Mesk praise God for the Grace upon you,you are our blessing for evangelicals and all christen society,your all songs glorify God with displaying the image of Christ for those who lives in darkness! This is our true gospel
yeha mezemure hayele alew amelake endat enderedane yemenagere new sesemawe ye mayekuwarete eneba be ayena yefese nebere!!!!! meskeya ye zemereshelete geta kere zemeneshen yebareke
Mesk praise God for the Grace upon you,you are our blessing for evangelicals and all christen society,your all songs glorify God with displaying the image of Christ for those who lives in darkness! This is our true gospel 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Focus on Christ ❤❤❤❤
Amen.🙌💕✅️ Amazing song.🎵 God bless you and your family abundantly. Singer Meski.💕 You're blessed. Praise the Lord.🙌 All glory to almighty God.🙏 🎹🎸🎻🎷🎺🥁🎤💕✅️
maskiye mezmuru ahun endilaqaq ye EGZIHABHER season ahun selehone new dess lilesh new migabaw enewedeshalen betam anchi bereketachen becha aydeleshem ye EGZIHABHER desta nesh bless u
Meskiye ene eskezar youtube lay comment tsef alawkm... 😌 yhen mezmure semche gen anchin almebarek alchalkum🙏🙏 ye ande ken becha sayhone geta ye edme leke mihone mezmure new mistsh....geta wesn denbrshn yasefaw birrrkkk beylgne❤❤
ክብር ለማይተወን ለማይለቀን ለኢየሱስ ክርስቶስ ። መስኪዬ ተባረኪ
“በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።”
ኤፌሶን 1፥6
ለኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር 🤔የጌታ ቸርነት ለካስ ብዙ ህያዋን ምስክሮች አሉ😭😭!!! ጌታ ሆይ እናመሰግንሃለን።🙏🙏
የደከምሽበትን የለፋሽበትን የደከምሽበትን የወሰዱ ሁሉ እዳይጠቀሙበት እግዚአብሔር ይከልክልልሽ
የልቤ አምላክ
ሁሉ ነገሬ
እየመራኸኝ
ባንተ ተምሬ
ከራሴ መንገድ
እየመለስከኝ
ማይታለፈውን
አሻገርከኝ
ጌታ ምህረትህ እጅግ
ብዙ ብዙ ነው
ጌታ ምህረትህ
አቤት ይቅርታህ
እጅግ ብዙ ነው ብዙ ነው
አቤት ይቅርታህ
አቤት ደግነትህ
መጨረሻ የለው
ለደግነትህ
እርህራሄህ
መጨረሻ የለው
ርህራሄህ
ላመስግንህ...
እስኪ ላመስግንህ...
ለውለታህ ምላሽ...
እኳ ባይመጥንህ...
ላመስግንህ...
ውዴ ላመስግንህ...
ላረክልኝ ነገር..
እንኳ ባይመጥንህ...
ከተጠመደብኝ
ወጥመድ አስመልጠህ
ከክፉ ውሳኔ ልቤን
እኔን ጠብቀህ
ቃልህን እየላክ አባ
እየመከርከኝ
ከጠላቴ አጥፊ እቅድ
ፈጥነህ አዳንከኝ
ተመስገን
አባ ተመስገን
ያረክልኝ ነገር
እንኳ ባይመጥንህ
ተባረክ
አባ ተባረክ
ለውለታህ ምሌሽ
ምስጋናን ላብዛልህ
በጭንቅ ቀኖቼ
ሁሉ ከጎኔ ነህ...
ስብራቴ ሳካፍልህ
መቼ ደከመህ...
ሁሉ በተወኝም ጊዜ...
የትም አልሄድህ...
በጌዜ ብዛት አይላላም...
ወዳጅነትህ
ተመስገን
..አባ ተመስገን..
ላረክልኝ ነገር...
እንኳ ባይመጥንህ
ተባረክ አባ ተባረክ...
ለውለታህ ምላሽ
ምስጋናን ላብዛልህ
በምድረ በዳ ሸለቆ
አሰልጥነህ
የጨከንክብኝ ሲመስለኝ
ቀርበህ አባብለህ
ሁሉ ለበጎ ሲቀየር
በአይኔ እያየሁ
ለመልካም
ስላስጨነከኝ አከብርሃለሁ...
