አቡነ በርናባስ ላይ ተቃውሞው እየበረታ ነው | እውነተኛው ኦርቶዶክስ ማነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 82

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 5 дней назад +11

    እኚህ አባት ከእውነት ጋር ሲቆሙ ውግዘት እንደሚደርስባቸው አይጠፋባቸውም ። የእነዘበነን ተረት ሲሰማ የኖረ ምእመን እንዴት እውነትን ይዋጥ !

  • @misterwoldemariam7261
    @misterwoldemariam7261 5 дней назад +14

    ሜሎሰ ጌታ ጸጋውን ያብዛልሕ በርታ ወንጌል ዬሰበካል አሜን 🙏

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 5 дней назад +11

    ሜሉዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ እኚ አባት ወንጌል ሠለተናገሩ ነው እንዲህ የተጫጩት ዘበነ ትውልዱ ተረተረትና ጣኦት እየተናገረ ሠነበተ ከዚህ በኋላ ትውልድ ለኢየሱስ ብቻ

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 5 дней назад +11

    ቆላ2:16-23
    16 እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለ በዓል ወይም ስለ ወር መባቻ ወይም ስለ ሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ።
    17 እነዚህ ሊመጡ ያሉት ነገሮች ጥላ ናቸውና፥ አካሉ ግን የክርስቶስ ነው።

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 5 дней назад +8

    በወንጌልም የሚያረክሰው ወደ አፍ የሚገባው ሳይሆን ከአፍ የሚወጣው ነው።

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg День назад

    ሜሎዬ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ የዘመናችን የጳውሎስ ነህ ቀጥልበት በምንም አትያዝ ወገን ለወንድማችን መፀለይ አለብን በዚ አገልግሎት መፍዙዝ እንደሚቆጣ ጥርጥር የለውም ስለዚ በደሙ ተሸፈን እንበለው

  • @DkThanks
    @DkThanks 4 дня назад +4

    ጌታ ይባርካቹ። ሐዋርያት 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹³ ጴጥሮስ ሆይ፥ ተነሣና አርደህ ብላ የሚልም ድምፅ ወደ እርሱ መጣ።
    ¹⁴ ጴጥሮስ ግን፦ ጌታ ሆይ፥ አይሆንም፤ አንዳች ርኵስ የሚያስጸይፍም ከቶ በልቼ አላውቅምና አለ።
    ¹⁵ ደግሞም ሁለተኛ፦ እግዚአብሔር ያነጻውን አንተ አታርክሰው የሚል ድምፅ ወደ እርሱ መጣ።

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 4 дня назад +2

    በጣም ደስ የሚልና ግልፅ ያለ ለማንም መረዳት ለሚፈልግና በቀናነት ለሚያድምጥ ግሩም የሆነ ውይይት ነው🎉
    Thanks

  • @BuraBuraman
    @BuraBuraman 3 дня назад +1

    አሜን.እውነት.ያሸንፋል.ወንጌል.ይሠበክ.ልማድን.ከወንገል.እውነት.የሚለዩ.አባቶች.ይብዙልን.አሉ.እናት.በረተክርሥቲያን.የመጀመሪያው.አውነቷ.ይገለጥ.ጌታይባርካችሁ.ተጋደሉ.ክርሥቶስን.ብቻ.ሥሀኩ.

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 5 дней назад +6

    መሎስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @FasikaFantahun-i5y
    @FasikaFantahun-i5y 5 дней назад +12

    ሜላየ በደሙ ተሸፈኑ 🙏

  • @fitsumbekele6430
    @fitsumbekele6430 5 дней назад +8

    በርታ ሜላ

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 4 дня назад +1

    ሜላ ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ይባርክ ምንም አልልም🤗

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 5 дней назад +3

    "አውሬው በእግዚአብሔርና በቅዱሳኑ ላይ የሚሳደብበት አፍ ተሰጠው።"

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 4 дня назад +1

    ተባረኩ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ በቅዱስ ደሙ ተሸፈኑ ወንድሞቼ ። 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @joeking2028
    @joeking2028 5 дней назад +5

