LIVE 🔴ታቦተ ጽዮን ለምን ተማረከች? || የዘመናችን ዳጎኖች፣ አፍኒንና ፊንሐሶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2023
  • * ታቦተ ጽዮን ለምን ተማረከች?
    * የዘመናችን ዳጎኖች፣ አፍኒንና ፊንሐሶች
    ++++ አደባባይ ሚዲያን ለማግኘት ..... +++
    👉 በ RUclips
    / adebabaymedia
    👉 በ Facebook
    / adebabaymedia
    👉 በ Telegram
    t.me/adebabaymedia
    👉 በ Twitter
    / adebabaymedia
    አደባባይ ሚዲያ፦ የሁላችን ስለሆነች ኢትዮዽያ!!!
    Want to create live streams like this?
    Check out StreamYard: streamyard.com/pal/d/66715911...
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 56

  • @hanna9502
    @hanna9502 7 месяцев назад

    አቤቱ ቅረበን የበፌታችንን አንድነታችንን መልስልን. የፅዮና እናቴ አቤት ትግስትሽ

  • @ymekuria1375
    @ymekuria1375 7 месяцев назад

    Thank you very much, kesis

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 7 месяцев назад

    አቤቱ የፍጥረታት ጌታ ሆይ እንደ ሃጢያታችንና በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅርም በቃም በለን
    🙏🙏🙏

  • @hopehope8661
    @hopehope8661 7 месяцев назад

    ቀሲስ ኤፍሬም ቃለ ህይወት ያሰማልን። ሁላችንንም የሚነካ ጥሩ የተግሳፅ ትምህርት ነው ያስተማሩን። መድኃኔዓለም ይቅር ይበለን፤ ይታረቀን።

  • @aragawdemissie1929
    @aragawdemissie1929 7 месяцев назад

    በእውነት ልብ የሚነካ ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ መልአከ ኤዶም።

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 7 месяцев назад

    Amen Melake Edom qalehiwot yasemalen. Egziabher fitun yazurlen

  • @abdissaaga1020
    @abdissaaga1020 7 месяцев назад

    እውነት ነው ስተናል መምህር ግርማ ይስሙ ይደመጡ ከዚህ
    አዙሪት ውስጥ ለመውጣት ::

  • @zewduhailemariam8792
    @zewduhailemariam8792 7 месяцев назад

    እድሜ ይስጥልን።

  • @zekemekonnen1478
    @zekemekonnen1478 7 месяцев назад

    Wow Kesis you're right. What you said is heart touching.

  • @wudenehtedla5463
    @wudenehtedla5463 7 месяцев назад +1

    ብዬ ማላውቀወን ዛሬ ቃለህወት ያሰማሆት።
    ግን ማልስማማዎት ዋናው አጥፊው አገልጋዩ ካህናት ሳይሆን እኝ ምእመናን ነው።

  • @serkletselot5997
    @serkletselot5997 7 месяцев назад

    ❤❤

  • @tamene1525
    @tamene1525 7 месяцев назад

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @emebetworku6460
    @emebetworku6460 7 месяцев назад

    እውነት ነው😢

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 7 месяцев назад +1

    መምህር አያነባሁ ነው ያዳመጥኩት። ታቦተ ፅዮንን ባሰኩ ጊዜ የእስራኤሎች ታሪኪ ወደኛዋ ኢትዮጵያ እዬመጣነውን ብዬ ተጨነቅኩ እንዴት እዚህ ላይ ደረስን ? ለምንስ ምንም አልመሰለንም ለምንስ ስልጣን ከእግዚአብሔር የተሰጠን ለምን ሀይል አጣን መንፈስ ቅዱስ ለምን እራቀን እውነት ነው በዝምታ እራሳችንን እንጠይቅ።

    • @destagebre7551
      @destagebre7551 7 месяцев назад

      😀😀😀🤣🤣 ምን አስለቀሰህ?የዚህ ቆሻሻ ፖለቲከኛ የጥላቻ መርዝ?

  • @aklilulegesse9415
    @aklilulegesse9415 7 месяцев назад +1

    በኢትዮጵያ ህዘብ ላይ ያለዉ ነገር ሁሉ አንገት የሚያስደፋበተለይም ከመጠቋቆም ይልቅ ወደመንፈሳችን ተመልሰን ከፖለቲካዊ አቋም ወጥተን ወደፈጣሪያችን ተንበርክከን እናልቅስ በተለይም የሀይማኖት አባቶች

    • @meheretfuchs4724
      @meheretfuchs4724 7 месяцев назад

      የሀይማኖት አባቶች ምን የደርጉ ያው መለስ የዘራውን አቢይ አህመድ ደግሞ እያጨደው ነው እና እሱ እግዚአብሔር ያለው ሁሉ ይሆናል እሔን ሰውየ መሪያችን የሆነ ው ዝም ብሎ አደለም !!

