የታቦተ ፅዮን መሰወር | የኢትዮጵያ ትንሳኤ እና የዓለም የሀይል ሚዛን መዛባት -

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 33

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Год назад +5

    እውነት ነው፡ ተባረክ ወንድሜ፡ ክፉዎች በከንቱ ይደክማሉ ፤ የኢትዮጵያ ትንሣኤዋ ግን በቅርቡ ይሆናል።

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 Месяц назад

    አውሆ ሀያቀርም ህግዛቤኤር ይመስገን

  • @yummyenglish4540
    @yummyenglish4540 Год назад +1

    That is great thing that you raised..... Ethiopianism is beyond what we think it is.

  • @kbromgebreyohans301
    @kbromgebreyohans301 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም, ኢትዮጵያ እጆቿ ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች

    • @biniyambayu-td6tm
      @biniyambayu-td6tm Год назад

      What about the other country they don't rise their hand realy is that all what you got hmm

    • @biniyambayu-td6tm
      @biniyambayu-td6tm Год назад

      What about the other country they don't rise their hand realy is that all what you got hmm

    • @biniyambayu-td6tm
      @biniyambayu-td6tm Год назад

      What about the other country they don't rise their hand realy is that all what you got hmm

  • @ethiointer12
    @ethiointer12 Год назад

    ራፋ እንኳን ደህና መጣህ።እንደዚህ ብቅ ብቅ በል እንጂ!? አክባሪህ ነኝ።

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Год назад +1

    rafatuel werku tebarek enamsgnalen yemineka yenka amen amen Egzyabhare yemsgen!!!

  • @sisitetkelmariam8378
    @sisitetkelmariam8378 Год назад

    ሰላም ላንተ አንቂዉ ወንድሜ

  • @user-sol321
    @user-sol321 Год назад

    ወደፊት ከንተ ጋር ተባብሬ ብሰራ ደስ ይለኛል ፣

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 25 дней назад

    ታቦቱ አክሱም አለ የለም ???። መልሱ አለ ወይም የለም ነዉ። ካመንክ አለች ካላመንክ የለችም መልስ አይሆንም። እንደ እሳቸዉ ከሆነማ የትም የማሪያም ቤተክርስቲያን ለሚያምን ማሪያም አለች ፣ለማያምን የለችም። ይህ አባባል ትክክል ነዉ። ስለ ታቦት ስናወራ ግን ከማመን ካለማመን ጋር መያያዝ የለበትም። ታቦቱ አለ ፣የለም ነዉ። ለማያምንም ቢሆን ታቦቱ የት ነዉ ያለዉ ነዉ።

  • @MollaAlemu-gq2td
    @MollaAlemu-gq2td Месяц назад

    ወንድሜ ሃገሪን ለማወቅ ከየት ልጀምር መጽሃፍም ካለ ጠቁመኝ ሁሌም ጭንቅላቴ የቱጋር ነው ትክክለኛ ታሪኬ እያልኩሁ እጠይቃለው ግን መልስ አላገኘውም እባክህ ለጭንቅላቴ መልሱ እንዲመለስለት እፈልጋለው ከፈጣሪ በታች አንተ እርዳኝ

  • @youtubeb9552
    @youtubeb9552 Год назад

    Your program is interesting. But has less views. Why dont you communicate with doctor rodas

