Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እስክትመጣ እስከምናይህ ድረስ አናቆምም ማለታችን አትመጣም ወይ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በክብር ወዳረከው ሀሳባችን እየሄደ መዝገባችን ወዳለበት ልባችን እየነጎደ እስክትመጣ እስከምናይህ ድረስ ድረስ አናቆምም ማለታችንን ማራናታ ኢየሱስ ኢየሱስ /አትመጣም ወይ ኢየሱስ የመለከት ድምፅ እስክንሰማ ስትወርድ ልናይህ በክብር በደመና በጥልቅ ናፍቆት ወደላይ እናያለን መሲሀችን ሆይ እባክህ ቶሎ ናልን አሜን ቶሎ ና የኛ ጌታ/ማራናታ ቶሎ ና አሜን ቶሎ ናጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና ከሙታን መንደር ልጆችህ የጠራህ የንጋት ኮከብ ለጠፋነው የበራህ በመደላደል ረስተንህ አንቀመጥ መድኃኒታችን ዳግመኛ እስክትገለጥ
My favorite from this album
አንዱና ብቸኛ የምንጠብቀው ተስፋችን የኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም መምጣት ብቻ ነው። ማራናታ ❤
ይሔ መዝሙር ሰምቶ የኢየሱስን መገለጥ የማይጓጓ አማኝ አለ ብዬ አላስብም አዎ አሜን ማራናታ ቶሎ ናናናናናናናናናናናና
" እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።"(ወደ ዕብራውያን 6:10) መስኪ እንወድሻለን💞
We literally miss him! We will definitely encounter him face to face, the one who is showing us his ways and his mercies!
አሜን ማራናታ ኢየሱስ ሆይ ናልን🥹😇🥰
በጨለማችን ላይ የበራኸው አንተ የንጋት ኮከብ ሆይ:- እባክህ ቶሎ ቶሎ ና! አንተን መናፈቃችን በዝቷልና! …..…................…..........
በጥልቅ ናፍቆት ወደላይ እናያለን መሲሀችን ሆይ እባክህ ቶሎ ናልንእስክትመጣ እስከምናይ ድረስ ድረስአናቆምም ማለታችንን ማራናታ ኢየሱስ😍ጌታን የሚያስናፍቅ ዝማሬ በእግዚአብሔር ቃል የታጨቀ ቆንጆ ዜማ ውብ ሙዚቃ🙏Thank you dear Meski for serving the kingdom of God with excellence❤😍
ማራናታ ኢየሱስ የምትመጣው አንተ ብቻ ነህ ናልን 🙏🙏🙏
መልካም ነህ ሩህሩኅ❤❤❤መስኪ እንወድሻለን እኛ ወንድሞችሽና እህቶችሽ ብዙ ተባርከንብሻል ብዙ ብዙ፡፡
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና 🤲❤ተባረኪልን🥰
አስደማሚ የፀጋው ጉልበት በመስኪ ለይ ወርዶ ለኛም ከደከምንበት ሊያነሳን ደረሰልን እልልልልል❤❤ አሁን የነካን መንፈስ አይወሰድብን🙌❤️
Woww Jesus christ is coming back ❤
ናና ገለግለን ከዚህ ዓለም ሥቃይየክብር ንጉሥ አንተን እንድነይ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ገ ከጌታ ቀጥታ ለመገናኘት በፊቱ እንድንቀርብ የሚያረግ ራሳችንን እንድናይ የሚያደርግ ነው ያብዛልሽ
God bless you through his Jesus Christ. Heart touching Gospel song.
አሜን ማራናታ !
አዋጅ አዋጅ አንድ ንጉስ ብቻ!! እርሱም የእግዚአብሔር በግ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።❤❤❤ መስኪ በረከታችን ነሽ በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልሽ!
አሜን ማራናታ ናፈቅከኝ ጌታ
አሜንንን አሜንንን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ❤❤❤❤❤
እስክትመጣ እስክናይህ ድረስ አናቆም ማለታችን ማራናታ እየሱስ 😪😪🥲 አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና!
አሜን ዬሱስ ሆይ ስምህ ከፊ ፠ይበልህ
I couldn't stop praise and crying !!!
