የዶክተር ደረጄ ዘለቀ ምጡቅ እና አከራካሪ ሃሳቦች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • የዶክተር ደረጄ ዘለቀ ምጡቅ እና አከራካሪ ሃሳቦች!
    t.me/+8dPbAqLe...
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia

Комментарии • 76

  • @user-lq4xf8uy2c
    @user-lq4xf8uy2c 20 дней назад +7

    ዶክተር ደረጀን ታለቅ ሰው ማለት በጣም ያንስበታል። ሌላ ቃል ማግኘት ስለማይገኝ ግን ምን ይደረግ።

  • @user-io8kb2ds3b
    @user-io8kb2ds3b 20 дней назад +5

    Dr Dereje rest in peace.

  • @tsegayeabebe3986
    @tsegayeabebe3986 18 дней назад +1

    PERSONAL TRIBUTE TO THE LATE DR. DEREJE ZELEKE
    Dr. Dereje was my batch at the law school. We graduated from AAU the same year. He was so good a student that he graduated with great distinction. His academic career began when he joined the editorial board of the Ethiopian Law Journal at the AAU when he was at law school senior class. Undoubtedly, he was one of the few Ethiopian legal scholars. It is indeed very sad that his accumulated knowledge and experience is not a transferable asset that can be inherited by his surviving heirs. Nearly 30 years of unmatched academic excellence, knowledge and experience that he has achieved through persistent and unrelenting endeavor has finally been buried with him. If I may have to guess his age, Dereje should only be just in his mid-50s and it’s too soon for him to leave at the time he could have contributed much more to the academic world and to his nation. Of late, I have learned that Dereje has also been a spiritual person who is well connected to God and always expressed his devotion to Him. Hopefully, he’s now in heaven enjoying eternal life in peace! RIP BROTHER!

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 20 дней назад +1

    ከ ፕሮፌሰር መስፍን ቀጥሎ ዶ/ር ደረጄ ፖለቲካችንን በእውነተኛነት እና በድፍረት መናገር የቻለ ብቸኛው ሆዱን ያልሸጠ ምርጥ ምሁር ነበር! የተናገራቸው ነገሮች በሙሉ 100% ትክክለኛ ነገር ነው!
    አቅሙ ያለው ባንኩንም ታንኩንም የያዘው የእዬዬ ብሄርተኛው ነው! ይህ ብሄርተኛ ከጊዜ ወደ ጊዜ በአስፈሪ ሁኔታ እያደገ እና ከቁጥጥር ውጪ ለመሆን ተቃርቧል! የፋሺስቱ ሱፒሪየር ብሄርተኛ ደግሞ ገና እንጭጭ ነው ይህ እንጭጭ ብሄርተኛ ደግሞ ብዙ ውድመቶችን ይፈጥራል ግን ከመጠን በላይ ጠላቶች አሉበት ይህ ብሄርተኛ ብዙ ሊጓዝ አይችልም! ሁለቱም ብሄርተኞች ቆሻሻ ናቸው ነገር ግን የእዬዬ ብሄርተኛው በጣም አደገኛ እና ሀገር ለማጥፋት ተዘጋጅቷል ሊያጠፋትም ተቃርቧል።

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 20 дней назад +1

    ዶ/ረ ደረጀ ያለው ትክክል ነው። እዬዬው ለ3 ተኛው አለም ነው። ፋሺዝም ግን የኢንደሰትሪያል ኔሽን ክስተት እንጂ እኛን ለምሳሌም አይመጥንም። እኛን ዲክታተርሺፕ ነው የሚመጥነው ። ኢሀፓን ሁለት ቦታ ከፋፍሎ ነበር.።

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 20 дней назад +3

    Great analysis!

  • @junefirst500
    @junefirst500 20 дней назад

    አመሰግንህለሁ፡ ኤርምያስ፡ ትክክል፡ ነህ! ህውሓት፡ ብዙ፡ መከራ፡ በአማራ፡ ሕዝብ፡ ላይ፡ ሌሎቹ፡ ጎሳዎች፡ እንዲነሱበት፡ አርጓል! ለዚህ፡ ነው፡ ባንዲራችን፡ ላይ፡ የዲያቢሎስን፡ አርማ፡ የለጠፉት! የክፉ፡ መንፈስ፡ ባሕሪን፡ በተኑብን!

