Hi kaleye, how u? I really liked the video. I used to do Morocco bath when i was in Ethiopia. Ahuni yehani video kayehu behuala I decided to use it in my home. Thank u for that kaliye. Are those stuff coming all packed at once or should i have to order it individually?
#ሰላምለኢትዩጵያ ሰላም የኔ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁልኝ ፣ ይሄ የሞሮኮ ሳሙና ለማግኘት ከአማዞን ላይ ከኢትዮጵያ ሆነው ለማዘዝ ቁሳቁስን ተጠቀሙ
t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP-vXA
ኢትዮጵያ የሚሸጠውን የሞሮኮ ሳሙና ለማግኘት Zemenawit ዘመናዊት
t.me/zemenawt
።
Morocco bath soap
The Original Kessa Hammam Scrubbing Glove www.amazon.com/dp/B0076YIPZU/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_EPS3Q7M95B5KTX22Z4Z2?_encoding=UTF8&psc=1
.
Moroccan Black Soap (Amber Musk) www.amazon.com/dp/B01F04JWM2/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_39RE2C796YV57CKYJPZF?_encoding=UTF8&psc=1
Natural Elephant Ghassoul Moroccan Lava Clay Powder 200g (7oz) www.amazon.com/dp/B07G5HBN7B/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_PBN3J4J8QTTNB7PJJCJ6?_encoding=UTF8&psc=1
Cliganic USDA Organic Argan Oil, 100% Pure | for Hair, Face & Skin | Natural Cold Pressed Carrier Oil, Imported from Morocco www.amazon.com/dp/B07YYG14S1/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_TVTYBB8TA374T07PYWZT?_encoding=UTF8&psc=1
🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል።
🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ።
እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል።
🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ።
🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ።
🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ።
🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ።
📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች
🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya
🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA
የ Instagram channel
instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus
Website. Qusaqus.com
ስልክ +251944032449
እናመሰግናለን ውዷ ለፊት ይሆናል ለወዛማ ሰዉነታችንን ስንታጠብ አብረን ፊታችንን መታጠብ እንችላለን በሳሙናው
እኔአረብ አገር ነኝ ከየት አገኘአለሁ
አረብ አገርነኝ ከየትአገኛለሁ
@@hikmatube9834 Le Sewenet becha new.
ቃሊ ለየብቻ ነው እንዴ ሚታዘዘው ነው ሙሉውን ነው ሚልኩት ዝም ብለሽ ሳሙናውን ብቻ ነው ማዘው
ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ 😍
የሞሮኮዎች ሳሙናዎች በጣም ጤናማ (ተፈጥሮአዊ) ምርጥ ሳሙናዎች እና ክሬሞች አሉአቸው ዋጋው ውድ ቢሆንም ጥቅሙ ጥሩ ነው ። እዚህ የሞሮኮ ሱቅ አለ ይህን እስከምገዛ ቸኩያለሁ ፓውደሩን አላወቅሁም ነበር በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ቃልዬ ውብብብብብብብ ቀሚሱም ውብ ነው 🌻🌻👍👍👍👏👏👏👏
ቃል የሮዝ ዘይት እና የአብሽ ዘይት ለፊት በጣም ቆንጆ ነው ሞክሩት ከተስማማችሁ 🌷🌷
አመሰግናለሁ👏👏👍
ዘመናዊትዬ በጣም የምፈልገውን የሞሮኮ ባዝ ነው ይዘሽልን የመጣሽዉ እናመሰግናለን ላይክ👍👍👍 ሼር መደረግ ያለበት ጠቃሚ ነው👏👏👏🙏
ዋው ዋው ዘመንዬ የዛሬው በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽንለፊታችንም ይሆናል ብዬ አስባለው ይሄማ ይሞከራል ቀሚሱም ያምራል እናመሰግናለን ሽጋ ስቶር ሼር 👏👏👏
Kaliye betaye ethiopia wusete moroco megibat kintote honoal tiru amarache nw yasayeshign tebareki!!
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ በጣም ኦናመሰግናለን ቃልየ ❤❤❤❤
Hi kaleye, how u?
I really liked the video. I used to do Morocco bath when i was in Ethiopia. Ahuni yehani video kayehu behuala I decided to use it in my home. Thank u for that kaliye.
