ዩቱበር ላርጋችሁ? በዶላር ተከፋይ ላርጋችሁ! | Make money on youtube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 86

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  3 месяца назад +17

    ገንዘብ መስራት ከፈለጋችሁ የቴሌግራም ቻናሉን ሊንኩን በመጫን ተቀላቀሉ
    t.me/Healtheducation4

    • @zahabeadem
      @zahabeadem 3 месяца назад +1

      እኔ እፈልጋለሁ ወድሜ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  3 месяца назад +3

      ​@@zahabeadem ቴሌግራሙን ተቀላቀይ🙏

    • @Halimaaleb
      @Halimaaleb 3 месяца назад

      ግን እኔን ብቻ ነው እደ ቴሌግራምህ ሊንኩን ብጫነውም አላስገባኝም ግን ቻናሉን ስም ብትፅፍልኝ ሀሪፍ ነበር ወንድሚ🎉🎉

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  3 месяца назад +1

      @@Halimaaleb የቴሌግራም ስልክሽን ፃፊልኝ እኔ አስገባሻለሁ

    • @Nejat493
      @Nejat493 3 месяца назад

      ሰላም እዴት ነህ ዶክተር ወድ ቴሌግራም ገብቸ ነበር ግን አልገባኝም

  • @ShimelisNigatu
    @ShimelisNigatu 3 месяца назад +1

    መልካም ሀሳብ ነው❤🙏

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr 3 месяца назад +4

    ተባረክ ዶክተር ❤

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 3 месяца назад +3

    በጣም ነው የምናመሰግነው ወንድማችን የኛ ብርታት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤🎉

  • @tofektube9087
    @tofektube9087 3 месяца назад +1

    በጣም ጥሪ ምክር ነው እናመስግናለን👏👏👏

  • @jeerydehhie779
    @jeerydehhie779 3 месяца назад

    መልካም፡ሐሳብ፡ነው፡ዶክተር፡ተባረክ❤

  • @AyutaAya-hk5ig
    @AyutaAya-hk5ig 3 месяца назад +8

    ሰላም ዶክተር እኔ ቴሌግራም ላይ ተቀላቅያለሁ ከሀገሬ ከወጣው ብዙ ዘመኔ ነው አሁን አሁን ግን ተስፋ ያለኝ ይመስለኛል፡፡ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ አገሬ ላይ እንዲቀመጥ ሊያረገኝ ይችላል ብቻ እግዚአብሔር ቅን ልብ ይኑረኝ እንዳልከው ቅን መሆን የብዙ መሰረት ነውና እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያበርታ🙏🙏🙏🤲

  • @MmMm-rn6eg
    @MmMm-rn6eg 3 месяца назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ ብዙም አይገባኝ ተሌግራም ❤❤

  • @yChkon-zn9ph
    @yChkon-zn9ph 3 месяца назад +3

    እሽ ወንድማችን❤❤❤

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 Месяц назад

    እሺ ወንድሜ ተባረክ

  • @FatoomaAk
    @FatoomaAk 3 месяца назад +1

    insha allah eyetebekin new

  • @ehte6276
    @ehte6276 3 месяца назад

    እወነትነዉደኮተርተባረክመልካምሰዉነህ❤እናመሰግናለን🙏

  • @mulumulu3835
    @mulumulu3835 2 месяца назад

    ፈጣሪይባርክ

  • @Ema-uo9jh
    @Ema-uo9jh 3 месяца назад

    Dr yihin bemasebik betam new minameseginew 🙏🙏🙏

  • @Hiwetyirga
    @Hiwetyirga 3 месяца назад

    Betam enamesegnalen docter

  • @LovelyJigsawPuzzle-zj9te
    @LovelyJigsawPuzzle-zj9te 3 месяца назад

    ተቀላቅለናል ወድም በጣም እናመሰግናለን

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 3 месяца назад +1

    ዋው እናመሰግናለን ዶክተሬ የበዚህ ሰዓት የኔ ቪዲዮ ይታየኝ እንደዚህ አይነት መልዕክት ያስተላለፍ ሰው አለ ብለህ ታስባለህ ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን🙏

  • @rozaa5339
    @rozaa5339 3 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @fabtube2150
    @fabtube2150 3 месяца назад

    Enamesegnalen doctor

  • @DehabRaja
    @DehabRaja 3 месяца назад

    Dr. Allha yasadegeh betam qunu sew nek❤

  • @YUM-y4
    @YUM-y4 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 3 месяца назад

    እናመሰግናለው

  • @kanchanjiya8246
    @kanchanjiya8246 3 месяца назад

    እውነት ነው ክበርልን❤

  • @mulumulu3835
    @mulumulu3835 2 месяца назад

    ሰላምዶክተርፈጣሪይጠብቅበጣምእናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @mohammedyimer2394
    @mohammedyimer2394 3 месяца назад

    የቴሌግራም ቻናሉን ከተቀላቀሉት አንዱ ሆኛለሁ። ቀናነት ስለተሞላበት ምክርህ በጣም ላመሰግን እወዳለሁ። ቅን ከሆንን የማይሳካልን ነገር አይኖርም ያልካት አባባል በጣም ተመችታኛለች። ደግሞም እውነት ነው ሁሉም ነገር ያለው በቅንነት ውስጥ ነው። ክበርልኝ ዶ/ር 🙏🙏🙏

