- Видео 27
- Просмотров 47 664
ዐውደ ፋጎስ - Awude Fagos Discussion Club
США
Добавлен 27 мар 2023
የነጻ ሐሳብ የፍልሚያ ሥፍራ ነው።
"መጠራጠር መቻሌን ልጠራጠረው አልችልም!" || በ"ሬኒ ዴካርት" ተመሥጦ ዙሪያ የቀረበ! || ክፍል 1፤ አቅራቢ፦ ዮሐንስ ሙሉጌታ
"መጠራጠር መቻሌን ልጠራጠረው አልችልም!" || በ"ሬኒ ዴካርት" ተመሥጦ ዙሪያ የቀረበ! || ክፍል 1፤ አቅራቢ፦ ዮሐንስ ሙሉጌታ
Просмотров: 356
Видео
የማርክሲዝም የቁሳዊነት ፍልስፍና - ክፍል 2 | አቅራቢ፦ በርናባስ ሽፈራው
Просмотров 76521 час назад
ተጨማሪ በጥናት ላይ የተመረኮዙ ገለጻዎችና የሞቁ ውይይቶች ይደርሳችሁ ዘንድ #Subscribe, #Like, #Share በማድረ ዕውቀትና የሠለጠነ አስተሳሰብ እንዲያድግ የበኩሎን ድርሻ ይወጡ።
ሐሳብ ሊያስፈራን አይገባም! || ሰው ማደን እንጂ እውቀት ማደን ላይ የለንበትም! - ክፍል 2 || አቅራቢ፦ ጴጥሮስ ክበበው (የፍልስፍና መምህር)
Просмотров 69628 дней назад
መላእክት እና ነፍስ በሐተታ ወልደ ሕይወት በሚል ርእስ በዐውደ ፋጎስ የተደረገ ቆንጆ ውይይት
የማርክሲዝም የቁሳዊነት ፍልስፍና መሰረቶች እና ትሩፋቶች - ክፍል 1 | አቅራቢ፦ በርናባስ ሽፈራው
Просмотров 2,5 тыс.Месяц назад
የማርክሳዊነት የገደል ማሚቶዎች በሚል ርእስ በዐውደ ፋጎስ የውይይት ክበብ የቀረበ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
የማስረዳት ሸክም ምንድን ነው? || የጋራ የእውነት ትርጓሜ ያስፈልገናል! || ዳዊት በዛብህ (ደራሲ እና የሕግ ባለሙያ)
Просмотров 1,1 тыс.Месяц назад
ዐውደ ፋጎስ ፖድካስት | የማስረዳት ሸክም መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ ውይይት።
መላእክት እና ነፍስ በሐተታ ወልደ ሕይወት - ክፍል1 || የሰው ነፍስ ክፉ መላእክት ነች! || አቅራቢ፦ ጴጥሮስ ክበበው (የፍልስፍና መምህር)
Просмотров 1,2 тыс.Месяц назад
መላእክት እና ነፍስ በሐተታ ወልደ ሕይወት ዙሪያ የተደረገ ውይይት ክፍል 1፣ አቅራቢ፦ ጴጥሮስ ክበበው (የፍልስፍና መምህር እና የሥነ ምግባር ተመራማሪ)
የግለሰባዊነት (individualism ) ትሩፉቶችና የተሳሳቱ ምልከታዎች! - ክፍል 2
Просмотров 1,1 тыс.Месяц назад
ዐውደ ፋጎስ ፖድካስት | በግለሰባዊነት እሳቤ ላይ የተደረገ ውይይት! | ዮናስ ታደሰ እና ብሩክ ቦጋለ
ነብያትን እየቀነስን ፈላስፎችን ማብዛት አለብን!