  • @yidh5226
    @yidh5226 Год назад +2

    የሙሴ ፅላት ኢትዮጵያ አለች ግን አክሱም ፂዬን የለችም ኖራም አታውቅም ይህንን አባቶች ጠንቅቀው ያውቃሉ አባቶች ግን ለእንግሊዝ ሸጠዋት ስለነበር በቅዱስ ሚካኤል መሪነት በኢትዮጵያ ምድር አምጥቶ በዋሻ ውስጥ ከብርሀነ መስቀሉ ጋር ይገኛል እውነቱ ይህ ነው:: በእንግሊዝ ታቦቱን አድርገውበት የነበረው ቦታ former covenant road ላይ ይገኛል:: እግዚአብሔር በቅዱስ ሚካኤል አማካኝነት ውለታ ውሎልናል :: አባቶች አለ የለም የሚሉት ለቱሪዝም እንዲመች ብቻ ነው:: አሁንም የሙሴን ፅላት የሚረከብ ትውልድ እግዚአብሔር ያዘጋጃል የሚታዘዙትም አባቶች ይነሳሉ ግዜው ቅርብ ነው:: የንግሥት ህሌኒ ታሪክ እየተደገም ነው ::የአለም አይን ሁሉ ኢትዮጵያላይ ነው ጦርነቱም ፅላቱን ፍለጋ ነው::
    ሌላው እስራኤል የሚለው ስም የመጣው ከእንግሊዝ መፅሀፍ ቅዱስ ስለተተረጎመ ነው ኢትዮጵያ አባቶች መፅሀፍ ቅዱስ የግእዙን አልሰጡንም በግእዝ መፅሀፍ ቅዱስ ኢትዮጵያ ኤዝያን ጭምር እንደምታጠቃልል ያስቀምጣል እውነታው ይህ ነው እስከ ጋንጋሲ ወንዝ ሁሉ የኢትዮጵያ ግዛት ነው ንጉስ ሰለሞንም ጥቁር መሆኑን ያስቀምጣል በላቲን የተዘጋጀው የጥንት ካርታ እንታርቲካ ድረስ ኢትዮጵያ መሆንዋን ይጠቁማሉ ኢትዮጵያ አለም ነበረች:: ይህ ክብርዋ ይመለሳል በርትዕት ተዋህዶ ::

    • @redietblatu6458
      @redietblatu6458 Год назад +2

      የሙሴ ፅላት እኮ ያለው ታቦተ ጽዮን ውስጥ ነው ያለው the ark of covenant malet new. They are not two separate things

    • @yidh5226
      @yidh5226 Год назад

      @@redietblatu6458የሙሴ ፅላት አክሱም ፈፅሞ የለችም ወንድሜ ይህንን አባቶች ጭምር ጠንቅቀው ያውቃሉ በቅርብም አንድ የቤተክህነት ሰው የብሉይ ኪዳን ታቦት የለንም ያለን የአዲስ ኪዳን ነው ብሎ ሲሰብክ ነበር :: ሌላው ጦርነቱ ወቅት ቅዱስ ሲኖዶስ ዝምታንየመረጠው ሀቁ እዛ ስላልሆነ ስለሚያውቁት ነው ብዙ ማስረጃ ልሰጥክ እችላለሁ ::የጥንት አባቶች አራት አይነት ፅላት አዘጋጅተው በአራት ትላልቅ ደብር ልከዋል ይህም አንዱ አክሱም ፂዬን ነው :ይህንን ነው እውነታው በገዳምያውያን ዘንድ ያለው :: የሚቋጭበት ግዜ ቅርብ ነው ::

    • @redietblatu6458
      @redietblatu6458 Год назад +1

      @@yidh5226 I guess we shall wait and see ግን ዋናው ነገር የኢትዮጵያ ትንሳዔ ላይ መድረሳችን ነው ከዛ ሁሉንም እናያለን እንሰማለን

    • @redietblatu6458
      @redietblatu6458 Год назад

      ግን አንድ ጥያቄ አለኝ። ታቦቱ ጠፋ የምትልበት ሰዐት መቼ ነው ? specifically be british ወረራ ግዜ ነው ? or Italy or portugese ? መቼ ነው የተሸጠው ?

  • @EthiopicaTV
    @EthiopicaTV Год назад

    ዛሬን መጠቀም ላቃተው ትውልድ ትናንት ረብ የለሽ ነው። ደግሞም ዛሬ የሚገባንን ሥራ በመሥራት እንጂ ሌላ መለኮታዊ ተአምርን በመጠበቅ የሚመጣ ልዕልና ወይም ትንሣኤ አይኖርም። እንደሩሲያ ስንሠራ ብቻ ያኔ ዓለም የሚፈራት ሀገርን መገንባት እንችላለን።

