@@yitbarekkifle5366 Do you have that knowledge about the aviation rule, to judge? These days internationally a lot of flights can be delayed or canceled. ይህ ኢትዮጵያ ወስጥ ብቻ የተፈፀመ ነገር አይደለም። የትም ልፈፀም ይችላል. ።There are rules and regulations in international aviation. አውሮፕላን መኪና አይደለም።
ገጠሬዎች አይሮፕላን ሲሳፋሩ ከዚህ የተለየ ምን እንጠብቅ???? In the Aviation industry, delays and cancellations are very common!!! I remember wasting 3 days at O'Hare Int Airport for similar reasons. እነዚህ ውርጋጦች ወይ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል÷ወይ ለዘለዓለሙ የማንኛውም የኤርፖርት ግቢ እንዳይረግጡ ሊደረግ ይገባል:: የለመዱት ታክሲ እና አውቶቢስ ላይ ቢያቀረሹ የተሻለ ነው: : ዋው! እንደነዚህ ዓይነቶቹ ደነዞች ሁሉ ተቆጥረው ነው 120 mln የተባልነው????? I am very Proud of Ethiopian Airlines and it is always my first choice to fly around parts of the world!!!
Essential information must be prepared for local passengers who are making air travel as opposed to surface journey due to the situation in the country.
Last year around September my flight was landed at Jjiboti airport for the same reason. The entire passengers were so happy to land safely and no body complained about it. Ethiopian Airline should hire this analyst guy as spokesperson about the flight safety issue
I am working American Airlines here in USA…this guy should be on the No Fly List…there is no exception violation of safety other passengers…If this guy is here in US, he will expect huge fine and he will be on the NO FLY list.
@@easymachineasyfactery4661 no, there will be no fly list! It doesn't matter whether can buy or not he must learn from his mistakes. He was encouraging an attack on pilots and works unless they have to fly. It is like a hijacking plane. He should be punished. I hope, those officials investigate the case and give him a lesson.
The law and the regulations don’t work that way…violation of safety doesn’t limit only one airline .The record what he was violating in Ethiopian Airlines should be kept open and other airlines know how he is risky passenger.
ኢትዮጵያ ላይ ህግ የለም እንላለን ግን እኛ ህዝቡ ለራሱ ስርአት የለንም 😢
100% ችግሩ የኛ እና የኛ ነው
@@RabiaAwolበጣም
በጣም የዚህ ደምግሞ ውርጋጥ
@@meram-no8we yah🤣
ትክክል
ከእውቀት ነጻየሆኑትን ሁሉ ታዋቂ እያላችሁ መጨረሻው ይሄነው
yejachinin new eyayen yalenew
@@zeyenebaahmed4427 አንተስ እውቀት አለህ እዴ ?????
ክብር ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰንደቃችንን በአየር ላይ ስናይ ኩራታችን ነዉ💚💛❤
ታድያስ ኦርጅናሉን ምናየውኮ ፕሌኑ ላይ ነው💚💛❤
🎉🎉❤❤በትክክል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
👎👎👎
ይሄ ጉዳይ በቀላሉ መታየት የለበትም።አስተማሪ ቅጣት ይሰጠው።
ምን አይነት ይሁን?
በትክክል አስፈላጊውን ቅጣት ማግኘት ነው ያለበት
ይሄ ቲክቶክ ነው ያጠገበው ስርዓት የለውም
ክብር ለኢትዮጵያ አየር መንገድ
ከዚህ ቀደም ያደረገውም ትላንትም የደገመው ተግባር የሽብርተኝነት ጥግ ነው። ከተፈጥሮ ደመናው ውጪ፣ በልጁ በኩል የዮኒ፣ የግብፅ፣ የሶማሌ እና የኤርትራ እጅ አለበት እያሉ ነው። ህግን ያለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም። በመሆኑም የቲክቶክ ተባባሪዎቹን አስተባብሮ በተከታዮቹ ብዛት ልክ ችግኝ ይትከል በቃ።
ታዋቂ በዝቶ አዋቂ ጠፋ ብቻ እንደዚህ አይነቱን ድልብ ማሃይም ጥሩ ቅጣት መቅጣት ሌሎችን ያስተምራል ባይ ነኝ
🤣🤣🤣🤣🤣
ትክክል
ይቀጣ
ይሄን የደሀ ጥጋበኛማ የጁን ማግኘት አለበት ማናባቱ ነውና ነው የሀገር ንብረት ላይ የሚደነፋው ውርጋጥ
እንኳን የራስ ሰው የሌላም ዜጋ የማያርገውን ነው የተደርገው ተገቢውን ቅጣት ማግኝት አለበት
አንወርድም አረ ተው ወገን በግድ እንሙት ሆ😢
kkkk kezam techefechefin lemalet 🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
የተሳፈረዉ ባስላይመስሎት ነዉ መሰለኝ
Yawko Abiy kemigelachew awroplanu tekeskeso beteru sem bemotu yishalachewal.
