Kefale&Desta wedding by dj germaye

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июл 2018
  • ‪@DjGermayegadiwasi‬#Amharic music#Israel wedding#djgermaye#kefaleDesta Wedding
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @sinetibebgebreyohannes573
    @sinetibebgebreyohannes573 2 года назад +17

    በጣም ታምራላችሁ፣ ታኮራላች፣ በያለንበት ሁነን ኢትዮጵያን እንታደግ!!!

  • @user-ly7sf4vn6l
    @user-ly7sf4vn6l 5 лет назад +10

    כל פעם שאני רואה אותכם אני מתאהבת בהם חתן וכלה שושבינות שושבינים כל פעם אני רואה אותכם כיף לראות אותכם

  • @mikkyjonny4440
    @mikkyjonny4440 4 года назад +1

    Bayew bayew maltegibew serg binor ehe new. i watched it a million times. in general i fall in love with this clip.
    thank you kefalew & desta yeabraham yesara, also dj Germaye....

  • @madanieltoum5383
    @madanieltoum5383 5 лет назад +36

    Eskesta dance so nice and amazing
    Al respect for the Ethiopian people
    I'm from Sudan

    • @tgcofe2621
      @tgcofe2621 5 лет назад

      Shalom .

    • @sirinefakih8413
      @sirinefakih8413 4 года назад +1

      @@tgcofe2621 😍🤗😄❤💓❤❤❤💓🤚🤲💛💚❤🎶🎶🎶🎶🎵🎧🎤🎻🎺🥁🎷💒

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 5 лет назад +30

    እፍ እንኳንም አማራ ሆንኩ ውብ የሆነ ባህልን ሳይ እንዴት ደስ እደሜለኝ በርቱ ቤተ አማራ ወች

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 года назад +52

    እስራየሎች በጣም የምወዳቸው ባህላቸውን ጠቅቀው ይዘዋል ደግሞ እስላም ክርስቴያኑ በፍቅር ነው የሜኖሩት ይመቻችው ደስስስስስስስ ስትሉ እንደኔ ደስ ካሎችው።)❤👍👍👍💚

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 3 года назад +1

    Sakena chewata zenam kamarachu endena jogam laye betewldachu😍 yameral betam seratachu musicka mercha beka Web nachu 😍😍😍😍 yegermagn ngere sefetachun tetebekalachu malta borch yelachum setoch wedoch arfe New 😀😀😀😀

  • @heihrjrhhdurjj1821
    @heihrjrhhdurjj1821 4 года назад +8

    ዋው በጣም ነው የምታምሩት ከሙሽሮቹ እስከሚዚዎቹ ቃላት የለኝምዋውውውውው አይገልፀውም😘😘😘😘

  • @user-th7qu8or8f
    @user-th7qu8or8f 5 лет назад +63

    ካየሁት ሁሉ ለኔ አንደኛ ናችሁ ደስ ስትሉ

  • @salambelete1298
    @salambelete1298 3 года назад +7

    ሰርግ ብሎ ዝም ነው ሚዜዎቹ አለባበሳቸው ስረአት ያላቸው ውብና ሽንቅጥቅጥ ያሉ ከሴት ሚዜ እስከወንድ ሚዜ ዋው ናቺሁ ያገራቺሁን ስርአት ያለረሳቺሁ👍👍👍👍👍👍

  • @ranawaseem9472
    @ranawaseem9472 5 лет назад +2

    ደስ ስትሉ እኔም የምናፍቀው ቀን ይህን ነው ወንድም እህት የአብርሀም እና የሳራን የባረከ እምላክ የእናንተንም ይባርክ። በስደት አገር ቢዘገይም አላማ እና ስኬት ላይ ስትደርሱ ደስ ይላል

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 4 года назад +1

    My Beta Israel people l love you & your weddings are the best!!

  • @Shgey70
    @Shgey70 4 года назад +156

    በቃ ላብድነው ኤርትራዊ ነኝ ግን ኣማርኛ ውስጤ ነው ማማምያያያያያያ wawwwwwwwww እስክስታው ዋውውውውው መልካም ጋብቻ

    • @sooomsmmmo474
      @sooomsmmmo474 4 года назад +5

      😍💖

    • @user-gu5xs9gi7r
      @user-gu5xs9gi7r 4 года назад +4

      እነወዳችሗለን

    • @alamahalem3710
      @alamahalem3710 4 года назад +8

      እኛም ውድድድድድድድ ነው የምናርጋቹ ኤርትራ ኢትዮጵያ አንድ ደም ነን !!

