ethiopia ጭርት ከምን ይመጣል/ ጭርትን በቤት ውስጥ ለማዳን የሚረዱ መንገዶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • #ጭርት#ethiopia#seifu on ebs#ethiopian #kana
    ጭርት በጣም የተለመደ የቆዳ ኢንፌክሽን ሲሆን የሚፈጠረውም ቲንያ በተባለ በከፍተኛ ሁኔታ ተላላፊ በሆነ ፈንገስ ምክንያት ነው
    ቆዳው ከሌላው በተለየ መልኩ የቀላና የተቆጣ በብዛት የማሳከክ ባህሪ ያለው ክብ ቅርፅ ሆኖ እየቆየ የሚሰፋ ስለሆነ ሪንግ ወርም በሚል ይጠራል
    አንዳንድ ጊዜ በአንድ ቦታ ብቻ ወይም ሁለት ሶስት ቦታ ላይ ይወጣል
    የሚከሰተውም
    በጣም ተላላፊ ሲሆን ጭርት ያለበት ሰው የነካቸውን ነገሮች ቁሳቁሶች በፈንገሱ የተበከለ አፈር
    ለምሳሌ የቤት እንስሳትን አቅፋችሁ ከእነሱ ከሆነ የተጋባባችሁ
    የጋራ በሆኑ የመታጠቢያ ቦታዎች በባዶ እግር መሄድ፡
    የፀረ ፈንገስ ክሬሞችን በመጠቀም በቀላሉ ሊድን ይችላል
    ቆዳን ንፁህና ደረቅ ማድረግ ምክንያቱም ፈንገስ እርጥበትን ስለሚወድ
    የጋራ በሆኑ የመታጠቢያ ቦታዎች በባዶ እግር አለመሄድ፡ ጠባብ ጫማ አለማድረግ ወይም ክፍት ጫማ ማድረግ፡ በጋራ አልባሳትን ያለመጠቀም ፎጣን ያለመጋራት አንሶላና የአልጋ ልብስ ጭርት ካለበት ሰው ጋር ያለመጋራት፡ እጅን ከንክኪ ቡሃላ በውሃና በሳሙና መታጠብ
    ሻወር ከተጠቀሙ ቡሃላ ሙልጭ አድርጎ ማፅዳት
    አለማከክ ይህም ፈንገሱ ወደሌሎች ቦታዎች እንዳይዛመት ይረዳል
    በበሽታው የተጠቁ እንስሳትን (ድመትና ውሻ) ማሳከም
    በተፈጥሮአዊ መንገድ ለማከም የሚቻል ሲሆን
    ነጭ ሸንኩርት
    የተፈጨ ነጭ ሽንኩርትን ከኮኮናት ወይም ከወይራ ዘይት ጋር አደባልቆ በቀን ሁለት ጊዜ ለሁለት ሰአታት ቀብቶ በጎዝ ሸፍኖ እያቆዩ መታጠብ
    ምልክቱ እስኪጠፋ ድረስ
    በጣም ከቀላ ወይም የመነዝነዝ ባሀሪ ከታየ ግን መጠቀሙን ማቆም
    አፕል ሳይደር ቪኔጋር (አቼቶ)
    በቀን ሶስት ጊዜ ያልተበረዘ አፕል አቼቶን በጥጥ እየነከሩ ቦታውን መቀባት
    እሬት
    ፀረ ባክቴርያ ፀረ ፈንገስና ፀረ ቫይረስ ባህሪ ስላለው የእሬትን ጄል መቀባት የማሳከክና የማበጥ ችግሩን ያስታግሰዋል
    የኮኮናት ዘይት
    በኮኮናት ዘይት ውስጥ የሚገኙት ፋቲ አሲዶች የፈንገስ ሴሎች ሴል ሜምብሬንን በማበላሸት ይገድላሉ
    በቀን 3 ጊዜ የኮኮናትን ዘይት መቀባት
    እርድ
    እርድን በትንሽ ውሃ ወይም ኮኮናት ዘይት በወፍራሙ በጥብጦ ቆዳውን መቀባትና እስኪደርቅ ድረስ መተው ከዛም በታጠብ
    የተፈጨ የሊኮሪስ ስር ዱቄት
    3 የሻይ ማንኪያ የተፈጨ የሊኮሪስ ስር ዱቄትን በአንድ ኩባያ ውሃ በጥብጦ ማፍላትና
    ቲ ትሪ ኦይል (ዘይት)
    የተበረዘ ቲ ትሪ ኦይልና ኮኮናት ዘይት አደባልቆ በቀን 3 ጊዜ መቀባት የቆዳ አለርጂ ወይም ቶሎ የሚቆጣ ቆዳ ከሌለ ደግሞ ራሱን ቲ ትሪ ኦይል ሳይበረዝ መጠቀም ይቻላል
    የኦርጋኖ ዘይት (ዋይልድ ኦሬጋኖ)
    የተበረዘ የኦሬጋኖ ዘይትን በቀን 3 ጊዜ መቀባት ቆዳን (ስትገዙ በደንብ ማየት ኮመን ኦሬጋኖ በብዛት ገበያ ላይ ያለ በመሆኑ)
    ሌመን ግራስ ኦይል
    የሌመን ግራስ ዘይት ብዙ አይነት ፈንገሶችን ያስታግሳል
    ይሄን ዘይት በሌላ እንደ ኮኮናት ባለ ዘይት በርዞ በቀን 2 ጊዜ በጥጥ እየነከሩ ቆዳውን መቀባት
    መቼ ነው ዶክተር ጋር መሄድ ያለብን
    እነዚህ መድሃኒቶች ተጠቅማችሁ ችግሩ ካልተወገደ ፀረ ፈንገስ ታብሌቶችን ፈንገሱ በሙሉ ሰውነታችሁ ላይ ከተዳረሰ ወይም ስር የሰደደ ከሆነ ወይም ክሬሞችን ሊያዝላችሁ ይችላል
    ኪኒን የማይታዘዝላቸው ሰዎች ለምሳሌ እርጉዝ የምታጠባ የጉበት ህመምተኛ የልብ ችግር ያለባቸው የቆየ የሳንባ ህመምተኞች አረጋውያን ልጆችና ሌሎች መድሃኒቶችን እየወሰዱ ያሉና ከእነዚህ መድሃኒቶች ጋር ቢወሰዱ ችግር የሚያስትሉ …

