ድጋፋችሁ ያስፈልገናል 100 ብር ቻሌንጅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 авг 2022
  • የ አሌክስ እናት አካውንት
    ረውዳ ጀማል 1000010020011
    ስልክ 0911225960
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 524

  • @abizeeotc
    @abizeeotc 2 года назад +244

    ማርያም የልብን ሐዘን ታቀላለች❗️

    • @singeryisehakworku7882
      @singeryisehakworku7882 2 года назад +3

      እናንተ ደካሞች ሸክማቹ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አማርፍቹሀለው ይላል እየሱስ !

    • @user-iz2pn7tm8d
      @user-iz2pn7tm8d 2 года назад +3

      @@singeryisehakworku7882 Awo esun ylal Enatu maryamim ye libin hazen takelalech ene eko Menafikan Maryam stenesa Menesabachuh erkus menfes new megermegn ye smwan hayl yasayal. Lemangnawum at least Gize ena bota meretu le hasetegna sebketachuh.

    • @werkuabeabe4903
      @werkuabeabe4903 2 года назад

      Awo

    • @werkuabeabe4903
      @werkuabeabe4903 2 года назад

      Awp

    • @werkuabeabe4903
      @werkuabeabe4903 2 года назад

      Awo

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia 2 года назад +28

    ሁላችንም በአቅማችን ወንድማችንን ማገዝ አለብን :: አሌክሶ ወንድማችን ለመላው ቤተሰብህ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @ethio-eritreamotivation9285
    @ethio-eritreamotivation9285 2 года назад +111

    አሌክሶ አይዞን Bro ... ፈጣሪ ያፅናህ ።ወንድምህንም ነብሱን በገነት ያኑርልን 🙏😭😭😭

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 2 года назад +63

    ማርያም የልብን ሀዘን ታቀላለች😭😭😭😭😭 እመአምላክ እመብርሀን መፅናናትን ታድልልን የወንድማችንን ነብስ ይማርልን

  • @GEZEMIDIYA
    @GEZEMIDIYA 2 года назад +74

    ፈጣሪ ይባርክህ እሄ ቪዲዮ ተቀርፆ መቅረት የለበትም ሁላችሁም ያቅማችንን ሲያዝናናን እና ከድብርታችን ሲያላቅቀን የነበረውን ሰው አሁን በችግጉ ጊዜ እንድረስለት እባካችሁ ነገ 02:00 ሁላችንም መቶ ብር የሚችል ደግሞ ከዛ በላይ በመርዳት በኛ አቅም መሸፈን የምንችለውን ክፍተት እንመላ 🙏🙏🙏🙏🙏
    እባካችሁ ነገ በኛ ላይ የሚደርሰውን አናውቅም እና እንተባበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 2 года назад +61

    አሌክስ የኔ መልካም አይዞህ እዮባ ነፍስህን ይማረዉ ያማል አሴር መልካም ሰዉ እንቀላቀላለን አሌክስ አተም ቤተሰቦችህንም በፅናናቱን ይስጣችሁ ለወገን ደራሽ ወገን ነዉና እንድረስላቸዉ😭💔💔💔

  • @saradawit9287
    @saradawit9287 2 года назад +26

    ጎበዞች እንዲህ ከወንድማችን ጋር በመቆማችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ ተረዳድተን ወደቤታቸው እናስገባቸዋልን

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 года назад +25

    እውነት እመቤቴ የልባችሁን ሀዘን ታቅልላችሁ
    ለወንድማችን እዬባ ነፍስህን በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርልን💔😭😭😭😭😭😭

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад +11

    በመጀመሪያ ወንድሜ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣቹ እኔ ሐሳቤ ሑላቹሕም ዩቲዩበሮች ተሰባስባቹ ላይቭ ገብታቹ ገንዘብ ቢሰበስብ አሪፍ ነው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +14

    አሌክሶ ባንዴ ፈገ ግታው ጠፍቱ ቅስሙ ስብርአለ 😭😭😭😭😭 ከነቤተሰብህመፅናናቱን ይስጣቹ የወንድማችንንነፍስ ይማር የነአሴር ጀማዎች ተባረኩ በተረፈ አብዛኛውን የምናውቀወሰ የነአሌክስ ቤትመፍረሱነው እናየ7 ሰው መሆኑን አሳውቁ በርቱ እና ለጊዜው ሚለበስነገርም ቢረዱባጥሩነው

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 года назад +16

    አሌክስ እኔ ቅስሜ ይሰብርልህ እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርል መፅናናትን እመኛለሁ ከልብ

