Ethiopia | Ethiopian News የዲያስፖራው ቤት የመጨረሻ ውሳኔ አገኘ II ህጉ መሰረዙን ይፋ አደረጉ II በመጨረሻም ሰውዬው ተሸንፊለሁ አሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 июн 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News የዲያስፖራው ቤት የመጨረሻ ውሳኔ አገኘ II ህጉ መሰረዙን ይፋ አደረጉ II በመጨረሻም ሰውዬው ተሸንፊለሁ አሉ
    Welcome to the official Addis Media RUclips channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 43

  • @seait840
    @seait840 3 дня назад +6

    የፕሬዝዳንት ሩቶ አማካሪ ጆ ባይድን ናቸው ለዚህ ስህተት ያበቁዋቸው

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs 2 дня назад +1

    በስልጣን ላይ የተቀመጡ የህዝብ ደም የሚምጉ ሌቦችን እሳዳችሁ መያዝ ይገባል
    ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም አቧራ የሚያስነሱ ግለሰቦች እንደሚኖሩ ይታወቃል
    ግን መንግስታችን እያደረገ ያለው ጥሩ ነው በርቱበት
    ስልጣኑን ተጠቅሞ የዘረፈ ይጨነቅበት
    ብልፅግናዎች በርቱ ሌቦችን ከውስጣችሁ አፅዱ!!!

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 2 дня назад

    EWENETE YADEREGEGENE YECSEDETEGOCHE AMLAKE SEMOO YEBAREK AMÈNE 10Q BROTHER

  • @arsenalfc2285
    @arsenalfc2285 3 дня назад +4

    ርዕስ ስትሰጥ ፊደላትን በደንብ ተጠቀም። ርዕስ ላይ ልዩ ጥንቃቄ ስጥ

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 2 дня назад +1

    ዲያስፓሪ በመግለጫ ልትሽውደው አይቻልም ይህ ህግ ለፓርፓዝ ብላክ ንብረት ለመዝረፍ የወጣ ህግ ነው የዳ/ር ፎስሀ ህግ መባል አለበት

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 2 дня назад +1

    ፋንዲያ ለአማራ እታገላለሁ እያለ ከሸኔ ባልተናነሰ መልኩ ዝርፍያ እና ግድያ ላይ መጠመዱ ያሳዝናል:: እነዚህ ሁለቱ የጎበዝ አለቆች በሽፍትነት ህዝቦቻቸውን እያሰቃዪ እስከ መቼ?????

  • @seait840
    @seait840 3 дня назад +10

    የኬንያው መሪ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጋር ግዋደኛ ሲሆን ጊዜ ደረቱን ነፍቶ ሲዘንጥ የኬንያ ህዝብ ቀድሞት ሄዷል
    ድል ለኬንያ ሰፊ ሕዝብ

    • @tdmmessa4074
      @tdmmessa4074 2 дня назад

      ተው እባክህን ለማንም ሰላም ተመኝ እንጅ ጎሮቤት አገሮቻችን ሁሉ ቢበጠበጡ ምን ጥቅም እናገኛለን?

  • @genetregassa9625
    @genetregassa9625 3 дня назад +2

    Jotoni you

  • @solomonamare7800
    @solomonamare7800 2 дня назад

    ግልጽ አዋጅ መሆን አለበትኮ!?የዲያስፖራዎችን አይመለከትም ማለት አለበት...
    ለምንድን ነው የተማሩ መሪዎች ?የሠለጠነ ሀገር ተጎታች የሚሆኑት!?በተለይ አፍሪካ የሀገር ውስጥ ዕውቀት ያላቸው ከዶክተር ማዕረግ ያላቸው የተሻለ ሀገር ይመራሉ።

  • @ef6079
    @ef6079 3 дня назад +6

    ዲያስፖራን ለቀቅቅቅቅ

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 3 дня назад

    Living standard to be better there must be income which resist seasonal inflation increment, better taxation system on salary & staple foods or government control over extravagant expenditure as well as managing very well fiscal & monetary policy.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 дня назад

    ከሸመ ምንድነው ?

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi 3 дня назад

    Anit laminme atnime xalt midy liba

  • @voiceamhara
    @voiceamhara 3 дня назад +2

    ቤተመንግስትና ፓርክ ስገነባ ምንጩን አትጠይቁኝ ያለው አቢይ አህመድ ህጉ አይመለከተውም?

    • @lemmalegesse2488
      @lemmalegesse2488 3 дня назад

      ገነባበት እንጂ ዘርፎ ዱባይ አላከማቸም

    • @seait840
      @seait840 3 дня назад

      @lemmalegesse2488 ትክክል 👌👌

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 дня назад

      ​@@lemmalegesse2488
      ዱባይ የተከማቸውንም ሀብት ሊወርስ ነው እንዴ? Kkkkkkk....

