እውን ኢትዮጵያ የራሷ ፍልስፍና አላትን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 8

  • @wondewossontefera1203
    @wondewossontefera1203 4 месяца назад

    ይደግ ይመንደግ ተበራቱ እንዳይቆም አደራ አደራ

  • @zeebee5574
    @zeebee5574 4 месяца назад

    Amazing matured discussion

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 2 месяца назад

    እነ ኮፐርኒከስ እና ጋሊሊዮ ጋሊሊ እንዴት ነበር የኖሩት ? ስለቴክኖ ፎቢያ ያወራው ልጅ።
    ቅኔን የወቀሱት ግን ቅኔ ተመርዋል ? ይችላሉ ? ትርጉሙ ይችላሉ ?

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ የፍልስፍና ትምህርት ቤት መዘጋቱ ጥሩ ነው። ስለዘርዓ ያዕቆብ ማንነት ላይ ትግሬ ነው እና ኢትዮጵያዊ አይደለም ያየሁት ይሄን ነው።
    ኢትዮጵያዊ አይደለም ሲባል የተናደደው ሰው ይህ የተባለው አክሱም ተወለደ ላለማለት ነው ብሎ ይናደዳል።
    ኢትዮጵያዊ አይደለም ያለው መቼም ከጥላቻ ውጭ ሌላ ምንም አይባልም።

  • @alayouyirga4633
    @alayouyirga4633 3 месяца назад

    ኢትዮጵያ የራሷ ፍልስፍና አላትን? በሚል ጥያቄ መነሻነት በተፃፈ መፅሐፍ ዙሪያ እዚህ እየተሳተፉ ያሉት ወጣቶች ያነሷቸው ሀሳቦችና አስተያየቶች ይበል የሚያሰኙ ናቸው። እንደዚህ አይነት ማህበረሰብን ሊያነቁና ከገባበት የኋለቀርነትና የድህነት አዘቅት አውጥቶ ወደ ተሻለ እድገት ለማምጣት አስተሳሰብ ላይ ለመስራት የሚደረጉ ጥረቶች ናቸው ብዬ ነው እኔ የተረዳሁት። በሰፊው እንደዚህ አይነት መድረኮች በመላ አገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ቋሚ ፕሮግራም ተይዞላቸው መከናወን አለባቸው የሚል አስተያየት አለኝ። በተለይ ትምህርት ሚንስቴር ይኽንን እንደ አንድ ጉዳይ ወስዶ ሊሰራበት ይገባል።

  • @fentax111
    @fentax111 4 месяца назад

    ኢትዮጵያ ሀይማኖት ሆነ የኢትዮጵያ የሰራ ባህል ሆነ የኢትዮጵያ ጥሩ ባህል እን ማህበረሰብ የለም ። ኢትዮጵያ ባህሏ የውሸት አስመስሎ ሀይማታዊ መመስል ውሸት ቅናት ተንኮል ነው ያለ ሌለው ደሞ በውሸት ሀይማኖታዊ ግብዝነት ሌላውን አለም መጥላት እና ኢትዮጵያ ብቻ እንደ ገነት ማየት ኢትዮ ይህን ካልቀየረ ካለፈው 4ሺ አመት ውድቀት የባሰ እየሆነ ነው የሚሄድ ድህነት ጦርነት ረሀብ ስደት ዘረኝነት ከነበረው እየባሰ እየተፋጀነ እንደ አውሬ ጠፊ ነው ህዝብ

    • @awudefagos
      @awudefagos  4 месяца назад

      ሁላችንም እንደዚህ ካልን ወይ ችግራችንን ተረድተናል ማለት ነው ወይ ደግሞ ሁላችንም የችግሩሰለባ ነን ማለት ነው

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet 2 месяца назад

      ጴንጤ ስትሆን የሚታይህ ይህ ነው።