    GOD bless you guys ❤❤❤

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 3 дня назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እቡነ በርናባስ በጨለማ ውስጥ የሚበሩ እባት ናቸው እሳቸው በዘመናቸው ክርስቶስን እሳይተዋል ኦርቶዶክሳውያት በስድብ በእርግማን የሚያክላቸው የለም እስደናቂነው ለምን የክርስቶስ ተቃዋሚ ሆነው እንደተገኙ እልገባኝም እግዚአብሔር ብርሀኑን ያስራላቸው ተወዳጆች ተባረኩ በርቱ

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 5 дней назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ወንድሞቼ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምርባቹ ወንጌል አርበኞች ❤

  • @MedanBeimnet
    @MedanBeimnet 3 дня назад

    ሜላዬ ና ነባ እንኳን በደህና መጣችሁ።እወዳችኋለሁ።በርቱ።ጌታ ይባርካችሁ።እውነት ያሸንፋል ።

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 5 дней назад +6

    መብል ለሆድ፣ሆድም ለመብል ነው።ሁሉም ተያይዞ ይጠፋሉ።

  • @joeking2028
    @joeking2028 5 дней назад +7

    EYSUS EYSUS EYSUS yadnal

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube 5 дней назад +3

    ሜላ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 5 дней назад +4

    ተባረኩ🙏🏽💕

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 5 дней назад +2

    Abune Bernabas Egziabher yibarkachew,enantenim enwedachihuwalen tebareku.

  • @Mahishow80
    @Mahishow80 5 дней назад +5

    ዘበነ ሲሳደብ ያየ ምእመን ምን ይጠበቃል

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 5 дней назад +6

    መምህር ዘበነ ግን ድንቃድንቅ ላይ መመዝገብ አለባቸው 😂 ወንድሞች ፀጋ ይብዛላችሁ ሜላችን በርታ እሺ❤❤

  • @KebedeAyalew
    @KebedeAyalew День назад

    ውዶች ተባረኩ እግዚአብሔር በየዘመናቱ ሰዎችን ያስነሳል ስሙ የተመሰገነ ይሀን::

  • @jihovajiree7
    @jihovajiree7 4 дня назад +2

    ልማድ ከሰይጣን ይከፋል ከሰይጣን ይልቅ ልማድህን ፍራ!!!

  • @VzHd-mr9rt
    @VzHd-mr9rt 5 дней назад +4

    Tebaraku❤❤❤

  • @azebgirma9280
    @azebgirma9280 День назад

    እግዚአብሔር:የእውነትን:ሚዲያ:እንደዚህ:ያስፋልን:: 🙏🏼

  • @AksheZed
    @AksheZed 4 дня назад +2

    God bless you all and family ❤️

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg День назад

    መስማት ፈልጋለው የሳቸውን ሙሉውን ቪድዪ ባክህን ወንድሜ ሜላ

  • @bizuayehuatinafu8638
    @bizuayehuatinafu8638 4 дня назад

    በርቱ የወንጌል አርበኞች!

  • @Bangura-r8e
    @Bangura-r8e 2 дня назад +1

    አይ ሜሎስ አክሊል እንደዛ ካዋረደሽ በኋላ አሁንም አፍሽን ትከፍቻለሽ

  • @kidisttekle9236
    @kidisttekle9236 4 дня назад

    Melaye you are blessed!

  • @RaraRora-k2t
    @RaraRora-k2t 2 дня назад

    Meloye Tebareku ❤❤❤

  • @azebgirma9280
    @azebgirma9280 День назад

    እግዚአብሔር:አብዝቶ:ይባርካቹህ::

  • @habtamugemechu2408
    @habtamugemechu2408 5 дней назад +2

    እኔ እራሴን አውቄ ማሰብ:ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ እንድ አይነት አስተሳሰብ አለያሁም። ሰው ይባላል አይባላም? ብሎ ጥያቄ የምጠይቀው ለ ዶክተር ዘበነ
    ለማነኛውም መልሱ ሰውን መብላት ማለት የሀሰት ትምህርት ማስተማር መሆኑ ነው በሉት።

  • @getachewtamene407
    @getachewtamene407 5 дней назад +2

    ሜላዬ እንግዶችህ ሲናገሩ ስፋ ያለ ጊዜ ስጣቸው

  • @melkamuteshome5473
    @melkamuteshome5473 2 дня назад

    @Zebene sijemer tesadabi newu! Indet sile christina yastemiral? Zeregna chimir newu! Ine isu siyastemir kemayet belay yemiyasazinegn yelem!!!!

