አዲስ መዝሙር "ኦ ቅዱስ ሚካኤል" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @ሰላሜነሽድንግልማርያም
    @ሰላሜነሽድንግልማርያም 3 года назад +27

    #ኦ_ቅዱስ_ሚካኤል
    ሚካኤል በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊት ቆሟል
    ለተጨነቀች ነፍስ ምህረት ይለምናል
    ጨለማው እንዲሸሽ እንዲሆን ብርሃን
    ኦ ቅዱስ ሚካኤል ሰዓለነ እንበል (2)
    እረቂቁ መላዕክ መብረቅ ተጎናጽፏል
    ለሰማይ ሰራዊት አለቃቸው ሆኗል
    የምክሩ አበጋዝ ስሙ የተፈራ
    እሱ ነው ሚካኤል ለሕዝቡ የሚራራ (2)
    #አዝ
    እግዚአብሔር ኃይሉን የሚገልፅበት
    ፀሎት የሚያሳርግ የሚያሰጥ ምህረት
    ስለ ትህትናው ከአምላክ የተሾመው
    ቅሩበ እግዚአብሔር ቅዱስ ሚካኤል ነው (2)
    #አዝ
    እርህሩ ነው እና የነፍሳችን ወዳጅ
    ለፍጥረቱ ሁሉ የታመነ አማላጅ
    ከቅጥረ ፀሎቱ ነፍሳችን ትጠጋ
    ተግቶ እንዲጠብቀን ሲመሽም ሲነጋ (2)
    #አዝ
    የነፀብራቅ ዝናር ሚካኤል ታጠቀ
    በቅድመ እግዚአብሔር ሕዝቡን አስታረቀ
    በእሳታዊው አክናፍ ከክፉ ጋረደ
    ልጆቹን ሊባርክ ሚካኤል ወረደ (2)
    ሊቀ-መዘምራን
    ዲያቆን ቴድሮስ ዮሴፍ

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 4 года назад +127

    ጥዑም የመላክት ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን ማነው እንደኔ ሊቀ መላክ ቅዱስ ሚካኤል የረዳው

  • @eyobeyob1065
    @eyobeyob1065 2 года назад +33

    የመላእክቶች ሁሉ አለቃ አድርጎ ቅዱስ ሚካእልን የሾመዉ እግዚአብሄር አምላክ ለዘለአለም የተመሰገነ ነዉ ለዘለአለሙ አሜሜን🙏

  • @bantamlakassefa8151
    @bantamlakassefa8151 4 года назад +66

    ሊቀመዘምራን እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም ደስ እሚል ዝማሬ ነው።

  • @Kidi.desu1612
    @Kidi.desu1612 4 года назад +158

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዎ ክብር በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን
    ለባህራን የዳዉ ደብዳቤ የቀየረው ቅዱስ ሚካኤል የኛንም ታሪክ በመልካም ይለዉጥ አሜን
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ

    • @Kidi.desu1612
      @Kidi.desu1612 4 года назад +7

      ማህቶት እግዝያብሔር ይስጥልኝ በረቱ እንበርታ የእግዝያብሔር ልጆች

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ7ለ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ7ለ 4 года назад +2

      @@Kidi.desu1612 እግዚአብሔር ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ባለፈው ሰለመ ብለው ፎቶውን ለጥፈውት ነገርግን ሰሙን ለግዜው አንናገርም ብለው ተናድጄነበር የተዋህዶ ጋዛ የአህዛብ መዶሻ ሺአመት ኑርልን የኛ መመኪያ የአፍ መፍቻችን መዝሙርህ ነው የተዋህዶ አርበኛ የአህዛብ ምቀኛ ሺአመት ኑርልን ለኛ

    • @ነዐፆዮነይባሪኪንብምሕረቲ
      @ነዐፆዮነይባሪኪንብምሕረቲ 4 года назад +2

      አሜን

    • @ድንግልማርያምእናቴ-ለ1ቨ
      @ድንግልማርያምእናቴ-ለ1ቨ 4 года назад +1

      Amen

    • @portiporti8397
      @portiporti8397 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲 እንኳን አብሮ አደረሰን 💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 4 года назад +57

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወዱ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የሚካኤል ምልጃዉ ጥበቃዉ አይለይህ አይለየን አሜን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ዘማር ቴዲ ዘመንህን ያለምልመው ተባርከሃል የቅዱስ ሚካኤል በረከት ጥበቃው አይለየን አሜን