እኮ😂
ቅጣቱ ዱቄት መቀባት መሰለው ያለው ልጅ ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
@@mohammeduseman2386 🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂 ኮሜቶች በጣም ታስቁኛላቹሁ😊
ክብር ይገባዋል ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ❤❤❤❤❤❤
የተማረ ሲገልህ እንዲ ነው! ተባረክ ዮኒዪ
ይህ እጅግ በጣም ትክክል ያልሆነ ድርጊት ነው የፈለገ የሀይማኖት፣የብሔር፣የፖለቲካ ልዩነት ይኑረን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ በሚደረግ ማንኛቸውም የስም ማጥፋት እና ዘለፋዎች በጋራ ልንቃወም እና ልናወግዝ ይገባል።
Enidanite agases silayidele mebtun teniko yemiyawuk niqu zega silehone 2 million sewu yiketelewal. Aniten mistih erasu betikikil atiketelihim. Tiwulid afagn mehayim neh. Besewu zemen eyenorik adis tiwulid tateweligalek. የኑሮ ቁስላም ነገር ነህ
wenbede hostes
Menem seraat yaLacheweem aBeran menkomaw eko seraat senoracheew naw achaMaLakuut eko....
@@yitbarekkifle5366 አሁንም ልንገርህ ለፀያፍ ንግግሮችህ ልሰጥህ የምችለው መልስ ቢኖረኝም ልተወው እና"አየር መንገዳችን የኢትዮጵያውያን ኩራታችን ነው!!"
ተዉ እንጂ ጋላዉ
እጅግ አሳፋሪ ተግባር ነው። ማንኛውም ግለሰብ ለሚፈፅመው ህገወጥ ተግባር ተጠያቂ መሆን አለበት። የህግ የበላይነት ይከበር።
ኢትዮጵያ ህግ አለ????
Enidanite agases silayidele mebtun teniko yemiyawuk niqu zega silehone 2 million sewu yiketelewal. Aniten mistih erasu betikikil atiketelihim. Tiwulid afagn mehayim neh. Besewu zemen eyenorik adis tiwulid tateweligalek. የኑሮ ቁስላም ነገር ነህ
@@yitbarekkifle5366 Do you have that knowledge about the aviation rule, to judge? These days internationally a lot of flights can be delayed or canceled. ይህ ኢትዮጵያ ወስጥ ብቻ የተፈፀመ ነገር አይደለም። የትም ልፈፀም ይችላል. ።There are rules and regulations in international aviation. አውሮፕላን መኪና አይደለም።
@@yitbarekkifle5366 አፍህን ስትከፍት ንፍጥ የሞላው ደነዝ አይምሮህ ይታያል። ጅል የጅል ጠበቃ!
@@yitbarekkifle5366 ይህ ግለሰብ ንቁ ዜጋ ሆኖ ከመገኘት ይልቅ አንተ ከጡዘትህ ብትነቃ ይቀላል።
በትክክል የዛሬ ሦስት አመት ካይሮ ደርስን ወደ ኢትዮጵያ ጭጋጋማ ነበር 36 ስአት ሄርፖርት ውስጥ ቆይቻለው አንዳንዴ ሁሉ ነገር ልክ አለው የቲክቶከር ወጠጤዎች
ይከስከስ አላሉም😁😁
ልጁ ደደብ ነዉ በህግ ይጠየቅልን
ልጁ በጭንቅላቱ ሳይሆን በቂጡ ነው የሚያስበው ደነዝ
የመጀመርያዉ ነው ፕሌን ላይ ሲወጣ ልጁ
ምን አይነት ድንቁርና ነው
እኝህ ታማኝ ጀግና የሰው ላብ ሳያስጎመጅላቸው ይህንን $71,000 ከመሬት አግኝተው ለፓሊስ ማስረከብ❓ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ተብለው መሸለም አለባቸው❗እግዚአብሔር ዘመኖን ይባርክ❗🙏
ገጠሬዎች አይሮፕላን ሲሳፋሩ ከዚህ የተለየ ምን እንጠብቅ???? In the Aviation industry, delays and cancellations are very common!!! I remember wasting 3 days at O'Hare Int Airport for similar reasons. እነዚህ ውርጋጦች ወይ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል÷ወይ ለዘለዓለሙ የማንኛውም የኤርፖርት ግቢ እንዳይረግጡ ሊደረግ ይገባል:: የለመዱት ታክሲ እና አውቶቢስ ላይ ቢያቀረሹ የተሻለ ነው: : ዋው! እንደነዚህ ዓይነቶቹ ደነዞች ሁሉ ተቆጥረው ነው 120 mln የተባልነው?????
I am very Proud of Ethiopian Airlines and it is always my first choice to fly around parts of the world!!!
Be commentu esemamalehu gen ' Geterewoch' sereat alachew bihonem enquan blemwek yehonal. Yehe gen sereat matat, gatewetenet new. Yemigeremew lejun tawaki tiktoker tebale enji endene bezu mayakew ale. Sehetet sertoal
but you got compensated thats the problem Et airlines never do that ask yourself
it used to be the best but not right now they can even say you lost your baggage 😂😂😂 that’s funny is it a bus station? 🤔💁
you said well !!!
