Anite teregagiteh yalutin Sima "yihe ye EYESUS DEME NEWE YEZELALEM HIYIWET BE WISHETU ALEW"malet min malet new????lekalu tilik tinikake madireg alebin God bless you 🙏
Melos u shouldn't have a double standard if your makeing videos against Protestant about not essential things you should also make videos against Calvinist about TULIP if you are not afraid of them ,they teach that jesus died only for some making God look evil.eski gobw video sira ymatfrchw khone
ሜሌስ ብዙ ግዜ ግር የሚለኝን ነገር ስለነገርከኝ ተባረክ
Blessed brothers Glory to God❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤ ፀጋውንም ያብዛላችሁ 🎉🎉🎉 እውነትን መግለጥ....ቀጥሉ ቀጥሉ ❤❤
ልብን ሞቅ የሚያደርግ ትምህርት ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤
እናመሠግናለን ወገኖች ! ሞቴን ሞቶ በህይወት አኖረኝ ስሙ ይባረክ ! የጌታ ራት መታሰቢያችን ነው ። አስፈላጊ ፣ ትክክለኛ መንፈሳዊ ትምህርት !! 2ኛ ቆሮ 10፦ 5
ሜሎዬ❤ አንተ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ !! ቃሉ በማድተዋል መነበብ አለበት ቃሉም ግልጽ ነው!!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያው ጴንጤው ማህበረሰብ ብዙዎቹ ከእውቀት ነጻ ናቸው ይህም የሆነው ወንጌል ከሰሙ በኃላ ማንበብና አጥብቆ ከጌታ ቃል ጋር ጥብቅ ቁርኝት አለመኖር ብዙዎች እንደ በግ በተኩላዎች እንዲነዱ ምክንያት ሆናል! እና ተባረኩ ሀይ የሚላቸው ያስፈልጋል እና ቀጥሉበት!
ተባረኩ!
ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏
Tnx በጣም ሄኖክ እና ጃፒ እኮ የወንጌል አማኝን አይወክሉም አብያተ ክርስቲያን(motherchurch )ትምህርታቸው ስተት እንደሆነ ስለገባት ቀድማ አግልላቸዋለች ተባረክ በኛ የወንጌል አማኞች ዘንድ ትልቅ ተሰሚነት አለህ ግፋበት ብዙ የምታፈርሳቸው የስተት ትምርቶች አሉ በነካ እጅህ
Pls ስለ ኃይሉ ዮሐንስም ምንፍቅና ሰፋ ባለ መልኩ ብታፈርስ
more😇😇😇
GOD bless you and your family brother 🙏
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ወንድሞች ዳርቻችሁ ይስፋ ገና ብዙ ስራ ይጠብቃችኋል ሜላችን በርቱ ጌታ ከእናተ ጋር ነው❤❤
“ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ።”
- ዮሐንስ 6፥56
አውነቱ ይሄ ነው፡፡ተባረኩ ዝም ብሎ መዘባረቅ ሳይሆን እንደ እግዚአብሄር ቃል ነው ሚሆነው
you guys are blessed
That's amazing teaching God bless you all !!!❤❤❤❤❤❤❤
ልጆቼ አትቸኩሉ ትላልቆችን ጠይቁ መሉ ወንጌልና ቃል ሂወትን አባቶች ጠይቁ
Ewnet eko nw yastemarut
ጌታ ይባርካችሁ ጊዜ ካገኛችሁ ስለ ጌታ እራት ከ early church fathers አንጻር ብትነግሩን ደስ ይለኛል ምክንያቱም ብዙ ጊዜ Atnatios actual ደምና ስጋዬ ነው ብሎ ያምናል የሚሉ ሰዎች ስላሉ ነው and በጣም sensetive issue ሆኖ ስለታየኝ ነወ። ተባረኩ❤❤❤
ወንድሜ እኔ ስለ ጥንታውያን ኣባቶች ማለት የቤተክርስትያን ኣባቶች የሚባሉ በዓቅሜ ኣነባለው፡ ቅዱስ ኣትናቴዎስ ብቻ ሳይሆን ሁላቸውም ትክክለኛ ስጋና ደም ነው ብለው ያምናሉ።
@@God-db9vp ትክክለኛ ስጋ መሆኑን እነሱ በምን አወቁ??
@@sunydaylastday ከእነሱ የተወሰኑት ከሓዋርያት በቀጥታ የተማሩ ናቸው፡ የሓዋርያት ደቀመዝሙር የነበሩ ናቸው፡ እነዚህ ከሓዋርያት ጋር የነበሩት ደግሞ ቀጥሎ ለመጣ ትውልድ ሓዋርያት ያስተማሩዋቸውን ኣስተማሩዋቸው፡.