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya 2 месяца назад +2

    ቅዱስ ሚካኤል ከምድር እአስከአርያም ይጠብቅኽ እኛንም ይርዳን ማር አንደበት የማመሰግንበት ቃላት ያጥረኛል

  • @ብሪጋልትግራይ-ሸ1መ
    @ብሪጋልትግራይ-ሸ1መ 4 года назад +41

    ዝማሬ መላእክት ይሰማልን ቅዱስ ሚካኣል ከክፉ ነገር ይጠብቀን

    • @jdjdmusieoy8781
      @jdjdmusieoy8781 Год назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @meazafisha115
      @meazafisha115 Год назад

      እኔ ለራሴ ክብብብድድጽብብድፕድይብድብይብድዝብይዝብይድብድብብብድብድብድብድድብድብ

  • @AGAPEERI
    @AGAPEERI 4 года назад +19

    ዝማሬ መልኣኽቲ የስማዕልና በረከትን ጸሎትን ናይ ቅዱስ ሚካኤል የካፍለና።

  • @hahshhhshshshwhwh2326
    @hahshhhshshshwhwh2326 4 года назад +58

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ቅድሰ ሚካኤል ሀገራችን የመጣባት
    መቅሰፍት አንተ ሰውራት እስራኤል ከግብፅ
    እንዳወጣቸው እኛ ኢትዮጵያ ከዚህ አስፈሪ
    ዘመን አውጣን 🤲🤲🤲

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 2 года назад +16

    እንኳን አደረሳችሁ! ለወንድማችን ዝማሬ መላአክትን ያስማል፥ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን። የቅዱስ ሚካኤል ምልጃው፥ በረከቱ ለሁላችን ይሁን አሜን።

  • @ዘነበችአበራ
    @ዘነበችአበራ 4 года назад +42

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስል ሊቃ ምልክት ቅዱስ ሚካኤል ብሎ ምርቱን ይላክልን አሜን

    • @banaynii5195
      @banaynii5195 4 года назад +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @banaynii5195
      @banaynii5195 4 года назад

      እንኩን ለቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ

    • @kdkdkdk3762
      @kdkdkdk3762 3 года назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @AliyMohammed-vs9om
    @AliyMohammed-vs9om 4 года назад +33

    አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማል ሊቀ ዘማሪ ወንድሜ ቴዲየ በጣም ነዉ እምወድህ የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቸ ከዚህ አስከፊ በሽታ አምላከ ሚካኤል ይጠብቃቹሁ አሜን፫

    • @elfneshmhari5449
      @elfneshmhari5449 4 года назад +1

      Amen amen amen sewedh eko zemare mlkti ysemalin..ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll..🤲🤲👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️😍😍😍😍

    • @zudhzuudah7270
      @zudhzuudah7270 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን፫

  • @Bereket_Mehari
    @Bereket_Mehari 4 года назад +27

    ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና ድያቆን ቴድሮስ
    እግዚኣብሄር ዕደመን ጥዕናን ይሃብካ።

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @tigi1113
    @tigi1113 4 года назад +11

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 4 года назад +14

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj 4 года назад +9

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ዘመንህ ይባረክ ቅዱስ ሚካኤል ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏

  • @hibsttadese2982
    @hibsttadese2982 4 года назад +13

    ወንድማችን እድሜና ጤና የአገልግሎት ግዜህን የድንግል ልጅ አብዝቶ ይሰጥልን አሜን።።።

  • @arayatsige4476
    @arayatsige4476 4 года назад +8

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዎ ክብር በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን
    ለባህራን የዳዉ ደብዳቤ የቀየረው ቅዱስ ሚካኤል የኛንም ታሪክ በመልካም ይለዉጥ አሜን
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ወንድማችን ሊዘ መዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍ

  • @erminadew7087
    @erminadew7087 9 месяцев назад +1

    መለአኩ ቅዱስ ሚካኤል በየአለንበት ቦታ ይጠብቀን❤❤❤

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 5 месяцев назад +2

    ሚካኤል ስለው ስሙ ስጠራ ኩሉ ጭንቀተይ ይርሕቀለይ ተመስገን ሚካኤል ባዐል ቡዙሕ ወዕለተይ😭

  • @abelkumlachew2424
    @abelkumlachew2424 4 года назад +24

    ሚካኤል በአምላኩ በእግዚአብሄር ፊት ቆሟል
    ለተጨነቀች ነፍስ ምህረት ይለምናል
    ጨለማው እንዲሸሽ እንዲሆን ብርሀን
    ኦ ቅዱስ ሚካኤል ሰአለነ እንበል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
    እንኳን ለ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን
    የዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን።

  • @hanashimels6091
    @hanashimels6091 4 года назад +6

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቅዱስ ሚካኤል እድሜ ጤናን ይስጥክ ቤተሰብክን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልክ

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 4 года назад +8

    አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን.... ከአመቱ ቅዱስ ሚካኤል ይደምረን!