መስኪ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪ ፀጋዉን ደግሞ ደጋግሞ ያብዛልሽ የተወደሽ ዉድ እህታችን ዘመንሽ ሁሉ ኢየሱስ ከፍ የምታደርጊ ሆነሽ ኑሪልን 🙏🙏🙏አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
My favourite song🔥 maranatha iyesus😭
አሜን ማራናታ እየሱስ ትልቅ ና መስኪ ተባረኪልን!
አሜን ቶሎ ና ጌታ እየሱስ ማራናታ
አሜን ማራናታ ❤❤❤❤
ማራናታ ኢየሱሴ ቶሎ ና ❤
አሜን ማራናታ
MaranathaAmen, come Lord Jesus!
Maranatha, Come Lord Jesus! Amen, amen. 2:23
The Lord is coming, and He is coming soon.
Amen yesus hoyii tolonahlign iyesusu
Amen geta hoy tolo na💙
Amen Aba❤
ማራናታ🙌🙌🙌🙌
Maranat geta hoy tolo naa 🤦🤦♥️yen ihit geta yibareksh ♥️ iniwodihaleni amen amen❤❤❤❤
Yesss tebarki
አሜን አሜን አሜን ማራናታ ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
Amen maranata tolo naha
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና🙏🙏
እግዚአብሔር ቃረህ ዘመንሺን ያለምለም ❤
ናልን ጌታችን ሆይ! ተባረኪኪኪኪ መስኪ
We are waiting you JESUS
leanchi silebezawu yezimare tsega Geta kibirun yiwised ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
EGZIYABHER ybarksh Meskiye❤❤❤❤❤❤❤
ሀሌሉያ ማራናታ አሳርፈን ❤❤❤❤ ተባረኪ
ማራናታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስትመጣ ጥርስ መፍጫት እንደይሆን ናቅቼ እንድጣብቅህ እርዳኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
Amen maranatha nafkotachin❤❤❤❤❤
Amen, Lord, come quickly.
God bless you our beloved gift
ተስፋችን ኢየሱስ ይመጣል
አሜን ማራናታ ማራናታ ማራናታ!!!
maranata geta eysus hoy tolo na ameeeeeennnnnnnnnn
አሜን ማራናታ ጌታችን
አሜን መስኪ ጸጋ ይብዘልሽ❤❤❤❤🎉
አሜን ማራናታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን❤❤❤
ናልን ጌታ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋው ይብዛልሽ።ተባረኪ።🙌💐🙏
አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ❤❤❤
Maranata Geta hoy tolo na ✞
እየሱስ በእርግጥ በቅርቡ ይመጣል እስከዚያ ግን ይህንን መዝሙር ሁልጊዜ እንዘምራለን ።
I couldn't stop listening 😢
God bless you
አሜን ማራናታ ቶሎ ና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
My favorite song from all ❤❤❤
tesfachin geta eyesus maranatha geta hoy tolo na
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
Dink mezemur Ezagebeher yeberakish! ❤
Eyesus be kirb yimetal❤❤Maranata!