ከሓሃዋርያት ስለተማሩ ነው ያወቁት።
Tebateku jeginoch, betsegaw ahunim bertu💪
ተባረኩ❤❤❤
GOD bless you guys 🙏🏻
Tebareku wandimoche❤❤❤
34:44 ይቺን ደቂቃ ስሙት ይሁዳ ስጋና ደሙን ወስዶ ከራሱ ከኢየሱስ ወስዶ የዘላለም ህይወት አለማግኘቱ
ዋው መገለጥ ጌታ ይባርካችሁ
1ኛ ቆሮንቶስ፥11፡29:
ሳይገባው የሚበላና የሚጠጣ የጌታን ሥጋ ስለማይለይ ለራሱ ፍርድ ይበላልና፥ ይጠጣልምና።.
አንዴ ስለበላህ ዳንህ የሚል አስተምህሮ የትም የለምኮ ድሮም። እንዳውም ሳይገባው የበላ እዳ ነው ያለበት።
❤❤❤❤❤❤❤❤
GOD Bless You
ምንይባላል ጌታ ይባርክህ !!
Betam tesastehal melo betam akebrihalew gn yezelealem hiywet inagegnalen blew weym yehatiat sriet blew sayhon demu sleine fesual sgaw sleine tekorsualna inde kelal anayewum new teredteh awra!!
Anite teregagiteh yalutin Sima "yihe ye EYESUS DEME NEWE YEZELALEM HIYIWET BE WISHETU ALEW"malet min malet new????lekalu tilik tinikake madireg alebin God bless you 🙏
የጌታ ብሩካን ልጆች ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ እውነቱን በቃሉ ይግለጥላችሁ ተባረኩልን፣
የጌታ ስጋና ደም የዘላለም ህይወት ቢያሰጠው የአስቆረቱ ይሁዳ ስ እንዴት ነው?
አሁንም መቼም ክርስትና ማትረዱ ያሳዝናል
የዘላለም ህይወት ቢሴጥ ይሁዳስ ትያለሽ ?😢 ጳውሎስ ምን አለ ሳይገባቸዉ የበሉት ስንቶቹን እንደገደለ አላነበብክም ይሁዳም እንዲሁ ነው ብሉቡ ሀጢያት ተሸክሞ ቀርቦዋል ባይሆን እናንተ ለጠይቃችሁ ይሁዳ ተመረጦ አምኖስ አነበር ግን ግብሩ ወደ ሞት መርቶታል ታዲያ አንዴ ካመነ ሰው ድኅነቱን የማያጣ ከሆነ ለምን ይሁዳ ሞተ ?
አሁንም መቼም ክርስትና ማትረዱ ያሳዝናል
የዘላለም ህይወት ቢሴጥ ይሁዳስ ትያለሽ ?😢 ጳውሎስ ምን አለ ሳይገባቸዉ የበሉት ስንቶቹን እንደገደለ አላነበብክም ይሁዳም እንዲሁ ነው ብሉቡ ሀጢያት ተሸክሞ ቀርቦዋል ባይሆን እናንተ ለጠይቃችሁ ይሁዳ ተመረጦ አምኖስ አነበር ግን ግብሩ ወደ ሞት መርቶታል ታዲያ አንዴ ካመነ ሰው ድኅነቱን የማያጣ ከሆነ ለምን ይሁዳ ሞተ ?
GBU
ሜላ ለዚህ አይነት ኑፋቄ እናንተ አልነበራችሁም ምላሽ መስጠት የነበረባቹ።የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት እስከ መቼ ዝምታን እንደመረጡ ግራ ያጋባል😢ተባረኩ በብዙ🎉
ከሓዋርያት ጀምረው እስከ 400 ዓመት የነበሩ ሁሉም ክርስትያን መምህራን፡ ስለጌታ እራት የነበራቸው እምነት የምንቀበለው ምሳሌ ሳይሆን ቀጥተኛ ራሱን ነው ብለው ነው የሚያምኑት።.
err egna gar bizu yemifers ngr ale /mela bartu/
Mela betame naw yamsamaw yantane temrite
እውነት ነው መፍረስ ያለበት ሁሉ መፍረስ አለበት
"የኛን አየሱስ ሰው ጠፍጥፎ አይሰራውም"
"ከፍጡር አጅ ምንቀበለው ሕይወት የለንም"
❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉
Tsega yibizalachihu Melos 1 tiyake alegn 3tu ye anibesa misil asifelaginetu mindenew minim ayinet misil enidanitekem tazenal....lelaw METSIHAF KIDUS wereketun bitetekemu egnam wede METSIHAF KIDUSIN BE WEREKETU endinimeles bitaberetatun melikam new elalehu thank you
ሜሎስ በዚህ ጉዳይ ላይ ባትቸኩሉ ጥሩ ነው የሉተራዊያንን እና የሌሎችንም የበሰለ ትምህርት መጀመሪያ መርምሩ
Melo’s teaching is based on Bible not Luther or any organization teaching. We love you Melosya.
