መንገድ ላይ ብር ጠይቄ ለሰጡኝ ሰዎች 100 እጥፍ ሰጠዋቸው | part 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #asertad #aser #asertips

Комментарии • 445

  • @abrelohd
    @abrelohd 2 года назад +20

    Thanks!

  • @meseretmekonnen6048
    @meseretmekonnen6048 2 года назад +244

    ወንድሜ ካንተ ባላቅም ግን ስንት ሚረዱ አሉ ሀቅም የሌላቸው እናቶች አባቶች ብትረዳ በጣም ደስ ይላል ምርቃታቸው ይደርሳል በተረፈ ሠላም ለሀገራቸን ፍቅር ለህዝባችን 🙏🙏🙏

    • @jidatahan7613
      @jidatahan7613 2 года назад +13

      እውነት ብለሻል እህቴ ስንት ጠያቂ የሌላቸው አረጋውያን ህፃናት ታመው በበሽታ የሚሰቃዩትን ቢረዳ ደስ ይላል

    • @GalaxyGalaxy-rc1zl
      @GalaxyGalaxy-rc1zl 2 года назад

      👍👍😍😍

    • @metofekadu3688
      @metofekadu3688 2 года назад +1

      ትክክል

    • @atnafuabebe5889
      @atnafuabebe5889 2 года назад +2

      በጣም ልክ ነሽ እኮ ግን ስንቱን ረድቶ ይችለዋል ። ነገር ግን መርዳት የሚችሉ ብዙዎችን በጥቂት ነገር ቢያበረታታቸው እነሱ ለብዙዎች ደረሱ ማለት አደል! ያነው አላማው

    • @helentekeste6811
      @helentekeste6811 2 года назад +1

      True I agree 💯 with you 🙏

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 2 года назад +34

    እናመሰግናለን Aser የሳራህ ስራ በጣም ደስ ይላል ግን ቢሆንም ገንዘቡን ለጎዳና ተዳዳሪዎች ቤትሰጥ የበለጠ ደስ ይላል

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 года назад +17

    እንኳን ሰላም መጣህልን መልካም ስራ ነው ግን በዚህ ክረምትና ብርድ ተፈናቅለው ጎዳና ላይ ስንት የተቸገሩ አሉ ለእነሱ እራዳታህን ብትዘረጋ ይበልጥ መልካም ነው እላለሁ በተረፈ በርታልን

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 года назад +8

    አሳብህ ጥሩ ነው ባለህ ላይ ይጨምርልህ ግን የተራበ ብዙ አለ እነሱን ብትጎበኛቸው ጥሩ ነው ላንተም ፅድቅ ነው ይህ በሀገራችን ትንሽ ይቀረናል ።

  • @heldiamare6852
    @heldiamare6852 2 года назад +28

    መንገድ ላይ ያሉ ሰዎችን ብታግዝ መልካም ነው ወንድሜ እንደ ያሬድ

  • @user-gv7ty3bd4x
    @user-gv7ty3bd4x 2 года назад +8

    ወንድም ምርጥ ስራ ነው የሰራኸው ግን ለአቅመ ደካሞችና ለጎዳና ተዳዳሪዎች ቢሆን መልካም ነው እላለሁ

  • @habibaalebachew8580
    @habibaalebachew8580 2 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ነው በርታ አዛውንቶችን ብትረዳ የበለጠ ደስ ይላል

  • @yosiyoyo463
    @yosiyoyo463 2 года назад +6

    አሴሯ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ
    በዚህው ቀጥይበት✌️

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 года назад +2

    ብዙ ሰወችን ለመልካም ነገር የሚያነሳሳ ስራ ነው አሴር ዋው!

  • @mesrert123
    @mesrert123 2 года назад +1

    መሥጠትህ ያስደስታል ግን በጣም ለተቸገሩ መንገድ ዳር ላይ በአንዳንድ ስራ ለተሠማሩ ቢሆን ምንኛ ይደሰታሉ ይመርቁሀል በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ተባረክ