Комментарии • 18

  • @ethiopia5722
    @ethiopia5722 Год назад +2

    አሪፍ ትምህርት ነው

  • @bezawitabera9764
    @bezawitabera9764 2 года назад

    tnx sis!!

  • @fozifozi1267
    @fozifozi1267 2 года назад

    እናመሠግናለን

  • @fozifozi1267
    @fozifozi1267 2 года назад +1

    እሞክራለሁ እስኪ እኔንም ጀምሮኛል

  • @henoktesfaye8229
    @henoktesfaye8229 Год назад

    ፡አገወኛ

  • @real.LilJohn
    @real.LilJohn 2 года назад

    በጉዝ ሸፍናችሁ ያልሽው ምንድን ነው

    • @birabiro1626
      @birabiro1626  2 года назад

      ስስ ከጥጥ የሚሰራ ቁስልን መድሀኒት ከተደረገበት በኋላ ለመሸፈን የምንጠቀምበት ጨርቅ ማለቴ ነው

  • @thdhgheh4573
    @thdhgheh4573 2 года назад

    እኔን ሊገድለኝ ነው ግን ስቀባው በጣም ያቃጥለኛል አልቻልሁም ምን ላድርግ 😢

  • @savageboy_1971
    @savageboy_1971 Год назад

    መቁሰል ከጀመረስ ቆይ?

    • @birabiro1626
      @birabiro1626  Год назад

      ቁስለት ካለው ሃኪም ጋ መሄድ ያስፈልጋል

  • @user-uu3ts9lh2n
    @user-uu3ts9lh2n 4 месяца назад

    አረ መድሀኒቱን ላኩልኝ እህቶቸ እኔ ወገቡ እንዳለ ወጣብኝ

  • @heniya9179
    @heniya9179 Год назад

    ነጭ ሽንኩርት ይበልጥ ያሰፋዋል አሉ እውነት ነው?

    • @birabiro1626
      @birabiro1626  Год назад +1

      አያሰፋውም ነጭ ሽንኩርት ፈንገሶችን የመግደል ችሎታ አለው የኔ ውድ

  • @ertdfg231
    @ertdfg231 11 месяцев назад

    እኔ ልጄ ገና 3 ወሯ ነው እና ከቁንጯ ላይ አላት በጣም ብዙ ሰው ስለሚስማት መሰለኝ ምን ላድርጋት

    • @birabiro1626
      @birabiro1626  11 месяцев назад

      1. ምንም ቅመም ያልገባበት የተፈጨ እርድ በንፁህ የኮኮናት ዘይት ለውሰሽ በቀን 3 ጊዜ እያጠብሽ ቀቢያት
      2. ወይም የእሬት ፈሳሹን ቀቢያት (እሬቱ በቅርብ የተቀጠፈና ያልታሸገ ቢሆን ይመረጣል 2-3 ጊዜ በቀን
      በሳምንት ውስጥ ለውጡን ታይዋለሽ
      እና ደግሞ የትራስ ልብሷን በየቀኑ ቀይሪላት ስታጥቢውም በደንብ በሞቀ ውሃ ዘፍዝፊው

    • @ertdfg231
      @ertdfg231 11 месяцев назад

      @@birabiro1626 እሽ በጣም አመሰግናለሁ 🥰

    • @user-uu3ts9lh2n
      @user-uu3ts9lh2n 4 месяца назад

      አረ የኔ እህት ምን ይሻለኛል እኔምይዞኛል ከማን እንደተጋባብኝ ለራሱ አላቅም