በጣም ይገርማል ፕሌን መሔድ አይችልም ከተባለ እሮጠክ ነው መውጣት ያለብህ እንጂ ጭራሽ ይከስከስ ይላል እንዴ ይሔ ሰገጤ በሌላው ህይወት ወሳኝ ያረገው ማነው ቆይ ? የህግ የበላይነት ሊከበር ይገባል እንዴት ቢንቀው ነው ህዝብና አየር መንገዱን ይሔ ባለጌ
ድልብ መሀይም ነው እንጂ ይሄ አሰዳቢ
🏃🏃🏃🏃😂
Eko
ትክክል በመጀመሪይ ይሄ ታክሲ እይደለም
ሲቀጥል መብረር እይችልም ከተባልክ እሺ ብለህ መውረድ ነው ይሄ ቀልድ እይደለም ባለሙይዎቹን መስማት ግድ ነው በዚ ስአት ....
EXCELLENT CONVERSATION AND THANKS FOR THE CLARITY. ETHIOPIAN AIRLINES IS THE PRIDE OF AFRICA.
እኔ ሀገሬ ውስጥ ያሉ በጣም የምጠላቸው ስርአቶች ቢኖሩም እኔ ሀገሬን የሚነካ በክፉ የሚያነሣ አልወድም ደስ አይለኝም አየር መንገዱ ኩራታችን ነው ባንድራችንን በሠማይ ላይ እያውለበለበ ሣየው ሀሴት እርካታ ይሠማኛል ፈጣሪ ለሀገራችን አባት ለልጁ የሚያስበውን ያህል የሚያስብላት መሪ ይስጣት
አሚንን 😢
🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@@MohammedEbrahim-h4t ዕወነትነዉ
ተይእንጂ ጠዋት መተሽ ማታ ስትባረሪ ማደሪያ ምግብ ወጪ በጀቱ
እኔም መስተጋጐል ደርሶብኝ ያውቃል አየር መንገዱ arrangement ችግር አለበት ምክንያቱም እኔም ከዚህ በፊት ሙሉ ቀን ካዋለንና ከመሸ በኋላ አይሄድም ብለውን የምግብ ወጭ የአዳር የአልጋ ወጭ አውጥቻለሁ የሚገርመው ደግሞ ይቅርታ እንኳን አያውቁም የደረሰበት ነው የሚያውቀው ስታናግራቸውም ደህና መልስ አይመልሱም
ልቦና ይስጠን እውነት በኛዘመን መሰገጥ ይደብራል እንዴወጣት አፍሬአለው እውቀትና እውቅናይለያያሉ
በጣም በጣም በጣም የሚያሳዝን ጋጠወጦች ናቸው።ለህግ እና ህግ መጠየቅ አለባቸው!!የሀገራችን ስመጥር የሆነውን አየር መንገዳችንን ስም ነው ያጠፉት !!
አስተማሪ ቅጣት ያስፈልገዋል በጣም የሚያበሳጭ ነገር ነው በቀላል የሚታይ አይደለም
ምቀኛ ብልፅግና
Betam enema tekateleku yehen besama megeref neber. .enegedih yehe dedeb new ke 1000... belay followers yalew
@@KasimYousuf-ue2kx mnew Jon bcha tayachhu hulum adel anwerdm yalkut hi
በጣም
Video ቀርፆ የለጠፈው ማነው@@FkrteAndarge
እሄንን ጀዝባ ለሚከተሉት አዘንኩ
ስድ.ነው.ደደብ.ላይክ..እና.ቪው.ፈልጎ.ነው..ታዋቂ.ነኝ.ብሎ.እንከፍ.ነው
ትምህርት ቤት የሄደ ሰው ፁሑፍ አይመስልም😂@@hanhn7623
😂
የማዳም ሽቃሎች ናቸው የሚከተሉት😁
@@Abc-mf8xj😂😂😂😂
Yonatan.. Excellent and educational explanation .
Essential information must be prepared for local passengers who are making air travel as opposed to surface journey due to the situation in the country.
Very mature and logical conversation❤❤ ❤
Wonderful analysis @Yonatan 👏👏
ኩራታችን የኢትዮጵያ አየር ነው ባንዴራችን❤❤❤❤ Ethiopian airlines... Our pride❤
Airlines or air force???