  • @abcdefghijklmno5701
    @abcdefghijklmno5701 2 года назад +3

    እዶም አተል ስወድህ ፈጣሪ እድሜ ጤና ኧረጅም አመት ኑርልን ያላሰብከው ስሳይ ይስጥህ አምላክ ሰው ያላሰበው ስለምሰጥ

  • @user-ug3rs4jk3w
    @user-ug3rs4jk3w 2 года назад

    የምሰራው ስራ በጣም ሚበረታታ ነው ግን እደዚ ሳይሆን የሚበልጠው አተው ታውቃለህ ወድማችን ያሬድ ነጉ መሳይ👍👍👍👍

  • @jesusissave9403
    @jesusissave9403 2 года назад +3

    ለሚመዝነው ልጅ ግን አሳነስከው ተባረክ

  • @rahelritarita1009
    @rahelritarita1009 2 года назад +39

    ለሰጪ እግዜር ይሰጠው ባለው ላይ ጨምሮ አሴሮ ምርጥ ሰው

  • @ousmanhabib6779
    @ousmanhabib6779 2 года назад

    ጀዛአከላህ ከይር አላህ ይጠውል ኡምረክ ፈጣሪ በወጣው አብዝቶ ይተካህ እድሜህን ያርዝመው ወንድሜ አቅመ ደካማዎችን ብትረዳ የበለጠ ያምራል ተባረክ

  • @yoditalemayew150
    @yoditalemayew150 Год назад

    እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ኪዳነህረት ትጠብቅ አሁንም አብዝቶ ጤና እና እድሜ ይስጥህ

  • @hiwottamerat6263
    @hiwottamerat6263 2 года назад +2

    በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ግን አነስተኛ ኑሮላይ ያሉትን እየጠየክ ብትሰጥ መልካም ነው በርታ

  • @famisha8283
    @famisha8283 2 года назад +3

    መልካም ነው ስራህ በርታ ግን በተጨማሪም ለአረጋውያን በትክክል ለተቸገሩ ብትሰጣቸው ለምግብ ለአንዳንድ ነገር በጣም ይጠቅማቸዋል በርታ ጎበዝ ወጣት ልጅ ነህ 👍👍

  • @kadejajamial9620
    @kadejajamial9620 Год назад

    የበለጠ ስራህ እዲያምር ለተጎዱት ብትረዳቸው ምርጥ ይመስለኛል በርታ

  • @henokhenok5630
    @henokhenok5630 2 года назад +1

    ወድሜ በርታ ደግነት ለራስ ነው ቤት ውስጥም የሚረዱ ብዙ አሉ ህክምና ያሚከፍሉት ያጡ እነሱንም ማየት ጥሩ ነው

  • @abumensurethiopia4831
    @abumensurethiopia4831 2 года назад +1

    ምርጥስራ ምርጥ ልጅ ነህ ይመችህ ወንድሜ ላይክ አድርጉት እባካችሁ

  • @nahom8472
    @nahom8472 2 года назад +1

    አባቴ ይመችህ, የመሠለህ እና ያመንክበትን ቀጥል!!

  • @user-tr3wn3kf9s
    @user-tr3wn3kf9s 2 года назад +3

    ወላሂ ነዉ የምላቺሁ ይመቸኛል የምትሰራቸሁ ሁሉ በርታ ከጉንህ ነን

  • @nasirhassen6149
    @nasirhassen6149 2 года назад +1

    በጣም መልካም ሰው ነህ እነያለሁት አገናነው ከ መናሃሪያ ግራበኩል ስንቱየተቸገረ አለ እነበጣምነው የማደንቅህ አብዛኝው ቪዲዮ ያንተነው የምከታተለው እወድሃለው ምትመጣከሆነ ኮመንትላይ ምትለውነገር ሳፍልኝ ታንኪው

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 года назад +22

    የኔ ምርጥ ይጨምርልሕ መልካምነት ለራስ ነው❤❤🙏

  • @abdu1103
    @abdu1103 2 года назад +4

    አለባበስህን እንደተቸገረ ሰው ብታስመስል አሪፍ ነው ለድሀ እንጅ ለሀብታም አሽቃባጩ ብዙ ነው እና አለባበስህ ዝቅ ያለ ቢሆን አሪፍ ነው🙏

  • @fasilaynalemasrta1731
    @fasilaynalemasrta1731 2 года назад +2

    አሴር መርዳትህ በጣም ደስ የሚል ነው ከምር ግን የፕሮግራሙን ፎርማት ለወጥ አድረገው ለምሳሌ በአንድ ቀረጻህ ቢያንስ 1 ወይም ሁለት መንገድ ላይ የወደቁ በየቤቱ ተቸገሩ ወገኖችን ብታያቸው ደግሞ የሚል ሀሳብ አለኝ፡ በተረፈ ትመቸኛለህ

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa9414 2 года назад +1

    Wandimee barta fatari yibarki thank you so much 🙏🙏❤❤

  • @amanuelget1547
    @amanuelget1547 2 года назад +1

    Arif Content Naw Berta, God Bless You ...

