ልዩ መረጃ ጋዜጠኛ መዓዛ ስለአማራው ለአሜሪካ ባለስልጣናት ያስረዳችው! ምክክሩ ፣ ጦርነቱና አሜሪካ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Комментарии • 472

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 3 месяца назад +37

    ጀግኖች ❤❤❤❤እህታችን አማራ ሁልግዜም እንወድሻለ

  • @adanedemisse5608
    @adanedemisse5608 3 месяца назад +11

    መዐዛ በርቺ። በአማራ ላይ አሁን እየሆነ ያለውን ብቻ ሳይሆን ወደ ኃላ በተዛባ ትርክት የተፈጸመው ወንጀል እራሱ እንዲጣራ ያልሽውን በጣም እጋራዋለሁ።
    ድል ለተገፋው አማራ!!!

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie 3 месяца назад

    ለዚህ እኮ ነው የምንወድሽ❤❤❤ የኛ እንቁ በርችልን።

  • @NuruNuru-tu9oh
    @NuruNuru-tu9oh 3 месяца назад +10

    የኔ ጀግና ሺአመትኑሪልን እንወድሻለን

  • @Daniboy123-jn6ml
    @Daniboy123-jn6ml 3 месяца назад +31

    የአብይ አህመድ መብረቅ😍

  • @MafiGg
    @MafiGg 3 месяца назад +6

    መዓዚ እንኳን ተወለድሽልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meselemengistu618
    @meselemengistu618 3 месяца назад +6

    ሌላው የተኛው ካንቺ ብዙ መማር አለበት በርች አሁንም ተጠናክሮ መቀጠል አለበት የዲኘሎማሲው ጉዳይ

  • @יוסיסיסאי-ב6ג
    @יוסיסיסאי-ב6ג 3 месяца назад +2

    ጅግና ነሽ ለአማራ ህዝብ ክብር ድምፅ መሆን በጣም አስፈላጊ ነው

  • @mamushrete1540
    @mamushrete1540 3 месяца назад +5

    Proud of you አርበኛ መዕዛ!!! ማን እንደ ጀግና ሴት!! Thank you for being voice for the voiceless Amhara people !!! You're truly an amazing woman!!

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact 3 месяца назад +7

    You can see and feel honesty in every real Amhara speech, proud of you Sister dear Meazi ❤❤❤❤❤❤

  • @KegnaBurse
    @KegnaBurse 3 месяца назад +52

    እውነትያሸንፋል በርችመአዛ መሀመድ❤

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 3 месяца назад

    *Excellent diplomatic speech!*

  • @LeyGeb
    @LeyGeb 3 месяца назад +12

    Love and respect for mazi

  • @AbiTemesgen
    @AbiTemesgen 3 месяца назад +5

    እንበሳዋ መአዛ መሀመድ ❤የዘመናችን ጣይቱ ❤❤❤

  • @kifluteka3956
    @kifluteka3956 3 месяца назад +3

    Thank you, Meaza, for being the voice for the voiceless.

  • @AbebeTesfaye-b8n
    @AbebeTesfaye-b8n 3 месяца назад +1

    ጀግኒት

  • @tsegayegeto4093
    @tsegayegeto4093 3 месяца назад +1

    ማእዚ አግዚያብሔር ያበርታሽ:: በምትችይው ሁሉ ሌሎች ሺ መአዛወች ይህም ለሚፈለገው አላማ እጅግ እጅግ ይጠቅማል::ከተለያዮ ሀገረት በቅንነት በእውቀት ለእውነት የቆሙ ወገኖችን በህዝብ እውቅና አግኝተው ከወገናቸው ጋር እንዲሠሩ ቢደረግ በማነኛውም ነገር ለትግሉ ወሳኝ ነው:: በምተችይው በረች

  • @ethiopiawi2471
    @ethiopiawi2471 3 месяца назад +3

    አማራ ሁሌም ጀግና አለው

  • @esayasmihertab7889
    @esayasmihertab7889 3 месяца назад

    መአዚ ጀግና ታጋይ

  • @goteramedia
    @goteramedia 3 месяца назад

    ጀግና እህት

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 3 месяца назад

    many thanks🙏🙏🙏

  • @aderawtilahun1969
    @aderawtilahun1969 3 месяца назад +1

    Queen

  • @-eshetuseid4345
    @-eshetuseid4345 3 месяца назад

    You great man

  • @zewudneshemoges
    @zewudneshemoges 3 месяца назад +1

    የኔ ሴት ድምፅ ሌላቼው ድምፀ ስለሆንሽ እናመሰግን አለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZelekeKelemua-dj6ye
    @ZelekeKelemua-dj6ye 3 месяца назад +2