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir Год назад

      ስራ? Socialism?
      You must be የደርግ ርዝራዥ😃
      ስራ will solve our financial problem but first we Ethiopians need to realize this material world is ከንቱ

    • @bruktawittesfay-or7de
      @bruktawittesfay-or7de Год назад

      በደንብ አዳምጥ። ኢትዮጵያ ቀደም ብሎ ትልቅ ስልጣኔ ላይ ነበረች? ይህን ያደረገው እይታ እምነት ጥበብ ... መፈለግ ሎጂካል ነው። መሠረቱን ያላወቀ መድረሻውን አያውቅም። ሩስያ ዝም ብላ በድገት አልበቀለችም። ከሌላ የሚለያትን የራሷ ጠንካራ መሠረት መስርታለች። አሁንም እየተዋጋች ያለችው መሠረቷን ሊንዱ ከሚፈልጉት ጋር ነው። ይህን ተገንዘብ!!!

  • @birukedesta2009
    @birukedesta2009 Год назад

    የኔ ወንድምእነደምን ከረምክልኝ በእግዚያብሄር ስም በእናታችን በድንግል ማርያም ስም በቅዱሰ ሚካኤል በቅዱስ ገብርኤል ስም ነው የምለምንህ ከቻልክ ደሞ ትችላለህ የመላከ መንክራት መምህረ ግረማ ወንድሙን የቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያምን የመምህር ተስፋዮ አበራን እነዲሁም የቀሲስ ሄኖክ ተፈራን ዩቲዩብ ተመልከተው ሕይወት የሆን ትምህረት ታገኝበታለህ በእናትህ በምትወደው በጌታችን በአምላካችን በመዳኒታችን በእየሱስ ክርሰቶስ እለምንሃለው የኔ ወንድም ፡፡

    • @samsall5166
      @samsall5166 Год назад

      ሰይጣን ተመልከት አይባልም ሎቱ ስብሀት

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 Год назад +1

    🇮🇱🇮🇱እመነኝ ለእስራኤል የተሰጠው የቃል ኪዳኑ ሳጥን እና ፅላት,!..,እዚህ ዓለም ላይ የለም/ችም.።
    እግዚአብሔር ስራውን በልጁ ፈፅሞ...
    ሳጥኑን እና ፅላቱን..ልብ አትሉትም አትሹትም ብሏል።..
    ልክ እንደሙሴ መቃብር ይህም እግዚአብሔር ሰውሮታል,።
    እመነኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢኖር ኖሮ እስራኤል ለስንት ሀገራት ያልተንበረከከች ሀገር እና እግዚአብሔርን ለዓለም ያስተዋወቀች ሀገር,..ታቦትዋ ተወስዶ ዝም አትልም,።..
    በህግ ጠይቃ የመውሰድ መብት አላት እስራኤል,። ግን የለም,።...
    ሲቀጥል እግዚአብሔር አላማው በክርስቶስ ዓለምን መጠቅለል ነውው,።
    ይህ የቃል ኪዳን ሳጥን እና ፅላት ለእየሱስ ክርስቶስ ጥላ ነበር,።
    ישוע המשיח חיי מלך היהודים 🇮🇱🇮🇱❣️🇮🇱🇮🇱❣️🇮🇱🇮🇱