ድሮማ ነበርየኣሁን ኣያርገውና😂😂😂😂😂
@@kidist1955 ለዘላለም።
@@ElijahAlex-rv2en Airlines
አሯ ክክክክ
Yoooooo ,በጣም ጡሩ ተናጋሪ ነው ያመጣህው excellent man!!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰
He's very wise
የዘመኑ ጠብደል አላዋቂዎች ውይ 😊
ስልጣን መስሏቸው ይኾናል ፡ ከአይሮፕላን አንወርድም ያሉት። 🤣
THANK YOU SEIFU FANTAHUN
አሰተማሪ ቅጣት መቀጣት አለበት ይሄ ባለጌ ያሳደገዉ የባለጌ ልጅ ሀገሬን ነዉ የሰደባት
ያልሰለጠነ ማህበረሰብ ተሰባስቦ አንወርድም ይላል
ለሌለው ማስተማሪያ የሆነ ጠንከር ያለ ቅጣት ያስፍልጋል
ደህና ቅጣት መቀጣት አለበት
Duqet yiqab😂😂😂😂
😅@@MsPinke-u4r
የ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ኩራታችን ብቻ ሳይሆን ድምቀታችንም ጭምር ይሄን በመስማቴ በጣም አዝናለው 😔😔
ሕ ግ መከበር ጥሩ ነው ግን እሄ ኩራት ኩራት የምትላት ነገር ትገርማለች ኩራት ጉራ የአይምሮ እድገት ውስን የሆነ ሰው ምልክት ነው ሰው ሰው ላይ ኩራት ጉራ ማሳየት የሚፈልግ ሰው የውስጣዊ ሰላም የሌለው ከፍተኛ የዝቅተግኝ ስሜት ያለው ሰው ነው ያንን የበታችነት ስሜት ከፍተኛ የቅናት ስሜት ይፈጥራል ያንን ለመደበቅ የሌሎች ውድቀት ስቃይ እንግልት ሞት የሚረካ ቁጡ ባህሪ ያዳብራል ያባሀሪ ስሙ መጠሪያ (ego mind ) ወይም የተጋነነ ለራስ ግምት የኔነት ስሜት ይፈጥራል
Seyfu thanks for the best conversaton ❤❤❤
እነዚህን ጋጠወጥ በትክክል ትምህርትቤት ማስገባትና ማስተማር ነው ወንድሞቼ ፓይለቶች ትልቅ ክብር አለኝ በጥሩ ስነ-ምግባር ሥራችሁን ስለምትስሩ በእውነት ቀድም ያሉትን ስልጣኔዎችን አይናችሁን ከፍታችሁ እዩ "እንጭጭ "አትሁኑ ልጅች እደጉ አናትህ ይከስከስ ውንድሜን ፓይለቱን እህቴን ሆስተስዋን ይዘህ ነው የምትከስከስው ብቻህንማ ሂድ😊
"ሁለት ፕሌን ወጣ አይደል እንዴ ይሄዳል ብለህ አይደል እንዴ የጫንከን" ሰይፉ ገደላችሁኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣yedere tesafariwach
Tax 😂😂😂😂😂😂😂😂
አኖርድም😂😂😂
አሳፍሪ ነዉ
በጣም ስህተት ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጣም ምርጥ አገልግሎት ነው የሚሰጠው ግን ልጁ የውቀት ማነስ ነው ያሳየው
እኔ ያሳዘኑኝ የኢትዮ መንግስትና የፀጥታ ሀይሎች እሄንን ህዝብ ችለው ነው የሚኖሩት አላህ ትግስቱን ይስጣቹ😢
የትኛው የኢትዩጽያ መንግስት ነው የሚያሳዝንሽ ገዳዩና ስው በላው መንግስት ነው ያሳዘነሽ
ህዝብ ለመስደብ ሚቀድማቹ የለም ካድሬዎች...አንድ ሰው ባረገው ህዝብ አይሰደብም። ጦርነት እላዮ ላይ እየተደረገ ገናም ያልጨከነ የዋህ ህዝብም እንዳለ አትርሱ ካድሬዎች
ወረኛ
Ewinet new mariyamin libona yisiten
አለቅላቂ ማለት አንቺ ነሽ
ሰገጠ ከሰገጠ ብዙ ሰገጥ የሚያፈራበት ዘመን ላይ ነን እንኳን ሰርች አድርጎ የድርጅቱን ክብር ማግኘት ሩቅ ነው ለሱ አያቱን አያውቅም ታዋቂው
እውነት ነው አየር መንገዳችን ትልቅ ካምፓኒ ነው እንደተባለው የብዙ ታሪክ ባለቤት ነው እኔም ጆን ዳንኤል ያደረገውን ድርጊት እቃወማለው ጋጠወጥ ድርጊት ነው ያደረገው በህግ ሊጠየቅ ይገባል በዚህ አጋጣሚ ግን ላየር መንገዳችን ማስተላልፈው ጉሙሩኩን በተመለከተ ባብዛኛው የአየር መንገዱ ከስተመሮች በጉሙሩክ ሰራተኞችብዙ እንግልትና መከራ እንደሚደርስባቸው ንብረታቸው እንደሚዘረፍ ሁሉ ይታወቃል ይሄንን ትልቁ አየር መንገዳችን ሊመለከተው ይገባል በተለይ ከሀረብ አገራት የሚመጡ ምስኪን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ወደ አገር ቤት ሲገቡ ለቤተሰቦቻቸው በሚችሉት አቅም የተፈቀደላቸውን ኪሎ ይዘው ሲገቡ የሚቀረጥባቸው ገንዘብ ተመጣጣኝ እንዲሆን አየር መንገዳችንን በትህትና እንጠይቃለን
Enidanite agases silayidele mebtun teniko yemiyawuk niqu zega silehone 2 million sewu yiketelewal. Aniten mistih erasu betikikil atiketelihim. Tiwulid afagn mehayim neh. Besewu zemen eyenorik adis tiwulid tateweligalek. የኑሮ ቁስላም ነገር ነህ