Просмотров 2,1 тыс.2 месяца назад
በነቢያትና ፈላስፎች ዙሪያ የተደረገ ከፊል ውይይት ተጨማሪ ዕውቀታዊ የነጻ ውይይት ቪዲዮ ይደርሳችሁ ዘንድ #subscribe, share, like በማድረግ ለጓደኛዎ ያጋሩ::
የግለሰባዊነትን (Individualism) እሳቤ በሃገራችን ብንሞክረው ችግሮቻችንን በግማሽ መቀነስ እንችላለን! || ዮናስ ታደሰ እና ብሩክ ቦጋለ
Просмотров 2,4 тыс.2 месяца назад
Podcast | ዮናስ ታደሰ እና ብሩክ ቦጋለ ያደረጉትን ውይይት እስከመጨጨረሻው ይከታተሉ።
"ቤተ ክርስቲያን ለምን ራሷን መከላከል አልቻለችም?" - ክፍል 2 | ደብተራና ካህናት በአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ውስጥ (ከ1900 - 2013 ዓ.ም)
Просмотров 2,1 тыс.2 месяца назад
አቅራቢ፦ ዮሴፍ ፍስሐ ተጨማሪ በጥናት ላይ የተመረኮዙ ገለጻዎችና የሞቁ ውይይቶች ይደርሳችሁ ዘንድ #Subscribe, #Like, #Share በማድረ ዕውቀትና የሠለጠነ አስተሳሰብ እንዲያድግ የበኩሎን ድርሻ ይወጡ።
"ሴትነት በአያ ሙሌ ሥራዎችና በተለያዩ ሃይማኖቶች!" - ክፍል 2 | አቅራቢ፦ ውብአረገ አድምጥ (ገጣሚ)
Просмотров 4153 месяца назад
የባለቅኔው "አያ ሙሌ" ሕይወትና ከጥልቅ ግጥሞቹ ከተወሰዱ ሰበዞች የቀረበ ትንታኔ! አያ ሙሌ ለተጠራበት ጥበብ ታም ኑሮ የሄደ ኢትዮጵያዊ አሳቢ ነው። ተጨማሪ በጥናት ላይ የተመረኮዙ ገለጻዎችና የሞቁ ውይይቶች ይደርሳችሁ ዘንድ #like, #share, #Subscribe በማድረግ ዕውቀትና የሠለጠነ አስተሳሰብ እንዲያድግ የበኩሎን ድርሻ ይወጡ።
"እንደ ጀምበር አብርቶ የተረሳው ባለቅኔ!" - ክፍል 1 | አቅራቢ፦ ውብአረገ አድምጥ (ገጣሚ)
Просмотров 8173 месяца назад
- የባለቅኔው "አያ ሙሌ" ብርሃናማው መናኛ ሕይወትና ከጥልቅ ግጥሞቹ ከተወሰዱ ሰበዞች የቀረበ ትንታኔ! አያ ሙሌ ለተጠራበት ጥበብ ታም ኑሮ የሄደ ኢትዮጵያዊ አሳቢ ነው። ክፍል ሁለት ... ይቀጥላል። ተጨማሪ በጥናት ላይ የተመረኮዙ ገለጻዎችና የሞቁ ውይይቶች ይደርሳችሁ ዘንድ #like, #share, #Subscribe በማድረግ እውቀትና የሠለጠነ አስተሳሰብ እንዲያድግ የበኩሎን ድርሻ ይወጡ።
ደብተራና ካህናት በአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ውስጥ (ከ1900 - 2013 ዓ.ም)
Просмотров 2,2 тыс.4 месяца назад
አቅራቢ:- ዮሴፍ ፍስሐ ሌሎች በተለያዩ የዕውቀት ዘርፎች ያሉ ቪዲዮዎች እንዲደርሶት #Subscribe # share #like በማድረግ ዕውቀት እንዲያድግ የበኩሎን ይወጡ
እውን ኢትዮጵያ የራሷ ፍልስፍና አላትን?