  • @tsadkanbeyene6039
    @tsadkanbeyene6039 7 месяцев назад +1

    You have to look to your self

  • @fw4209
    @fw4209 7 месяцев назад

    አደባባዮች ይህን ቪዲዮ ተመልከቱና ቤተክህነት ምን ያክል ችግር ውስጥ እንዳለ ያመለክታል፤ ግን አባቶች በተለይ በመሪነት ደረጃ ያሉት ለምንድን ነው ይህን ያክል ሚታሹት፤ እውን የብዙዎች ወይም የቤተክርስቲያን እውነት አስከባሪ ወይስ የስጋውያን ፍላጎት አስፈጻሚ ናቸው?
    አረ ዘመናችን ከፋ!!!

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 7 месяцев назад

    ይድረስ ለአባ ሰረቀብርሐን ድሮ ድሮ ከሁለት 10 አመታት በፊት ሳውቅዎት እጅግ መልካም አባት ነበሩ ምነው ዛሬ በተቃራኒው ቆሙ?
    ቸሩ መድሐኒአለምን ይቅርታ ጠይቃችሁ እናንት እረኞቻችን ወደልባችሁ ተመልሳችሁ የበተናችሁትንና ያስጠፋችሁትን ህዝብ ይቅርታ ጠይቃችሁ። ከእግዚአብሔር ምህረት ታሰጡን ዘንድ በአክብሮት እጠይቅዎታለሁ። የቀደወሞ ልጅዎ ስርጉተማርያም። ከ USA 🙏

    • @destagebre7551
      @destagebre7551 7 месяцев назад

      ለነ አባ ጰጥሮስ ብትፅፍ አይሻልም

    • @truthprevails4141
      @truthprevails4141 7 месяцев назад

      Ena zer manezerachwein litatefiwachew sifeligo min yargo lemin egna min adirgen new bilacho ateyikom ?? Ewinetim short memory

  • @ethiocanada2876
    @ethiocanada2876 7 месяцев назад +1

    ከብዙ እልቂትና ጥፋት ብኦላ ቢሆንም ጣት ከመቀሰር ወደእራስ መመልከት ወደውስጥ መምልከት መጀመር ትክክል ነው::መምህራኑ ለዘመናት ከቃለ እግዚሀሄር ውጪ ተረት ተረት ሲያስተምሩ ተው የሚላቸው አልነበረም

  • @mikiyasafework5536
    @mikiyasafework5536 7 месяцев назад +1

    Lucifer ygzan yalachut eko enante nachu

  • @ethiointercept3014
    @ethiointercept3014 7 месяцев назад

    አባታችንይፍቱኝ :: መምህር አለቃ አያሌው ታምሩ በአቡነ ጳውሎስ ጊዜ የኢትዮጵያ ኦርቶዶርስ ተዋህዶ ሲኖዶስን ገዝተዋል የሚባለውን እስኪ ፕሮግራም ይዘው ያቅርቡት:: አባ ጳውሎስ አዲስ ህግ አውጥተዋል እሱም ሲኖዶሱ ተጠሪነቱ ለመንፈስ ቅዱስ እና ለፓትሪያርኩ ነው ብለዋል ተብሎ ነው አለቃ አያሌው ታምሩ የገዘቱት ይባላል ::እውነት ነወይ? አቡነ ጳውሎስ ወደ ስልጣን ከመምጣታቸው በፊት ቅዱስ ሲኖዶሱ ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው ተጠሪነቱ ::

  • @kidanegkidan-eu3yz
    @kidanegkidan-eu3yz 7 месяцев назад +5

    ምን ያህል ጥላቻ እዳላቹ ከምታቀርቡት ዝግጅት ተረድናል በህዝብ መሳለቅ ይብቃቹ

    • @BK-zh9eq
      @BK-zh9eq 7 месяцев назад

      Libona yistachihu

  • @user-yt1ui6nt5v
    @user-yt1ui6nt5v 6 месяцев назад

    አይ ኤፍሬም ግማታሙ አንተ ለዘርህ እንጂ ለሀይማኖትህ የቆምክ አይደለህም ስለዚህ እዚያው ለሰፈርህ ስብክ ! እኛን ተወን አንፈልግም

  • @dghhad9203
    @dghhad9203 7 месяцев назад +1

    ጄኖሳይድ በአክሱም ምድር ሲፈጸም ፣
    የታቦተጽዬን ቅጽር በርኩስ ገዳይ እና ዘራፊ የሻእብያ mercenaries ሲደፈር አንተ እና ጋንኤል ስትሳለቁ ነበር።
    Now what?