@@BarchCoffee አዎ ልጁ ትልቅ ስህተት ነው የሰራው አይደለም የሀገር ወስጥ በረራ ይቀርና የአለም አቀፍ በረራ እንኳ በረራ ይሰረዛል ።ይከስከስ መብረር አለብን ይላሉ በጣም ያሳፍራል አየር መንገዱ እኮ በአፍሪካ ቁጥር አንድ አየር መንገድ ነው ስሙን ለማጥፋት የተደረገው ተገቢ አይደለም
የሚቀርጠው አየር መንገድ ሳይሆን ጉምሩክ ነው። አየር መንገዱ ከተለያዩ መ/ቤቶች ጋር ነው የሚሰራው። ጉምሩክ፣ኢሚግሬሽን ፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት ብቻ ብዙናቸው።
Gumruk erasun yechale company new enji ye ayer menged akal aydelem
የታክሲ ተራ ፀብ ነው ሚመስለው አይ ሀገሬ የህፃን መጫወቻ ሆንሽ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምንም እንከን ቢኖረውም ለሀገራችን የጀርባ አጥንቷ ነው የእውነት አግባብ አይደለም የምር ኩራታችን ነው።
ትክክል ❤❤❤❤❤❤❤
እንከን ካለባቸው መቀጣት ግድ ነው
ከውቀት ነፃ የሆነ ልጅ እኛ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኩራታችን ነው
Last year around September my flight was landed at Jjiboti airport for the same reason. The entire passengers were so happy to land safely and no body complained about it. Ethiopian Airline should hire this analyst guy as spokesperson about the flight safety issue
የት መናኻሪያ ነው?
😂😂
Best joke...funniest comment
😂😂😂😂😂
ቦሌ
አቶቢስ ተራ😂😂😂🤪🤪
በጣም ያሳፍራል የተፍጠረውሰጣገባ ኩራታችንነው አየርመገዳችን🇪🇹
በቅድሚያ ሰላምታዬን እያቀረብኩ የሚከተለውን ለማለት እወዳለሁ አንዳዴ ሴጣን ጥሩ የሚሰራን አመጣለሁ ብሎ የዛን ጥሩነት የበለጠ ያሳያል ስለዚህ ይሄም ልጅ አሳጣለሁ ብሎ የበለጠ አየር መንገዳችን ምን ያህል ለተሳፋሪዎቹ እንደሚጠናቀቅ አሳየ ስለዚህ አየር መንገዳችንን የበለጠ አገዘፈልን ።
insha'Allah Ethiopia wada feta ❤❤❤
Amazing insight Yonatan 👏
ይህ ግለሰብ በዝምታ ከታለፈ በሌላ ቀን በረራ ላይ እንዳለ "ወራጅ አለ" በማለት ሁከት መፍጠሩ አይቀርም።
😂😂😂😂😂
😅😅😅
😂😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂
አይይይይ የኢትዮጵያ ህዝብ ምድረ ዥልጥ አሜሪካ ሆኜ ነው በጥዋት የአየርንብረት ችግር እንዳለ የሰማሁ በዌብሳይታቸው ላይ ተናግረዋል ከአሜሪካ ኢትዮጵያ ለመምጣት በዌዘር ምክንያት 3 ቀን አድሬአለሁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምንም እንኳን እንከኖች ቢኖሩትም ለእምየ ሀገሬ ጉሮሮዋ ስለሆነ በምንም አይነት ሁኔታዎች ውስጥ እንኳን ባልፈበት አወደዋለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Beautiful!
ይሄ እብድ ቲክቶከር መታሰር አለበት ህዝብ ለህዝብ ሊያጋጭ አንድ ቆሻሻ ከብት የሆነች ሴት ይዞ መቶ ጥላቻ ሲዘራና እንደ ጌህ አንዱን ከአንዱ ሊያጋጭና ተምሳሌተ ሰይጣኑን ሊያሳይ ሲሞክር እጅ ከፍንጅ ነው የያዝኩት እጅግ ቆሻሻ ስብእና ያለው ዳቢሎስ የሰፈረበት ሰው ነው ዝምብላችሁ ተከታተሉት ታገኙታላችሁ ይህ የሰይጣን ማረፍያ
Hig alemakber fashion aderegut.
በድህረ ገፃቸው = [በዌብሳይታቸው]
በአየር ንብረት = [በዌዘር]
@@TruthEz amharic Exam A tametalleh tefeten....miwaerwwu lela yante tikuret lela....mehayimnet wust yimedebal
ከታዋቂነት አዋቂነት ይበልጣል
በትክክል
Very good explanation. Thank you!
We can diasgree on politics but Ethiopian Airline is our icon.