  • @abdiwalijamaac
    @abdiwalijamaac 7 дней назад

    I am very saddened the death of Dr. Dereje Zeleke , one of the best Ethiopian international law experts, in particular , the international water law. He has written a number of materials among which include several professional articles on Nile River . I wish strength to all his family

  • @sitotawberhanu4279
    @sitotawberhanu4279 20 дней назад +3

    አማራ ኢትዮጵያን ያስተዳድር ማለት የብሄርተኝነት መገለጫ ካልሆነ ምን ይሆናል?

  • @sitotawberhanu4279
    @sitotawberhanu4279 20 дней назад +2

    ዋቅጅራ ለምን ልጁን "ለገስ" የሚል ስም እወጣለት? ለገስ ለምን ኤርሚያስ ብሎ ጠራህ። አንተስ ለልጆችህ ምን የሚል ስም አወጣህላቸው። ይህ ለብዙዎች ላይ የተከስተ ስለሆነ እስኪ የናንተን ቤተሰብ ስያሜ ሂደት ከሱፕሪየር ከናሽናሊዝም ጋር አያይዘህ ተንትነው።

  • @junefirst500
    @junefirst500 20 дней назад

    ዶ/ር፡ ደረጀን፡ በቅርብ፡ ባላውቀውም፡ ድፍረቱ፡ ለእውነት፡ መቆሙ፡ ሐሳቡን፡ ለሕዝቡ፡ አቅርቦ፡ እንዲወያዩበት፡ አርጓልና፡ ይመስገን!

  • @ferenjusol
    @ferenjusol 20 дней назад

    ይበልጣል የሚለው ማወዳደሪያ አይመችም ሁለቱም ተገላባጭ ናቸዉ እዬዬው ለትምክህት ይሮጣል ትምክቱን ደግሞ እዩዩው የወለደብትና ተጠቂፋሆናል ።
    የዶ/ር ደረጀ እሳቤ ቀልፉ ማወዳደር ስላልሆነ ወደ ሳይንሱ እዉነት ኣተኵር

  • @girmakana6552
    @girmakana6552 20 дней назад

    Nepotism ን እንዴት ለ chauvinism ተቃራኒ ተጠቀምክበት?
    የደረጀ የትምክተኛ ተቃራኒ አላዛኝ የተሻለ ነው።
    በ complexity ከወሰድከው ደግሞ
    Superior ተቃራኒው inferior ይሆናል።
    ድህረ/ pre.. ቅድመ/post..ሃሳብ/ እወቀትነም ዛሬ አማተሃቸዋል።

  • @sitotawberhanu4279
    @sitotawberhanu4279 20 дней назад +2

    ምጡቅ ሀሳብ የምትለው ምኑን ነው? አማራ የኢትዮጵያን ብሔር ብሄረሰቦች እንዲገዛ መታገል "ምጡቅ ሀሳብ" መሆኑ ነው? ከዚህ በላይ ምን ኋላ ቀርነት አለ።

    • @hailegezahagn739
      @hailegezahagn739 20 дней назад

      ኤርሚያስ የሁለት ብሔር ቅይጥ ስለሆንክ ግራገብቶሃል ሁሉም ተውና ኡበር ነድተህ ኑር ወሬ እያምታታህ ለመኖር አትሞክር

  • @isaacchifen5446
    @isaacchifen5446 19 дней назад

    የአማራን የበላይነት ሲሰብክ የነበረ ሰው ነበረ ::ነፍሱን ይማረው ::

  • @junefirst500
    @junefirst500 20 дней назад

    የተጻፈው፡ በደረጀ፡ ከበደ፡ ተፈጸመ! ዜግነታችን፡ ከሰማይ፡ ወጥቶ፤ ከጂኒ፡ ተጋባ!