    Hero❤❤❤❤

  • @ghgh4043
    @ghgh4043 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 3 месяца назад

    Grazie meaza. Sei intelegent. Donna

  • @hiwotfeleke8778
    @hiwotfeleke8778 3 месяца назад

    Clear presentation thankyou for your voice to voiceless

  • @AaFf-n3o
    @AaFf-n3o 3 месяца назад

    መአዛ የሴት ጀግናነሽ❤❤❤ትለያለሽ💪💪💪💪🦅🦅🦅🦅✅✅✅✅✅✅

  • @tubiMskeyas
    @tubiMskeyas 3 месяца назад

    በርች እህታቸን ❤

  • @surafelshenkut
    @surafelshenkut 3 месяца назад

    ጀግና ነሽ እናመሠግናለን ፋኖ ያሸንፋል

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 3 месяца назад +1

    WOW MAZI NICE JOB THANKS SWEET❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat 3 месяца назад +3

    ሳያቁ የቀሩ እዳይመስላችሁ ሁሉም ያቃል😢

    • @lemlemalemu4047
      @lemlemalemu4047 3 месяца назад +1

      ልክ ነው በደንብ ነው የሚያዉቁት

  • @EthioVoice
    @EthioVoice 3 месяца назад +6

    ጀግኒትትትትትትትትት

  • @MisaratElene
    @MisaratElene 3 месяца назад +2

    yana jagena mazetye❤❤❤❤ deleee lafano ❤❤❤❤

  • @belayasefa9841
    @belayasefa9841 3 месяца назад

    10q our beloved representative

  • @bezaalemu6498
    @bezaalemu6498 3 месяца назад +1

    we done Mazi, good job-keep up the great work!

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 3 месяца назад

    መአዚ የኛ ጀግና ዘላለም ኑሪልን😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtamumesker7017
    @habtamumesker7017 3 месяца назад

    Wonderful, you did a great job.
    We proud to you so much❤🙏💪

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 месяца назад

    Thank you so much Jegnachin God bless you

  • @arsiefiyilma3284
    @arsiefiyilma3284 3 месяца назад +1

    Proud of you my sia❤

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 3 месяца назад

    Good job Meazi . Thank you for being voice for voiceless innocent innocent people.

  • @meseretfitawek7249
    @meseretfitawek7249 3 месяца назад

    We thank you very much for being voice for the voiceless 🙏 Meazi

  • @birebright3051
    @birebright3051 3 месяца назад

    good❤

  • @aterera1047
    @aterera1047 3 месяца назад

    God please Protect this genius lady

  • @ephrematinafu5092
    @ephrematinafu5092 3 месяца назад

    Proud of you 👏 mazi !!! You are our hero!!

  • @truth7903
    @truth7903 3 месяца назад

    Bravo mazi you are our hero

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 3 месяца назад +3

    መአዛ መሃመድ አማራን አትወክልም አማራ ሳይወክልሽ ስለአማራው መደራደርም መወያየት አትችይም ጋዜጠኛ ነሽ እንጂ የአማራ ተወካይ አይደለሽም

    • @Tsehay6773
      @Tsehay6773 3 месяца назад +1

      እዘግ እስኪ እንደሷስራ

    • @mimitaye6872
      @mimitaye6872 3 месяца назад

      @@Tsehay6773 የሚስሩ አሉ ለአማራው መአዛ ጋዜጠኛ ነች እንጂ የአማራ ተወካይ ፓለቲከኛ አይደለችም የመስራት ያለመስራት ጉዳይ አይደለም

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 3 месяца назад

      እውነት መናገር ግን መብቷ ነው

  • @samyy3559
    @samyy3559 3 месяца назад +1

    Good job our hero mazee

  • @habtamufeyissa1208
    @habtamufeyissa1208 3 месяца назад

    አፌ ቁርጥ ይበልልሽ

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 3 месяца назад

    መዓዛ መሃመድ ከተገፋው አማራ ጎን ዛሬ ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነሽ ምን ያክል በተግባር ስትታገይ እንደነበር ብዙወቻችን እናውቃለን አንዳንድ ሰርጎ ገቦች የሚሳደቡትን ስድብ ሳታይ በምትችይው ሁሉ ትግልሽን አጠናክረሽ ቀጥይ እንወድሻለን🙏