Brilliant analysis by the guest
Love from Norway
This situation is a sample demo of our living truths, the knowledge we possess, the fame, and the courage of not having knowledge.
በአንጋፋው የኢትዮጵያ 🇪🇹 አየር መንገድ በፍፁም አንቀልድም!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ባጃጅ ላይ የተሳፈረ መሰለው ይህ ሰገጤ አዋራጅ ሀገሩን ነው ያዋረደው ለህግ በቀረበ
በጣም.ሰገጤ.ድዳም.ነው.እንጂ.ፌመስ.ለመሆን.ነው
@@TigistTadesse-fx4el በጣም አይገርም
ቀላል ሰገጠ ጥቃቅን እና አነስተኛ ከማለት ወደ አየር መንገድ ማዋረድ ደረሰ
ለካ ማሃይመነው ታክሲ የተሳፈረ መሰለው እኮ።።ማፈረያ እኔ ያናደደኝ አብረው አኖረድም የሚሉትሳ😅
@@TigistTadesse-fx4el kelali yeho borko neger new
Very good coversation ❤❤❤
Thank you Yonatan
የኢትዮጵያ ውስጥ ስርዓት እየጠፋ ነው በጣም ያዘዝናል
አርበ መግረፍ ይህ ወጠጤ ታክቲክ ላይ ወተው መለፍለፍ አይደለም አየር መንገዱ የኢትዮጵያ ዓይን ነው ቀልድ የለም ❤❤❤
አይ ሥነሥርአት ያሰፈልገዋል ወጥ ረገጥክ በአራዳ ቋንቋ የሻማ ነው የሚባለው ከሱ ያለነስ ማግኘት አለበት ይሔ ማለት የለገር ጉዳይ ነው የውጭ ሀገር ተሳፋሪዎች ይሔን አይተው መሳፈር አይፈልጉሞ ሥጋትም ያድርበታል ሰለዚህ የማያዳግም ቅጣት 👍
ወይ አገሬ እንደዚህ አይነት እገወጥ ሰወች ጋር እስከመቸ ነዉ የምንኖፈው በጣም ያሳፍራል 😮
Ethiopian Airlines is our pride 🎉🎉🎉🎉
I love my country Ethiopa as well Etjiopian.air lines ❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ያሉ ጀዝባ ናቸው... 🤭 ህዝቡ ማሰብ አቆመ እንዴ.....😮😊
ሁሉን ነገር ከፖለቲካ ጋር ስለሚያገናኙት ነው
Zim belu weregna hula Tigray haters
አሸብር ከስልጣን አልወርድም ቢል ምን ይገርማል 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂❤
😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂
😀😀😀🙈🙈
😂😂😂😂😂😂😂😂
እናመሰግናለን ወንድም ክብር ይገባችኋል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኩራታችን ነው 🎉 ❤❤❤❤❤
Arif timirt temerenal. Thank you!
ባጃጅ አደረገው እኮ 😂😂ወደ63 የሚሆኑ ሀገር ሄጃለው ማርያም ማርያም እያልኩ ነበር የወረድኩት::
😂😂😂😂
ለምንድነው ወደ 63 የሚሆን ሀገር ምቴደው አርፈህ አትቀመጥም ቀዥቃዣ😂😂
😂😂😂😂@@SelamGirma-hl4td
አንወርድም ፤ እንፈጥፈጥ ያሉትን ፡ ደብረ ዘይት አየር ሀይል ወስዶ ፡ እንደ አየር ወለድ ፡ በጃንጥላ እንዲወርዱ አድርጎ ፡ ፍጥፈጣን ማለማመድ ነበር። 🪂
ጠግቧል ልካቸውን ማግኘት አለበችው
ህግ ይከበር ለኛ ኩራታችን ነዉ አኔ በሰዉ ሀገር ሳይ በጣም ነዉ ደስ የምለኝ የምሰማኝ ኩራት ህግ ይከበር ህግ ይከበር😢😢😢😢😢
ሕ ግ መከበር ጥሩ ነው ግን እሄ ኩራት ኩራት የምትላት ነገር ትገርማለች ኩራት ጉራ የአይምሮ እድገት ውስን የሆነ ሰው ምልክት ነው ሰው ሰው ላይ ኩራት ጉራ ማሳየት የሚፈልግ ሰው የውስጣዊ ሰላም የሌለው ከፍተኛ የዝቅተግኝ ስሜት ያለው ሰው ነው ያንን የበታችነት ስሜት ከፍተኛ የቅናት ስሜት ይፈጥራል ያንን ለመደበቅ የሌሎች ውድቀት ስቃይ እንግልት ሞት የሚረካ ቁጡ ባህሪ ያዳብራል ያባሀሪ ስሙ መጠሪያ (ego mind ) ወይም የተጋነነ ለራስ ግምት የኔነት ስሜት ይፈጥራል
ክብር ለአየር መንገዳችን።
We are respect our Ethiopia Airlines.
ተባረክ መወራት ያለበት ቀርቶ ፈዳላይ ያወራዉ አየር ይይዛል አይ አገሬ
I am working American Airlines here in USA…this guy should be on the No Fly List…there is no exception violation of safety other passengers…If this guy is here in US, he will expect huge fine and he will be on the NO FLY list.