    • @fekerte
      @fekerte 7 месяцев назад +1

      አንተ በፈለከው ተርጉመው ። ታቦተ ጵዮን ላይ ሀይማኖት የሌለው 1ሚሊዮን ትግራውያንን ያስጨረሰ አማራን እስከ ሲኦል ሄደን እንጨርሳለን ያለው ጌታቸውን ስናየው ፈገግ ያሰኛል ። ከጠቀመ ቀጥሉ ታቦተ ጽዮን ዳጎንን ሰባብራ ወደ ቀደመ ክብሯ ትመለሳለች ። አፊናንና ሐፌናስም ቅጣቸውን ይቀበላሉ‼️‼️‼️

    • @SyAt
      @SyAt 7 месяцев назад

      አሁንምኮ እየደፈራችዋት ነው!!!
      በዘረኝነት አብዳችዋል!!!
      ከገዳዮቻችሁና ከአስገዳያችሁ አብይ ጋር
      ከሴጣኒዝም ወያኔ ጋር ተሰልፋችሁ ኢትዮጵያ ለማጥፋትም እየሰራችሁ ነው።

    • @SyAt
      @SyAt 7 месяцев назад +1

      አክሱምንም ኮ ጦርነት ውስጥ የከተታችሁት እናንተ ናችሁ!!!

    • @truthprevails4141
      @truthprevails4141 7 месяцев назад

      Egna ketemechen min agebacho be geza hagerachin getachew adelem lela binameta min agebacho enatem ageracho lay endefelegacho mehon tichilalacho mikegnoch legna azinacho ayimesilm ahun sitawero

  • @kidanegkidan-eu3yz
    @kidanegkidan-eu3yz 7 месяцев назад +3

    ከ3 አመት በኋላ በድምቀት መከበሩ ምን ያህል እዳናደደህ ከፕሮግራሙ መረዳት ይቻላል አኩሱም ጽዮን ዋናዎቹ አሉት አይመለከተክም ተዉን አታንሱ ን

    • @SamuelHaile-yu1oo
      @SamuelHaile-yu1oo 7 месяцев назад

      ደነዝ

    • @SyAt
      @SyAt 7 месяцев назад

      ድሮኮ እኔም ነበርኩኝ
      እጅግ ደስ ብሎኝ አሳልፌአለሁኝ
      አሁን ግን ተሀድሶው ሰረቀ ነበረ
      የራሳችንን ዻዻሳት ሾምት ብለው እጅግ አፀያፊ ስራ ሰርታችዋል።
      ሚሊየን ያስገደለው ጌታቸውም እንደጨዋ አብሮ ይፀልያል???
      የኢትዮጵያ ባንዲራ በሴጣኒዝም ወያኔ ባንዲራ ተቀይሮአል።
      ፍርድ ከእግዚአብሔር እእንጠብቃለን !!!!
      ታቦተ ፅዮንማ ተማርካለች በ
      አፍኒንና ፊንሀሶች ዘረኞች እና ፀረ ኢትዮጵያ እና ፀረ ተዋሕዶ ባንዶች...

  • @user-wc3xm5us2x
    @user-wc3xm5us2x 7 месяцев назад +2

    በመጀመሪያ አብ ሰረቀ ከመተቸትህ በፊት የአንተ ዘር አማራ ጳጳሳት ያወጁት ጦርነት መሆኑን ታውቃለክ::

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn 7 месяцев назад

      እናንተ ግን መቸ ነው ወደ አይምሮችሁ የምትመለሱት እስኪ እንደ ሰው አስቡ እኛ ጋር ጦርነት ሲታወጂብን ማን ያወገዘ አለ 😢😢

    • @destagebre7551
      @destagebre7551 7 месяцев назад

      @@Tigist-ww4gn ማነው ያወጀባቹ?እነ አባ ጰጥሮስ እነዛ ቆሻሻ ዘማች ጳጳሶች ወይስ አመሪካ ድረስ ጦርነት ይቀጥል ያሉ እርካሽ መተተኞች

    • @SyAt
      @SyAt 7 месяцев назад

      አቡነ ዻውሎስ ዘረኛ ፓትርያርክ ነበሩ።
      ያሁኑምኮ አቡነ ማትያትም ትግሬ ናቸውኮ?
      የኢትዮጵያ ሲኖዶስን ካዳችሁ!!!...
      እንግዲህ ፍርድ ከእግዚአብሔር እንፈልጋለን!!!!...