Are those stuff coming all packed at once or should i have to order it individually?
አረብ ሀገር ላላችሁ. ሳቡን መግሪቢ. ይባላል. በጣም አሪፍ. ነው ቃል እንዳለችው. እኔ. በአሁኑ ሰአት ሳሙናዬ. እሱ ነው.
ቤታችን ቁጭ ብለን በነፃ ስንቱን ተማርን ቃልዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግንሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
Yene konjo enam kenante bezu temralew thank you 😊 🙏 ♥
በነፃ????
አሜንንንንን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽በጣም እናመስግናለን ቃልዬየሞሮኮ products በጣም ነው የምወደው የኔ ቆንጆ ሁሌም ድምቅ በይ 👍🏾👌🏾💯💝
Kalye berchi arif sra france new mnorew yet agegnewalew
አሁኑ ማድረግ አሰኘሽኝ በጣም ነው የወደድኩት ስሜት ጥያቄዎቼን በስራዎችሽ እንዳሳየሽኝ አታምኝም ቃላት የለኝም ተባረኪልኝ ቃልዬ በርችልኝ 💕👸 ምታምር ቀሚስ ናት
ቃልዬየኔ ቆንጆ የዛሬው ለኔ ነው እኔብዙ ግዜ ለራሴ እንደዚ ግዜ አልሰጥም ነበር ሞራሌን ከች ነው ያረግሽው እሞክረዋለው ቀሚሱም በጣም ነው የሚያምርብሽ💝
በጣም ጎበዚ ነሽ አለማድነቅ አይቻልም እኔ ማዘዝ አልችልም ሱበር ማርኬት ወይም መንኛውም ሚኒ ማርኬቴ አገኘው ይሆን ስሙ ምን ብዬ ነው እምገዛው የሞሮኮ ሳሙና ብል ለያቁት ይችላሉ እና በግሊዘኛ ስሙን ብነግሪኝ ቃልዬ
Moroccan Black Soap ይባላል የኔ ውድ
Kalye konjo absha kemesu endet new megi gnewo ?tebarki yene tenkaka
እውነትም ዘመናዊት ስም እና ተግባር በደንብ ተገጣጥሞ አንቺ ላይ ነው የሚታየው ተባረኪ ዘምነሽ አዘመንሽን ብልጥ የሆነ ይማራል 😍😍
ስወድሽ ተባረክ💓💓
ስወድሽ የኔ ቆንጆ በርቺልን
Thank you for the useful video 👍 I will check out all products now. 💜💜💜💜
Betam enamesegnalen kal anid tiyaqie alegn yetebasa masileqeqiya mitawiqi kehone bitnegirign wida
እናመሠግናለን።ቆዳዬ በጣም ደረቅ ነው።ላብ የሚባል የለኝም።አልፎ አልፎ ሞሮኮ ባዝ እጠቀማለሁ ነገር ግን ዴድ እስኪኑ ሊለቅልኝ አልቻለም ።ሙሉ ሰውነቴን ነው።ምን ትመክሪኛለሽ?
Thank you for sharing Kalye you are amazing! 🥰
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ ዛሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
So can you tell us amazon link please
Good job Kalye, am going to order.
I never knew that we can get it as easy as amazon :-)
Thank you for sharing konjo.
Gobez berchi 🙏❤️🙏
ዘምንዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው እህቴ ጥያቄ ለፊትም ይሆናል ወይስ ለሻዎር ብቻ ነው?
I love that dress 😍 your gorgeous
ቃል አሪፍ ነው በርች
Just ordered Kaluaye, thank you.
yne knjo swedish bzu tekmeshignal nurilign
በጣም በጣም ነምናመሰግንሽ የኔ ዉድ
Thank u Konjo!!!
Betam tru negere nw mitakafeyin ena mesegenalen!❤
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ሁሌም የምተሰይን ነገረ ቆንጆ ነው። እስክ ለእጅ ሸንተረር የሚሆን ነገር ከሌ ብትሰርልን ?
ጎበዝ ነሽ የመጀመሪያው ስሙ ምንድነው
Watching ቃልዬ❤
❤❤❤
Betam xiru neber yasayeshgn gen ke Adis Abeba 300 km reqe silemenor endet megzat echilalehu?