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 года назад

      አሜን ሀዘን ከባድ ነው በተለይ ለናት አባት 😭😭

  • @almazeabara337
    @almazeabara337 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ነብስክን በገነት ያኑርልን እውነትም የልብን ሀዘን ታቀላለችና እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም የልቦናችሁን ሀዘን ታቅልልላችው በተለይ ለናት የእግር እሳት ነው እና እናቴ አይዞሽ እግዚአብሔር የልብሽን ሀዘን ታቀልልሻለሽ ሁሉም መልካም ይሆናል

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 2 года назад

    ወንድማችንን ነፈስ ይማረው ለቤተሰቡም መፅናናትን እመኛለው ጎበዞች መድሀንያለም ይርዳቹ

  • @ruthammer
    @ruthammer 2 года назад +6

    አሌክሶ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣቹ ለወንድምክም ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑራት አይዞክ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ከጎንክ ነን

  • @MatyasHD
    @MatyasHD 2 года назад +2

    ወንድማችን እና ቤተሰቦቹን እናግዝ 🙏🙏🙏

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 2 года назад +1

    አይዞን ወንድምህ ፈጣሪ ይማረው ለናንተም መፅናናቱን ይሥጣቹ

  • @abygamezone
    @abygamezone 2 года назад +5

    አይዞን ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናክ ከጎንህ ነን🙏🙏😭

  • @eldanahonelegn8960
    @eldanahonelegn8960 2 года назад +1

    መፅናናትን እመኛለዉ ሁሉንም እግዚአብሔር ያፅናችዉ

  • @etsegnetfanetahun7936
    @etsegnetfanetahun7936 2 года назад +1

    ስለ እዉነት በጣም ያሳዚናል ይሁን እሱ የወደደዉን የፈቀደዉን አድርጎል ለቤተሰቡም እንዲሁም ለኢቲዮጲያ ህዝብ መፅናናቱን ተመኘዉ

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +3

    ዉይይይ እንደዉ ጌታየ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው በዉሀዉ በጦርነቱ ኡፉፉፉፉ የናቴን አሟሟት አመሰገንኩት ጌታየ በፍቃዱ ነው የወሰዳት ፈጣሪ ያፅናችሁ አብሽር ወንድማችን ከጎንህ ነን

  • @asmaal8638
    @asmaal8638 2 года назад +5

    ሁላችንም ወደዚያው ነን ብቻ አሟሟታችን ያሳምረው ማለት ነው የሚወዱትን ሰው በድንገት ማጣት ከባድ ነው😭😭😭😭😭😭😭 ውድ ወንድማችን አሌ አንተንም ቤተሰቦችህንም ፈጣሪ ያፅናችሁ ሟች ወንድማችንም ነፍሱን ይማረው አይዞህ አሌ አዘንም ልባችንም ተሰበረ መኖርም ቢያስጠላን ተራችን እስኪደርስ ህይወት ይቀጥላል

  • @user-vt6gt5my9g
    @user-vt6gt5my9g 2 года назад +1

    Ayzoh alexo fetari yabertah

  • @Zuus338
    @Zuus338 2 года назад

    Egziabher Yaberetachu.....Amen... Nefes yemar....Amen

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 года назад +3

    በጣም ነው እኛም ያዘነው😢😢😢ወንድሜ ነብስህ በሰላም ትረፍ አሌና ቤተሰቡ ፈጣሪ ያፅናናችሁ😢😢😢

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባረክ በውነት የምድያ ጥቅሙኑ አይበት በንተ ስራ ውስጥ በርታ ወንድማችን ሁላችን የአቅማችን እንረዳለን እግዚአብሔር መፅናናትን ይሰጣቻው

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 года назад +1

    አሌክስዩ የኔ መልካም ስው አይዟችሁ እግዚአብሔር የወደደውን ነው የሚያደርገው እሱ መፅናናቱን ይስጣችሁ የወንድማችንንም ነፍስ ይማርልን ብርታቱን ፅናቱን ይስጣችሁ በእውነት በጣም ያማል

  • @hirut758
    @hirut758 2 года назад +4

    በጣም ያመል ኡፍፍፍፍ ነፍሱን ይማረው ለመላው ቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን ይስጥልን😭😭😭😭

  • @frehiwottefera2685
    @frehiwottefera2685 2 года назад

    በጣም ያመል ኡፍፍፍፍ ነፍሱን ይማረው ለመላው ቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን ይስጥልን!!! ከጎኑ በመቆማችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ ተባረኩ

  • @NhattySquad
    @NhattySquad 2 года назад +12

    አሌክሶ አይዞን ነፍስ ይማር ከጎንህ ነን

  • @barchent5910
    @barchent5910 2 года назад +3

    Ale wndmachn god yatsnah😭 ere mndnew mibalew geta hoy ayzoh abate asero tebarek abo ante kn sew

  • @buchgebo2585
    @buchgebo2585 2 года назад +3

    አይዞን ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣቸው !

  • @semayawitmohammed1863
    @semayawitmohammed1863 2 года назад

    አሌክሶ ወንድማችን ለመላው ቤተሰብህ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @ribkatemesgenribka4575
    @ribkatemesgenribka4575 2 года назад

    አልዬ የኔ ጌታ ፈጣሪ ያፅናክ ውዴ

  • @genetejersa3247
    @genetejersa3247 2 года назад

    አሌክሶ ፈጣሪ ያፅናህ እኖድህሃለን ይሄ ጊዜ አልፎ አንድ ቀን ያንን ፈገግታክን እናያለን በርታ ሚኮ ደግሞ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @meseretamare1553
    @meseretamare1553 2 года назад

    አይዞ ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅና
    ማርያም የልቦናን ሐዘን ታቀላለች

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 2 года назад

    ዋዉ ምርጥ ስራ በርቱ እንበርታ ለወገን ወገን ደራሽነቱን ማሳያዉ ሰዓት አሁን ነዉ ሁሉንም ቤቶች ተሰባስበን በአንድነት መልሰን እናቋቁም እንሻ አላህ

  • @habig8602
    @habig8602 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 2 года назад +1

    በዉነት እጅግ ወድሜ አሌክስ ይከብዳል ነፍሱን ይማረዉ ፈጣሪ ያጽናቸዉ

  • @JemberWodajo
    @JemberWodajo 2 года назад +1

    😥😥yasazinal betam ufff nef yimar

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 2 года назад +1

    አሌክሶ የወንድምህን ነብስ በገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏 አይዞን ወንድሜ ሁላችንም የምኔድበትን ቀን አናውቀውም በቻልነው አቅም ጥሩ ሰው እንሁን 🙏🙏

  • @afiyatube6892
    @afiyatube6892 2 года назад +1

    አሌክስዬ አላህ ያፅናህ ወንድሜ🥰🥰🥰😥😥😥

  • @beti_boo556
    @beti_boo556 2 года назад +12

    ማድረግ በምንችላት ትንሽ ነገር ለሰዎች መድረስ እየቻልን አዝነን ወይ ከንፈር መጠን ብቻ አንለፍ እባካችሁ ለአብዛኞቻችን መቶ ብር እንደቀልድ የሚጠፋ ብር ነው ለነዚ ሰዎች ግን የልጃቸውን ነብስ ባይተካላቸውም ብዙ ነገር መለወጥ ይችላል እኔ ቻሌንጁን ተቀላቅያለው ሌሎቻችሁም እንደምትቀጥሉበት ተስፋ አደርጋለው ላዘኑት ሁሉ የሰማዩ ባለቤት መፅናናቱን ይስጥልን

  • @medhanitabera9616
    @medhanitabera9616 2 года назад

    አሴርዬ እግዜር ያፅናህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 2 года назад +1

    ነፍስ ይማር ቤተሰባቹን እግዚያብሔር ያፀናናችሁ አይዛህ አሌክ በርታልን

  • @wegayehuzewdu5842
    @wegayehuzewdu5842 2 года назад

    አይዞህ ወንድማችን ተባብረን ሳቅህን እንመልሰዋለን ✊✊✊

  • @maramawitwudneh5744
    @maramawitwudneh5744 2 года назад +12

    ነፍሱን ይማረው ለቤተሰቡም መፅናናትን እግዚአብሔር ያድልልን😥🙏

  • @menberegetachew2521
    @menberegetachew2521 2 года назад +1

    ሁላችሆንም እናመሰግናለን አሌክሶ ከነመላው ቤተሰብህ መፅናናትን ይስጥልን ሀለንልህ ነገ ዛሪ ሳንል ሁላችንም ለአሌክስና ለወገኖቻችን እንድረስ እመብርአን ከክፉ ትሰውረን ክፉነገር ከአገራችን ያርቅልን አሜንን🙏🙏🙏🙏

  • @AddisDaily15
    @AddisDaily15 2 года назад +1

    ሁሉም ያልፋል አይዞን alexo

  • @bbpeace2063
    @bbpeace2063 2 года назад

    May God be with your brother. Stay stong.