ተባረኪ መስኪያችን ❤❤
Wow ❤❤❤ Jesus is coming back ❤❤❤
Yes he will come
#Zemarina srat yalew hiwet !! Tebareki Meski Bereketachn Nesh
Meski tebarki betam des blognal
Tebareki ehite,
We love you so much mesiye
ማራናታ ኢየሱስ !❤❤❤❤
ቶሎ ና 🎉🎉🎉❤
አሜን ማራናታ🙏❤
Amennnn
Maranatha lord❤❤🎉🎉🎉
ማራናታ አባ ቶሎ ና ❤
God bless you my dear sister ❤❤❤❤❤
አሜን ቶሎ ና
ብርክርክ በይ❤❤❤
Amen❤❤❤
ከደመና ጋር ይመጣል!!ራዕ 1፡7
ተባረኪ🙏🤲🥰🥰🥰
Err wededkut..tebrkiln meski
ማራናታ ኢየሱስ ❤❤❤
መስኪዬ ተባረኪ
Getahoyi tolona
Lenayh nafkenal naln eyesus♥️
Wow tebarekilen❤❤
Maranata ❤🎉🎉
ማራናታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና❤❤❤❤❤❤❤
እስክትመጣ እስከምናይህ ድረስ አናቆምም ማለታችን አትመጣም ወይ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በክብር ወዳረከው
ሀሳባችን እየሄደ
መዝገባችን ወዳለበት
ልባችን እየነጎደ
እስክትመጣ
እስከምናይህ
ድረስ ድረስ
አናቆምም ማለታችንን
ማራናታ ኢየሱስ ኢየሱስ /
አትመጣም ወይ ኢየሱስ
የመለከት ድምፅ እስክንሰማ
ስትወርድ ልናይህ በክብር በደመና
በጥልቅ ናፍቆት ወደላይ እናያለን
መሲሀችን ሆይ እባክህ ቶሎ ናልን
አሜን ቶሎ ና
የኛ ጌታ/ማራናታ ቶሎ ና
አሜን ቶሎ ና
ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና
ከሙታን መንደር ልጆችህ የጠራህ
የንጋት ኮከብ ለጠፋነው የበራህ
በመደላደል ረስተንህ አንቀመጥ
መድኃኒታችን ዳግመኛ እስክትገለጥ
My favorite from this album
አንዱና ብቸኛ የምንጠብቀው ተስፋችን የኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም መምጣት ብቻ ነው። ማራናታ ❤
ይሔ መዝሙር ሰምቶ የኢየሱስን መገለጥ የማይጓጓ አማኝ አለ ብዬ አላስብም አዎ አሜን ማራናታ ቶሎ ናናናናናናናናናናናና
" እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።"
(ወደ ዕብራውያን 6:10)
መስኪ እንወድሻለን💞
We literally miss him! We will definitely encounter him face to face, the one who is showing us his ways and his mercies!
አሜን ማራናታ ኢየሱስ ሆይ ናልን🥹😇🥰
በጨለማችን ላይ የበራኸው አንተ የንጋት ኮከብ ሆይ:-
እባክህ ቶሎ ቶሎ ና!
አንተን መናፈቃችን በዝቷልና!
…..…................…..........
በጥልቅ ናፍቆት ወደላይ እናያለን
መሲሀችን ሆይ እባክህ ቶሎ ናልን
እስክትመጣ እስከምናይ ድረስ ድረስ
አናቆምም ማለታችንን ማራናታ ኢየሱስ😍
ጌታን የሚያስናፍቅ ዝማሬ በእግዚአብሔር ቃል የታጨቀ ቆንጆ ዜማ ውብ ሙዚቃ🙏
Thank you dear Meski for serving the kingdom of God with excellence❤😍
ማራናታ ኢየሱስ የምትመጣው አንተ ብቻ ነህ ናልን 🙏🙏🙏
መልካም ነህ ሩህሩኅ❤❤❤መስኪ እንወድሻለን እኛ ወንድሞችሽና እህቶችሽ ብዙ ተባርከንብሻል ብዙ ብዙ፡፡
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና 🤲❤
ተባረኪልን🥰
አስደማሚ የፀጋው ጉልበት በመስኪ ለይ ወርዶ ለኛም ከደከምንበት ሊያነሳን ደረሰልን እልልልልል❤❤ አሁን የነካን መንፈስ አይወሰድብን🙌❤️
Woww Jesus christ is coming back ❤
ናና ገለግለን ከዚህ ዓለም ሥቃይ
የክብር ንጉሥ አንተን እንድነይ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ገ ከጌታ ቀጥታ ለመገናኘት በፊቱ እንድንቀርብ የሚያረግ ራሳችንን እንድናይ የሚያደርግ ነው ያብዛልሽ
God bless you through his Jesus Christ. Heart touching Gospel song.
አሜን ማራናታ !
አዋጅ አዋጅ አንድ ንጉስ ብቻ!! እርሱም የእግዚአብሔር በግ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።❤❤❤ መስኪ በረከታችን ነሽ በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልሽ!
አሜን ማራናታ ናፈቅከኝ ጌታ
አሜንንን አሜንንን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ❤❤❤❤❤
እስክትመጣ እስክናይህ ድረስ
አናቆም ማለታችን ማራናታ እየሱስ 😪😪🥲 አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና!
አሜን ዬሱስ ሆይ ስምህ ከፊ ፠ይበልህ
I couldn't stop praise and crying !!!