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 3 дня назад

    ህግ ወጣም አሎጣም ጠደቀም ከሠመም
    ኢትዮን የሚመራ ብልጽግና የለም
    እየፈተፈቱ በሠው ገንዘብ ላይ
    አብዲሣ ወደታች አዳነች ወደላይ
    እኛን የሚነርመን እሽቅድምድሚያ ነው
    ህግሥ የሚወጣው ችግሩ ምድነው
    በየትም አለም በየትም ምድር ላይ
    የሗላ ህግ የለምበሞተ ሠውች ላይ

  • @meb153
    @meb153 3 дня назад +2

    የኛንስ ማን ያውራው?

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 2 дня назад

    አገሪቱ ። የተለያዮ ገቢዎች እና የአገሪቱ ቀረጦች አትሰበሰብ
    ይሆናል። እንዴት ለትምህርት ተቋማት ገንዘብ ይጠፋል?

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 дня назад +2

    Lemin nigigrun atakerbim wushtam neh

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 3 дня назад +2

    Never trust Dr abiy and oromo ISIS government again please all Ethiopians wake up before to let 😭 💚💛❤️💔💔

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 3 дня назад +3

    We request Kenyans to exchange Ruto by Abiy, Ruto not a member of any ethincs in Ethiopia so that he become a Good PM for Ethiopians.

  • @meb153
    @meb153 3 дня назад

    የብልጽግና መንግስት የተማረ እራሱን እንዲችል አደለም ቅና ብሎ እንዲሄድ አይፈልግም።በተማረ ደሃ ባልተማረ ባለሃብት ብቻ ነው ለአገዛዙ አመቺ ተደረጎ የሚታሰበው። የተማረው ተሰሚነት እንዳይኖረው በራስ የመተማመን እንዳይኖረው እንዲሁም ያልተማረው እንዳላዋቂ ስለሚያው ለአገዛዙ ብቸኛውን መፍትሔ ተደርጎ በነ ዳኒኤል ክብረት ንድፍ ተመክሮበት የወሰኑት ነው።አቋም አንዴ ይያዛል አቅም በሂደት የገነባል በሚል የትኛውም ሰራተኛ በጮህ ምንም አያመጣም አትስሙ ብሎ አዳነችን አብይን ጨምሮ ሌሎች ባለስልጣናት በተገኙበት የተወሰነው።ለመታዘብ ያህል
    #አንድ በዲግሪ/BA/BSC 28 ዓመት ያገለገለ 12579-35%=8176/67usd
    #በማስተርስ/MA/MSC 14 ዓመት ያገለገለ 12579-35%=8176/67usd
    #በዶክትሬት/PHD/MD 7 ዓመት ያገለገለ 12579-35%=8176/67usd ለሰራተኞች በመክፈል ዘውትር ከእህል ውሃ ባለፈ እንዳያስብቡ የአገዛዙ ምስዋት ተደርገዋል። ሌላው ቀርቶ የሰራተኛውን መሰረታዊ ጥያቄና ዝቅተኛ የደሞዝ እስኬል ጥያቄን ከመመለስ ይልቅ ጦርነትን ምርጫው አደርጎ የሚገዛ ከአለም ብቸኛው የኢትዮጵያ መንግስት ነው።የኔም ደሞዝ 400 ዶላር ነው ቻሉት በማለት በሱ መነፅር እንዲታይ የሚመልስ የት አለ ነገሩኝ?

  • @tomk5529
    @tomk5529 3 дня назад +4

    90% ዳያስፖራ ለኢትዮጵያ ምንም አስተዋፆ እንደማያደርግ ከምትጠጣው ማክያቶ 1 ዶላር ቀንሰክ ለሀገርክ ላክ ሲባል የሆነውን አይተናል:ለማደግ ከምትጣጣር ሀገር ላይ ጥቅም ለማግኘት ነው የሚሯሯጡት::

    • @ahmedinahmed9250
      @ahmedinahmed9250 3 дня назад +5

      አባቴ የ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እራሱ በዲያስፖራው ነው የቆመው እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ከውጭ ሀገር ልጅ ዘመድ አለው እየተለከለት ነው ሚኖሩት። ኢትዮጵያ ሀገራችን ውጭሀገር ልካ ከምታገኞው ያበለጠ በዲያስፖራ ያምታገኞው ይበልጣል።

    • @tomk5529
      @tomk5529 3 дня назад

      ​@@ahmedinahmed9250አንተ ያልከውም ትክክል ነው: ግን የሚልከው ለሀገሬ ብሎ ሳይሆን ለቤተሰቤ አስቤዛ ብሎ ነው:ለዛውም አብዛኛው በብላክ ማርኬት

    • @Yaya-wf4ub
      @Yaya-wf4ub 3 дня назад

      ​@@ahmedinahmed9250እውነት ነው አረብ ሀገር ካሉት እህቶቻችን ጀምሮ

    • @user-ng6bk2jr9c
      @user-ng6bk2jr9c 3 дня назад +1

      Dem tefeto ekonew miseraw sew hager lay edemewn cherso😂😂😂

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 3 дня назад +1

      እንዴት ያለህ ወራዳ ነህ አጉራ ዘለል