  • @fitsumwagaye4759
    @fitsumwagaye4759 3 месяца назад

    Voice for voice less, we proud for your good job ❤❤

  • @tamene1525
    @tamene1525 3 месяца назад

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @EthiopianUnity-c6g
    @EthiopianUnity-c6g 3 месяца назад

    መዐዚ በእጅጉ አከበርኩሽ ፣ ወደድኩሽ እንደዚህ አቅም ያለሽ መሆኑን አላውቅም ነበር ።

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw 3 месяца назад

    she is a person from her heart,a wonderful woman who works for abused amhara ppl.thankyou mariamn.we love you.wletash bezabn😢😢😢😢😢

  • @genetreta1474
    @genetreta1474 3 месяца назад

    መሪያችን ታላቁ ፋኖ እስክንድር ነጋ ነው
    የአማራ ህዝባዊ ሰራዊት መሬት ላይ ስራውን እየሰራ ነው የለም ሲሉ አሉ አለን ብለው ብቅ ሲሉ የሉም ያላችሁ ምነው ዝም አላችሁ ውጡና የላችሁም ብላችሁ አሳምኑና???
    ድል ለፋኖ!

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 3 месяца назад

    Well,በእንግሊኛ በደንብ የሚናገር ብታቀርቡ ጥሩ ነበር ....please አስቡበት በተረፈ ቆንጆ ነው…

  • @biruktsegay3805
    @biruktsegay3805 3 месяца назад

    መአዚ ትክክለኛ ነው ያቀረብሽው ግን ሁሉም ኢትዮጽያውስጥ ነው ችግር ያለው

  • @ermiyasenyew1321
    @ermiyasenyew1321 3 месяца назад

    Yene jegna eht selamsh yibza

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 3 месяца назад +3

    Free internet amhara region !!!!!

  • @sazdfd8058
    @sazdfd8058 2 месяца назад

    መስሎሃል ከአብይ የባሰች ሴቷ ጨካኝ በሴራ ፖለቲካ ለ ሲአይኤ የምጸራ አማራውን ከምስራቅ አፍሪቃ ለማውደምና እንደ ኩርድ ህዝብ ሜሬት ሃገር አልባ ለማድረግ ለዘመናት በአውሮጳውያን የታለመውን እቅድ እያሳ፤ለጠች የምትገኝ ነፍሰገ#ዳይ ክፉ ሴት ነች ይህን ሁሉ የመታደርገው ለግሪን ካርድ እና ለገንዘብ ነው!

  • @misbak6719
    @misbak6719 3 месяца назад

    ጀግና ነሽ መዓዚ። የጠየቀሽ ኦሮሞ ግን ደደብ ነው። አማራ በገዛ ክልሉ በኦሮሞ መንግስት ንጹው ህዝብ እየተጨፈጨፈበት ጭራሽ ክስ!
    አማራ በአምላኩ እና በክንዱ ህልውናውን ያስቀጥላል።

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 3 месяца назад +21

    መስከረም አበራ ከመታሰሯ በፊት ከሀገር ብትወጣ ብላቹህ አስባቹህ ታውቃላቹህ መአዛ እናመሰግናለን

  • @ሳራ-መ4ረ
    @ሳራ-መ4ረ 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @selamhailemariam6788
    @selamhailemariam6788 3 месяца назад +83

    የኔ ጀግና ሂወታቸዉ ባለፈ ናደማቸዉ እየፈሰሰባለ አማራወች ስም አመሰግናለሁ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 3 месяца назад +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @totot2437
    @totot2437 3 месяца назад +96

    የኔ ጀግና ነሽ ቤቱ በሚፈርስበት አማራ በሚገደለዉ አማራ ለሚፈናቀለዉ አማራ ስም አመሰግንሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ💚💛❤

    • @gurshab3446
      @gurshab3446 3 месяца назад

      ትክክል 🌹🌹🌹ጋዜጠኛ የሰብእዊ መብት ታጋይ መአዛ እውነት ስለመሰከርሽ አመሰግንሻለሁ በርቺ ኮራሁብሽ:: እውነት ያሸነፋል 🌹🌹💚💛❤️

