ደረቅ የልብስ ሳሙና አሰራር | Make close bar soap

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 21

  • @munirbalo7555
    @munirbalo7555 29 дней назад +1

    እናመሰግናለን

  • @batriyoutub9485
    @batriyoutub9485 23 дня назад

    ማሸአላህ በርቶ መንሀሎች

    • @menhal5588
      @menhal5588  23 дня назад

      እናመሰግናለን !!

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 29 дней назад +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ጀዛከላህ ኸይረን እኔ ደረቅ ሳሞራ ማምረት (መስራት ) እፈልጋለሁ እና ለምርቱ የሚፈለገው ኬሚካሎች በሁሉም ከተሞች ይገኛሉ ወይንስ እንዴት ነው ።

    • @menhal5588
      @menhal5588  29 дней назад

      ይገኛሉ። ካላገኙም ይላክለዎታል

  • @TeyfgTrryyg
    @TeyfgTrryyg Месяц назад +1

    አራፋን በእንዴት መጨመር ይቻላል። ስለሚጎል ነዉ። ሞክራለዉደ

    • @menhal5588
      @menhal5588  Месяц назад

      ፒኤጁን በማመጣጠን የላብሳን መጠን ከፍ ማድረግ ይችላሉ።

    • @TeyfgTrryyg
      @TeyfgTrryyg 11 дней назад

      Wow! Thank u so much!

  • @muluadamabebe
    @muluadamabebe 29 дней назад +1

    Sodium silicate soda ash ይተካዋል የሳሙና ሞልድ የት ነው የሚገኘው ባ/ዳር ማግኘት አልቻልንም ለሠጠኸን ስልጠና እናመሰግናለን

    • @menhal5588
      @menhal5588  29 дней назад

      @@muluadamabebe 0989898906 ይደውሉ።

  • @TeyfgTrryyg
    @TeyfgTrryyg Месяц назад +1

    ማቅስቀስ በስንት ቴምረቼር ነዉ?

    • @menhal5588
      @menhal5588  Месяц назад

      ማሽን ከሆነ በማሽን ማንዋሉ መሰረት። ማንዋል ከሆነ ኮስቲክ ከ4 ሰዓት በላይ ከቀዘቀዘ በቂ ነው።

    • @TeyfgTrryyg
      @TeyfgTrryyg 11 дней назад +2

      በጣም ነዉ የማመሠግነዉ። በእዉነት ትለያለህ!

  • @ayalneshteTeshome
    @ayalneshteTeshome Месяц назад +1

    በማሽን ሲሰራ ደረቁን የሳሙና ph እንዴት መለካት ይቻላል

    • @menhal5588
      @menhal5588  Месяц назад +1

      በቅድሚያ ቀመሩን ለብቻ ያረጋግጣሉ።

  • @DanealZewdu
    @DanealZewdu 26 дней назад +1

    የተለያዬ ዋጋ ማለት ከ1-3ኛ ደረጃ የተለያዬ ምርት እንዴት ይሰራል

    • @menhal5588
      @menhal5588  26 дней назад

      በተለያየ ደረጃና ጥራት ሊሰራ ይችላል።

  • @keryaabdenur433
    @keryaabdenur433 16 дней назад

    የተረፈ ወይም የተሠባዠረ ሣሙና እንደገና እንዴት ይሰራል

    • @menhal5588
      @menhal5588  16 дней назад

      አድርቀው በመፍጨት ድጋሜ ይጠቀሙት

  • @endriyashussen7719
    @endriyashussen7719 28 дней назад +1

    ለሰልጣኞች ሰርትፊኬት እንድትሰጥ ማንኛው ተቋም ነው ህጋዊ እውቅና እና ፈቃድ የሰጠህ?

    • @menhal5588
      @menhal5588  28 дней назад

      የአድስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ኤጀንሲ።
      የፈቃድ አወጣጡን ሙሉ ሂድት ከፈለጉ በስልክ 0989898906 ወይንም በቴልግራም @Menhalmngt ላይ ያናግሩኝ።