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 года назад +2

    አስርዬ መልካም መሆን ለራሲነው ፈጣር በዎጣው እጥፍ ይከፍልልክ 🙏😇💕

  • @meklittube1488
    @meklittube1488 2 года назад +2

    ስጥ ይሰጥሀል 😍 በርታ

  • @kidist_bk
    @kidist_bk 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ባለህ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
    👍👍🙏🙏

  • @abdu-tube
    @abdu-tube 2 года назад

    ወንድሜ በጣም ተመችቶኛል በጣም ያሳዘነኝ ሚዛን የሚሰራዉ ልጅ ጠንክርልኝ ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ስትደጋገፍ ነዉ እሚያምርባት ቤትሰብ ነኝ ሰላም ላገራችን

  • @aradareatss384
    @aradareatss384 2 года назад +2

    aser ምርጥ አስኪ እንደኔ የሚመቸው

  • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
    @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 2 года назад +5

    ለሰጪ እግዚአብሔር ይስጠው እያዝናና ሰውን የሚረዳ ግሩም ቻናል ነው ቅን እና ደግ ነህ ፈጣሪ አብዝቶ አሙልቶ አትረፍርፎ ይስጥህ በርታልን 🙏🙏🙏

  • @eyuel16k18
    @eyuel16k18 2 года назад +1

    Lemin tambnalih lay afihin betam tikefitalh

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 2 года назад +4

    እኔ ግን የሚለው ስንት ኣራጋውያን መሬት ላይ ውድቆ ስንት መተከምያ ኣጥቶ እየተሰቃዩት ያሉ ስንት ነገር እያለ እንደዚህ ማድረግህ ድራማ ይመስለኛል

  • @baba30tube
    @baba30tube 2 года назад

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በርቱ

  • @asytube7338
    @asytube7338 2 года назад +3

    እንኳን ሰላም መጠህ ውንዴሜ በዚህ ሰሪህ በያንስ በእያንድ ውር በተሰጣችው ደሰተኛ ነን❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @mikiaskebde2568
    @mikiaskebde2568 2 года назад +3

    አሴር እሄ vloge ቀጣይ ይኑረው ❤❤

  • @yaredberhanu4747
    @yaredberhanu4747 2 года назад

    Asero hasabshe mert new demo betam new metmachig gn enazi beroche asflgwachew bzu mskayu sewoche alu ensun falgshe btarigi kzi blaye enakbrshalen abate

  • @bebelyrics7144
    @bebelyrics7144 2 года назад

    Aser betam tleyalek gn demo iwunetun lemaawurat betam bzu yetechegeru sewoch alu ina inesunm btreda arif new

  • @buzetadese8446
    @buzetadese8446 2 года назад +1

    አሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +1

    አሲሮ የኒ ቅን ወንድም አላህ ባወጣከዉ አብዝቶ ይስጥህ የኒ ዘመን ቅን እና አስተዋይ በርታ

  • @user-bj3ce8qv5k
    @user-bj3ce8qv5k 2 года назад +1

    ቀጥልበት ወንድም ዩቱብህን ለጓደኞቸ ሁሉ ሸር እያደረኩ ሰብስክራይብ አስደረግሀለሁ ብቻ አንተ መልካምነትህን ቀጥልበት ያዉ ያረብ ሸበካ ይጭነቀዉ

  • @yoze9838
    @yoze9838 2 года назад

    Lib yemineka new...i like it

  • @fereytube1
    @fereytube1 2 года назад

    ምርጥ ይጨምርልሕ መልካምነት ለራስ ነው

  • @meazaema5913
    @meazaema5913 2 года назад

    ሰላም ወንድሜ ለቤትህ አዲስ ነኝ የምታረገው ነገር በጣም ደስ ይላል ግን ማርያምን ነው የምልህ እኔ በአሁን ሰአት ወላጅ የለኚም በዛላይ በዊልቸር ነው የምቀሳቀሰው እና ምንም ነገር የለኚም ከልብህ ሰው የምረዳ ከሆነ እርዳኝ እስከዛሬ የሚረዱኝ ሰዎች የዚን ወር ከፍለው በቃን አሉኝ ከዚ በዋላ ጎዳና ልወጣ ነው እባክህ ታደገኝ በዛላይ የ12ክፍል ተማሪ ነኝ መስከረም ላይ ተፈታኝ ነኝ እና ህልሜ አይጨልም እባክህ አግዘኝ🙏🙏🙏🙏

  • @manuelcj
    @manuelcj 2 года назад +19

    አሴሮ የመጀመሪያው አጠያየቅህ ልክ አይደለም በዚህ ኑሮ ውድነት ዳቦ መግዛት እንኳን የከበደው ህዝብ የራይድ ብለህ ብጠይቅ ፌር አይሆንም

  • @hayatmuhammed1496
    @hayatmuhammed1496 2 года назад +1

    Era ballhe enane agzgne chger lay nagne🙏🙏kefla hager hugna nwe

  • @yeabsirafekadu2401
    @yeabsirafekadu2401 2 года назад +1

    Arif sira nw beritaaaa!!!!