Ensun(Lutheranin) menager ykebdal dula yarfbachwun melso dula masarf ykelal bilo nw enji , double standard here
ተባረኪ 🥰🥰🥰
የሐጥያት ስርዬት ለአንደና ለመጨራሻ ጊዜ ኢየሱስን ስንቀበል ተፈጽሟል ።በየወሩ የሐጥያት ስርየት ማግኛት አይቻልም።
መልዕክት ለባለሚዲያው;ሐበሻ ሁሉ አስተያየትና በልዩነት መገለጥን እንደሐበሻ ኮሶ ስለሚያስጠላው፣ ከሐበሻ ዣንጥላ ውስጥ ውጡ።
ከየት አባታቸው እንደተፈለፈሉብን እኮ በየራሳቸው ቸርች እያቋቋሙ ተበጣጠሱብን
waw des ylal enem protestant negn gin yemiferisu negeroch alu
Enafersalen
Melos geta ybarkh befstum sgachnm snwesfew sgachn yeyesusn sga aghomm
የጌታ እራት መታሰቢያ ሞትና እና ትንሳኤውን እንድናስብ እና እንድንናገር ምሳሌ።
ተባረኩ እንዴ ኦርቶዶክስ ስለ ጌታ እራት የሚያስተምር Protestant ካለ please
የኦርቶንኮ ነው የተቃወሙት
ጥሪ ስጋ መብላት የለመደ ህዝብ…..
ወይኑና ህብስቱ አማናዊ ከሆነ የክርስቶስ ህይወትና ነብስ በውስጡ አለው ማለት ነው። ደም ውስጥ ነብስ/ህይወት አለና። ይህ ማለት ደግሞ የጌታ ራቱ በቀጥታ ወደ ክርስቶስነት የተቀየረ በመሆኑ የጌታ ራቱ ስግደት ይገባዋል ወደሚል የስህተት ት/ት ያመራል።
ስጋና ደሙን የወሰዱ የዘላለም ህወት አላቻው ማለት ድያብሎስ አይኖርባቸው ማለት አይደለም
መንፈሳዊ ጉዳይ ነው ብለን እንተው ወይስ ምን ይሁን
Bless you
ብሪክ በሉልኝ ግራ ለምያጋቡም ለአስተማሪዎች ጭምር በቅ ትምርት
አንድ ጥያቄ ብትፈቅዱልን: በመጽሐፍቅዱስ ውስጥ የተጻፉ ሁሉ መዛግብት "ቅዱስ "የመባላቸው ጉዳይ ፣እውነት የቱ ጋ እንደለ መለየት አቃተን።ጥቅስ ሁሉ ቅዱስ " እነዴት ይባላል?
❤❤❤❤
መጀመሪያ እርስበርስ ተስማሙ የምንለው እኮ ለዚህ ነው!😂😂😂
የሚወሰደው ህብስትና ወይን በቀጥታ የጌታ ስጋ እና ደም ተለውጦ የወሰደ አለ የሚመሰክር ?
ትልቅ ድፍረት እኮ ነው😢
በየትኛው የታሪክ ዘመን ይሆን ሐዋርያት ዘመን ጀምሮ ይሄ ቅዱስ ስርዓት ሲፈፀም የኖረ ሕይወት ነው። አንድም የቤተክርስቲያን አባት ቁርባን ሕይወት አይሰጥም ያለ አባት የለም እየጠቀስክ ብታስተምር።የፕሮቴስታንት የብቻ እምነት ጀምሪ ማርቲን ሉተር እንኳን ይሄን ምስጢሪ እውነተኛ ምስጢር ብሎ ያምናል። ሐዋርያት ቱፊት ባላቸው ቤተ እምነት ኦርቶዶክስዊያን ፥በካቶሊክውያን በምስራቅ ኦርቶዶክስ ዘንድ ታላቅ የእውነት አምድ ነው። እንዲያው ከሐዋርያት ዘመን ተጀምሮ ከዚያ በኋላ እስከ አስራ ስድስተኛው ክፍለ ዘመን ዜዊንጊሉ መነሳት በፊት ሳይታወቅ ቆይታ የተገለጠ እውነት ነውን??? ብሉ ብሎ ዕፀ በለስን ያስበላ ሴይጣን አሁን ደግሞ ጌታ መርገም በገባበት አፍ ሕይወት እንኩ ብሎ ሕይወት ሲሰጠን ሴይጣን ደግሞ no no no ይላል። ፕሮቴስታንት አውነተኛው ክርስቶስ የመሰረታት ቤተክርስቲያን ቸርች ሂስትሪን በማጥናት ወደ ሕይወት መምጣት ይገባችኋል።
አውነተኛ ጴንጤ አለ" ብሎ የሚያሳየን ሰው ካለ፣ከዕለት ጉርሳችን ላይ ቀንሰን አንድ ሺ ኢትዮ ብር በአካውንታችሁ እናስገባለንና ፣እገሌ ወይም እገሊት" ብላችሁ ጥቆማ ሰጡን ኢሳ6: 5
“ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው።”
- ማቴዎስ 26፥28