@@lonestar7490 why on the no fly list ??? He can fly with other different airlines . Since he can buy ticket .
@@easymachineasyfactery4661 no, there will be no fly list! It doesn't matter whether can buy or not he must learn from his mistakes. He was encouraging an attack on pilots and works unless they have to fly. It is like a hijacking plane. He should be punished. I hope, those officials investigate the case and give him a lesson.
@@easymachineasyfactery4661no
The law and the regulations don’t work that way…violation of safety doesn’t limit only one airline .The record what he was violating in Ethiopian Airlines should be kept open and other airlines know how he is risky passenger.
አንድ ሁለት ሰው እንደዚህ ቢል አይገርምም ብዙዎች መሆናቸው ግን ምን አይነት ማህበረሰብ እንዳለን ያሳያል:: የትም አገር እንደዚህ አይነት ነገር የለም:: እያንዳንዱ ታድኖ መከሰስ እና መቀጣት አለባቸው::
Thank you, it's so sad and unreal.
Mekniyatu yih huslu hezeb behager wust balew ye Abiy zeregebetena mot, engelet yetenesa nuro seleselechew be awroplan adega memoten mertew yihonal. Ye hager wust yegelema apartheid yetenesa meruachew moten mertew yihonal
ክብር እማ ነበረው ግን የራሱን ዜጋ ለማጥፋት መሳሪያ እና ወታደር ባያመላልስ 😢😢😢😢 አይ መንጋ እደዚህ ነን እኛ ባንዴ አየር መንገዱን ፃድቅ አደረግነው 😔
እውነት በጣም አፍልቶ ነበር ጌታ ነው አሳልፎ የሰጠው ተምሮ ይመለሳል
😅😅😅😅😅 ቲክታከር ስሆን ሁሉን ያወቁ የሚመስላቸው ነገር ያስቁኛል።
Eko yemidam qemimoche meselut eko 😅😅😅
@@ganimaawal-np1yq 😃😃😃😃
@@ganimaawal-np1yqበGIFT ልቡ አብጦ እኮ ነው እነዛም ቅመሞች ተበድረው የላኩዋቸውን ቤተሰብ እዳ ሳይከፍሉ LIVE GIFT እየሰጡ ለነገሩ ከገጠር ቀጥታ አረብሀገር ስለሚሄዱ ሁሉም ፋራ ናቸው
ለINTERNET ከፍለን ማየታችን ሳይቀር ጭራሽ ሌላ ስጦታ ገዝተን መስጠት ምን ማለት ነው? ወጪ ብቻ እኮ ነው ትርፉ መቼ እንደሚነቁ አላቅም
ሙሉ ቀን ወንበር ላይ ቁጭ ብሎ የሚጮህ ሰው ለማየት ያላቸውን ሁሉ ይጨርሳሉ ወይ እውቀት አልቀሰሙበት ዱቄት ሰው ሲቀባ ለማየት ጊዜን እና ገንዘብን መጨረስ የስግጥና ስግጥና ነው
አቦ የሸገር ልጅ መሆን እንዴት መታደል ነው❤
ባለሙያውን አመሰግናለሁ በዚህ ሳመንት በሁለት ነገሮች የተበሳጨሁበት ጊዜ
እኔህም
ስለ ደህንነቱ ተጠንቅቆ ስጋት አለ ትንሽ መዘግየት አለብን ያለ ሀላፊነት የሚሰማውን ግዙፍ ኢትዮጵያዊ ተቋም በተራ ሀይገር ባስ ተሳፍሮ በማያወቅ የሀገር ክብርን ያወረደ ተራ ቲክቶከኛ ነኝ ባይ በህግ ሊጠየቅ ይገባል ።
ጠላት በኢትዮጲያ አየር ምንገዳችንላይ በተነሳበት ሳአት እንደዝህ አይነት የሀገራችን ኩራት በሆነዉ እንድህ ያረጉት በህገ መጠየቅ አለባቸዉ
እነዚህ የጁንታው አባሎች ናቸው ከኢትዮጲያ ህዝብ የተዘረፈ ገንዘብ ያጠገባቸው ጥጋባቸው መቼ እንደሚበርድ እግዚያብሔር ይውቀው።
የእውነት ነው የምላቹ ዛሬ በዚ ጉዳይ በጣም ነው ስናደድ የዋልኩት።አሁን ግን ከልቤ ነው ፈታ ያልኩት😂😂😂😂 ቅጣቱ ዱቄት መቀባት መስሎት ነው ደግሞ 1ኛ 1ኛ 😂😂😂😂😂😂😂
ዘይት በበርበሬ ሆኖለታል ቅጣቱ ወይ ቴክታክ ጉድ አመጣ ክብር ላየር መገዳችን የሀገር ኩራታችን ነው❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
😂😂😂
በጣም ነው የሚያሳዝነው ወዴት እየሔድን እንደሆነው ግራ ነው የሚገባው
ዝም ተብሎ መታለፍ የለበትም አስተማሪ ይሆነ ቅጣት ሊደረግበት ይገባል::
እንደ እባብ አናት አናቱን መቀጥቀጥ ነው
ክብር ለአየር መንገዳችን❤
Jon ምንም አላደረገም ❤❤❤❤ ሙሉውን video አይተነዋል
😂😂😂😂 የአለማወቅ ጥግ!