ተመስገን
አባ ተመስገን
ላረክልኝ ነገር
እንኳ ባይመጥንህ
ተባረክ አባ ተባረክ
ለውለታህ ምላሽ
ምስጋናን ላብዛልህ
ለኔ የዘመርሽልኝ እስኪመስለኝ ደጋግሜ ሰማሁት ገና አዳሬን እሰማዋለሁ የኔ አባት ተመስገን🙏❤
ኮሜቴን የምታነቡ በመሉ በጌታ ሁሉ ዝማሬዎችን ሼር አድርጉ🙏
መስኪ ስለአንቺ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
“በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።”
ኤፌሶን 1፥6🥰🥰🥰
የልቤ አምላክ ሁሉ ነገሬ
እየመራህኝ ባንተ ተምሬ
ከራሴ መንገድ እየመለስከኝ
ማይታለፈውን አሻገርከኝ
ጌታ ምረትህ እጅግ ብዙ ብዙ ነው ጌታ ምረትህ
አቤት ይቅርታ እጅግ ብዙ ብዙ ነው አቤት ይቅርታ አቤት ደግነት መጨረሻ የለው ለደግነትህ
ርህራሄ መጨረሻ የለው ርህራሄ
ላመስግንህ እስኪ ላመስግንህ
ለውለታህ ምላሽ እንኳን ባይመጥንም
ላመስግነህ ውዴ ላመስግንህ
ላረክልኝ ነገር እንኳን ባይመጥንም
ከተጠመደብኝ ወጥመድ አስመልጠህ
ከክፋ ውሳኔ ልቤን እኔን ጠብቀህ
ቃልህን እየላክ አባ እየመከርከኝ
ከጠላቴ አጥፊው እቅድ ፈጥነህ አዳከኝ
ተመስገን አባ ተመስገን
ላረክል ነገር እንኳን ባይመጥንም
ተባረክህ አባ ተባረክህ
ለውለታህ ምላሽ ምስጋና ላብዛልህ
በጭንቅ ቀኖቼ ሁሉ ከጉኔ ነህ
ሰብራቴን ሳካፍልህ መቼ ደከመህ
ሁሉም በተውኝ ጊዜ የትም አልሄድም
በጊዜ ብዛት አይላላም ወዳጅነትህ
ተመስገን አባ ተመስገን
ላረክል ነገር እንኳን ባይመጥንም
ተባረክህ አባ ተባረክህ
ለውለታህ ምላሽ ምስጋና ላብዛልህ
በምድረበዳ ሸለቆ አሰልጥነህ
የጨከንክብኝ ሲመስለኝ ቀርበህ አባብለህ
ሁሉ ለበጉ ሲቀየር ባየኔ እያየው
ለመልካም ስላስጨነከኝ አከብርሀለው
ተመስገን አባ ተመስገን
ላረክል ነገር እንኳን ባይመጥንም
ተባረክህ አባ ተባረክህ
ለውለታህ ምላሽ ምስጋና ላብዛልህ
እናቴ በብዙ ተባረኪልኝ፣ በመዝሙሮችሽ ብዙ ጊዜ ተባርኬአለሁም መታነጽም ሆኖልኛል። ገና ያልተነካውን የመዝሙሩን ዓለም በብዙ እንደምትዘምሪ እግዚአብሔር ብዙ ዕድሜ ይስጥሽ።(❤)
የሰረቁ ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው😪
መስኪ እንወድሻለን🥰💕❤
በምድረበዳ ሸለቆ አሰልጥነህ
የጨከንክብኝ ሲመስለኝ ቀርበህ አባብለህ
ሁሉ ለበጎ ሲቀየር በአይኔ እያየሁ
ለመልካም ስላስጨነከኝ አከብርሀለሁ
😭🥰
😢
'ተነሥተን ወደ ቤቴል እንውጣ፤ እዚያም በመከራዬ ጊዜ ለሰማኝ፣ በሄድሁበትም ስፍራ ሁሉ ላልተለየኝ አምላክ (ኤል) መሠዊያ እሠራለሁ።” '
ዘፍጥረት 35:3
ቃልህን እየላክ አባ እመከርከኝ ❤
አሜን ተባረኪ ሰምቼውም አልጠግብም ፀጋ ይብዛልሽ meski❤
Yenee konjjooo meski anchin yeseten Egziabiher yetemesegen yihun tebarek betammm inwodshalen yen derbaba hulunim amualto yesetesh yetebarekish kifuuu aynkash
አባ የሁልጊዜ ወዳጅ ከአባትነትህ ታዛ ስር የሁልጊዜ ማረፍያችን ስላደረክልን ምቹም መሰማርያ ስላለህ ተመስገን! የጌታ ፀጋ ካንቺ ጋ ይሁን ትጉህ ሴት!
" እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።"
(ወደ ዕብራውያን 6:10)
መስኪ እንወድሻለን💞
እግዚአብሔር ለቤቱ ያላቹን ትጋት ይውቃል ዋጋቹም እሱ ዘንድ ታላቅ መሆኑን ሳስብ እፅናናለው😮 እንጂ የምድሩ ወጪያቹና ድካማቹ ከየት እያመጣቹት ነው የምትተኩት ብዬ ጠይቃለሁ!?🤔 እግዚአብሔር እንደባለጠግነቱ መጠን የሚያስፈልግሽን ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ይሙላልሽ እህቴዋ!🙏🙏❤❤❤❤❤
ምን ደስ እደሚለኝ የጌታችን ልጅ በመሖንሽ መስኪዬ ካንቺ በላይ እኔ ደስ ናው ሚለኝ የጌታ በመሖንሽ መዝሞሮችሽ ደግሞ መንፈስ አለባቸው ተባረኪልን የኔ እናት ብሩክ ናሽ
One Topic only... Jesus....mercy.....grace❤❤❤ that's ma girl..... approved 😊❤
ለመባረክ ስጠብቀው የነበረ አልበም።
መስኪ ጌታ ይባርክሽ!
የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ
መስኪዬ እንዲህ የሆነው ለመልካም ነው
ምክንያቱም እኔን እያፅናናኝ ያለ መዝሙር ነውና
ስልዚህ እንኳንም ዛሬ ተለቀቀ ለመልካም ነው እሺ መስኪዬ፡፡
መስኪ ዘመነሸ ይባረክ
አንቺ ለትወልድ በረከት ነሸ አንቺን ለምድራችን ለአገራችን የሰጠን ጌታ ይባረክ
መዝሙሩን በተለያያ መንገድ የምትሰሙ ሁላቸሁም ለወዳጅ ዘመድ እንዲደረሳቸው ሁሉንም መዝሙር ሸር አድርጉ መስኪ ፀጋ ይብዛልሽ ❤❤❤❤
አይዞሽ መስኪዬ አለን እኛ ከእውነት ጋር❤❤❤❤❤❤ ተባረከ መስኪዬ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ ሰማያዊ ቅኔ ይፍሰስ ትጥለቅለቂ ማይቋረጥ የዜማ ምንጭ በቤትሽ ይሙላ ትውልድሽ ጌታን ያገልግልሉት ይዘምሩለት መስኪዬ ውስጥሽ ውጭሽ ውብ❤
አው የኛ ያደበጣችን ቃል አይመጥነውም ግን ለመስኪ ፀጋው ያብዛልሽ በይበልጥ ጌታ የሱስ ይካስሽ like ያንሳታል
like ያንሳል ውድእህቴ
እኔ እኮ ቃላት የለኝም እንዴት እንደምወድሽ! ብቻ የፀጋው ባለቤት ስሙ ለዘለአለም ይክበር!! አንቺም በቤቱ ለዘለአለም ያፅናሽ ፣ያቁምሽ፣ያለምልምሽ ተባርከሽ ቅሪ❤
አንቺ የተባረክሽ ብሩክ ነሽ ስላንቺ ጌታን እናመሰግናለን ተባረኪ
አቤት ደግነትህ መጨረሻ የለውም❤
አስደማሚ የፀጋው ጉልበት በመስኪ ለይ ወርዶ ለኛም ከደከምንበት ሊያነሳን ደረሰልን እልልልልል❤❤ አሁን የነካን መንፈስ አይወሰድብን🙌❤️
nothing to say 😢
praise lord 👑 ❤
Mesk praise God for the Grace upon you,you are our blessing for evangelicals and all christen society,your all songs glorify God with displaying the image of Christ for those who lives in darkness!
This is our true gospel
😭😭😭ስሙ ይባረክ ለዘልአለም
So deep! Thank you Mesiye♥️♥️♥️♥️
Couldn’t get over it, listening over and over again
ክብር በምህረቱ ለምያኖረን ለኢየሱስ ይሁን ።
መስክሻ ብሩክ ነሽ ❤
yeha mezemure hayele alew amelake endat enderedane yemenagere new sesemawe ye mayekuwarete eneba be ayena yefese nebere!!!!! meskeya ye zemereshelete geta kere zemeneshen yebareke
Mesk praise God for the Grace upon you,you are our blessing for evangelicals and all christen society,your all songs glorify God with displaying the image of Christ for those who lives in darkness!