መስኪ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪ ፀጋዉን ደግሞ ደጋግሞ ያብዛልሽ የተወደሽ ዉድ እህታችን ዘመንሽ ሁሉ ኢየሱስ ከፍ የምታደርጊ ሆነሽ ኑሪልን 🙏🙏🙏
አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
My favourite song🔥 maranatha iyesus😭
አሜን ማራናታ እየሱስ ትልቅ ና
መስኪ ተባረኪልን!
አሜን ቶሎ ና ጌታ እየሱስ ማራናታ
አሜን ማራናታ ❤❤❤❤
ማራናታ ኢየሱሴ ቶሎ ና ❤
አሜን ማራናታ
Maranatha
Amen, come Lord Jesus!
Maranatha, Come Lord Jesus! Amen, amen. 2:23
The Lord is coming, and He is coming soon.
Amen yesus hoyii tolonahlign iyesusu
Amen geta hoy tolo na💙
Amen Aba❤
ማራናታ🙌🙌🙌🙌
Maranat geta hoy tolo naa 🤦🤦♥️yen ihit geta yibareksh ♥️ iniwodihaleni amen amen❤❤❤❤
Yesss tebarki
አሜን አሜን አሜን ማራናታ ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
Amen maranata tolo naha
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና🙏🙏
እግዚአብሔር ቃረህ ዘመንሺን ያለምለም ❤
ናልን ጌታችን ሆይ! ተባረኪኪኪኪ መስኪ
We are waiting you JESUS
leanchi silebezawu yezimare tsega Geta kibirun yiwised ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
EGZIYABHER ybarksh Meskiye❤❤❤❤❤❤❤
ሀሌሉያ ማራናታ አሳርፈን ❤❤❤❤ ተባረኪ
ማራናታ ኢየሱስ ክርስቶስ
ስትመጣ ጥርስ መፍጫት እንደይሆን ናቅቼ እንድጣብቅህ እርዳኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
Amen maranatha nafkotachin❤❤❤❤❤
Amen, Lord, come quickly.
God bless you our beloved gift
ተስፋችን ኢየሱስ ይመጣል
አሜን ማራናታ ማራናታ ማራናታ!!!
maranata geta eysus hoy tolo na ameeeeeennnnnnnnnn
አሜን ማራናታ ጌታችን
አሜን መስኪ ጸጋ ይብዘልሽ❤❤❤❤🎉
አሜን ማራናታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን❤❤❤
ናልን ጌታ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋው ይብዛልሽ።ተባረኪ።🙌💐🙏
አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ❤❤❤
Maranata Geta hoy tolo na ✞
እየሱስ በእርግጥ በቅርቡ ይመጣል እስከዚያ ግን ይህንን መዝሙር ሁልጊዜ እንዘምራለን ።
I couldn't stop listening 😢
God bless you
አሜን ማራናታ ቶሎ ና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
My favorite song from all ❤❤❤
tesfachin geta eyesus maranatha geta hoy tolo na
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
Dink mezemur Ezagebeher yeberakish! ❤
Eyesus be kirb yimetal❤❤
Maranata!
ተባረኪ መስኪያችን ❤❤
Wow ❤❤❤ Jesus is coming back ❤❤❤
Yes he will come
#Zemarina srat yalew hiwet !! Tebareki Meski Bereketachn Nesh
Meski tebarki betam des blognal
Tebareki ehite,
We love you so much mesiye
ማራናታ ኢየሱስ !❤❤❤❤
ቶሎ ና 🎉🎉🎉❤
አሜን ማራናታ🙏❤
Amennnn
Maranatha lord❤❤🎉🎉🎉
ማራናታ አባ ቶሎ ና ❤
God bless you my dear sister ❤❤❤❤❤
አሜን ቶሎ ና
ብርክርክ በይ❤❤❤
Amen❤❤❤
ከደመና ጋር ይመጣል!!
ራዕ 1፡7
ተባረኪ🙏🤲🥰🥰🥰
Err wededkut..tebrkiln meski
ማራናታ ኢየሱስ ❤❤❤
መስኪዬ ተባረኪ
Getahoyi tolona
Lenayh nafkenal naln eyesus♥️
Wow tebarekilen❤❤
Maranata ❤🎉🎉
ማራናታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና❤❤❤❤❤❤❤