ዘወትር በጸሎታችን ልኖሩ የሚገቡ ነገሮች!! መናፍስትን ዘወትር ለምን እናስራለን?? ጸሎታችን ለምን ፈተና በዛበት? መሠረታዊ የጸሎትና የስግደት አካኼዶች! 💥😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 48

  • @haileG2239
    @haileG2239  7 дней назад +1

    አዲስ ቪዲዮ ይኼው፡ ruclips.net/video/s_D-9zhDAzA/видео.html

  • @እህተማሪያም
    @እህተማሪያም 7 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እንኳን አብሮ አደረሰን በመንፈሳዊ ህይወት ደክማለሁ😢😢😢 እህተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሟቼ😢😢😢

  • @Yr5Jdtt
    @Yr5Jdtt 8 дней назад +7

    ኣሜን//፫// እንካን ለብርሃነ ጥምቀቱ ኣደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች 👏👏ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🌷👏

  • @TesfaneshFikir
    @TesfaneshFikir 8 дней назад +5

    አሜን አሜን ሰላም ወድማችን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤

  • @selamhailu4738
    @selamhailu4738 6 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሰማልን❤ ወንድማችን

  • @Firit-g1c
    @Firit-g1c 2 дня назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 7 дней назад

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤ እንኮአን አብሮ አደረሰአን🙏🙏🙏🙏

  • @דמוסאיאלו
    @דמוסאיאלו 8 дней назад +1

    እኳን አብሮ አደረስን
    አሜን አሜን አሜን
    አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @ganat12345
    @ganat12345 8 дней назад +3

    አሜን,አሜን,አሜን,,እንኳን,,አብሮ,አደረሰን,,,,❤❤❤❤❤

  • @saraalsara169
    @saraalsara169 8 дней назад +1

    ተመስገን አባቴ ያልከዉ ሁሉ እላለሁ ክብሩን እሱ ይዉሰድ የድንግል ማርያም ልጅ ይከበር 😢😢

  • @MekdesTefera-g6k
    @MekdesTefera-g6k 7 дней назад

    Amen Amen Amen kalihiwot yesmalin wadimachin ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HelenWeldeamanuel
    @HelenWeldeamanuel 7 дней назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 5 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታ

  • @DerjaDera-s8d
    @DerjaDera-s8d 8 дней назад

    አሜን እግዚአብሀሔር ይመስገን!!! እጅግ ድንቅ ትምህርት ማብራሪያና ወሳኝ ነጥብ ነው የነገርከን በርታልን ወንድማችን!!!!

  • @ቃልየመንገዴመሪ-ረ7ለ
    @ቃልየመንገዴመሪ-ረ7ለ 8 дней назад +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AtakltiAbadi-z5n
    @AtakltiAbadi-z5n 8 дней назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ,በኣባቶቻችንና በወንድሞች ላይ ኣድሮ የሚያስተምረን ልዑል እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን ,,,,ቀጥልበት በርታልን

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 8 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 8 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 7 дней назад

    Amen amen amen . egthanher yemsgne.enkuane letemekete bheru adersene ❤❤❤

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq 8 дней назад +1

    በዳኝነት ሃላፊነት ለሚገኙ እግዜቤሔር አምላክ ማስተዋልን እዲሰጣቸው ፍርድ ውሳኔያቸው ፍትሄዊ እዲሆን እዲያግዛቸው ልንፀይላቸው ይገባል። ዲያቢሎስ ሆን ብሎ ፍትህ እዲዛባ ይሰራልና ።

  • @TedyYohans-m2b
    @TedyYohans-m2b 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @Eskiyalfyalefal
    @Eskiyalfyalefal 8 дней назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን ሀገር ልግባና እግዚአብሔር ያዉቃል እዚህ ግን ለኔም ግራ ገብቶኛል

  • @romanyilma6043
    @romanyilma6043 8 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉

  • @Elshaday-te7hn
    @Elshaday-te7hn 7 дней назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @maryam-e6c7q
    @maryam-e6c7q 8 дней назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @TecastMasala
    @TecastMasala 8 дней назад

    አሜንአሜንአሜንንንንንንን እንኳን አብሮ አደረሠን ወንድማችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💐💐💐💐💐💐💐🌾🌾🌾🌾🌾🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AmanuelAlem-v9t
    @AmanuelAlem-v9t 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነው ወንድማችን ከዚህ በበለጠ እንድታገለግለው እግዚአብሔር ብርታቱን ያድልህ🙏🙏🙏

  • @Bilsumma
    @Bilsumma 8 дней назад +2

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ወይንሽት
    @ወይንሽት 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሬ አደረሰን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 8 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @AbinetAbinet-q8x
    @AbinetAbinet-q8x 7 дней назад

    ቃለ ህይወት የሳማልን

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 8 дней назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 7 дней назад

    በጣም ጥሩ እናመስግናለን:: ነገርግን ጥያቂ ነበርን ግን ኣትመልስን

    • @haileG2239
      @haileG2239  7 дней назад

      በጣም ይቅርታ ካልመለስኩኝ። ነገር ግን ጥያቄውን አፈደግማችሁ ጻፉ አሁንም መጠየቅ የፈለጋችሁትን ጻፉ።

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 8 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsion2127
    @tsion2127 8 дней назад +1

    100%🎉🎉🎉

  • @fantayewoledu5287
    @fantayewoledu5287 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ገኒእህተማርያም
    @ገኒእህተማርያም 7 дней назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለብራሀነ ጥምቀቱ ወንድሜ እባክ መቁጠሪያ እየቀጠቀት ቪድዬ ልቀቅልን ግሩፕ ገብቼ መሳተፈ ስለማልችል በግል ነው የምፀልየው እባክህን በተግባር አሳየን በርታ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @haileG2239
      @haileG2239  7 дней назад

      @@ገኒእህተማርያም መልካም እሺ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ለማቅረብ እሞክራለሁ።

    • @ገኒእህተማርያም
      @ገኒእህተማርያም 7 дней назад

      @@haileG2239 እሺ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @adiniguse4615
    @adiniguse4615 6 дней назад +1

    ሠላም ወድሜ ምግብ በልቶ መሥገድና መቀጥቀጥ ይቻላል ወይሥ አይቻልም ንገረኝ

    • @haileG2239
      @haileG2239  6 дней назад

      @@adiniguse4615 በደንብ መስገድ ይቻላል በላንም አልበላንም ስግደት ዘወትር መስገድ ይገባል ወዳጄ። እንዲሁ መቁጠሪያንም መጠቀም ይቻላል።

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 7 дней назад

    ስታወራ በእጅህ የ666ን ምልክት አታድርግ፣ አስተውል!

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 7 дней назад

    ኣንድ ሰው ከሕማም መንፈስ ሲፈወስ ወድሞሽ እና ኣሕቶች ስጋናን በተጨማሪ ሲልክ ስነጋገር ወዲያው ሕማሙ ይመለሳል ማንነው ሕናምተኛ መልሲ ኣባኻችሁ????

    • @haileG2239
      @haileG2239  7 дней назад

      ወዳጄ ጥያቄህን በተለግራም በድምጽ በዚህ በኩል ላክልኝ ለብዙ ሰዎች እንዲሆን ላዳምጥና በቪዲዮ አቀርባለሁ t.me/haile_gebriel_tube_bot

  • @haseenakudusan9218
    @haseenakudusan9218 День назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