  • @AmanOmare
    @AmanOmare 3 месяца назад +30

    እንዳቺ አይነቱን ያብዛልን መአዚ

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 3 месяца назад +15

    መአዚ እባክሽ እባክሽ በቀለን እና መሰሎቹን በፍፁም እንዳታምኝ የኦሮሞ ደም ደሜ ነው ብሎ በጠራራ ፀሀይ በሀርዳር ላይ የተረሸኑ ወንድሞቻችንን አትርሽ በቀለ አማርኛ አትናገሩ አማራን አታግቡ የሚል የዲያቢሎስ ታላቅ ወንድም ነው አዚማም ነው በቃ ለራስሽም ተጠንቀቅ እነሱ በ12 አቅጣጫ ነዉ የተሰየሙት ሁሉንም አንድ የሚያደርጋቸዉ የከፋ እና የከረፋ የአማራ ጥላቻ ነዉ ባክሸ ከእነዚህ ዘንዶዎች ተጠንቀቑ በጭራሸ እንዳታምኛቸዉ

    • @Henimark1
      @Henimark1 3 месяца назад +1

      እነሱም ኦሮሚያን ወክለው ነው የሄዱት ከሷ ጋ ምን ያገናኛቸዋል

    • @ምንይልክሳራ
      @ምንይልክሳራ 3 месяца назад +4

      @@Henimark1 ተነግሮ አናጋሪን ያዝልን ክክክክክክክ በቀለ ገርባ ነው ኦሮሞን ወክሎ የሄደው ከሆነም እኔን አይመለከተኝም መአዚን ግን ከዘንዶዎች ተጠንቀቅ ማለቴ አግባብ ነው ።

    • @mimishu690
      @mimishu690 3 месяца назад

      የእዉነት አምላክ ይጠብቃት አሜን የሚጠብቃት አያንቀላፋም ከዚ ክብር መቼም ዝቅ አያርግሽ ውለታሽን ሃገራችን ሠላም ተመልሶ ያሳይሽ

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 3 месяца назад +1

      በቀለን እንኳን እንኳን መአዚ እኔም አላምነው በሞቀበት ነው

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 3 месяца назад +31

    የኛ ጀግና መአዚ እጅግ እናመሰግንሻለን የኛ እንቁ❤❤❤ሴት

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 3 месяца назад +31

    የአማራ ጀግና ነሽ መአዚ እንወድሻለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 3 месяца назад +23

    መአዚ ጀግኒት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከልቧ ሰው ናት አልቧ ለአማራ የምትሰራ ድንቅ ሴት! እንቁ መአዚ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b 3 месяца назад +14

    ደደቡ መርዝ ሲረጭ የነበረው በቀለ ገሪባ ምን አባቱ ይሰራል።

  • @AaAa-gm3rb
    @AaAa-gm3rb 3 месяца назад +22

    ማአዚ ምን ብየ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛየኛ ጀግና ይህ ቀን ያልፍል በርች

  • @hfteh3659
    @hfteh3659 3 месяца назад +23

    ጀግኒት❤❤

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 3 месяца назад +18

    ትታጓ ንስር እንቁ ዳይመንድ ማዚ ክበሪልኝ አናብስቷ ጅግኒትነሽ።

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 3 месяца назад +9

    መዓዚ በጥሩ አገላለፀ ገልፅሸዋል ከበሪልን እናመሰግናለን 👌🙏🏽‼️

  • @giletseneshemeru4089
    @giletseneshemeru4089 3 месяца назад +16

    ጀግኒት

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 3 месяца назад +52

    የአማራ ንግስት መአዛ መሃመድ እናመሰግናለን ኑሪልን ❤❤❤❤

    • @Alexis1003-w6d
      @Alexis1003-w6d 3 месяца назад +1

      አንተ ፋኖ አይደለህምና አፍህን አትክፈት❗️ መአዛ የምትባል የባንዳ የአማራ ልዩ ሃይል ትግሬን ደፍሯል ስትል የነበረች ምን አባቷ ስለፋኖ አገባት❓

    • @HananHanan-bk7yn
      @HananHanan-bk7yn 3 месяца назад

      እኮ​@@Alexis1003-w6d

    • @HananHanan-bk7yn
      @HananHanan-bk7yn 3 месяца назад

      ይቺ ዲቃላ ጭራሽ ፋኖ ደፈራል አለችኮ

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 месяца назад +8

    ጎበዝ ነፍጠኛዋ መአዚ በርቺ እህታችን 👏👏👏👏🇲🇱🇲🇱🇲🇱 በውጭ የሚኖር አማራ ስራው መሆን ያለበት እንደነ መአዛ የዲፕሎማቲክ ስራ መስራት እንጂ ከረባትና ሱፉን ገጭ አድርጎ እኔ የከሌ ፋኖ ወኪልነኝ እያሉ መበጥበጥአያስፈልግም