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 4 года назад +11

    😍💚💛❤️ ✞✞✞ አሜን ! አሜን !! አሜን !!! ✞✞✞ ቃለ ህይወትን ፣ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን - ሊቀ-መዘምራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ !!! ✞✞✞ የሊቀ-መላዕክት “ቅዱስ ሚካኤል” ምልጃ ፣ ረድኤት እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን !!! የኮሮና ቫይረስ በሽታን ከሀገራችንና ዓለማችን ጠራርጎ ያስወግድልን !!! ✞✞✞ ❤️💛💚😍

  • @tinsayeabebe6129
    @tinsayeabebe6129 4 года назад +11

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ወድ ወንድማችን

  • @senayitwarku309
    @senayitwarku309 4 года назад +5

    እልልልልልልልልልልልልልል👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼 አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🏼

  • @መንፈሳዊመልእክቶችዘደብረ

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏
    የወደዳቹት ላይክ አድርጉት💚💛❤
    ቻናላችንንም ሰብስክራይብ ያድርጉ🙏

  • @GoogelNet-dq8xx
    @GoogelNet-dq8xx Год назад +1

    በእውነት አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሉሁ በእድሜ በጤና ይጠብቁህ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 года назад +5

    አሜን ዝማሬ መላእከት ያሰሜልን እንኳንአደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @ibrahimmassalkhi853
    @ibrahimmassalkhi853 4 года назад +4

    አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን አባታችን ጠባቂያችን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አማላጅነቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад +13

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር
    ሚካኤል በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊት ቆሞዋል ለተጨነቀች ነፍስ ምህረትን ይለምናል ጨለማው እንዲሸሽ እንዲሆን ብረሃን ኦ ቅዱስ ሚካኤል ሰአሊለነ እንበል

  • @foxy_2_2
    @foxy_2_2 Год назад +5

    እንኳን ለ ሰኔ ሚካኤል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን#

  • @dubaiuae4142
    @dubaiuae4142 4 года назад +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቴዲዬ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል በድሜ በጤና በቤቱ ያኑርህ ምንኛ የተባረከ ማዕፀን ነው አንተን የወለደ 😍😍😍

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 4 месяца назад +1

    ኦ ቅዱስ ሚካኤል
    ሚካኤል በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊትቆሟል
    ለተጨነቀች ነፍስ ምህረት ይለምናል

  • @aronsolomun7260
    @aronsolomun7260 4 года назад +3

    እንቆኣ ለበዓል ቅዱስ ሚካኤል ኣደረሳቹን ኣደረሰን በጣም ደስ የሚይል ዝማሬ ይቀበለቹህ

  • @wabetube6159
    @wabetube6159 4 года назад +7

    አሜን 🙏🙏🙏አሁንም ለእኛ ለተጨነቅነው ምህረትን ይለምንልን።።
    ✞✞✞👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን✞✞✞

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 4 года назад +4

    ዝማሬ መለክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን

  • @WerWer-sx1wm
    @WerWer-sx1wm 3 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባቴ ሊቀመላእክት ቅድስ ሚካኤል ከክፉ ነገርሁሉ አተ ጠብቀን

  • @tsigeethio1361
    @tsigeethio1361 4 года назад +12

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @Mebrate99
    @Mebrate99 4 месяца назад +1

    ቅዱስ ሚካኤል በጭንቃችን ሰዓት የደረሰልን ብዙዎች ነን። አሁንም ጠባቂነትና በረከቱ ከሁላችንም ጋር ይሁንልን። ይህንን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ያቀረበልንን ዘማሪ ቲዎድሮስ ዮሴፍን እግዚአብሔር ይባርክልን!

  • @እንማሀሳቤንበእሱጥዬዋለው

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 4 года назад +30

    ኦ ቅዱስ ሚካኤል የአፎሚያ እረዳት አሁን ተነስ ለኢትዮጵያ አሜን!!!