  • @berhantube829
    @berhantube829 3 месяца назад +2

    Congra 3000

  • @klbneshshlto
    @klbneshshlto 3 месяца назад

    ስላም ወንድም በእውነት ትለያለህ እንደዚህ አይነት ሰው በማኖሩ ደስ ብሎኝ እኔ ብቻ ልብላ በሚባልበት ግዜ

  • @እንማማርEnmamarቲዩብ
    @እንማማርEnmamarቲዩብ 3 месяца назад

    ቅንነት ለራስ ነው
    መልሶ ይከፍላል ጥሩ ሐሳብ ነው

  • @Seblekefelegn-z4u
    @Seblekefelegn-z4u 3 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo 3 месяца назад

    በርታ ማሻ አላህ ቅን ሰው ነህ

  • @arongetu5052
    @arongetu5052 3 месяца назад

    Good job

  • @mulumulu3835
    @mulumulu3835 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @ananitube3751
    @ananitube3751 2 месяца назад

    Txs

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @ኡስማንሙፋ
    @ኡስማንሙፋ 3 месяца назад

    አንተ በኡነት በጣም ቅን ሰው ነክ

  • @Grandtube369
    @Grandtube369 3 месяца назад +1

    doc pls Harryup degme internet kemezegatu befit

  • @agmas-ue6iw
    @agmas-ue6iw 3 месяца назад

    ሰላም ወኀድም

  • @FatoomaAk
    @FatoomaAk 3 месяца назад

    silasebikln enameseginalen

  • @AlemworkeHassen
    @AlemworkeHassen 2 месяца назад

    ሰላም ወድሜ ለቢት አድስ ነኝ ቴሊግራምህ ሊክ እቢለኝ አያመጣም 🥰🥰🥰

  • @hananhassan-p8t
    @hananhassan-p8t 3 месяца назад

    ዶክተር ቅን ሀሳብህን አደንቃለሁ

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 3 месяца назад

    እዚህ ኮሜንት ያለችሁ ሰወች የዶክተር ቴሌግራምን ያልተቀላቀላችሁ ሌንኩን ተጫኑና ግቡ

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 3 месяца назад

    እሽ እናመሰግናለን ግን እደኔ አይነቱ ሶሻል ሚዳላይ እማይወጣስ በስደት እዲሜየን ጨረስኩት😢

  • @BuzuSame
    @BuzuSame 3 месяца назад

    Please Please Please

  • @mulumulu3835
    @mulumulu3835 2 месяца назад

    እኔምመክፈትእፈልጋለሁ ግን አከፋፈቱንእሰቲነገሩኝበቅንነት

  • @hadane458
    @hadane458 3 месяца назад

    Salme Doctor malkame naber.12 sate sarchase dollar 💵 altakamatame

  • @fathimafaathum2562
    @fathimafaathum2562 2 месяца назад

    እኔ ጀምሬ ነበር አካውቴ ሲዘጋቡኝ አቆምኩን ወንድም እንዴት መልሸ ምከፍተው

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 3 месяца назад

    ቴሌግረም ላይ ተቀላቅያለዌ ዶክተር ተስፋ ቆረጨ ነበር አሁን ግን ባንተ ምክረና ሀሳብ ዮቱበር እንደምሆን ተስፋ አለኝ

  • @2FFB
    @2FFB 3 месяца назад

    Dr restrict ያረከዉን አላነሳህልኝም እንዴት ልሳተፍ በዛ ላይ ያለምንም ጥፋት

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  3 месяца назад

      ስምሽ ማነው የቴሌግራምሽ

    • @2FFB
      @2FFB 3 месяца назад

      ​@@healtheducation2meron

  • @FevenGetachew-p9i
    @FevenGetachew-p9i 3 месяца назад

    Ystnebre

  • @fathimafaathum2562
    @fathimafaathum2562 2 месяца назад

    እረ ወንድም ተባበረኝ

  • @aramaic27
    @aramaic27 3 месяца назад

    ሰብስክራይብ ለማግኘት ምን ማረግ አለብኝ

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo 3 месяца назад

    ታዲያታዲያ ወንድማችን ተቀላቅለናል መቼ ነው ሚጀመረው ካልከን ቆየህ ወንድማችን

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  3 месяца назад

      ግሩፑን ከተቀላቀልክ በደንብ ተናግሬያለሁኝ🙏

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 3 месяца назад

    ስንት የማይገባን ሰዎች አለን እኮ ቴሌግራም ኮሜንት መስጫውን ዘግተህው በየት በኩል ይግባን ወንድም

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  3 месяца назад +1

      ክፍት ነው እናቴ አልተዘጋም እሺ! ምናልባት ሊንክ ልከሽ Ban አድርጌሽ ከሆነ አሁን አነሳልሻለሁ እሺ!

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 3 месяца назад

      @@healtheducation2 አረ በፍጹም እሺ ተባረክልኝ

  • @aramaic27
    @aramaic27 3 месяца назад

    ለምን እዚህ ኮሜንት ላይ ያላችሁ እርስ በእርስ ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 3 месяца назад

    ሰላም ዶክተር አኔም ዩቱብ መስራት ፈልግ ነበር ?

  • @FevenGetachew-p9i
    @FevenGetachew-p9i 3 месяца назад

    666.

  • @mathsfun9899
    @mathsfun9899 3 месяца назад

    Selam doc endet nh. Ene ye hekemena temari negn ena sera felegalew ena ye channaleh admin adregeh sera betesexegn des yelegnal. Amesegenalew🙏🙏🙏
    @Seller1394