  • @f.r.i.e.n.d.sgamezone3794
    @f.r.i.e.n.d.sgamezone3794 20 дней назад +1

    ህወሓት ተበደልኩ ባይ እና የዬዬ ፖለቲካ ነው።

  • @teshomefayisa5690
    @teshomefayisa5690 20 дней назад

    2 ።ምክንነኛት 1 የሁለት ውጤት ነው። በጠቃለይ ሁለቱም መጥፎ ናቸው።

  • @danielnegash-sg4ky
    @danielnegash-sg4ky 17 дней назад

    (የዘገየ አስተያየት በመሆኑ ይቅርታ)
    ከደረጀ ሐሳብ ጋር እስማማለሁ፡፡ በዓለም ዙርያ በ Superiority Nationalism ምክንያት ከሞተው ሕዝብ በላይ በ Wailing Nationalism (እዬዬ) ምክንያት የሞተው ሕዝብ በብዙ መቶ እጥፍ ይበልጣል፡፡
    Wailing Nationalism (እዬዬ) Racial conflict ስለሚያስነሳ ሊያስከትል የሚችለው ጅምላ እልቂት አደገኛ መሆኑን አይተናል፡፡
    በአንድ ወቅት በደረጀ አንደበት እንደሰማሁት፣ የትግራይን ፖለቲካ Wailing Nationalism (እዬዬ ፖለቲካ) ያደረገው TPLF ነው፡፡

  • @damtewleta6359
    @damtewleta6359 20 дней назад

    አንድ saturated ደረጃ የደረሰ ነገር ቀጥሎ ለውጥ አይቀጥልም የእዬዬ ብሔርተኝነት ከእግዚአብሔር የተሰጠውን መብት ከመለሰ በኃላ አጀንዳው ዘግቶ በታርክ ያስቀምጣል የትምክህት ግን መዳረሻ የለውም አይቆምም የሚያቆም ሀይል ካልተፈጠረ

  • @aberakumbi7954
    @aberakumbi7954 20 дней назад

    በእዬየኘት ወይም በአልቀሽነት የምታወቀ ማነው?

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 18 дней назад

    እንኳንም ድብን አለ ይሄ ፀረአማራ የአማራ ጠላቶች ድብን እያሉነዉ 😄😄😃😃😃😃

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 20 дней назад

    ኤርሚ፥
    ሁሉም አደገኛ ናቸው!!
    ጭያቄው ፥ ጠመንጃው (ስልጣንም) በማን እጅ ነው?
    እኒህ ፅንፈኛ ብሔርተኞች ስልጣን በጃቸው ከገባ ለበቀልና ልጥፋት ነው የሚዘጋጁት።
    ያድነን!!

  • @kidanejaba4275
    @kidanejaba4275 20 дней назад

    Chauvinism is the worst. Since chauvinist always like to be on top

  • @TgGtteshome
    @TgGtteshome 20 дней назад

    አገር ለማፍረስ ጫፍ ላይ ያደረሰን inferiority complex ነው

  • @asmarakeren9333
    @asmarakeren9333 20 дней назад +1

    የትግራይ ነገር ችግሩ መነሻውና መድረሻው ኣያውቅም ትልቅዋ ትግራይ ኣክስማዊት ሳባዊ 3000 ሺ ዓመት እኛ ኢትዮጵያ ነን ኣይደለንም በዛ ራሱ ግራ ተጋብቶ ብስልጣንና ሃብት ራስወዳድነት ያዳበረ በትግራይ ናሽናሊቲ የተደበቀ በኤርትራ መቃብር በኢትዮጵያ ፍርስራስ ትልቅ የመሆን ህልም ያለው ዓቅሙ የማያውቅ የምዕራባውያን ኣሽከር ራሱን እየበላ ሚኖር ቡድን

    • @asmarakeren9333
      @asmarakeren9333 20 дней назад

      ለትግራይ ህዝብ ደሞ ለማነሻሻ ትልቅ ነበርክ ኤርትራ በጣልያን ተገዝቶ ንቆሃል ኣማራ ደሞ ንግስነት ወርሶ ስለሚፈራህ ሃላቀር እንድትሆን መብግስቱም ወፍጮ ቤት ብቻ ርሃብተኛ ክፍልሃገር ብሎሃል እና ተነስ ሃብትህና ንግስነትህን መልስ ልያጠፉህ ነው የስትራተጂ ጠላትህ ኤርትራና ኢትዮጵያ ናቸው ተበስ ትግራይ ትስዕር ብለው ሚልዮኖች ኣስፈጁ የህዝብ ፖለቲካ ሚሰራ ጠፋ ሴረኞች መሪ እስከሆኑ ድረስ ችግሩ በቀጠና ሰላም ግዜ ይፈጃል

