Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሀይሚ ጀግና ናት በቡሩኬ አትደረደረም ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋት ናት ወዶቼ ላይክ ተደረሽነት እዲኖረው ብራና ሀይሚ ወደፊት❤
😭😭😭😭😭
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ዉድ አገላለጽሸ በጣም ደሰ አለኝ ጌታ ይባርክሸ B&H መቸም አይለያዪም የሆነ አሰተማሪ ይዘዉ ይመጣሉ ፍቅር መኖር እንደ ክርሰቶሰ ያለች ጣፋጭ ልጅ እኮ ናት ሃሜ እንጠብቃለን❤️🙏
ሲጀምር ሃይሚዬ በጣም ጨዋ ልጅ ናት በጣም ሚደብረው እውነት ከሆነ በሚዲያ መነጋገሩ አስፈላጊ አይደለም ።
እሳ ማውጣት አልነበረባትም ወደሺ አይደለም ሲል ምን አልባብ የሴት ጥቃት ደርሱባት እደሆነ ያው ትገዳ ብቻ አላቅም
በጣም ከባድ ነው እስከዛሬ ለምን ሃሰን ለብሩኬ አሳምኖ አይነግረውም ብሩኬ በጣም ምርጥ አስተዋይ ወንድ ነው መስተካከል ይችላል ለምን በሚድያ ማውጣት ለምን ሳስበው እውነት ቢሆን ወደ ሚዲያ አያወጡምቨነበር ባይ ነኝ ፕራንክ መሰለኝ
❤❤
አታሥቡ ፕራንክነው ልጃችን ጨዋናት ምንም ነገር የለም እሧ የሠው ቻናል ለማሣደግ የማታደርገው ነገር የለም ምሥኪን❤
ከተዋወቁ 1 አመት አይሆናቸውም እናት ለተመልካች ክብር የላቸውም እርግጠኛ ነኝ ፕራንክ ነው ሌላ ፍቅር ካላት ባለፈው ለብረኬ ለምን ብታጀራ እንድሂድ ፈቀድከልኝ ብላ አታለቅሰም ነበር ❤❤👍
ቤተሰብ ፕራክ ነዉ አገላለፅሽ ደስ ይላል እማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃሰን ይቀናባቸዎል በነሱ ቀናተኛ ነዉ በሁለታቸዉ ግንኙነት ደሰተኛ አይደለም
ሲጀመር ሃይምዩ የኔ ቆንጆ ጨዎ ናት ከብሩክ ዉጭ ምንም የለም ግን ኘራንክ ብሎ ቸጃጃለ ሲጀመር ሃሰን ለሰራ አይሆንም አይችልም
እኔም በጣም ነው ያናደደኝ ቀላባጂ ነው ልጁ ሲጀመረ ሀይሚ ምንም አታጠፍም ቡታጠፍም ሰው ሁኖ የማያጠፍ የለም እውነቱን ቡነገረው ቡሩኬ የይቅረታ ሰው ነወ
ትክክልነሽ
እኔ ፍቅረኛ አላት ብዬ አላስብም እንደ ባህሪዋ ከሆነ በሱ ላይ አትደርብም ያ ቢሆን ቤተሰቡን አትተዋወቅም አባቷንም አታስተዋዉቀዉም ነበር ፕራንክ ነዉ ከዚህ በፊት በሱ ፕራንክ ለምን ፍቅረኛ እንዳለህ ደበከኝ እኔ ምንም ደብቄህ አላዉቅም ብላለች
ምቅኝነት ነው ቡሩኬ እና ሀይሚ ተመልካችም ስለሚወዳቸው ቻናላቸውም እያደገ ስለሆነ ምቅኝነት ነው ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም ሀቢቢቲ
ትክክል ነሽ ቅናት ነው
ትክክክል ነሽ የኔ ዉድ 😢😢😢😢😢
ዛፍዬ ሐይሚ የሚያሰደፍራት ያለ ቡርኪ ነው በግልፅ ፍቅረኛዬ ማለት አለበት ማንም ደንቆሮ እየመጣ ሐይሚ እያሰደፈራት ነው ማንም የሚመኛት ወንድ ነውቡራ መድፈር አለበትሐይሚ መተማመን በውሰጥዋ እየጎዳት ነው ሐሰነ ቅናት ነው ደብረዘይት ሲሄዱ ሐሰን ትተው ፍፂን ሰለወሰዱ ቀና
ጌታን ዉሰትነው አሚን እደዝ አታደርግም ለምን አሚን የሳዉ ጥምጥ የስሻ ልጅ አደለም 😢😢😢❤❤❤❤bh
ፓራክነውየፍፁምንካራክተርነውሀሰንይዞየመጣው
በትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክል
ብሩኬ በኢንተርቪው ላይ ጓደኛ ገደብ አለው እያለ ነበር ባጭሩ ቅናት ነው ፕራንክ አይመስለኝም
አሰን ሲጀመር ሚስጠር የሚዘህ ሰው አይደለም ንግግር አያውቅ 1 ነገር መደጋገም የወዳል ሆን በለው ብሩኬ ለማስጨነቅ ነው ❤👍
ወይኔ እንዴት እነት ነገር ነው በነትሽ ዛፋ ምንድነው የገባው አረ ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማን እኔ ብራክ ይመስለኛል እስቲ እንጠብቃለን እንጠብቃለን አንቺም እውነታውን አሳውቂን
Yesssss❤❤❤
yes 😢😢😢😢😢
ሀይሚ መችም አታረገውም ፕራክነው ሀሠን ደሞ ተናገርኩ ብሎ እራስ በራሱ ደጋግሞ ማውራት ምን ይሉታል ምለማስተላለፍ እደፈለገ አልገባኝም ዚም ብሎ መቀባጠር ሆ ጉድ መቶ ፐርሰት እርግጠኛነኝ አታረገውም ቅመማ ደሞከባድ ችግር ቢሆን እራሱ መፍህቴ የሌለው ችግር የለም በእር ግጠኝነት ፕራክ ነው ሀሠን ደሞ የማይሆን ወሬ ነው ያስተላለፈው ሀይሚዬ ከጎንሽነኝ
ትክክል :: ፕራክ በጣም በዛበት በቃ ብዙ መስራት ይችላሉ
ዛፍዬ የህ ሐሰን የሚባል ሱሪው መታጠቅ የማይችል ቡርክና ሐይሚ እያደጉ ፍቅራቸው እየተጠናከር ሰለሄደ ቅናት አለው ሊያጣላቸው ፈልጎ ነው ሐይሚ ጠንካራ ናት ቅናት ነው
ትክክል ልጁ ችሎታ የለዉም ንግግር ከይችልም ቅናትማ በጣም አለበት ያሰታዉቃል
Yes 😢😢😢😢😢😢
ትክክል ብላሻል ሀይሚ እና ሀሰን ተሆኑ የሚቁት በውስጥ መጨረስ ይቻላል😢😢😢😢
ትክክል ነሽ ዛፍየ
ዛፍዬ በናትሽ ቆይ እሱ መናገር ካልፈለገ ለምን ሚዲያላይ ወጣ ብሩኬና እሱ ቢደባበሩ ምነው በዙሪያቸው ሰው የለም ከሰው አልተፈጠሩም ቁጭ ብለው ለመፍታት ምን ከለከላቸው ክፉ እንዳልናገር ባለፈውም አፌን ከፍቼ ፕራክ ሆኗል ግን ይቅርታ ሀሰን አብረው እንዲሆኑ የፈለገ አይመስልም እንደውም ሀሰን የሚያስፈራራት ነው የሚመስለው ምን ማለት እኝዳለብኝ አላውቅም እመብርሃን በለተቀኗ በመሀላቸው ገብታ የሚስጥሩን ቋጠሮ ትፍታላቸው ቸር ያሰማን።
እየሰሩነዉ ስራ ምንም ጥፋት አታጣፋም ብታጣፋም እሚካበድ አይደለም
ትክክልነሸ እህት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብትክክክል😢😢😢
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖
Yes 😢😢😢😢😢😢😢😢😢h
በጣምትክክልነሸእኔምየመሰለኝፊቅርኛአላት ለምንደበቀችው❤❤❤❤❤
😢😢😢😮😢😢😢
እውነት ነው
Wolehi burake 200 azgabu hasani 100 azigabu. Hayimi 180 azgabu kazani yaqomalu
😭😭😭😭😭😰😰😰
😢😢❤❤❤❤
አረ ጋይስ ተዋቸው ይስሩ እየሸቀሉ ነው ሲጀመር የዛሬው የሀሰን ወሬው ሁሉ ዝብርቅርቅ ውስብስብ ያለ ነው አንድም የሚጨበጥ ነገር የለውም ስለዚህ ሀሰንም 100k እንዲገባ ነው ሀይሚም ቤታቸው ስለቀዘቀዘ ነው በዚህ አጋጣሚ ግንክብር እሚባል ነገር አለ ለኦዲየሱ ክብር ይስጡ ጥቅም ብቻ አይደለም እዚህ ጋር ማየት ያለባቸው መወደድ እንዳለ ሁሉ መጠላትም አለ ብለው ያስቡ
ልክ ነሽ አድ ሰው መግደል ነው አድ ፍቅረኛ አላት አልባኝም
yees😢😢😢