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 7 месяцев назад +2

    ኣንተ ማን ነህ ...?! እውነት እውነት እለሃለሁ ኣንተ ተኩላ ...?! እስኪ ልጠይቅህ ለመሆኑ ኣባ ኣብርሃም የባህርዳሩ ሊቀጳጳስ ኤርትራ ድረስ ሄድው የሻዕቢያን ገዳይ ቡድን በመጋበዝ የኣክሱም ነዋሪዎች እና የኣክሱም ምዕመናን በሻዕቢያ በሶማሊያ በኢትዮጵያ ገዳይ ቡድን በሳንጃ እና በጥይት ሳረፈረፉ የት ነበርክ...?! ታላቁ የኣቡነ ኣረጋዊ ገዳም በሻዕቢያ እና የኢትዮጵያ ወታደር በመድፍ ሲደበደብ የት ነበርክ..?! የማርያም ደንገላት ምዕመናን ቤ/ክርስቲያን ውስጥ ምህረት በሌለው ጨካኝ የኢትዮጵያ ወታደር የኣማራ ሚልሻ እና የሻዕቢያ ገዳይ በድን ሲጨፈጨፉ የት ነበርክ..?! ስለዚህ ተኩላዎች የበግ ለምድ ለብሰው ብዙ ሊያታልሉ ይችላሉ።
    እና ሰውየው ረጋ በል እና የፖለቲካ ቁሞራው ኣሽቀንጥረው እውነት ያት እንዳለች በባትሪ ፈልጋት።

    • @BK-zh9eq
      @BK-zh9eq 7 месяцев назад

      Minew endezih tenchachachihu ere wede Egziabher temelesu

    • @SamuelHaile-yu1oo
      @SamuelHaile-yu1oo 7 месяцев назад +1

      አይተካል ? አሁን አንተ ሀይማኖተኛ ነኝ ብለክ ታስባለክ ?በራሳችሁ ጥጋብ ገና ቀሪ ቁጣ ይጠብቃችኋል ።

  • @destagebre7551
    @destagebre7551 7 месяцев назад +1

    ቆሻሻው መላከ ሰዶም እዛው ቤተክርስትያን ውስጥ ሰው ከሚጠብሱ ዘመዶችህ ጋር ተግማማ። አንተ ፅዮን ጋ ምን አለህ። ውዳቂ ሁላ

    • @BK-zh9eq
      @BK-zh9eq 7 месяцев назад

      Libona yistachihu andebeth yetareme yihun yalemadamet tichilaleh

    • @fekerte
      @fekerte 7 месяцев назад +1

      ይኸ የድፍረት ንግግርና ጥጋብ ነው። ይኸ ሁሉ መአት ያወረደባችሁ ። 27 አመት የዘረጋጅሁት ጥላቻና ዘረኝነት ሰንኮፉ ተነቅሎ በቅርብ ቀን ይወገዳል በእግዚአብሄር ቸርነት🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @destagebre
      @destagebre 7 месяцев назад

      @@fekerte ሰው ጠብሶ የሚበላ ልቅምቃሚ አውሬ ጋ መኖራችን ነው የኛ ችግር። ቄስ ነኝ የሚለው የክፋት ቢልቃጥ ለትግራይ ያለው ጥላቻ ሳይ ለመሆኑ ምን አይነት ፍጥረቶች እንደሆናቹ ይገርመኛል። ለምን ግን አትተውንም ይህ ሁሉ ግፍ ፈፅማቹአሁንም ከኛ ራስ አትወርዱም ቆሻሾሽ ሰው መሳይ አውሬዎች

    • @destagebre
      @destagebre 7 месяцев назад

      @@BK-zh9eq ይህ ምክርሽ ለዛ የክፋትና የጥላቻ ቢልቃጥ ኤፍሬም ተብየው ቄስ ብታረጊው አይሻልም?

  • @Bedassoo
    @Bedassoo 7 месяцев назад +1

    የትግራይ ቀዳሽ ሲሆን ነው አፊኒንና ፊኒስ የሚሆኑት

    • @SyAt
      @SyAt 7 месяцев назад

      በዳሶ በገመቺስ መተህ ነው?
      በ25ሚሊየኑ የብልፅግና V8?

  • @abdulnasermustofa9353
    @abdulnasermustofa9353 7 месяцев назад

    You are anti tigray