Thank you so much when I was in Ethiopian I used it it’s so good you reminded me I will order it 🙏🌹🌹
Masha Allah sitamry
Kaliye thanks for sharing dear 😘
Have a nice weekend 😊
ቃል እስኪ መልሺልኝ. ማማ ለገላዬ በጣም አሪፍ ነው. ግን ፊቴን ብጠቀመውስ. ???
Thank you yenekonjoo
ቃልዬ የኔ ምርጥ እንክዋን በደህና መጣሽልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐🌹🌹🌷💐💐💐🌹🌷💐💐
Thank you sister 😘 💝💝💝💝💝🥰🥰🥰🥰🌼🌼🌹🌹🌹🌹
እናመሰግናለን ዘመንዬ በርቺ ኢትዮጵያዊት እህታችንንን እንወድሻለን 💚💛❤🇪🇹💚💛❤🇪🇹
Thank you so much yene konjo 👍 😘 💖
Tebareki konjo 👍👍👍
Amen amen yene konjo 🙌🥰
የኔ ቆንጆ እኔ ሞሮኮ ቤት ሰርቻለው ግን አሁን አቺ እደምትይው አይደለም አጠቃቀሙ ምንም አይነት ሳሙና መጠቀም የለብሽም በሞቀ ውሃ ሰውነትሽን ከታጠብሽ ቡሀላ የሞሮኮ ሳሙናውን ተቀብተሽ በእጅሽ ሰውነትሽን ሁሉ ማዳረስ ከዛ በሙቅ ውሀ በደንብ መለቅለቅ ከዛ በመታሻው ማሸት ከዛ የሚወጣው ቆሻሻ ታይዋለሽ በመጨረሻ በሻውር ጄል መታጠብ እስቲ እዲ ሞኪሪው ደሞ
የኔቆንጆ ቃልዬ በጣም ስፈልገው ነበር በጣም አመሰግናለሁ ቃልዬ ቆንጆ
Thank you sister 😘 💓 💗
Thank you sis please endet lezez UK new yalehut
ዛሬውኑ ነው የማዘው ቃልዬ ተባረኪልኝ ፣ በጣም ነው የምወድሽ እህቴ በርቺ💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Thank you my dear sister 😘 ❤ 💕
I really love it!
I appreciate what u r doing kalyi
Eshi yene konjo thank you so much ♥ 💝
Just ordered
ቃልዬ በጣም ነው የተማርኩበት ሞሮኮ ባዝ ሪላክስ ነው የሚያደርገው ሳሙናው ማሻው ጥሩ ናቸው እናመሰግናለን ስላሳወቅሽን👌👌👍ሼር❤🙏
Thank you my dear sister 😘 ❤ 💕
እስ ንገርኝ ምን ብለሺ ነው የጠለብሺው ስሙ
የት ነው የሚገኘው
Thank you
ማሻአላሀ
ስታምሪ
I like shega store I have 2 dress yellow and white.
ቃልየ አንድላይ ፖኩን ለማዘዝ ሊንኩን ላኪልኝ የኔ መልካም በጣም ነው የምወድሽ ማደንቅሽ ❤
የኔ ቆንጆ ስታዠ ለየብቻ ነው ወይስ አንድላይ ታሽጎ ነው
Watching kalye ❤️❤️❤️
የኔ ቆንጆ
ለፊት ይሆናል
Cool sis stay connected ✌️
ቃልዬ ስወድሽ በጣም እረጋ ያልሽ ነሽ እኔ ሳውዲ ነው ያለሁት የሞሮኮ ሳሙናውን እጠቀማለው በጣም ነው ሚመቸኝ ግን ኢትዮ እንዳለ አላቅም ነበር አመሰግናለሁ ውዴ 🥰🥰🥰
በአርብኛ ምድነዉ ?
ሀማም መግረቢ ይባላል እሺ
በጣም አመሰግናለሁ ሀናንዬ የኔ ቆንጆ
Ykrta lbsu Ayamrm...
Selam ehet ebakeshen le strawberry legs video serilegn 🥰🥰
Eshi yene konjo I will ❤❤❤
it's immpersif 😍😍😍😍
Thank you so much.