Просмотров 1,3 тыс.4 месяца назад
በኢትየጵያ ረቂቅ ፍልስፍና መጽሐፍ ሂስ መነሻ ላይ በሁለት የሃሳብ ጎራ የተካሄደ ክፍል ሁለት ውይይት ነው፡፡ ተጨማሪ የሚያነቁ ዕውቀታዊ የዐውደ ፋጎሰ የውይይት ክበብ ገለጻዎችና ውይቶች እንዲደርሳችሁ Subscribe, share like ያድርጉ፡፡
ኢትዮጵያውያን ስለ ራሳችን ያለን ምንታዌ አመለካከት! የኢትዮጵያ ረቂቅ ፍልስፍና መጽሐፍን ትችት መነሻ በማድረግ ከፍተኛ ውይይት ተካሄዷል!
Просмотров 1,7 тыс.4 месяца назад
አቅራቢ ዳዊት በዛብህ (የሕግ ፍልስፍና፣ ኢትዮጵያዊ ሥነ ሕግ፣ የማስረዳት ሸክም መጽሐፍ ደራሲ እና የሕግ ባለሙያ)። ለተጨማሪ እውቀታዊ ገለጻዎችና ውይይቶች #Subscribe #Share and Like በማድሰግ ቤተሰብ ይሁኑ!
የኢትዮጵያ ባለውለታ ናቸው ! የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ዘመናዊ የታሪክ አጥኝው የዶ/ር ሥርገወ ሐብለ ሥላሴ ሕይዎትና ሥራዎች ።
Просмотров 1,4 тыс.6 месяцев назад
የኢትዮጵያ ባለውለታ ናቸው ! የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ዘመናዊ የታሪክ አጥኝው የዶ/ር ሥርገወ ሐብለ ሥላሴ ሕይዎትና ሥራዎች ።
ትላልቅ አሳቢዎቻችን (ምሁራኖቻችን) አደባባያችን ላይ የሉም! | አቅራቢ፤ ነዋል አቡበከር
Просмотров 9096 месяцев назад
ትላልቅ አሳቢዎቻችን (ምሁራኖቻችን) አደባባያችን ላይ የሉም! | አቅራቢ፤ ነዋል አቡበከር
ምኒሊክ ዓድዋ ላይ ባያሸንፍ ኖሮ የጥቁር ሕዝብ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን ነበር?
Просмотров 6859 месяцев назад
ምኒሊክ ዓድዋ ላይ ባያሸንፍ ኖሮ የጥቁር ሕዝብ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን ነበር?
የኢትዮጵያዊው ፈላስፋ የዶ/ር እጓለ የፍልስፍና መንገድ
Просмотров 3,4 тыс.10 месяцев назад
የኢትዮጵያዊው ፈላስፋ የዶ/ር እጓለ የፍልስፍና መንገድ
የእጓለ"በተዋሕዶ ከበረና" እና የጎተ "ፋውስት" የተዛምዶ ንጽጽር። "እጓለ ላይ በተዋሕዶ ከበረ የሚል ሃሳብ የለም"
Просмотров 1,3 тыс.10 месяцев назад
የእጓለ"በተዋሕዶ ከበረና" እና የጎተ "ፋውስት" የተዛምዶ ንጽጽር። "እጓለ ላይ በተዋሕዶ ከበረ የሚል ሃሳብ የለም"
ያልተሟላ ራስን ማሟላት በየኔታ አስረስ የኔሰው ሥራዎች አብነት እሳቤ፣አቅራቢ በሀብታሙ አበራ(የአስረስ የኔሰው ሥራዎች ላይ ምርምር ያደረገ)
Просмотров 2 тыс.11 месяцев назад
ያልተሟላ ራስን ማሟላት በየኔታ አስረስ የኔሰው ሥራዎች አብነት እሳቤ፣አቅራቢ በሀብታሙ አበራ(የአስረስ የኔሰው ሥራዎች ላይ ምርምር ያደረገ)
ነገረ ህላዌ እና ክብር ያላት ለባዌ (እውቀት) - ክፍል 2
Просмотров 5 тыс.Год назад
ነገረ ህላዌ እና ክብር ያላት ለባዌ (እውቀት) - ክፍል 2
"ነገረ ህላዌ እና ክብር ያላት ለባዌ (እውቀት) ፍልስፍናዊ አተያይ" - ክፍል 1፣ በኢያሱ በሬንቶ (PhD. Candidate)
Просмотров 6 тыс.Год назад
"ነገረ ህላዌ እና ክብር ያላት ለባዌ (እውቀት) ፍልስፍናዊ አተያይ" - ክፍል 1፣ በኢያሱ በሬንቶ (PhD. Candidate)
ዐውደ ፋጎስ Awude Fagos | "የአዲሱ አስተሳሰብ እንቅስቃሴ /New Thought Movement/ ዘመን ተሻጋሪ መዘዞች" | አቅራቢ፣ ኤርምያስ ክንዴ