  • @emu4176
    @emu4176 2 года назад

    ለቁም ነገር ያብቃህ ወንድሜ በጣም ደስስ ይላል

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 2 года назад

    እውነት ወንድሜ ስራህን አድንቂያለሁ ግን ባባየ ስንት በባዶ ሆዳቸው እያጠቡ አንጀታቸው እጥፍ ብሎ ልጁም ሳይጠግብ እሷም ሳጠግብ ተጠማዛ ታድራለች ከቻልክ ለነሱ በናትህ በሌላ ቪዲዮ እጠብቃለሁ ይመርቁሀንም🙏❤

  • @mazas3076
    @mazas3076 2 года назад +3

    ስጥ ይሰጠሀል 👍👍👍👍

  • @user-hb5hk1fw1t
    @user-hb5hk1fw1t 2 года назад

    ደስ የምልስራ ብረታ

  • @mahletyoutub5302
    @mahletyoutub5302 2 года назад

    Aser betam enwedahalen endeseteh egziabher ystih 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🌹🌹👍👍👍

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 2 года назад

    ሚዛን የሚመዝነው ልጅ ከሁሉም ይገርማል እሱ የለት ጉርሱን ነው አሳልፎ የሰጠው፤ ሌሎቹ ከትርፋቸው ነው፤ የገንዘብ ፍቅር አናታችን ላይ ለሚጨፍርብን ሰዎች ጥሩ አስተማሪ ነው፡፡ ሁላችን ለየግላችን ከምንኖር አንዱ ለሁሉ ሁሉ ለአንዱ ቢኖርለት ኑሮ እንዴት ይቀላል፡፡ ይህ የማይሆነው ምድር በክፉው ስለተያዘች ነው፡፡ ስስት የሌለባትን ዓለም ክርስቶስ በሞቱ አዘጋጅቷል፤ ህይወታችንን በመስጠት ወደ እዛ መንግስት እንግባ፤ ያኔ ደግነት ይናኛል፤ ፍትህ ይበየናል፤ ሞት ድል ይነሳል፣ እጦት በሙላት ይካሳል፤ ይሄኛው አለም የሃሰትነው እውነተኛው አለም ከፊታችሁ ነው፤ ጌታን በመቀበል እና ለእርሱ ብቻ በመኖር ተዘጋጁ፤ ይሄንን ውሳኔ ዛሬውኑ አሁኑኑ ክርስቶስን ወደ ህይወታችሁ በጸሎት በመጋበዝ በህይወታችሁ መፈጸም ትችላላችሁ፤ ከዛም ቅዱስ ቃሉን ማንበብ ጀምሩ፤ እግዚአብሄር ይርዳችሁ!!!!!!!

  • @amanibelay6199
    @amanibelay6199 2 года назад +1

    መች መች ነው ምትወጪው ልጠብቅሽ😂🥰✌️

  • @MAHLET095
    @MAHLET095 2 года назад +1

    በጣም መልካም ሰው ነህ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 года назад +1

    አንቴ ልዩ ነህ
    ተባረክ

  • @etagegnworku4196
    @etagegnworku4196 2 года назад

    you are good person

  • @betizxx8303
    @betizxx8303 2 года назад +2

    ሁሌም አንደኞ ነክ ብሮ በብዙ ጨምሮ ይስጥክ 🙏🙏🙏🙏

  • @enatneshdesyibelew5941
    @enatneshdesyibelew5941 2 года назад

    wow des ylam legnas

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 года назад

    Egzabher melkam sawoch yabzalin tebereka wandimachin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @rahelu7812
    @rahelu7812 2 года назад +3