ፕራክ ነዉ ግን ምን እንደሚል እራግ ያጋባል እሱ ሲጀምር ቁምን ነገር አያቅም ❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ልክክክክክክ ነሽሽሽሽሽሽ እህቴቴቴቴቴቴቴቴ 😢😢😢😭😘😍💪🔥💞💝
❤❤❤❤
😢😢😢😭😭😭
ባትክክል 🥹h😭
😢😢😢😢😢
😂😂😂😂😂ዛፍየ አሳቅሽኝ
ይቀላብዳል ድብቅ ከሆነ ለምን እሱ እራሱ ቪድወ ለቀቀ 😢እደ ሀይሚ በፍፁም ሌላ ወድ ስተየ ነዉ የነገረችን ምንም ቁም ነገር የለዉም ሀሰን ሲጀመር በሀይሚ 100% እርግጠኛ ነኝ ❤❤ብሩኬ ላይ እረ ወደዛ
😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
Yessih ❤️ ❤️ ❤️
😢😢😢
be tkl❤❤❤🙏🙏🙏
You are right... don't get stressed out yourself i don't think so haimy is going to do this it's a prank...
በትከከል❤❤🙏🙏🙏
B✅✅💪👌🥰🙏👌H
ትክክክክክክ😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️
ሀይሚዬ ዝቅብላ የነሱንቻናል ማሳደግ
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ በሀሳብ ልምት ነው
❤❤❤❤❤❤h💪💪💪💪
❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢
ሠው ገላለች እንዴ ቺት ታደርጋለች እቺ ትንሽ ልጅ ሀሠን መላልሶ አንድ አይነት ነው የሚያወራው ዝም ብሎ ይቀባጥራል ሁለቱ ብቻ የሚያቁት ምንድነው አበዙት
ትክክክክክል ነሸ😢
Atrgom😮😮😮
በናትሽ አትለፍልፊ አሽቃባጭ ነሽ ሀይሚናብሩኬ መቸም አይለያዩም ምን ይሉሻል ወሬ የምታቃጥሩው አቃጣሪ ምናገባሽ
Ehi Hasen tbeyo koshasha now demo menes agbaw dedeb 😂😂😂😂😂😂
ፍቅረኛ የላትም ሃሰን ወድዋት እንዳይሆን ከሚሰራው ቪድዎች እንደዛ ይታይበት ነበር በሃይሚ እተማመናለው ለማጣላት ነው ብሩክ ይገባዋል ጅል አይደለም
ሰውን ለማስጨነቅ ።ተደፋፍኖ ቢቀር እውነት ብለዋል ።
👌👌👌🙏👏
ትክክክክክል
ቀብትክክል😢😢😢😢😢
❤❤👍👍👍👍👌🤌🤌🤌❤❤❤
ጭቀት ሊገለኝ ነው ቀሩኮ
bh😢😢😢😢😢😢😢
ሀይሚምንምታድርግአይለያዩምፍቅረኛአላትአትበይ
H❤❤❤💪💪💪💪
እኔ አለዉ እናተ ይቱቦረች የራሳችሁን ፈጠራ አትሰሩም እንዴ
❤❤❤❤❤✅✅
አለማንም ደገገመው ወርው 😢😢😢😢
አሰንየሆነ እችግር አለበት ቅናትም አለበት ብሩኬን አያገባው
አኔ በሀሳብ ልሞት ነው
ፕርክነው
ማቶ ፓርሳንት ባሃይምን አምናሎው አንድ አማት ካስድት ዋሪኖው ማቃት : ላስራኖ
ምን አገባሺ የአላ ጡሌፍት
እኔም እደዛ ነው የተረዳሁት ሁለት አይቻልም አለ ግን ሰው ናት ተሳስታም ኢሆናል እረ ፕራክ አትበሉ ፕራክ አይሆንም
Prank new zim belu
Bihonm lemn bmidiya hassn hymi indtxla nw miqegn nw bewst mecars nebrbt balge nw
ሳወላሌላምንይሆናል
Pirank new ta jamare 😂😂 achi bicha aticnaqi 🫵
Prank naw yeneeee konjooo
Wy zafuye lbachn tameme bayleyayu tru new egzabher yasmamachew
ሀይሚጀግናናትበቡሩኬአትደረደረም