Просмотров 2,7 тыс.Год назад
ዐውደ ፋጎስ Awude Fagos | "የአዲሱ አስተሳሰብ እንቅስቃሴ /New Thought Movement/ ዘመን ተሻጋሪ መዘዞች" | አቅራቢ፣ ኤርምያስ ክንዴ
emmaus lay sle erasn zk madreg yaskemetachhut neger betam des yilal bezih agatami sewoch emmaus median teketatelu
🥸🥸🥸
Appreciated for mentioning Simulacra or simulation!! Bereta!!! It is actually good of u come again talkin abt Multiple Modernity
❤❤❤❤❤
You guys are actually imagined communities!! The history of mankind is not the history production, production relation and mode of production as there is a surpassing philosophy of Hyperreality by Jean Baudrillard!!
Please keep it up!
የአብዮቱ አይነስውር ክፍል (blind spot) ታሪካዊው ዘዉድ ሲገረሰስ ያስከተለው መዝዝ ጣጣ: Geopolitical risk ይባላል; ዉጤት; የሶማሊያ ወረራ የኤርትራ ተገንጣዮች በአረቦች መደገፍ የፈጠረው ምስቅልቅሎሽ።
እባካቹህ እስኪ የተዘጋጀበትን ፅሁፍ በቴሌግራም ግሩፕ ላይ ብትለቁት ። የሌሎቹንም እንዲሁ ።
ልጅቷ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳችው ። አገላለጿም ደስ ይላል ።
berni hulunm neger kekrstnachn antsar new mayet yalebn I am so proud of you
የኢትዮጵያ ህዝብ ጠንካራ የቆርቆሮ ክዳን እንጂ ጠንካራ ሃሶቦች የለበትም::
ለምንድን ነው ምትቆራርጡት በዛላይ ትኩርት focus እና ግልጽነት ይጎድለዋል የውይይት እና የምላሽ መንገዱን አስተካክሉ
ይህ ውይይት መቋረጥ የለበትም እስከ ጥግ መሄድ አለባችሁ
ይሄ ውይይት መቋረጥ የለበትም እስከ ጥግ መሄድ አለባችሁ
መማር እንዲህ ሲሆን ልብን ያነሳሳል።ይበል ወንድማችን።
ከንቱ ስብስብ እስኪ አንድ መሬት የሚወርድ ምሳሌ አምጡ። ድሪቶ አንተ የምትቀባጥረውን እንድናምን ምን ማረጋገጫ አለህ? ለወሬያችሁ እንኳን ስበት የለውም።
ታላቅ ይመክራል እንጂ አይሳደብም
እንትን
dawit thanks😍😍
sewoch ehen yezihn lj ena leloch wendmochn maggnet kefelegu emmaus podcast blew search yadrgu
22:00 The contradiction
What was the presentation for discussion? Because prophet and philosopher are from different angles. I think u have released the discussion not the initial presentation. Also you need moderator during discussion who can guide the attendants to the topic.
yagere ferenge refer adiregehi mekera belan
በረቺ ነዋል ❤
ወሬ ብቻ..... ቀፎ ሀሳብ
Tebareku❤
thank you Dawit
Voice is not comfortable
የሐሳብ ሰው ይገዛኛል በርቱ ግሩም ነው ሁሉም ፕሮግራማቹ ተስፋ አለን::
አልተገራም!