  • @f.r.i.e.n.d.sgamezone3794
    @f.r.i.e.n.d.sgamezone3794 20 дней назад +1

    ለዘረኝነቱ ተጠያቂ መሆን ያለበት ተማርኩ ባዩ ነው elite የሚባለው ነው።

  • @kidanejaba4275
    @kidanejaba4275 20 дней назад

    TPLF was standing for all opresseds

  • @f.r.i.e.n.d.sgamezone3794
    @f.r.i.e.n.d.sgamezone3794 20 дней назад

    ትልቅ ሀሳብ ነው፤ ሁለቱም አደገኛ ነው ባይ ነኝ፤ ዶ/ር ደረጄ ሀሳቡ ጥልቅ ነው።

  • @anwartuem-bf4hu
    @anwartuem-bf4hu 20 дней назад

    እንኳን ሞተ የትግራይ ጠላቶች እንደጨረሱን ያልቃሉ እናቶቻችን እንደደፈሩ እንዳስለቀሱ ይደፈራሉ ያለቅሳሉ ጠላቶቻችን ለዘላለም ይውደሙ ቀጣይ ካሳየ ቀጥሎ ውጭ ያለው ጀኖሳይድ ግሩፕ

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 20 дней назад +2

      የዕውቀት ጾመኛው

    • @anwartuem-bf4hu
      @anwartuem-bf4hu 20 дней назад

      @@alemayehudesta7729 የዕውቀት የቲሞች እናንተው

  • @yaregaltayelegesse2267
    @yaregaltayelegesse2267 20 дней назад

    እየየው እኮ መብቱ ሲከበርለት በአንፃራዊነት ይቀንሳል። ይቅር በመባባልም ይሽራል። የበላይነት ግን ምን አርገህ ነው ምታቀዘቅዘው? አዎ የበላይ ናችሁ ብለህ ተቀብለህ? ተገዝተህ? ማን ይቀበላል ይኸንን?። ለእኔ አደገኛው (በንፅፅር ማለት ነው) የበላይነት የበላይነት ብሄርተኝነት

  • @AlemayehuEgziabher
    @AlemayehuEgziabher 20 дней назад

    ሁለቱም አደገኞች ናቸው ደረጃ ሊወጣለት አይችልም

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j 20 дней назад

    ልክ ነው ተጠቃው ብሔርተኝነት ነው አደገኛ ሆኖ እያየኸው አይደል እንዴ ግልፅ ነው ለምሳሌ ዶር ከጠቀሰው የእየየው እኮ የኦሮሞውና የሕወሀት ፖለቲካ ስለሆነ ነው ይህ ሁሉ ምስቅልቅ የሚታየው

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 20 дней назад

    I do understand it is not useful to criticize when he is not here to defend himself , but I don’t know why he was hate his own tribe to make Amhara down. Regardless what he was not good intention for his own Amhara. I am glad Meskerem told him the truth.
    I pray for him to Rest In Peace!!

  • @user-jz6qi6zq1o
    @user-jz6qi6zq1o 19 дней назад +1

    ኤርምያስ ነገር ትደጋግማለህ ..... አሰልቺ ነህ

  • @user-bh8hl8uw9p
    @user-bh8hl8uw9p 20 дней назад +1

    እየየው አደገኞ ነው

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 20 дней назад

    ደረጀ አመት ኮ በሸዋ ተኛ ነው። ዝም ብሎ መሳደብ የሚወድ። ከመስከረም አበራጋ ያዬገውን ክርክር አይተሀል ሲሳደብ ነው የዋለው። አስተዳደጉም ያስገድደዋል በቅናት ሲጦዝ ነው ያደገው። ዲፕሬሸን እነሱ ደሱ ባለጌ ተሳዳቢ ያረጋልንዴ

  • @lozakidane9487
    @lozakidane9487 20 дней назад

    የኢትዯጱያ ሕዝብ ተሰባስቦ ትግራይን ጆኖሳይድ አልፈፀመም? ያ ሕዝብ ኢትዯጱያውያን ይባላሉ!