  • @kasegvighoh4721
    @kasegvighoh4721 4 года назад +5

    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባረክ እንወድሀለን እናከብርሃለን

  • @aneleyanaley3942
    @aneleyanaley3942 4 года назад +10

    ዝማሬ መላህክት ያስማልን ሀገራችንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን እልልልልልልልልልል

  • @EphremEdward
    @EphremEdward 7 месяцев назад

    ዘመንክ ሁሉ የተባርከ ይሁን ዘመን የማይሽርው ዝማሪየክ በየግዜው ይፍልቃል ዘመንክ ይባርክ ።አሜን

  • @mercyyemekaelleg7420
    @mercyyemekaelleg7420 4 года назад +5

    በእውነቱ አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው ዝማሬ መልአክት ያሠማልን ወንድማችን

  • @AyateMohmmed
    @AyateMohmmed 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ👏👏👏🙏🙏🙏

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 4 года назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ እንቁ የተዋህዶ ወንድማችን እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ🙏 በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን🙏🙏🙏 ለኛም ፈጣሪያችን የምናመሠግንበት ንፁህ አንደበትን እግዚአብሔር ያድለን አሜን።

  • @abrashalshaahrani9191
    @abrashalshaahrani9191 4 года назад +1

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድማችን

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴ-ጘ9ቨ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴ-ጘ9ቨ 3 года назад +11

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫🎤🎤

  • @AlemuBiedu
    @AlemuBiedu 7 дней назад

    ዝማሪው መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ

    አጥት የሚያለመልም ዝማሬነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ የተዋህዶልጅች ለቅዱስ ሚካኤል አመታውበአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ

    ዝማሬመላእክትንያሰማልንወድማችን ጠጋውንያብዛልህ

  • @የፃድቃኔማርያምልጅማርያም

    ቴድዬ የተዋህዶ ምርጥ ዝማሬ መለአክትን ጣዕመ ዳዊትን ያሰማልን

  • @ኣዙየማርያምልጅአዙየማርያ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልእክቲ የስመዐልና

  • @ruhamakassaye6442
    @ruhamakassaye6442 3 месяца назад

    ተባረክልን ወንድማችን ቅዱስ መካኤል አባቴ ፈፅሞ የባርከን

  • @tube-vz7qo
    @tube-vz7qo 4 года назад +5

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @yonathanyealala
    @yonathanyealala 3 года назад +1

    ሊቀ መዘምራን መድሀኔአለም ክርስቶስ ለሀይማኖታችንም ለሀገራችንም የመረጠህ እጅግ የተባረክ ድንቅ ሰው ነህ አምላክ ይጠብቅህ

  • @rediatmesfin4983
    @rediatmesfin4983 4 года назад +11

    Weyneee betammmm gagche nbr yewnet betam dess yilal zimare melaetn yasemalin tedi kidus michael abatachin behiwoth benuroh hulu kefit yikdemlk moges yihunh endasadegeh demo melkam fisamen yistk bagelgilot yasnah

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 4 года назад +6

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ዘማሪያችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @HanaHaylu-gd7bz
    @HanaHaylu-gd7bz 7 месяцев назад

    እንቁ የተዋህዶ ልጅ ዘማሪ ወንድማችን መላኩይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን

  • @senitube2278
    @senitube2278 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሰን ኦርቶዶክሳዊ ወገኖቼ እልልልልልልል👏🌹👏🌹👏🌹🌹🌹👏👏🌹🌹🌹ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @rashamohammed8529
    @rashamohammed8529 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን. ሊቀመላክት ቅዱሰ ሚካኤል. እረዳቴየ ብቻም ሳትሆን. እሰቶፊሴየ. ነህ. አተን ለሰጠን. አምላክ ክብር ምሰጋና ይግባው

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha 4 года назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይባርክልን ።

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው 3 года назад +2

    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሼ በያለንበት ጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @utopiavot
    @utopiavot 4 года назад +4

    ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአለ እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ❤❤❤

  • @bilihbalemlay5227
    @bilihbalemlay5227 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን የተሳካ ያድርግልህ ………………ለዘላለም በቤቱ ያፅናህ!!!!!!!