ኦ ነዋል! ትችያለሽ! የሚገርም ሃሳብና ውብ አቀራረብ።
ነገ እልፍ እንሆንለን!!!
keep up the good job brukae, we need more of this type insights and discussion
በዘር, በሃይማኖት, በሰፈር, በቀበሌ ተደራጅቶ የሚረብሽን መንጋ ማጥፋት የሚቻለው... Individual writes ዋይም የግል መብታችን መከበር ሲጀመር ነው... ያማለት ሰዉ መብቱ ከተጠበቅ በጋራ... ማንም ብሔርተኛ ተነስቶ በመንጋ አይደራጅም.
Next time could you address What benefits does individualism will bring for Ethiopia Population of 120 million plus the poorest nation on the face of the earth with poorly educated citizens and huge geography
Individualism will create Ethiopians who will reject being part of Oromo or Amhara or any ethnic or any group which is based on blood or even location.
Please stop interrupting each other, stop adding words when others talk
1 Some individuals "born " individualistic, 2 Some grow to it 3 Some grow out of it In Ethiopian context 1 and 2 We are need tools like education, law, political power, media etc
ዐውደ ፋጎስ ዘመንን የሚዋጅ ሃሳቦች እንደ ጅረት የሚፈስበት ሚድያ ግን ሰዋችን በቀልድና ቧልት የታጀቡ ቪድዮዎች ልቡ አዘንብሏል ኢትዮጵያውያን ከወተት መጋት ወደ አጥንት መቆርጠም የሚያሻግር ጠንካራ ሃሳብ ነው ስሙት ኢትዮጵያዬ አሁን ወተት በመጋት ላይ ነሽ ይብላኝ ላንቺ !!
Des ylal ketlubet
ገና ይቀራችኋል
በአጭር ቃል ቅመም ያውም አቃጥሎ የሚጣፍጥ ናችሁ።
ኢትዮጵያን de mystify ማድረግ: brilliant. ኢትዮጵያ ምስጥር ናት፣ ከማለት ፡ ምስጥርም ካለ እንወቀው።
Before you talk nonsense go to school kid
ስማችሁን ባናውቅም ታሪክን እና መፅሀፍን አጣቅሶ የተናገረው የመጨረሻው ተናጋሪ ስለ geography የተናገረው በጣም በሳል እና ሚዛናዊ ነው። አድራሻችሁን ብትታሳውቁን ደስ ይለናል።
መፅሀፍ ሲነበብ የሰውየውን እይታ መንፈስ ግዜውን መረዳት ያስፈልጋል።