“የምንባርከው የበረከት ጽዋ ከክርስቶስ ደም ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን? የምንቆርሰውስ እንጀራ ከክርስቶስ ሥጋ ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን?”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥16
መታሰቢያ ነው ። ህብረትም ነው።
ሌላው ነገራቸው እንዳለ ሆኖ ከናንተው ውስጥ በግልጽ የተቀመጠውን ቃል የሚቀበሉ ሰዎች መነሳታቸው ትምህርት ሊሆናችሁ በተገባ ነበር።
ጴንጤ ግን ሲያስቅ😂
በሐዋርያው ፓፕና በነብይ ሔኖክ ቸርቺ አባልነት ያላቹ ሰዎች ይሄንን ቪድዮ እባካችሁ አድርሱላቸው። አንድን ዶክትሪናዊ ነገር ለማስተማር መጀመርያ የክፍሉን አውዳዊ ፍቺ ማወቅ አለባቸው ካልሆነ በአንድ ጥቅስ ብቻ በመመሠረት የተሳሰተ ትርጉም በመስጣት ህዝቡን ያደናግራሉ።
ሜሎስ ተባረኩ ሁሌም ስታስተምር በትህትናና በአክብሮት ስለምትናገር የክርስቶስ ፍቅር ይታይበታል።
Mekena yesusins?
በመብል የጠፋው አዳም በመብል መለሰው... ምነው ደረሳቹ ደርሳቹ ዮሐ 6:52 ዘለላቹት?
ዮሐንስ 6:53፤ ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም። ዮሐንስ 6:54፤ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ። ዮሐንስ 6:55፤ ሥጋዬ እውነተኛ መብል፡ ደሜም እውነተኛ መጠጥ፡ ነውና። ዮሐንስ 6:56፤ ሥጋዬን የሚበላ፡ ደሜንም የሚጠጣ፡ በእኔ ይኖራል፡ እኔም በእርሱ እኖራለሁ። ወንድሞቼ እንደተፃፈው አንብቡ
የጌታ እራት ጌታን መዘከር ብቻ ሳይሆን ሕይወትም የምንከፍልበትም ጨምር ነው። ከመተቸታችሁ በፊት ረጋ ብላችሁ ከመንፈስ ቅዱስ ተማሩ ፍርድን እንዳያመጣባችሁ።
የ ውሸት አገልጋዮች አረ በጌታ ቶው 😢
እናፈርሳለን
መጽሐፍ ቅዱስ ወይስ ወንጌል "ተብሎ ቢሰበክ ይሻላል?መጽሐፍቅዱስ ከነአጻጻፉ በብዙ ሒስ የተጨናነቀ ብቻ ሳይሆን፣የአይሁዶች እርሾ ስበዛበት ይሸመጥራል።ኮተታም ቲዎሎጂ ያልፈታው ችግር ነው።
Melos u shouldn't have a double standard if your makeing videos against Protestant about not essential things you should also make videos against Calvinist about TULIP if you are not afraid of them ,they teach that jesus died only for some making God look evil.eski gobw video sira ymatfrchw khone
Well said ,yliben nw yweraw
Calvinstch TikTok ly bizu silahonu nw melos ensun farto enazi ly dgmo yaweral.enem endamelos nw ymamnw sila geta rat neger gn lamin calvinstch ly endazi btkenaj huneta video RUclips alseram ensun ikoo bizu tilalk swn ymyasit nufake just nchw
ጌታእየሱስ ብቻ ነው ሕይውት አንተም ያልከው ልክ ነው እነሱም እያሉት ያሉት ይህኑ ነው በቆሮ 11:27 ላይ ያለውን ለምን አብራርታቹ አተሠረድም ኸረ እባኮቾ ሰለክርሰቶስ እየሱስ አዳኝነት ብቻ አውሩ እውነተኛ ከሆናቹ
ሜሎዬ❤ አንተ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ !! ቃሉ በማድተዋል መነበብ አለበት ቃሉም ግልጽ ነው!!!
ሜሎዬ❤ አንተ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ !! ቃሉ በማድተዋል መነበብ አለበት ቃሉም ግልጽ ነው!!!