This is our true gospel 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Focus on Christ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ የልበ አምላክ ሁሉ ነገረ እየመራሄኝ ባንተ ቴምሬ ከራሴ መንገድ እየመለስከኝ ማይታለፈዉን አሻገርከኝ ጌታ ምህሬትሂ እጂግ ብዡ ብዡ ነዉ የእግዚአብሔር የተባረከ ይሁን 🥰🥰
yene mesekiye tebarekilegn zemenesh hulu yelemelame ena yeberekete yehune hulem bereketache nesh tebarkilegn!!
በምድረበዳ ሸለቆ አሰልጥነህ
የጨከንክብኝ ሲመስለኝ ቀርበህ አባብለህ
ሁሉ ለበጎ ሲቀየር በአይኔ እያየሁ
ለመልካም ስላስጨነከኝ አከብርሀለሁ......🙏🙏🙏❤❤❤
All glory to the Almighty, thank you Meskiye God bless you more!
Meskiye Hulgize slanch Egzabhern Ameseginalew Yene Ehit Tebarekilign
አቤት ለሰው ልጆች የፈሰሰው የጸጋው ክብር እንዴት ያለ አምላክ ነውክ ስለወደድከን እናመሰግንሃለን ስለ ኢየሲስ ተባረክ ስለለማያልቀው ስለማያልቀው ስለማያረጀው ስጦታክ ለዚህ ቃላት ስለሌለን ማለት ምንችለው ተባረክ ተመስገን ብቻ ነው ምን ልንልክ እንችላለን ተመስገን ሀሌሉያ። ጸጋ ይብዛልሽ መስኪ
አሜን አባ ስለ ብዙ ምህረትህ ተመስገንልን እንወድሃለን መስኪዬ ፀጋ ይብላልሽ እንወድሻለን❤
Geta zemenshen yebarkew meskiye 🙌
I'm blessed by this gospel song, may God bless you ever. We love you as always.
Meski addis album hallelujah ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 how lucky we are
ኑ የእግዚአብሔርንም ሥራ እዩ፤ ከሰው ልጆች ይልቅ በምክር ግሩም ነው።
አቤቱ፥ ፈትነኸናልና፥ ብርንም እንደሚያነጥሩት አንጥረኸናልና።
ወደ ወጥመድ አገባኸን፥ በጀርባችንም መከራን አኖርህ።
በራሳችን ላይ ሰውን አስረገጥኸን፤ በእሳትና በውኃ መካከል አለፍን፥ ወደ ዕረፍትም አወጣኸን።(መዝሙረ ደዊት 66፥5፣10-11)
መስኪዬ ፀጋ ይብዛልሽ አህታለም❤❤❤❤❤
Amen.🙌💕✅️
Amazing song.🎵
God bless you and
your family abundantly.
Singer Meski.💕
You're blessed.
Praise the Lord.🙌
All glory to almighty God.🙏
🎹🎸🎻🎷🎺🥁🎤💕✅️
ጸጋ ይብዛልሽ 🙌
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን🙏
መስኪዬ ብዙ ተባረኪ🤩
የሚገርም ሳምንት!!ትላንት የሰላም ደስታ መዝሙር ዛሬ ደግሞ መሲ❤❤❤እጅግ ተባረኩ
በብዙ ተባረኪ ......በጌታ በረከታችን ነሽ......more blessings
Wowo aen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ላስግንህ ታባራክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️ማማዬ maskiye zamanishi yibarakk ❤️
Amen yibarek yimesgen lezelalem, geta degimo yibarksh wudi ihitachin Meski...
ለመልካም ተቀየረ 😂😂❤❤
Amen! Meskie, Stay Blessed!
አንች ውድ እህታችን ከጎንሽ ነን በርች ተባረክ እንወድሻለን❤❤❤
maskiye mezmuru ahun endilaqaq ye EGZIHABHER season ahun selehone new dess lilesh new migabaw enewedeshalen betam anchi bereketachen becha aydeleshem ye EGZIHABHER desta nesh bless u
Meskiye በሌላ በረከት ❤❤ብርክ በይልን
weyyyy leb yemineka mezmur le ene yetezemerelign eskimeslegn dres tebarek zemenesh hulu yibarek yene konjo
May the Lord bless you, it's a really nice song.❤❤💕
ቃላት የሉኝም ልል የሚችለው የጸጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ
መስኪዬ በረከታችን ነሽ ተባረኪ
Berketachin Meskisha tebarekilign❤
May the name of our Lord be blessed, Bless u Meski
Hulunim mazumurochi tesemce newu yesemwt❤❤❤❤
ameeeen tebarekiling yene ihit geta hulem yikiber
Min aynet sitota new❤❤ anchn legna yesete geta yibarek🎉🎉
አሜን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልሽ ወድ እህታቸን
እልልል ሀሌሉያያያያያ
I really Thanks my Lord for you .I ‘m observing a great freedom up on you beyond your your songs.Be blessed and keep it up.