ሁል ግዜ ነገሮችን በ መጥፎ ማየት ትክክል አይደለም። ማህበረሰብ መተቸት አለበት። አለማየሁ ገላጋይ ምርጥ ፀሀፊ ነው ። እኔ ይመቸኛል። ወንድሜ እንዳለው ተቋምን ከግለሰብ ከምናብ መለየት መቻል ያስፈል። አለበለዚያ ከአሉት ፖለቲከኞቻችን አትሻሉም ማለት ነው። ኤፍሬም ስዩም መሰረቱ ኦርቶዶክስ እንደሆነ ግልፅ ነው። ስለ ቆሎ ተማሪ፥ የሰው ልጅ በአባቱ መጠራት የለበትም በእናቱ ነው የሚል ግጥም የፃፈበትን ልክ ዋጋ ሳትሰጡ አሉታዊ የሚመስላችሁን ብቻ እያነሳችሁ መነጋገር ትክክል አይደለም። ታለ በአለማየሁ ገላጋይ ፅሁፍ ብዙ የዘመኑን ጥያቄዎች ይዞ የመጣ ነው። ኃይለስላሴ ከስልጣን ሲወርዱ 90% የኢትዮጵያ ህዝብ ማንበብ እና መፃፍ ብቻ ሳይሆን በዘመናዊ ትምህርት ስም ከቤተክህነት ትምህርት እንዲላቀቅ ተደርጔል። መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ለማይችል ማህበረሰብ ደብተራው እንግሊዝኛ ሲያነበንብ ሴትየዋ መዝሙረ ዲዊት ቢመስላቸው ምን ያስገርማል። ደርግ እንደውም በተቃራኒው ህዝብን አስተማረ። ቤተክህነትን አከበረ። የማታውቁትን አትፈትፍቱ። በሀሳብ ከፍ በሉ።
ትያትር ላይም እንዲሁ ብትጨምሩበት🎉
በመጀመሪያ ወስኖ የችግራችንን ግማሽ ይፈታል ማለት የችኩል ድምዳሜ ነው። ምንም አዲስ እሳቤ አይደለም ፣ ከሊበራል ዲሞክራሲ ለምን ገንጥላችሁ ለብቻው እንዳመጣችሁት አልገባኝም ። በፍልስፍና ደረጃ ሶቅራጥስ ፣ ፕላቶ፣ አሪስቶትል የግላዊ በጎነት(personal virtue )፣ ስነምግባር እና የግለሰብ በሕብረተሰቡ ውስጥ ስላለው ሚና ሃሳቦችን አንስተው ተከራክረዋል ። የካፕታሊዝም መምጣት በኋላ ግን ጠንከራ መሰረት አግኝቶ በሊበራል ዲሞክራሲ መሠረት ሆኗል። ማሕበራዊ ትስስርና ማሕበረሰብን ይሸረሽራል፣ ወደማሕበራዊ መበታተንም ሊያደርስ ይችላል ።የጋራ ኃላፊነት ማጣትን ያስከትላል፣ ከቤተሰብ፣ ከጓደኛ፣ ወዘተ ይለያያል። ለብቸኝነት እና ለእእምሮ ጤንነት ቀውስ ያስከትላል። ራስ ወዳድነትን ስለሚያስከትል ማሕበራዊ ትብብርን እና አንድነትን ያጠፋል ፣ ትብብርና የጋራ ጥረት ዋጋ አይኖረውም። ትምክሕትን ያበረታታል ።ማሕበራዊ ኢፍትሃዊነት ይበዛል። በቀላሉ ፣ ዕቁብ፣ እድር ወዘተ የለም ማለት ነው። ሁሉም ማን የሚባል ቀብር አስፈፃሚ ድርጅት ነው ቀብሩን የሚያስፈፅምለት። በርካታ ውጥንቅጥ አምጪነቱን ከሶሻል ዳርዊኒዝም ጋር ተጋግዞ ያደረሰውን ለማሳየት ብችልም በዚህ ኮሜንት ውስጥ ቢካተት አሰልቺ ነው።
ብሩኬ ፣የማንበብ አንብቦ ትንታኔ መስጠት ያለክን አቅም አውቃለሁ በርታ በርቱ ለቀጣይ የካሜራ ቀረጻውን ግልጽ ያለ ቢሆን ጠያቂና ተጠያቂ በአንድ ላይ ካሜራ እይታ ውስጥ ለተመላካች ግልጽ ሆነው ቢታዩ ቆንጆ ነው Edited የተደረገ እንዳይመስል ያደርገዋል ሙሉ ቀረጻውን አየሁት ምላሸ ሰጭና አወያዩ በአንድ ላይ አይታዩም
ብሩኬ ያለክን አቅም፣የማንበብ ትንታኔህን አውቃለሁ በርታ በርታ
read the romantic manifesto it is a great book by the way