    • @fatimamchannel8474
      @fatimamchannel8474 4 года назад +2

      Ruth

    • @user-gr3ws8nq3s
      @user-gr3ws8nq3s 4 года назад +5

      እኛም እኖዳችሆለንንንን ኑሩልን

  • @user-uy4ys3yi7x
    @user-uy4ys3yi7x 5 лет назад +24

    የነት የተለየነው በውነት በጣም ያምርል መልካም ጋብቻ

  • @mahnweyone7684
    @mahnweyone7684 2 года назад +2

    ጌታን ብያንስ ሳላጋንን ለ20 ግዜ ኣይቸዋሎ በጣም ደስስስስ ትላላቹ ኡሟሟሟሟሟ ።

  • @hanatgt1325
    @hanatgt1325 5 лет назад +25

    ሰርግ መሰረግ ካልቀረ እንዲህ ነው ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ😍😍😍😍😍

    • @ghs8921
      @ghs8921 5 лет назад

      Hana Tgt come

    • @user-qg3sz9xx7q
      @user-qg3sz9xx7q 4 года назад

      betam

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 4 года назад

      @@user-qg3sz9xx7q እረ በጣም ነው ደስ እሚሉት ከሙሽራዎቹ እስከ ሚዜዎቹ ሳይቀር ቀውጢ ናቸው አይ ስደት እኔስ ሳላገባ በስደት እድሜን ጨረስኩት

    • @rashaqa8325
      @rashaqa8325 4 года назад

      /

  • @berhanu177alhey3
    @berhanu177alhey3 6 лет назад +36

    ወድሜ ልክ እንደሰምህ ሁሌም ከፈ ከፍ ያለ ደረጃ ለመድረሰ ያብቃችሁ ሰላም ጤና ፍቅረ የሰፈነበት ቤት ያብቃችሁ ሁሌም እግዛቢሔረ ከጎናችሁ ይሁን ከክፍ ነገረ ይጠብቃችሁ።መልካም የትዳረ ዘመን።

    • @user-kq5pb3st6n
      @user-kq5pb3st6n 6 лет назад +2

      ወይኔ የህቀን ናፈቀኚ

    • @zaharazahara1455
      @zaharazahara1455 6 лет назад +1

      +Rahmat Rahmat yene marochi baxami ya hamrali

    • @bayeasmare9022
      @bayeasmare9022 5 лет назад

      አሜን አሜን እስራኤልን የሚል አይተኛም፣አያንቀላፋም።

    • @abebblay5782
      @abebblay5782 5 лет назад

      የጸና ትዳር በፍቅር ይኑሩ ዘላለም።

    • @sadedsww8957
      @sadedsww8957 5 лет назад +1

      አሜንንንንንንንን

  • @saadaqyoungjr486
    @saadaqyoungjr486 5 лет назад +44

    Am from somalia 🇸🇴 but I love 💕 Ethiopia 🇪🇹

    • @sirinefakih8413
      @sirinefakih8413 4 года назад

      LDGYR

    • @johnkuma6867
      @johnkuma6867 3 года назад

      I always here Somalis talk bad about Ethiopians

    • @hebrondawit3365
      @hebrondawit3365 3 года назад

      love and peace brother

    • @mamadoujama5627
      @mamadoujama5627 3 года назад

      @UCa1r1Hk1LBokMY4Bx3wi53Q you are idiot person don.t speak like this again

  • @mayaidom7932
    @mayaidom7932 5 лет назад +16

    Love love love ❤❤❤❤ Im from Morocco and I love Ethiopia with all my heart❤ Beautiful culture and great food too!

    • @abebblay5782
      @abebblay5782 5 лет назад +1

      የአብርሐም የሣራ ይሆን ጋብቻችሁ።ዘፈናችሁ በሥነሥራት ነው የስራኤል አምላክ ይባርካችሁ💐💐💐💚😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @etshiwotabebe5395
      @etshiwotabebe5395 4 года назад

      Oh me also I like u county good kuskus 😍😍😍

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 3 года назад +4

    An amazing performance and identity!! I am greatly proud! Thank you everybody for this great and unique event!