  • @MengistuGudissa
    @MengistuGudissa 20 дней назад

    ሁለቱም እዬዬንም ትምክህት ይጠቀማሉ እንደ አግባብነቱ ሥልጣን ለመያዝና ህዝብ ለማሰባሰብ I think it has been an effective tool for who used it properly. One side complains what happened to it before 500 years and the other group complained of 150 years so please do not compare it with classical Germany type of chauvinist nationalism .Probably are both claiming
    Victim hood and chauvinism at different times in history, so it is all about power struggle .

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 20 дней назад

    Tselfegna safarew dereje ermias ye shalle lij kkk😂

  • @sitotawberhanu4279
    @sitotawberhanu4279 20 дней назад

    የፅንፈንኛው ናሽናሊዝምን progressive nationalism ብለህ መጥራትህ ከትንታኔህ ጋር እንዴት እንደሚገናኝ ግልጽ አይደለም።

  • @Yebechaye
    @Yebechaye 20 дней назад

    super is dangerous tought there is no ather than me....which is none inclusive.....

  • @zenebezenebu1567
    @zenebezenebu1567 20 дней назад

    የኢዬዬውን ብሔረተኝነት አጣምመህ ነው ያብራራኸው

  • @gebreamlakhabraha6898
    @gebreamlakhabraha6898 20 дней назад

    ዛሬ ኣዲስ ውሸት ዜና የለህም ከ360 ወጥተህ ደህና ሁነህ እንደገና ብሽታው ተመለሰብህ እርሚያስ

  • @KalidUmer-s6e
    @KalidUmer-s6e 19 дней назад

    Tigrayi
    Tabdayi

  • @haileworku5431
    @haileworku5431 19 дней назад

    Wusha …

  • @tesfayyoseph2514
    @tesfayyoseph2514 20 дней назад

    hi ermi huletum adega alew .i`m tesfaye

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 20 дней назад

    እረ አታንዛዛው

  • @mesfinzewude2992
    @mesfinzewude2992 20 дней назад

    AHUNE YALEW ENA ONG MEN LEYOUNET ALACHEW

  • @kidanejaba4275
    @kidanejaba4275 20 дней назад

    none of them

  • @SudaniDriver
    @SudaniDriver 20 дней назад

    ANETA ENA DARAJE TULTULA NACHU BORKO

  • @KalidUmer-s6e
    @KalidUmer-s6e 19 дней назад

    2

  • @haileworku5431
    @haileworku5431 19 дней назад

    1

  • @mathiasgizaw3567
    @mathiasgizaw3567 20 дней назад

    "Nepotism"?????????

  • @eliasabe7896
    @eliasabe7896 20 дней назад

    አንተ መቸም ሸቃላ ነህ ። ቀለምክን እየቀያየርክ።

  • @mekshew
    @mekshew 20 дней назад

    This subject was not supposed to be brought up for vote. Dr. Dereje has thoroughly examined both varieties of nationalism, highlighting the "eyeye" as the more destructive in the Ethiopian context. Yes, "eyeye" nationalism is to be blamed for the rise of other forms of nationalism in Ethiopia. Dr. Dereje has clearly put the other nationalism as only potential from Northens, which he plainly meant that the "Eyeye" is driving to the edge, which is currently resulting in the potential to become reality.

  • @esayaszewdie
    @esayaszewdie 20 дней назад

    PP Nepotism

  • @solomonsibhatu9720
    @solomonsibhatu9720 20 дней назад

    Dr Dereje rest in peace.

  • @Yebechaye
    @Yebechaye 20 дней назад

    2

  • @f.r.i.e.n.d.sgamezone3794
    @f.r.i.e.n.d.sgamezone3794 20 дней назад

    1

  • @esayaszewdie
    @esayaszewdie 20 дней назад

    1

  • @mussieyemane17
    @mussieyemane17 20 дней назад

    1

  • @markos6406
    @markos6406 20 дней назад

    2