  • @wedihager5194
    @wedihager5194 4 дня назад

    በርናባስ ፍትሐ ነገስት አይቀበልም። በቅርቡ ይፋ ያደረገዋል

  • @amanuelpvt9065
    @amanuelpvt9065 5 дней назад +1

    እባካችሁ ብፅዕነታቸውን ተዋቸው ።እናንተ የራሳችሁን መንገድ ሄዳችሀል ። ስለዚህች ቤ/ክ ባታወሩ ደስ ይለኛል!!!

  • @nardossileahi707
    @nardossileahi707 3 дня назад

    🙏🙏🙏!!

  • @ThewodrosGetchew
    @ThewodrosGetchew 5 дней назад +3

    ሮሜ 14-14 በማያሻማ ሁኔታ ዘግቶታል የመፀሐፉን ቃል እንስማ ወይስ የሠውን ቃል?ምርጫው ያንተ ነው !!!

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @BetelhemAkalu
    @BetelhemAkalu 4 дня назад

    Amen

  • @habtamutesfaye-gg8gs
    @habtamutesfaye-gg8gs 4 дня назад

    ❤❤❤

  • @matewosyilma1579
    @matewosyilma1579 5 дней назад

    1ቆሮንቶስ 10:25-28 በስጋ ገበያ የሚሸጠውን ሁሉ ከህሊና የተነሳ ሳትመራመሩ ብሉ፡ ምድርና በእርስዋ የሞላባት ሁሉ የጌታ ነውና። ከማያምኑ ሰዎች አንዱም ቢጠራችሁ ልትሄዱም ብትወዱ ከህሊና የተነሳ ሳትመራመሩ የሚያቀርብላችሁን ሁሉ ብሉ።

  • @hanaayele247
    @hanaayele247 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @siterserkalem6354
    @siterserkalem6354 4 дня назад

    Malos get yebarkhe wendma geta yebarkachu

  • @AMEN271
    @AMEN271 4 дня назад +1

    ዘበነ እኮ ከመ ምእመን ነው ምንም የሚያውቀው ነገር እኮ የለም ምንም የማያውቀው ከንቱ ህዝብ ነው የሚከተሉት ደናቁርት ነው

    • @YonasKebede-gi7gh
      @YonasKebede-gi7gh 4 дня назад +2

      ዘበነ እውቀት የለሽ ሆኖ ሳይሆን ጌታ እንደተናገረው ማቴ 23 እናንተም አትገቡም ሌሎችም እንዳይገቡ በር ትዘጋላችሁ እንደተባለው ነዉ

  • @RedietMersha-cx5fw
    @RedietMersha-cx5fw 2 дня назад

    አረ ሜላ እኔም እምኖርበት ሀገር አንድ ናይጄሪያ ጎደኛ አለኝ ሲነግረኝ እነሱ አገር ሁሉ ይበላል ውሻ ሳይቀር ሁሉ ተፍቅዶል አለኝ ምንም አይከለከልም አለኝ ግን አንድ ነገር አለኝ እናተ እኮ ጥሬ ስጋ ትበላላችሁ እንዴት አለኝ ይሔ ጥያቄ የሱብቻ አይደለም ጥሬ ስለምንበላ በጣም ነው የሚጠየፍን እሳቸው የተናገሩት ልክ ነው እንደባህላችን ያሉት

  • @AlemayehuWorknhe
    @AlemayehuWorknhe 5 дней назад +1

    Yeha ሰውየው ዶክተር ነው ዶማአ!!!

  • @GetuTesfaye-kb1ks
    @GetuTesfaye-kb1ks 4 дня назад

    ዘቤ ዶክተር ነው ግን የት ነው የተማረው ምክንያቱም ይሔየትምርት ተቋም ራሱ መመርመር አለበት

  • @SamrawitZenaw
    @SamrawitZenaw 4 дня назад

    Menem yananeta hasabe ayedalame

  • @EsayasAbabu-s7u
    @EsayasAbabu-s7u 3 дня назад

    D,esayas negn. Bitsui abatachin ewunetun tenagrewal edime yistiwot.

