ለጥያቄዎ ምላሽ|በማሳወቂያ ጊዜ የተረሳ ደረሰኝ እንዴት ሪፖርት ይደረጋል?|አዲስ የግብር መለያ ቁጥር የወሰደ ሰው ግብር ይከፍላል?TAX|VAT|TOT

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 19

  • @abejeabera7465
    @abejeabera7465 2 года назад +1

    This is Very nice agenda and brief for our tax payers usually encountering, and you guys are the golden assets of our branch.

  • @mitikuasmamaw1975
    @mitikuasmamaw1975 6 месяцев назад +1

    Employee Tin number awetichalhu ya malt bererararlgn

  • @d-sport2151
    @d-sport2151 2 года назад

    ያልተመለሱ ሌሎች ጥያቄዎችም ካሉ አንሱዋቸው በቀጣይ ይመለሳሉ !!!!

  • @yonast6466
    @yonast6466 2 года назад

    Great information thank you keep it up

  • @WonishetHailu
    @WonishetHailu 9 месяцев назад

    E ተከስ በግል ለመመር ፈልጌ ነበርና በመንግስተ እንዴት መማር እችላለሁ

  • @shifferawketema7751
    @shifferawketema7751 2 года назад

    Thank you
    My question is what is the procedure for forgeting reporting manual cash sales invioce sales but i have paid on time with cash registers sales summary

  • @almiy398
    @almiy398 2 года назад

    Geber kemikenesbet tektari yederesegn htmet lemn yetekmal?

  • @SebleSebl-fu8ib
    @SebleSebl-fu8ib Год назад

    ስልክ ቁጥር ፈልጌ ነበር

  • @See-more80
    @See-more80 2 года назад

    ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው ግን ትንሽ የድምፅ ጥራት ይቀረዋል

  • @Moviesseriesmusic21
    @Moviesseriesmusic21 9 месяцев назад +1

    አንድን ሥራ ሰርቶ ካስረከቡ በኻላ በሶስትና በአራት ቀን ወይም በሳምት ሊሆን ይችላል ደረሰኝ ቆርጦ ይዞ ሄዶ ሂሳብ ክፍያን መጠየቅ ትክክል ነው ወይስ አይደለም ?አመሰግናለሁ።

  • @WonishetHailu
    @WonishetHailu 9 месяцев назад

    ወይንሽት እበላለሁ

  • @chalew01
    @chalew01 2 года назад

    Thank you both for the program!
    I am a little confused on the reply Dawit gave regarding the vat return money.
    I happen to make a mistake when writing the excel formula, this happened b/c the reporting date was very close to the dead line & I was in haste. End result is I paid w/o deducting the VaT amount on the purchases made during miazia 1 to sen 30 of 2013.
    I recognized the mistake done at the time of the next VAT reporting which is Tikmit 2014 when I opened the excel file to work on it. Then I immediately reported the mistake done on Tikimit 18, 2014.
    I am told that it will b seen on Audit time & the money will not b returned now. When is this audit time? The one done every 5 years by MoR Auditor or the one done by internal Auditor?

  • @sintayehufeleke1342
    @sintayehufeleke1342 2 года назад

    በመሰራት ላይ ባለ ሕንፃ የVAT ዋጋ ያላቸው ደረሰኞች ተመላሽ እንደ ማንኛውም የVAt ደረሰኝ መጠየቅ ይቻላል?

  • @steve-vr3nf
    @steve-vr3nf 2 года назад

    ስለ አመት እረፍት አልተመለሰም። የመጨረሻ ጥያቄ

  • @moreastaabranch
    @moreastaabranch  2 года назад

    የቴሌግራም እና የፌስቡክ አድራሻችን MOR East Addis Ababa Branch

    • @freshtube4762
      @freshtube4762 2 года назад

      ስራ የሌለለው ድርጅት እነዴት ግብር ይጠየቃል

  • @tadessekassayetesfaye1952
    @tadessekassayetesfaye1952 2 года назад

    Wow des yemil merganser nw

  • @azherhsebu7395
    @azherhsebu7395 2 месяца назад

    በሰት የተከፈለ ግብር እንዴት ተመላሸ ይሆናል ? እንዴት ሆነ መሠለህ የ 2014 እና 15 ያለ አግባም 30ሸህ ብር አሰከፈሉኝ እንዴት አወቅክ ካልከኝ የቀን ግምቴ በ209
    የተገመተ ነበር የ209 ግምት አሁን አይሠራም አዲስ አስገምት ብለውኝ አስገመትኩኝ 1700ተገመተ የከፈልኩት ብር
    10200 የመጀመሪያው የነበረው የነበረው ግምት 1380 የከፈልኩት 25300ብር ለ 2 አመት የ ከፈልኩት ለምን ብዬ ጠየኩኝ ነሁን
    ግምቱ ከፍ ብሎ ግምቱ ለምን ቀነሠ ብይ ስል ዘርፉን የምግብ ቅቤ የሚለውን በምግብ ቤት ብለው ይዘውብህ ነው የምግብ ቤት ማርጂን 25% ሲሆን የምግብ ቅቤ መሸጥ
    ማርጂኑ 13% ነው በዚህ ምክንያት ነው