ይህ ቪዲዮን ቀለል አድርጎ ማየት በራሱ አለማወቅ ነው። ምክንያቱም ይህ ቪዲዮ የሚያሳያው ብዙ የማህበረሰባችን ክፍሎች ምን ያህል ምክንያታዊ ባልሆነ መንገድ እና ለማድመጥም ዝግጁ ያልሆነ ህብረተሰብ እንዳለን ነው። ይሄ ጉዳይ ደግሞ አሁን ባለንበት ወቅት ለሚታዩ ብዙ ችግሮቻችን መንስኤ እንደሆነ መገንዘብ አለብን።😊😊😊
Enidanite agases silayidele mebtun teniko yemiyawuk niqu zega silehone 2 million sewu yiketelewal. Aniten mistih erasu betikikil atiketelihim. Tiwulid afagn mehayim neh. Besewu zemen eyenorik adis tiwulid tateweligalek. የኑሮ ቁስላም ነገር ነህ
😅😅😅😅 ምን ታደርገዋለህ ባለፈው የአንድ ትውልድ ዘመን የተመረተው እንደ አንተ አይነት ኮብል ስቶን ድንጋይ ነው እኮ መከራ የሆነብን። ከፊትም ከጀርባም ሆድ ብቻ የሆንክ አጋሰስ
@@yitbarekkifle5366ምን ታደርገዋለህ ባለፈው አንድ ትውልድ ያመረትነው እንደ አንተ አይነት ኮብል ስቶን ነው እኮ መከራችንን የሚያሳየን😅😅😅
@@abdelaawol9872 የናት እምስ ነው ኮብል ስቶን:: የብልፅግና አለቅላቂ
@@yitbarekkifle5366 አፍ መክፈት ትልቅነት ነው ቀጣይ ሽልማት እንሸልማለን
በደንብ ስድቦችን ተማሩ ደደብ ሁላ
ይሔ እኮ ባስ ወይ ታክሲ አይደለም
ፕሌን ነው
ስለ አየር መንገዳችን ዝም አንልም
ልጁ በቲክቶክ ታወኩ ብሎ ልብ አብጦበት እንጂ it's normal መዘግየት ይፈጠራል ! 😂😂😂 Ethiopia ስለ ሆነ እንጂ እርግጠኛ ነኝ ከሀገር ዉጪ ቢሆን እንዲ አይሆንም !! በኩራት በደስታ ምጠቀመዉን ኤርላይንስ 🎉🎉🎉🎉 ለንቀቱ ማስጠንቀቂያ ስጡልን !!! ወቶ ይቅርታ ይጠይቅ
ስለ እውነት በጣም ብዙ መቀጣት ያለባቸው ቲክታክሮች አሉ እናም ማንም ሰው ሊደፍረው የማይችለውን የኢትዬጵያ ኩራት የአፍሪካ ኩራት የሆነው የኢትዬጵያ አየር መንገድ በዚህ ልክ መዳፈር ትልቅ ነውር ነው።አላዋቂነት ከታዋቂነት ጋር እየተቀላቀለባቸው የማይነኩና የማይደፈሩ የሀገር ልዓላዊነትን ለመድፈር የሚሞክሩት ስለዚህም እንደዚህ ዓይነት መሃይም ርካሽ የቲክቶክ ፕላት ፎርም ተጠቅሞ ከህግ በላይ የሆነ የሚመስለው ሁሉ ትልቅ ትምህርት እንዲሆነው እመኛለው።
Yonathan menkir I was your batch from social science department I am really proud of you friend
ወይ ሰገጤ አንወርድ ታክሲ መሰለዉ እንዴ ምናይነት ትዉልድ ነው ባለጌ 😡😡
😂😂😂
ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያ አየርላንስ ሥራሃታችው ክብረት ይስጥልን የእውነት በጣም አገራችን በዚህ ሰዓት በተወሰነ ሰው በስህተት ብር አላቸው ህውቀት፥ ትምርት፥ምግባር፥አክብሩት ፥የበዛበት ነው እንማር እናብብ እባካችሁ አመሰግናለው
ተሳፋሪዎቹ ሰዎቹ ያለአዋቂ /የደንቆሮ ስራ ነው አንወርድም ማለታቸው። ነገር ግን የኢትዮጵያ አየርመንድ ለራሱ ዜጎች (በተወሰነም ለጥቁር) ያለው ንቀት ለከት አጥቶ ነበር።
Fara neh denez
ሀገራችን ውስጥ አላዋቂዎች ታዋቂ ሆነው እኮ ነው የተቸገርነው
Betam Tamaj sew Egzabher ybarkewt tebreku