  • @etagegnaddissu2841
    @etagegnaddissu2841 6 лет назад +4

    ውይይይይይ ውድ ዝመዶቸና ወገኖቼ ሁሌም ደስ እንዳላችሁ ኑሩ በጣም ነው ደስስስስስስስ የምትሉኝና የምትናፍቁኝ። መልካም ጋብቻ።

  • @user-hp9zv7uo2d
    @user-hp9zv7uo2d 5 лет назад +43

    👏👏👏👏👏ብቻዬን ተወዛወዝኩት እንዴት ደስ እንደምትሉ ወይ ወገብ ታየ የታባቱ ሰርግ ማለት ይኼ ነው 👌👌👌👌

  • @hannaassefa4283
    @hannaassefa4283 3 года назад +7

    My gojjam brothers and sisters beautiful amharas 💚💛❤️

  • @berhanuwassihun1066
    @berhanuwassihun1066 3 года назад +3

    Ethiopia is the origin of humanity. Ethiopia is Africa. Ethiopia is the World. Ethiopia is the origin of Arts, music, food, coffee, alphabet and writings, and more.

    • @helenlemma4514
      @helenlemma4514 2 года назад

      ይህንን ማንነታችንን ሊያጠፋ የተነሱትን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @tsehaygizaw8925
    @tsehaygizaw8925 4 года назад +3

    የወንዶቹ ሚዜዎች ተወዳደሪ የላቸውም በጣም ጎበዞች ናቸው ሁሉም ሙሽራማ ልዩ ነው መልክም ጋብቻ

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 5 лет назад +9

    My beautiful People! Wow ! Enjoyed watching you all

  • @tgcofe2621
    @tgcofe2621 4 года назад +2

    Bte Israel Abet snewedachu.
    Beruk yalechew Ethiopia.
    We love you, we love you.

  • @helenalex6008
    @helenalex6008 4 года назад

    Wowwwwwwwww yaberaham Ena yesara Gabecha yihunelachiu bezik wor sis temosheralechi enegen ezikew hugn desitawan ekafelatalehu

  • @marial4048
    @marial4048 3 года назад +11

    Ethiopian music can motivate anything to break the necks and shoulders. Love you ETHIOPIANS.

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 4 года назад +5

    እንዴት ደስ እንደምትሉ ባህላችሁን ያልረስቹህ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ

  • @tseyenatua5557
    @tseyenatua5557 4 года назад +1

    Woww wowww kalat yelngm garmii nw

  • @user-ze3jt5gt3s
    @user-ze3jt5gt3s 4 года назад +4

    ዋው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውዶቼ በየሄድንበት ባህላችን አይጥፋ ባህላችን ቅርፃችን ነው!!!!

    • @semung2513
      @semung2513 4 года назад

      Yehe yedemke yaltebreze bahel zare ETHIOPIA Yelem

  • @ramarama5784
    @ramarama5784 3 года назад +10

    ሁሉም እደ እስራኤል ሀገር ያሉ ኢትዮጵያዊ ባህላችንን ብንጠብቅ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር የምርጥ ምርጦች ናችሁ እስራኤል ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍🌹

  • @huluagerabyumaru672
    @huluagerabyumaru672 6 лет назад +9

    ዋው የአብርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ!

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 5 лет назад +1

    Ye amahara ayidelem sergu lekisow yamral whats up be amahara amahara is great people ,thats why we have jelous ,amahara is love by the way great wedding i love it

  • @user-vs6cs4qe5n
    @user-vs6cs4qe5n 4 года назад +2

    اثيوبين من ارقي الشعوب 👍👍🌷🌷🌷😙😙😙😙🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺

  • @user-eo3oe2pp5o
    @user-eo3oe2pp5o 4 года назад +3

    روووووعه رووووعه الف تحيه .وسلام من جبال اليمن

  • @user-su6fx5xl9h
    @user-su6fx5xl9h 5 лет назад +183

    እስራኤል አገር ያሉ ሀበሾች ይበልጥ የሚመቹኝ ነገር እዛው ተወልደው ቢያድጉም አማርኛ ቋንቋ ማውራት ባይችሉም የኢትዮጵያ ባህላቸውን ግን መቸም አይረሱ አይቀይሩ