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 2 дня назад

    ዘበነ አቡኑን መቃወሙ ብቻ ትክክል እንደሆኑ ያሳያል ። ዘበነ የተረት አባት እንጂ የሐይማኖት አባት አይደለም ።

  • @HabtomMosa
    @HabtomMosa 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @wedihager5194
    @wedihager5194 4 дня назад

    መናፍቃን ድድብናቹ ወደር የለውም😅 ተሐድሶ ጳጳሱ በቅርብ ግዜ ጾም አያስፈልግም: ጸበል አያስፈልግም: ጻድቃን ቅዱሳን አያስፈልግም ጅስስ ኦንሊ ክሕደታቸው በይፋ ይናገራሉ እና ደግሱለት።

  • @MedanBeimnet
    @MedanBeimnet 3 дня назад

    የነዘበነን ተረት የሚጋት መጨረሻው እውነትን መቃወም ነው።ኧረ ኦርቶዶክስ መንድሞቼ ሁል ጊዜ የዘቤን (የዘበነን) ተረት መጋት እንዴት አያስመልሳችሁም? እኔ ግን ደጋግሞ ነው የስመለሰኝ።ከዚህ በኋላ እንዳያስመልሰኝ ፈፅሞ አልሰማውም።

  • @antewed4047
    @antewed4047 4 дня назад

    The bishop stands for the truth the others stands for U tube business

  • @Kne-d9c
    @Kne-d9c 4 дня назад

    ሰውና አሳማ አንድ ናቸው ወይ ፕሮ😢

    • @sunydaylastday
      @sunydaylastday 3 дня назад

      የራስህን መፅሀፍ አሳየህ ምንድነው ምትለው ቆይ??

    • @NapoleonTasewNapu
      @NapoleonTasewNapu 2 дня назад

      ዘበነ ተብየው ሳይማር ለማስተማር መሞከሩ ይገርማል ዘበ ነ እኔ ምመክርኽ መንፈስ ቅዱስ እንዲያስተምርኽ ጌታን ተቀበል።

  • @SamrawitZenaw
    @SamrawitZenaw 4 дня назад

    Aneta mene agabahe

  • @ደረስጌማርያምቲዩብ

    አንተ ፕሮቴስታንት ነህ ስለ አቡነ በርናባስ ምን አገባችሁ ዝም ብላችሁ አሳማቸውን ብሉ ስጋየን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህዮት አለው አለ እንጂ አሳማ የበላ ወይም ያገኘውን የበላ መንግስተ ሰማያት ይገባል አይል መጽሐፍ ምን ጥቅም አግታችሁበት ነው የምትጫጩ ለራሳችሁ አስቡ መጀመርያ።

  • @abdi9388
    @abdi9388 2 дня назад

    መናፍቃን በሌላዉ ሃይማኖት ምን አባታችሁ አግብቷችሁ ነዉ ኦርቶዶክስ ዉስጥ የምትርመጠመጡት? የራሣችሁ ሃይማኖት ቅጡ ሲጠፋባችሁ በማይመለከታችሁ ቦታ ቂጣችሁን የምታሹት። ሁሌም በማይመለከታችሁ ቦታ ስትርመጠመጡ ነዉ የምትኖሩት ምድረ መሃይማን። ሰዉዬዉ አይጥና አህያ ብላ ካለህ ከፈለግህ መብላት ነዉ። በተረፈ ሰዉዬዉ የተሣሣተ ትምህርት ካስተማረ ቤተ ክርስቲያን ታወግዘዋለች እናንተን አይመለከታችሁም።

  • @wubamlaksenbeta4992
    @wubamlaksenbeta4992 3 дня назад

    አንተ አፍራሽ ነህ።

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 4 дня назад +1

    GOD bless you guys ❤❤❤

  • @siterserkalem6354
    @siterserkalem6354 4 дня назад

    Amen