  • @mebamekele1430
    @mebamekele1430 2 года назад +1

    Egezabehire tenatune yesetehi

  • @kalkidandemsew2084
    @kalkidandemsew2084 2 года назад +1

    ማርያም ሀዘነ ልቦና ታቀልል
    ሀዘነ ልቦና 4 ታቀልል
    እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ይቀበላት የኔወንድም በርታ

  • @betgtube7282
    @betgtube7282 Год назад

    አሌ የኔ ወንድም ፈጣሪ ያፅናችው።

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 2 года назад

    አሴሮ መልካም ስው, በጣም እናመስግናለን ኣይዞን ከጎንህ ነን, ለቤተስቡ መፅናናትን እንመኛለን

  • @bitaniyaashenafi218
    @bitaniyaashenafi218 2 года назад

    Alexo ayzoh egziabeher yatsenak maryam ye lebeken hazen taqelelek le wendemekem nebesun yemarelen

  • @edenm.6985
    @edenm.6985 2 года назад

    Nefs yemar. Ayzo Alex. Azer... betam tiru hasab new!!

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 года назад

    የአላህ በጣም ያሳዝናን ሚስኪንየ የሞተ ተጎዳ ለሞላው ቤተሰቡን በሙሉ መፅናናቱን እንመኛለን

  • @DelalaAddis
    @DelalaAddis 2 года назад

    አሌክስ መፅናናቱን ይስጥህ ወንድሜ፣ ለወገናችን እንድረስለት ግድ ነው

  • @sintayehuwariso4392
    @sintayehuwariso4392 Год назад

    አይዞክ ወንድሜ
    ፈጣሪ ያፅናክ

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z 2 года назад

    ጎበዞች ሠው በደሥታው ብቻ ሣይሆን እንድህ በሀዘኑም ከጎኑ ሥትቆሙ ሀዘኑም ይቀልለታል መፅናናትን ይሥጣቸው

  • @wasihuntadesse118
    @wasihuntadesse118 2 года назад

    አሌክስ ይሂን የውንድምህን መሞት ስሰማ በጣም ሀዘን የትሰማኝ አምላክ ይርዳህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezaadinew2704
    @bezaadinew2704 2 года назад

    ወንድማችን ነብስህን በገነት ያኑረው

  • @Quickclips1265
    @Quickclips1265 2 года назад +2

    አሌክሳ አይዞ ነብሱ በገነት ታኑረው😭😭🙏

  • @samimaye4551
    @samimaye4551 2 года назад

    አሌክሶ አይዞን Bro ... ፈጣሪ ያፅናችው ።ወንድምህንም ነብሱን በገነት ያኑርልን 🙏😭😭😭

  • @allahisone7100
    @allahisone7100 2 года назад

    መልካም ስራ ነው በርቱልን ሀዘኑ ልብ ይሰብራል አላህ ፅናቱን ይስጣቸው

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 2 года назад

    Egziabher nebsun ymar metsenanatun ystelen

  • @robelabrham5888
    @robelabrham5888 2 года назад

    Egziabhier ydreslachu ayzachu wendm!!

  • @mimishudemishu9194
    @mimishudemishu9194 2 года назад

    አሲሮ ዘሃ በጣም ጠብቄችሁ ነበር ደስ አለኝ እግዛብሄር ለሁላችም ከእንደዚ አይነት ሠቀቀን ይሠውራችሁ

  • @etanutube
    @etanutube 2 года назад

    እኔን ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በሐፀደ ገነት ያኑርልን አሌክስ ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችክ ያፅናቹ እኛም ከጎንክ ነን

  • @asadaasada936
    @asadaasada936 2 года назад +2

    አምላክ መፅናናትን ያድልልን ለመላው ቤተሰብ በጣም ልብ ይሰብራል አይዞቹ

  • @shamblefentawe3690
    @shamblefentawe3690 2 года назад +3

    ነፍስ ይማር😭😭😭😭 አሌክስ እግዚአብሔር ያበርታህ ብሮየ

  • @user-kt7fb6me6r
    @user-kt7fb6me6r 2 года назад

    አልክስዬ ፈጣሪ ያፅናልን ። አሰድዬ አለን አናሳፍርክም

  • @natinale1071
    @natinale1071 2 года назад

    ወይኔ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው እዮባ ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @user-ej7uq4tx1y
    @user-ej7uq4tx1y 2 года назад +1

    አብሽር አይዝህወንድም

  • @jemilmustefa2256
    @jemilmustefa2256 2 года назад

    አላህ ያፅናህ ወንድሜ

  • @EpicHabeshanGamerGirl
    @EpicHabeshanGamerGirl 2 года назад +2

    Egziabher kegonachu yhun alex egzer yatsnak wendme

  • @lidyadtube1867
    @lidyadtube1867 2 года назад

    አይዞህ ወንድሜ እ/ር መጽናናትን ይስጣቹ

  • @abeykinyozi6653
    @abeykinyozi6653 2 года назад

    Bezie nuro betame yekebedale eneredadalene hulu negere yemelesale betesbochuneme mesennte emejalewe ayezachu

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 2 года назад

    Egziabher bidratachehun bemelkam yekfelachehu.