  • @user-ky3yi6ky2q
    @user-ky3yi6ky2q 4 года назад +2

    انا من السودان التحيه للشعب الاثيوبي

    • @user-wu6or9dp7s
      @user-wu6or9dp7s 4 года назад

      حبيب قلبى تحية لشعب السودان العظيم اخوكم من إثيوبيا إحنا اخوان الشقيق

  • @ethiopiahager9921
    @ethiopiahager9921 5 лет назад +1

    waw wendochu eskesta altechalum 🤗🤗🤗🤗🤗

  • @fentahungonder2621
    @fentahungonder2621 6 лет назад +342

    ዋውውው ቤተ እሰራኤል ይመቻችሁ አረ በናታችሁ ተመችቶኛል ያገሬ ልጆች ላይክ ግጩኝ

  • @mazarettmazareth5499
    @mazarettmazareth5499 5 лет назад +11

    ዋዉዉዉዉዉ ተመቸኝ በናታች ያገሬ ልጆች ዋውውውው ያብረሀም የሳራ ዩሁን ብያለሁ

    • @bari3198
      @bari3198 4 года назад

      በጣምታስቀናላችሁጨፍሬሞትኩኝንማሮቼ።ብቻየ

  • @aliyamo3431
    @aliyamo3431 3 года назад +2

    Proud of u guys yagere lijoche love u all

  • @bsratkassahun8730
    @bsratkassahun8730 4 года назад

    Ke ethiopia yehidu bite Isreal nachewu lezam newu ye hagerachewun music yadegubetn keftewu michefru . Ke semin Gonder shawura and delgi mibal lyu smu yehidu nachewu enam be chfera gobezoch nachewu. Betsam yamralu. Tztachewun yzewu zena.ymechachu❤️❤️❤️❤️❤️

  • @srsr345
    @srsr345 5 лет назад +4

    እረ ቆይ እኔ የምላችሁ የት ሃገር ውስጥ ነው ያሉት እ
    ለማንኛውም የሰላሙ አምላክ በያላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛ ውድ የሃገሪ ልጆች❤

    • @user-rs8yr5nf6j
      @user-rs8yr5nf6j 5 лет назад

      ስራዊያን ናቸው እስራየል አገር ነው

  • @Mo-hk1sm
    @Mo-hk1sm 4 года назад +4

    This is great wedding !
    Very Talented Dancers both Men&Women Congrats !!*****

  • @ashenafijabe7362
    @ashenafijabe7362 4 года назад +1

    I'm from south Africa i like this song

  • @refalaser1751
    @refalaser1751 2 года назад +1

    beautiful. from Suriname (South America)

  • @dugrose7986
    @dugrose7986 5 лет назад +8

    The best so far in my life.

  • @manbaratadest5876
    @manbaratadest5876 6 лет назад +38

    መልካም ቲዳር ለክርስትናው እኔም እመጣለው ሳንጠራሽ እዳትሉኝ በተረፈ ይመቻችሁ ፍቅርያድላችሁ

    • @swswsw077
      @swswsw077 5 лет назад

      Manbara Tadest ምችት ይበላችሁ ስታምሮ

    • @zzzaaa4229
      @zzzaaa4229 5 лет назад

      عبدالمجيد الشهري ምችት ይበልህ

    • @umeresmail9524
      @umeresmail9524 3 года назад +1

      አብሬን እንሄዳለን እውነትሽን ማማይ

  • @ethiopiahager9921
    @ethiopiahager9921 5 лет назад

    Waw wendochu eskesta beta gobsoch nachew 🤗🤗🤗🤗🤗

  • @kheirowhajji7932
    @kheirowhajji7932 2 года назад +2

    Am from 🇰🇪🇾🇪 I always interested the songs of Ethiopian restaurant land of the world 🌍🇪🇹☑️💯

    • @NatuNatuti
      @NatuNatuti 5 месяцев назад

      Is wedding from Ethiopia jews in Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @user-qn1pw3wb4m
    @user-qn1pw3wb4m 5 лет назад +5

    ቤተ እስራኤሎች በጣም ነው የምወዳቹሕ ባሕላቹሕን አክባሪ ምችት ይበላቹሕ አቦ

  • @manbra4340
    @manbra4340 5 лет назад +85

    እፍፍፍ ደስ ስትሉ አሁንስ መሞሸር አማረኝ በመዳም ቤት እድሜየን ጨረስኩት

    • @m.....6393
      @m.....6393 5 лет назад

      የኔማር.እኔም.ዳናችው.