    • @bruktawittesfay-or7de
      @bruktawittesfay-or7de Год назад +2

      አንተ እኮ ይህ ነገር አይገባህም። ንጥል: የኢትዮጵያ መንፈስ ከአንተ በጣምምምምም የራቀ ምስኪን ነህ። ቢገባህ ኖሮ ስለ ክርስቶስ መጀመርያ በዘመነ ሓዋርያት በጃንደረባው ፊልጶስ ቀድሞ ያወቀች አንዷ ኢትዮጵያ ናት። ይህንን ትምህርት ይዛልህ የቆየችው ኦርቶዶክስ ናት። አንተ ትላንት ተነስተህ ጌታን አወቅሁ በሚል በተመታ የአውሮፖ የሸር እይታ በእነርሱ ሀሳብ ሀገርህን ለማንቋሸሽ ትፈልጋለህ። እንደ እናንተ ዓይነቶቹን ኢትዮጵያ አታሻግራችሁም። በአውሮፓ ስብከት የሀገራችሁ ክብር እንዳይታያችሁ የተሰራባችሁ ናችሁ። ንስሃ ካልገባችሁ በስተቀር ከባድ ቅጣት የሚጠብቃችሁ ናችሁ። አንተና መሠሎችህ።
      ኢትዮጵያ ስለ ክርስቶስ ቀና ብላ በፍቅርና በሀሴት ክርስትስ ሕይወቷ ሆኖላት በሙሉ ልብ ስለ ክርስቶስ መናገር የምትችል የአውሮፓ ሉተራውያን እና መሠሎቹ ትምህርት የማያስፈልጋት ለሌላ የምትተርፍ ሀገር ናት። በሕገ ልቦና ጌታን አመነች። በብሉይ ሕግ ጌታን አከበረች። በክርስቶስ ወንጌል አምና አሁንም እየኖረች ነው። በሁሉም ዘመናት ላይ ኢትዮጵያ ከጌታ ጋር አለች። በዓለም ላይ ይህ አይነት ጥምረት የያዘ ሀገረ አታገኝም። ኢትዮጵያን ማንም ተነስቶ ማንቋሸሽ አይችልም። ራሱ ይንቆሽሻል እንጂ። የመውጊያውን ብረት ብትረግጥ ላንተ ይብስበሃል አይደል የሚለው መጻፉ።
      እኔ ግን ኢትዮጵያን ስወዳትትትትት። ኑሮዬም ሞቴን በርሷ ይሁንንንንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በተለይ አምላኬን ጌታዬን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዳምንና ከእርሱ ጋር እንድኖር በምታደርገው ትምህርቷ የአፍ ብቻ ሳይሆን በተግባር እንድኖር በሰራችልኝ ስርአቷ ለኔ የእርሷ ትምህርት ከበቂ በላይ ነው።
      የሀገሬ ትምህርት በቂየ ነው። ታቦተ ጽዮን አለች። ብዙ ምስጢራት አሉ በኢትዮጵያ ውስጥ። ምስጢር እንዲያቅ የሚደረገው ሀገሩን ለሚያከብር እንጂ ለራሱ ማንነት ንቀት ላለው አይደለም። የከበረውን ነገር ከህጻናት አርቁ ነው ነገሩሩሩሩሩሩሩሩ ወንድሜ እህቴቴቴቴ

  • @mekonnenteklemariam3273
    @mekonnenteklemariam3273 Год назад

    ምንም የተጨበጠ ነገር አላቀረብክም ምን ለማለት እንደፈለክም አልገባኝም።

    • @bruktawittesfay-or7de
      @bruktawittesfay-or7de Год назад +1

      ስለ ኢትዮጵያ የተጻፉትን አንብብብብብ። መንፈሳዊ ሰው ሁንና የሚባለው ይገባሃል።

  • @vengeanceismineiwillrepays9016

    ተረትተረት shame on you !

    • @bruktawittesfay-or7de
      @bruktawittesfay-or7de Год назад

      አንተተተተተተተተቺቺቺቺቺቺቺ እፈርርርርር እፈሪሪሪሪሪሪሪሪሪ። ከላይ ያለውን እንደ እናንተ ለተጋረደበት ሰው የተመለሰውን አንብቡቡቡቡቡቡ። ታሪክ የላችሁም። ኢትዮጵያዊ መሠረት ስለሌላችሁ ትስታላችሁ። መነሻችሁ እናንተ ምንድነው? ኢትዮጵያውያን ነን ካላችሁ ወደ ኋላ መሠረታችሁን አጥኑ። መሠረት ከሌላችሁ እናንተ መጤ ናችሁ ማለት ነው። ኢትዮጵያ ጠል የሆነ የውጭ እይታ ያላችሁ።

    • @ethioeritrea2350
      @ethioeritrea2350 Месяц назад +1

      ደቆሮ የሰማ ቀን ያብዳል!!

    • @HermaEredi
      @HermaEredi 26 дней назад

      😅​@@ethioeritrea2350