Thank you my dear ❤ 😘 💕
በአርበኛ ሀማም መግርቢ ይባላል እናመስግናለን በሳምንት አንዴ እጠቀመዋለው
ሳኡዲ ወስጥ አለ እህቴ
አለ ወይ መልሱ ምን አከፍሉበት ውይ
ለፊት ይሆናል እዴ
እሺ የኔ ጨዋ አንቺን ሳይ እኮ ነዉ ሴትነቴ ትዝ የሚለኝ አመሰግናለሁ
Thanks dear
Thank you my dear ❤ 😘 💕
ለምን መቅላት አስፈለገ?
Yet hager nesh kalye?USA?
Can I get the link where you got it from please Kal?
Thank you in advance
You can order Amazon
ስላም ቃል ቁሳቁስ ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ እቃ ያስመጣሉ ወይ ?
Thank you for sharing.
Thank you helu❤💝
@@zemenawit where i get my sis I'm from Somalia this soap
Yene balemuy derbaba set berchi kalye gobez 🙌🥰🥰🥰
Thank you mahisha 💝🥰
እባክሽ ቴሌግራም እንዴት ላግኝ ማር
Hii kalye😚
0:13
ቆንጅት ስታዢ አንድ ላይ ነው ወይስ ለየብቻ
ቃልዬ ፎቶውን በደብ አሳይን በደብ
ውድ ከ600 አዳንሽኘ ስወድሽ ኮረሪማ ነገር ነሽኮ
Yihama betam yasfeligal thank you kaliye
Thank you hiwiyee 🥰💝
Enamesaginalen yene konijo
የቴሌግራም ቁጥርሽ ላኪሊኝ ።ማግኘት አልቻልኩም
Hello 👋
ዌልካም ቃልዬ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤🏃🏃🏃🏃
💞💞💞💞💝💝💝💝ቃልዬ
ካዬት እነግኝ የኔ እህት ንጋር
ሀማም መግረቢ ይባላል ሳኡዲ እኔ እጠቀመዋለሁ
እሰይ እንኳን ስሙን ነገርሽን ብዙ ሰው እንደሚጠይቅ አልጠራጠርም ፣ በጣም አመሰግናለው
@@zemenawit ምንም አይደል ውዴ እኔ የሴቶች የውበት ሳሎን ሰርቼ አውቃለሁ እና ሙሉ ሰውነታቸውን ልክ እንደ ሳውና ባዝ በመጀመሪያ ስቲም ይገቡና በመጨረሻም አፈሩ ይበጠብጡትና ይቀቡታል ከዚያም በደንብ ይታሹና ከጥሎ ያለውን ሳሙና ቀብተው ይታሻላሉ ጨርሰው ሲወጡ መስታወት ነው የሚመስሉት እና እኔም ከኮትሞቲክስ ሱቅ / በአረቢኛው አጣር የሚባል ቦታ ላይ አለ ርካሽ ነው እስከ 20_30 riyal ይገኛል ።ግን ጥያቄ አለኝ? ይህን አፈሩን rose water በጥብጬ ፊቴን እቀባዋለሁ ችግር ያመጣብኝ ይሆን?
እስኪ ሳውዲ ዎች ዩት እደሚገኝ ሌላም ስም ካለው ንገሩኝ ጎሽ
አሜሪካ ሆነን ከአማዞን ለማዘዝ ስሙ ምንድነው ?
አዲስ አበባ የት ይገኛል?
በቴሌ ግራም ግሩኘ ፃፊልኝ
ፅፌልሻለው እህቴ መልስ አልሰጠሽኝም
@@arsamazeleke429 አርሴማዬ እኔ ያለሁት አሁን ስራ ላይ ነኝ ከስራ ስወጣ ለጠየቁኝ ሁሉ እነግራለው እሺ
ሰላም እህት የሞሮኮ ስሙና አልቋል ብለዋል መቼ ይገባል?
በደብ ኣሳይኝ እህቴ
በጣም ወድሸላው ቀምሱን ፈልገላው
😍😍😍😘
Kali ሞክሼዬዬ🥰🌹🥰🌹
ቃሌዬ ጸጉሬ በጣም ይነቃቀላል ጡት አጠባለዉ ምን ለድርግ
wagaw sint nw be dollar
ሰላም ላንቺ ይሁን ቃል እኔ እፈልጋለሁ
አፈር ለሚበላው .....