месяцев назад

    Wow❤❤

  • @AbdulrazakSultan
    @AbdulrazakSultan 9 месяцев назад

    Waw feker❤❤❤❤❤❤❤

  • @tomasalemu6174
    @tomasalemu6174 9 месяцев назад

    Garami akrarabi new just wow 😘😎