    • @vio0m
      @vio0m 5 лет назад +3

      @@m.....6393 O

    • @tadeseworkie1663
      @tadeseworkie1663 5 лет назад

      መንበር ደምሌ የወሎ ልጅ ነኝ Manbraምነው ayezoshe

    • @ashekegabura2040
      @ashekegabura2040 5 лет назад

      መንበር ደምሌ የወሎ ልጅ ነኝ Manbraምነው maryama

    • @ashekegabura2040
      @ashekegabura2040 5 лет назад

      መንበር ደምሌ የወሎ ልጅ ነኝ Manbraምነው

  • @sanchomola766
    @sanchomola766 3 года назад +8

    All AMHARA AND ISRAEL 🌐💔

  • @sabontuwalloo7375
    @sabontuwalloo7375 3 года назад +1

    ኮሜታቶች ዉስጤ ናችሁ ስደት ልጅ አይዉጣልህ እድሜአችንን የአረቦች አኗኗሪ ሁነን ጨረስነዉ ዉይይይይ

  • @birtukanbirtukan8814
    @birtukanbirtukan8814 5 лет назад +3

    ዋውውውውው በጣም ታምራላችሁ ያአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እክስስስስስስስ እክክክስስስስስስ

  • @user-ee4it2ic4p
    @user-ee4it2ic4p 6 лет назад +5

    ዋውው በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁን እለችሁ

  • @melkamdemeke4169
    @melkamdemeke4169 6 лет назад +1

    ዋው DJ Germaye አደራ ለሰርጌ

  • @micraajmohamed3979
    @micraajmohamed3979 4 года назад +1

    woow Amazing dance Boys and girls
    i like it very much
    wow
    i like to listen Ethiopia songs
    thi is one of my favourate
    i am from somalia

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 5 лет назад +24

    ወይ ወገብ በትዛዝ ነውዴ ወዶቹም ሴቶቹም መልከ መልካም

  • @senaitkabtyimer9566
    @senaitkabtyimer9566 5 лет назад +3

    they know how to party and they are Beautiful God bless you all.

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 3 года назад +1

    የሙሽሮች እርጋታ ደስ ይላል
    ዘፈን ስበዛ ያስፈራል ፈጣሪን ማክበር

  • @temesgen12able
    @temesgen12able 5 лет назад +2

    Bete Israeloch andegna. DJ w degmo lela andegna!!

  • @mesimanvine6160
    @mesimanvine6160 4 года назад +4

    wow it is amazing one day i will fly Esrael

  • @birhaneassefa3428
    @birhaneassefa3428 6 лет назад +242

    Fffffff በሰው ሰርግ እንደቀናሁ አልቀርም ዋናው ጤና ነው አንድቀን ተራ ይደርሰኛል 😍😍😍😍😍😍

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k 5 лет назад +2

    ዋው ስታምሩ ከቶ የኛ ተራ መቼ ነው ኣየ ስደት እያለምክ መኖር ብቻ .... እስኪ ይሁን ዋናው ጤና ነው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @sara-tx3jv
      @sara-tx3jv 5 лет назад

      አይዛቹ የኛ ያለው ለማንም አይሆንም 💖💖💖

  • @joankeane6286
    @joankeane6286 2 года назад

    That the way you danced..from Jamaica w.i

  • @maritumulalt7883
    @maritumulalt7883 4 года назад +3

    ዋው!!እኳም,የኔናችሁ:::እስክስስስስስስ,እኔም,ተርኛዋነይ

  • @nadarmahamud9107
    @nadarmahamud9107 6 лет назад +7

    I like the way that they are dancing🔥👌👌

  • @tsegayetadesse832
    @tsegayetadesse832 3 года назад +1

    ዉድድድድድ......ያገሬ ልጆች ስታምሩ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ብዙልን ፡፡

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 4 года назад +1

    Enkuan des alachu Melkam gabcha yeabrham yesara yadrgelachu amen amen 💚💛❤

  • @begemdr502
    @begemdr502 4 года назад +14

    Waww great! I am proud of you, it is really a surprise to see you so well.🥰 My dear people, I always wish you all the best. from your brother from Welkait Tegede💚💛❤️ Ethiopia.