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 3 месяца назад +6

    መአዛ እውነትም መአዛ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ለሃቅ የቆመች እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤ ፈኖ ሃቅ ያሸንፋል ❤💐

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 3 месяца назад +10

    ጀግኒት የጣይቱ ልጅ እናመሰግናለን ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪👌

  • @Keberesnshaw
    @Keberesnshaw 3 месяца назад +3

    ማዝ የኛጀግና የዘመኑ ፀሀይቱ እንዎድድሻለን እግዚያብሔር ይጠብቅሽ

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 3 месяца назад +5

    መአዛ የአዲሱ ትውልድ ግንባር ሰጭ::ተባረኪ::እነ አቶ በቀለ ወደ አረጀው ትውልድ ይቀላቀሉ::አዲሱ ትውልድ ለሀገሩ የሚሰራበት መፍትሄ የሚያመጣበት ወቅት ላይ ነን::እድሜ የገፉ ለአዲሱ ትውልድ ቢለቅ::

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 3 месяца назад

      መአዛ ስለ አገራ ምን አገባት ስለ አማራ እንጂ በቃ አማራውን ሁሌ የአገር እዳ የለበትም እኮ

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 3 месяца назад +5

    እናመሰግናለን መዓዚ
    ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆነሽ የተገኘሽ የዲያስፖራዋ ''ፋኖ''

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 3 месяца назад +13

    የኛ ኔልሰን ማንዴላ ጀግና ነሽ እንወድሻለን

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 3 месяца назад +18

    I proud meaza Mohammed

  • @hiwottessema9152
    @hiwottessema9152 3 месяца назад +8

    አይሰሙሽም ፋኖ ነፃነትሽን ያውጃል በቅርቡ አይዞኝ

  • @ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ
    @ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ 3 месяца назад +7

    መአዚ ማር አላህ ሙሉ ጤና ይሥጥሺ ጀግናየ

  • @gatyeenyewkebede7513
    @gatyeenyewkebede7513 3 месяца назад +9

    ጀግና ነሸ ለእውነት የቆምሸ ማዚህ

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 3 месяца назад +11

    ማአዚየ ጀግኒት ድል ለአማራው ህዝብ❤❤❤❤

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 3 месяца назад +2

    Don't say " Gazetegna" say " Etege" future Ethiopian leader

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 3 месяца назад +7

    መአዚ የአማራ አለይታ በርችልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nunuteferi3602
    @nunuteferi3602 3 месяца назад +4

    አንቺ የጀግኖች ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይሄንን አረመኔ ለአለም አጋልጡልን እንዲህ ነው አገሬነት በተግባር ሲታይ እንዴት እንደሚያስደስት በርቺ አንበሳዬ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 месяца назад +5

    Maza thank you for being a voice for Amhara people those who are voiceless

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 3 месяца назад +4

    በአለሽበት የእውነት ዓምላክ ይጠብቅሽ ጀግና "አበጀሁ አማራ ነኝ" ያልሽው ቃልሽ ነው!!

  • @DanielWorkuAmeshe
    @DanielWorkuAmeshe 3 месяца назад +2

    ጋዜጠኛ መአዛ መሃመድ በአማራ ህዝብ ልብ ገብተሻል ፣ we love you! መረጃዎችን በ video ለማቅረብ ሞክሪ። የኛ ጀግና ኑሪልን

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 3 месяца назад +8

    Proud of you sister keep up a good work

  • @hanawerku
    @hanawerku 3 месяца назад +1

    ዋው ማዝዛ ማህመድ የአማራን ህመም ስተገልፅሸልን እናመሰግንሻለን የአማራው ትስፋ አልፎ ኢትዮጵያን መዳኛ የአማራ ፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍😊

  • @yonaskemsi3906
    @yonaskemsi3906 3 месяца назад +3

    አሁን እውነት አሜሪካ ለአማራ ህዝብ መጨፍጨፍ ይጨንቃተል ። ጀዝባ ቸላላኪ ካንቺ

    • @mamezewdu7889
      @mamezewdu7889 2 месяца назад

      Anite banida kosasa weradawoci

  • @Sumbe12345
    @Sumbe12345 3 месяца назад +1

    የአማራ ወታደረ ደፈረ ብላ ቁጭ አለች ጎድ የአማራ ሰራዊት የትግራያን እናት ደፈሩዋል አለች በለው