ግን እንዴት እድለኛ ነን Protestant በመሆናችን❤❤❤
ጌታ ይባርክሽ ቃል የለኝም ፀጋ ይብዛልሽ
ተመስገን ስለብዙ ምሕረት🙏🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሠድ 🙏 ተባረኪ በብዙ እኖድሻለን መስኪያችን
እረጅም እድሜ ይስጥሽ
Amen Amen Amen
Getahoyi simi yibarek sintun
Alefukur banteh. Hulu bantehenaw
Getahoyi tebarek
Elelelelelele
❤❤❤❤😢😢😢
Mesiki wudi Ihitachin tebarek tsega yibizaleshi
Geta banchi layi baskemetewu
Tsega buzu tetekimenal
Tebareki❤❤❤❤🎉🎉🎉
Meskiye ene eskezar youtube lay comment tsef alawkm... 😌 yhen mezmure semche gen anchin almebarek alchalkum🙏🙏 ye ande ken becha sayhone geta ye edme leke mihone mezmure new mistsh....geta wesn denbrshn yasefaw birrrkkk beylgne❤❤
መስኪዬ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ ። በሆነው ነገር ልብሽ እንዳይወድቅ ልብሽን ጠብቂ ።❤
meskiye❤
መስኪ ጌታ ይባርክሽ ወደ ጌታ የሚያቀርቡን ዝማሬዎች ናቸው እወድሻለው🙏🙏🙏❤❤❤❤
መስኪዬ ስወድሽ እኮ ጌታ ይባርክሽሽሽሽ😍😘😘😘👍👍👍❤❤
Meski Tebareki Geta bebeza misgana yasgermsh,egna enwodshaln
ለመልካም ስላስጨነከኝ አከብርሃለው😭😭😭
What a song meskuye...tebarkenal...tebarekiln❤😍
What can I say
Mnm kal yelegnm❤
Thank God🎉
golry to God ♥️😍
U can say its just heavenly!!!!!!.....
Nothing just listen
Amen geta yimesgen God bless you
God bless you meskiye ❤❤
God Tsegawun abzito yabzalish !
መስኪ እነዴት ያለ ዝማሬ ነው የሰጠሸን ደግሜ ደግሜ በሰማውት ቁጥር አምላኬን እያመሰገንኩ ነው ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርግሽ
love it love it love it!!!
kibr leGeta yihun
ለሰረቁት ጌታ ይቅር ይበላቸው አቤት አቤት የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ምረቱ እዴት ብዙ ነው ጌታ እየሱስ ስለምህረትህና ስለቸርነትህ ክብር ይሁንልህ መስኪ ብርክ በይ
መስኪዬ ጌታ ኢየሱስ ለእኛ ከላይ በዚህዘመን የተሰጠሽን ውድ ሥጦታችን ነሽ ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔር ን እንዴት እንደማመሰግነው ግራ ግብር ብሎኝ ነበር ይባረክልንንንንንንን🎉🎉🎉❤❤❤❤
መስከረም የተባረክሽ እህታችን ሞገስሽ ብቻ ራሱ ለሰዎች
በረከት ነዉ።
በዝማሬዎችሽ እንደምንባረክበት አልጠራጠርም።
ለበረከት ይሁን!!
Temesgen egziabher.be blessed meski.❤
ዕልልልልልል ኣው ተመስገን የሱሴ ተባረክልኝ መስኬየ እውድሽ ኣለው የትውልድ በረክት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክሽ መስኪ
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህት መስኪ❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ!!
ኢየሱስ ሁሉን ያያል፣ ያውቃል ደግሞም ፃድቅ ፈራጅ ነው። አሜን!!
ተመስገን አባ ተባረክ አባ ሀሌ ሉያያያ ስምህ ይባረክ ውዴ አሜንንን መስኪዬ ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ በኢየሱስም❤❤❤🥰🥰🥰