    • @aschalewambaw6943
      @aschalewambaw6943 3 года назад +1

      ጁንታውን ከተፈጠረበት ዋሻ ቀብራችሁ ነፃነትን ስለተጎናጠፈችሁ ደስታዬ ከመጠን በላይ ነው ። አንበሶች ።
      ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !
      ❤️💛💚
      🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @hassanidriss7626
      @hassanidriss7626 3 года назад

      غقنىتمنكوغابمزظةقصبومز لبية ى

    • @hassanidriss7626
      @hassanidriss7626 3 года назад

      ، nhkhiuijvvfjgflmmmejfhggzmouhuhb

    • @hassanidriss7626
      @hassanidriss7626 3 года назад

      Hgvnkblnck,

  • @sarasara-xl2sw
    @sarasara-xl2sw 5 лет назад +3

    ከሙሽሮቹ እስከሚዜወቹ ስታምሩ ያምራል ጭፈራችሁ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад +1

    የሙሽሪትና የሚዜዎቹ አለባበስ ሲያምር የአብርሀም የሳራ ይሁንላችሁ መልካም ጋብቻ

  • @user-kz4zd1uu6b
    @user-kz4zd1uu6b 3 года назад +1

    ሙሽርዬ ሙስሽሪት በጣም ታምራላቹ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን

  • @bayeasmare9022
    @bayeasmare9022 5 лет назад +4

    አሪፍ ሰርግ ነው እስካሁን ከአየሁት የበለጠ ደጋግሜ ያየሁት የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹህ የኔ አምላክ ተመስገን እስራኤልን በክፉ አይን የሚያይና የሚመለክት በልቡ የሚያስብ ሁሉ አይኑና ልቡ ይሰዎር አሜን አሜን በሉ።

    • @aschalewambaw6943
      @aschalewambaw6943 5 лет назад +1

      אמן !

    • @user-cf4xv2ik3y
      @user-cf4xv2ik3y 5 лет назад +1

      Baye asmare አሜንንን

    • @birhanhagos2606
      @birhanhagos2606 5 лет назад

      አይሁድን አላህ ያጥፍልን የተረገሙ ናቸው የረበና ቁጣ ይውረድባቸው አሚንንንንን

    • @cgggyg2056
      @cgggyg2056 5 лет назад

      Amen amen amen

    • @cgggyg2056
      @cgggyg2056 5 лет назад +1

      @@birhanhagos2606 kafesh gendal yemla

  • @sabbab3381
    @sabbab3381 5 лет назад +8

    I personally want to hire the guys for my wedding 😍🤗🤗🤗😍

    • @bayeasmare9022
      @bayeasmare9022 5 лет назад

      ሙሉ ባንዱን እጋብዝሓለሁ በሰርግህ ካልተዳርክ/ሽ

    • @user-ss1ql8cg8o
      @user-ss1ql8cg8o 5 лет назад

      እኔምኞቴአገራችንከብራበዉጭአገርእሚኖሩሁላችንምየሰራእዲልአግኝተንባገራችእንዲንኖርነው፡ኢንሻአላህ

    • @jhjh6199
      @jhjh6199 3 года назад

      ٠

  • @saramohammed8927
    @saramohammed8927 4 года назад

    Wow betam tameralcheo esktawenm wendoche100%good😍

  • @lemabelay3529
    @lemabelay3529 6 лет назад +1

    Woohoo betam das yelile fatire tedarichu yebarike

  • @yeserashworku2733
    @yeserashworku2733 5 лет назад +5

    በጣም ነው የምታምሩት የሰርግ ፍቅር የለኝም የናንተ ሰርግ ግን ለዛውን ሳይለቅ በጣም ያምራል ትዳራችሁ ይባረክ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ

  • @user-dg8cd5tl2g
    @user-dg8cd5tl2g 5 лет назад +15

    ደስ ሲል እዚህ ሀገር መሄድ አማረኝ😍😍😍😍😍😃😃😃😃

    • @user-fh6sf7wq5m
      @user-fh6sf7wq5m 5 лет назад

      መሞሸር ነው ሀገር መሄድ ነው ያማረሽ ማማዬ

    • @joegemayel5090
      @joegemayel5090 5 лет назад

      @@user-fh6sf7wq5m እና

    • @abunaayif128
      @abunaayif128 5 лет назад

      የአላህ ልጄን አንተ ጠብቅልኚ ሃፊዙል ቁረአን አርግልኚ hkk

  • @meronwen7432
    @meronwen7432 6 лет назад +1

    וואו מהמם! איזה אלופים🔥
    איך קוראים לשיר שמיד אחריי הסלואו?

  • @user-vb4nj5kt1h
    @user-vb4nj5kt1h 4 года назад +2

    Your brother from Sudan, God willing

  • @user-zt7zi9ob7h
    @user-zt7zi9ob7h 5 лет назад +3

    WOW Congratulations
    MELKAM GABICHA
    IGZIABHER YIBARKACHIHU
    💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @lamlamkonjo8770
    @lamlamkonjo8770 5 лет назад +12

    ምችት ይበላችሁ በባህላችሁ ድምቅ አድርጋችሁት ድምቅ ያለ ትዳርር

  • @konjitlencha4197
    @konjitlencha4197 5 лет назад

    Betamnaw yewodedkut.egr fikad kehone enten terachwalo💯☑👌👌👌👌

  • @user-xu4ib2uu7v
    @user-xu4ib2uu7v 5 лет назад

    offfff ar enas merren yareb aker noreo serka nafeken wlh 😍😍😍😍😍😍

  • @htrfhufdhi608
    @htrfhufdhi608 4 года назад +3

    ማሻአላህ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ.
    ከሰርጉ በፊት ስልጠና ወስዳችሗል ልበል??

  • @user-fh6sf7wq5m
    @user-fh6sf7wq5m 5 лет назад +6

    ወይኔ ታድላችሁ
    የፍቅር አምላክ ፍቅርን ሰላምን ያብዛላችሁ
    አለም ታዳላለች ልበል ላንዱ ድስታ ላንዱ መከራ

  • @dahabgaime6251
    @dahabgaime6251 3 года назад +2

    Beautiful wedding!

  • @user-ng3je2cw4r
    @user-ng3je2cw4r 4 года назад +1

    Here is a good greeting your brother from Sudan I love all the turkeys

  • @Solo-yy6dw
    @Solo-yy6dw 5 лет назад +23

    I extremely would like to attend one of the wedding ceremonies if someone genuinely invites me. I like their DJ and ppl from Arizona, Phoenix.

  • @omarharuone5842
    @omarharuone5842 5 лет назад +1

    Wow it's really amazing

  • @abebebiru7431
    @abebebiru7431 3 года назад

    Bravi ( Gobezoch) I Am always happy to watch It

  • @user-uh8mx9qe1r
    @user-uh8mx9qe1r 6 лет назад +3

    ወይኔ ሰታምሩ የአብረሀና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ አሜን።።።

  • @alneelahmed6532
    @alneelahmed6532 4 года назад +3

    Really amazing neelco from sudan

  • @shiremahdi3536
    @shiremahdi3536 4 года назад +1

    Amazing 👌🏾❤️

  • @user-pt4kq3kh4t
    @user-pt4kq3kh4t 3 года назад +1

    ውነት እኔም ዘናአደረጋችሁኝ የፍቅር የጤና ትዳር ይሁንላችሁ

  • @user-hh8pz8go7h
    @user-hh8pz8go7h 4 года назад +4

    እባካቹህ ወገኖቸ በብር እስራኤል ዉሰዱኝ እዴት ነዉ መምጣት የሚቻለዉ እባካቹህ በኢትዮጲያ አምላክ ንገሩኝ