  • @tsionbazezew9760
    @tsionbazezew9760 4 года назад +5

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @tadessebekel6243
    @tadessebekel6243 Год назад +2

    የተቀደሰውን መዝሙራችሁን ሳዳምጥ በእውነቱ መንፈሴ ሁሉ ሰላምና መልካምነት ሁሉ እንድሻት ያነሳሳኛል ልቦናዬም በፀፀት እንዲሞላ ና ከዛሬዋ ለነገዋ ለመልካምነት ያተጋኛል ።

  • @emseascmccor2493
    @emseascmccor2493 4 года назад +3

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ በረከቱ ይደርብን ከበሽታ ይጠብቀን ከአጋንንት ይጠብቀን ከሌላ መጥፎና መከራ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን: :

  • @አስቴርየድንግልማሪያምልጅ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @robelabebe1351
    @robelabebe1351 4 года назад +3

    ኦ ቅዱስ ሚካኤል❤❤❤ ሰዓል ለነ እንበል!!! 🙌

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Год назад

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በጣም የምወድክ ወንድሜ ቴድዬ ቅዱሰ ሚካኤል ዘመንክን ይባርክልክ ይህ መዝሙርክን በጣም እወደዋለው❤❤❤❤❤❤

  • @እንማሀሳቤንበእሱጥዬዋለው

    ሚካኤል በአምላክ በእግዚአብሔር ፊት ቆሞዋል

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ኢትዮጵያን ይጠብቅልን🙏🏽

  • @portiporti8397
    @portiporti8397 4 года назад +4

    እልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን
    💐💐💐💐💐💐

  • @aregyoutubechannel4628
    @aregyoutubechannel4628 11 месяцев назад +2

    ኦ ቅዱስ ሚካኤል እጅግ ሃጥያተኛ ነኝ ከአምላኬ ዘንድ ይቅርታን ለምንልኝ 😢

  • @michaiahlove4736
    @michaiahlove4736 2 года назад +4

    አሜን አሜን🙏🙏🙏እንኳን አደረሳቹ ለታላቁ ቅዱስ ሚካዬል💗🙏🙏🙏

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam Год назад

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶልጆች እኳን አደርሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር ባእል❤❤❤❤❤

  • @ገብሪኤልአባቴ
    @ገብሪኤልአባቴ 4 года назад +3

    እሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 4 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድማችን

  • @ፅናትየማርያም
    @ፅናትየማርያም 4 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን 🙏

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ኘ6ጀ

    ቴድ አጥንት የሚያለመልም የመላኢክት ጥኡም ዝማሬ ያሰማልን አሜን

  • @tiruyetru
    @tiruyetru Год назад

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ወንድማችን

  • @ወይኩንፍቃድከ-ፀ2ሸ
    @ወይኩንፍቃድከ-ፀ2ሸ 4 года назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏👏❤

  • @fasikabera
    @fasikabera 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ቴወድሮስ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @yeshimare2702
    @yeshimare2702 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙇🙇🙇👏 👏👏👏👏

  • @መዝገበባባ
    @መዝገበባባ 4 года назад +1

    ዝማሬ መለአክ ያሰማልን ባገልግሎት ያቆይልን በሰላም በጤና ይጠብቅህ አሜን

  • @nefsneshfeteneashene3871
    @nefsneshfeteneashene3871 4 года назад +8

    ዝማሬ። መለአክትን ያሰማልን

  • @ekacell5724
    @ekacell5724 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ አምላኬ ሀገራችን ሰላም አድርግልን 🙏✝️🤲🙏✝️🤲✝️🤲🤲🙏

  • @bayushbayissa2051
    @bayushbayissa2051 4 года назад +3

    ቅዱሰ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @موزةالظنحاني-ح5ه
    @موزةالظنحاني-ح5ه 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 4 года назад +10

    ክቡራን ኦርቶዶክስ አማኞች በሙሉ ኤርትራውያን ፡ኢትዮጵያውያን የመምህር ዘመድኩን በቀለ ፔጅ ሳብስክራይብ እናድርግ ለራሳችን ጥቅም ነው ብዙ እንማራለን እወዳቸዋለሁ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል አደረስን

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 4 года назад +2

    እግዚአብሄር ይመሥገን አሜንእልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሠማልን አሜን ቅዱስ ሚኢካኤል ለሁላችንም ይታደገን በእውነት ያስፈራል ዘመኑ እርዳን የእግዚከብሄር መላክ በተሰጠህ ፀጋ አማልደን ከመዳህኒአለም

  • @kaberonhareg3167
    @kaberonhareg3167 4 года назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏💕💖💚

  • @መቅዳስፅጌማርያም
    @መቅዳስፅጌማርያም 4 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ቴዲዬ