  • @user-ut4qx3ts8b
    @user-ut4qx3ts8b 2 года назад

    አሌክሦ እኔን ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ እሥከነ ቤተሠቦችህ ያፅናችሁ የወንድምህን ነፍሥ በቅዱሣን እቅፍ ያሣርፍልን።

  • @ermiaaaa4981
    @ermiaaaa4981 2 года назад

    Egzaber ke gonachu yihuni ene ye dirishayen wetichalwu bro

  • @TFHope
    @TFHope 2 года назад

    Alex wendmachen betam enwdalen fetari tsnatune yestek

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 года назад

    ወጣት ክፉ አይንካው በጣም ያሣዝናል ፅናቱ ይስጣቸው

  • @nnny2508
    @nnny2508 2 года назад

    Ymr asero lante yalegn kbr btm tlk nw🙏
    Alexo fetari tsnatun ysth fetari ymiwedun nw miwesdew ayzoh abate🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 2 года назад

    Betam asezagne New fetari nebis yimarr

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 2 года назад +2

    ነብስ ይማር የኔ ጌታ በልጅነቱ 😭😭💔💔እቃ ንብረት ይተካል ነብስ ግን አይተካም ልጁ እንዳሳዘነኝ መሞቱ

  • @gondermedia1405
    @gondermedia1405 2 года назад

    እሁሁሁሁ እመብርሀን ጭቅ አማላጇ ለልባችሁ መፅናናትን ለወንድምችን ደግሞ ነፍሱን በገነት ያድርልን።

  • @kalkidanyasetila2203
    @kalkidanyasetila2203 2 года назад

    ፈጣሪ ያፅናችሁ የሀዘንዳርቻያድርግላችሁ

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 2 года назад

    ነብስህን በገነት ያኑረው የኔ እምቡጥ ለቤተሰቡ በሙሉም እግዚአብሔር ያፅናቹ አይዞኝ ወገኖቼ ሁሉም በፈጣሪ ውብ ይሆናል

  • @hana10837
    @hana10837 2 года назад +1

    በእውነት ልብን ይሰብራል እህህህህህው ለሞላው ቤተሰቦ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥልን በእውነት የተሰበረን ልብ የሚጠግን እግዚአብሔር ነውና ልባችሁን ይጠግንላችሁ የወንድማችንን ነፍስ ይማርንል እግዚአብሔር😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭

  • @farida1771
    @farida1771 2 года назад

    የኔጌታ ፈጣሪ ያፅናክ

  • @nobigamer2497
    @nobigamer2497 2 года назад +2

    Beselam naw gn besmam

  • @daveentertainment.53kviews31
    @daveentertainment.53kviews31 2 года назад +3

    Alen enante gar asgabut🙏

  • @naeemawiblam484
    @naeemawiblam484 2 года назад +2

    እናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም የልባቹውን ሀዘን ታቅልልላቹ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 года назад

    አሌክሶዬ የኔ መልካም ሰው አይዞህ የኔ ቅስም ስብር ይበል ፈጣሪ ያፅናህ የእዮብን ነብስ ፈጣሪ ይማርልን

  • @yarredlegesse902
    @yarredlegesse902 2 года назад +1

    Alyae betame nwe yazenkute

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 2 года назад

    እንርዳው በሌለው አቅም የሚረዳ ልጅ ነው አሌክስ አይዞህ

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o 2 года назад

    ሁሉም ለበጎ ነው እግዚሀብሄር ያቃል አይዞን

  • @hawi1403
    @hawi1403 2 года назад

    አሌክስ ሁሉ ነገር የልፋል እግዚያብሔር ያፀናህ ወንድምህ ጀግና ነው

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 2 года назад

    ወንድማችን እውነት ከልብ አዝኛለው እግዚአብሄር ያፅናክ እመቤቴ ትደግፍ እውነት አሌክስ እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም በጣም አዝኛለው ወድሜ አይዞ ከጎንህ ነኝ

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 2 года назад

    አላህ ይርዳህ ወንድሜ የሞቱትንም ነብስ ይማር እርግጠኛ ነኝ እንክሰዋለን ነብስ ባይተካም ንብረቱን ግን በተሻለ በመተካት እናስደስተዋለን