    በርታ አሪፍ ነው🙏❤❤❤

  • @Gdjfjnbd
    @Gdjfjnbd 2 года назад +6

    በጣም ምርጥ ስራ ነዉ በርታ አድናቅህ ነኝ

  • @seenadachassa4627
    @seenadachassa4627 2 года назад

    Good job 👌👌🙏

  • @halinethiopiayoutube8709
    @halinethiopiayoutube8709 2 года назад +1

    በዚሁ ቀጥልበት😍😍😍😍

  • @aishasulamun2881
    @aishasulamun2881 2 года назад +1

    በሪታ ወንድሜ።

  • @user-ye3ck3ff9o
    @user-ye3ck3ff9o 2 года назад

    ማሻአላህ ጀግና

  • @lifetube2759
    @lifetube2759 2 года назад

    በጣም ምርጥ ወንድሜ ፈጣሪ ያሰብከውን ይሙላልህ

  • @yeshigetnet9104
    @yeshigetnet9104 2 года назад

    Mizan miserawu lij yene deg alekeskug yeseratin seteh tebarek ante demo

  • @kiarentertainment2586
    @kiarentertainment2586 2 года назад

    Ymechish baba andegna gn eco alu betam yetechegeru kurs beltew msa maydegmu enesun eyafeleksh btreji endehasab beterefi ymechish

  • @shewangzawmekonnen8143
    @shewangzawmekonnen8143 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነው ግን እየሠሩ ጥረት ለሚያደርጉ ወይ አቅም ለነሣቸው ቢሆን

  • @amirgill7170
    @amirgill7170 2 года назад

    Mashalla.mashalla🌹🌹🌹🌹🌹

  • @filmonyosef8804
    @filmonyosef8804 2 года назад

    yehen video yeserahew lelela lemnm aydelem alegn lemalet new

  • @maryy852
    @maryy852 2 года назад

    እግዝያብሔር ይጨምርልህ ግን ምንም ለላቸወ ብሠጠው

  • @zameyohannes-gw8yq
    @zameyohannes-gw8yq Год назад

    በርታ ፈጣሪ ይከተልህ

  • @yeabprimpi2432
    @yeabprimpi2432 2 года назад

    Asero iphonuan lene biweta des yilengal.

  • @benekabe2114
    @benekabe2114 2 года назад +1

    Aser betam yamral

  • @channelone362
    @channelone362 Год назад

    wow he ethioia sew asgermognal betam thru sew Nachew

  • @kybayisapky5368
    @kybayisapky5368 2 года назад +1

    አሴርዬ የኔ ውድ

  • @hanahailu3112
    @hanahailu3112 2 года назад +1

    Lemn debira zeyti amexam

  • @hanasare7422
    @hanasare7422 2 года назад +14

    በርታ 🙏🙏❤️❤️

  • @TibebuKejela-md5mz
    @TibebuKejela-md5mz Год назад

    lik nachewu iko ende betewedede nuro le rayid enem bihon alisetihim

  • @tarekegnketema7464
    @tarekegnketema7464 2 года назад

    wow desylal

  • @atsetewodros2881
    @atsetewodros2881 2 года назад

    aser sirah tiru new neger gin meredat yalbetin sew meleyet alebih bro

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 года назад

    በርታ፣ወድሜ

  • @matyasassefa1439
    @matyasassefa1439 2 года назад

    ante mirt lij neh god bless you

  • @user-sm6ig3gi4o
    @user-sm6ig3gi4o 2 года назад

    በርታ ወንድሜ

  • @tgstidriba8396
    @tgstidriba8396 2 года назад

    Ykna hulem egzaber kentegar yhun wedme

  • @feefee8167
    @feefee8167 2 года назад +1

    ወንድምየ ሰራህ አረፈ ነው በተለይ ለተቸገሩ ብትሰጣቸው ፈጣረይ እጥፈ ኣረጎ በረከትን ይሰጠሃል

  • @peaceandlove8679
    @peaceandlove8679 2 года назад +2

    ኢሄ ፕሮግራምህ አይመቸኝም ስንት ከምር የሚረዳ እያለ ኢሄ ሾው ብቻ ነው

  • @obsaahedar6953
    @obsaahedar6953 2 года назад

    Wow wow 😍🥰🥰🥰💯💯💯💯💯

  • @makiaklil7001
    @makiaklil7001 2 года назад

    Aseru betam mrt sra nw gn tinsh btastekaklew tru nw bezi birr yemilebsut lelelachew btalebs endihum betam chgr wst lalu tamamiwoch metakemiya btset bzu sewochn tadin neber

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 2 года назад +7

    ሰአዳ ያራዳ ልጅ መቶ ልሰጥህ ነበር አለች 😂😂😂😂😂😂😂

  • @martaseyoum4786
    @martaseyoum4786 2 года назад

    🥰🥰Birrun letchgeru sewoch betadergw dmo tru merkat tagengalek

  • @hawilama3191
    @hawilama3191 2 года назад

    Siset yisetikal tebarek respect🙏🙏

  • @salitahabtemariam2914
    @salitahabtemariam2914 2 года назад

    Melkam sira bro keep it up ❤ 💋 💪 👌 👍 👏