የባርቶስ ጸሎትን ትክክለኛነት ለተጠራጠራችሁ ድንቅ ምስክርነት!! ደቂቀ እስጢፋ ይጠሉት የነበረው ጸሎተ ባርቶስ!! የባርቶስ ጸሎትን ሰዎች ለምን ይጠሉታል! 😭💥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 52

  • @haileG2239
    @haileG2239  14 часов назад +2

    አዲስ ቪዲዮ ይኼው፡ ruclips.net/video/3gcin8XjlMg/видео.html

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 дня назад +12

    ጸሎተ ባርቶስን የሚጠሉ ጠንቋዮ'ች' ዕና ክፉ ደብተራዎ'ች' ና'ቸ'ው። እግዚአብሔር ለውድ እናቱ ለወላዲተ አምላክ ጸሎተ ባርቶስ በሚፀለይበት ቤት በየስምንት ቀኑ አድራለሁ ብሎ ቃልኪዳን ገብቶላታል። ጸሎቱ ወላዲተ አምላክ የፀለየች'ው የመተተ'ኞች'ን የክፋት ዓሰራር ድባቅ የሚመታ ነው።

  • @sirakdane698
    @sirakdane698 День назад +2

    እኔ ብዙ ምላሾችን በባርቶሰ ጸሎት ፈውስና ምላሽን አግኝቼበታለሁኝየተቸውንም ሰምቼዋለሁኝ ልብይስጠው የእመቤቴ ፍቅር በልቦናችን ይደርብን አሜን

  • @Tech-x9v
    @Tech-x9v День назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀሎተ ባርቶስን መፀለይ ከጀመርኩኝ ከ 6 ወር በላይ ሆኖኛል
    ብዙ መንፈሳዊ ጥቅሞችን እያሳየኝ ነው ❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 дня назад +7

    እኔም ምስክር ነኝ አርጋኖን ፀሎተ ባርቶስ አቅም አንተን እንጅ እንዳልከዉ ሁሉም ትክክል ነህ ወንድሜ❤❤❤

  • @soliyana1004
    @soliyana1004 День назад +1

    Amen Amen Amen Kalhiwoten Yasemalen 🙏🙏🙏

  • @Kidistኢትዮጵያ
    @Kidistኢትዮጵያ День назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg День назад +1

    አግዛብሄር የምስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰

  • @DagiHabesha-e7z
    @DagiHabesha-e7z 2 дня назад +5

    እውነት ነው ውንድሜ ባለቤቴ ቅባት ያለበትን ምግብ ሲጠቀም ይተማማል የባርቶስን ፀሎትን ፀልዬ ውሃን ስስጠው እግዚአብሔር ቢሚያውቀው ተሻለው ታሞ አያውቅም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TesfaneshFikir
    @TesfaneshFikir День назад +1

    እናመሰግናለን ወድማችን የድሜዘመንክ የተባረከይሁን❤❤❤❤❤❤አሜን ወድማችን

  • @zelalemtafete8342
    @zelalemtafete8342 День назад +2

    በእውነት ዲያብሎስ የጦርነቱን አይነት አብዝቶብናል። ጥንንት ግኖስቲከ የሚባሉ ኢአማንያን ሀሰተኛ መጻሕፍትን ጽፈው ነበር አሉ። ለምሳሌ የጳውሎስ ወንጌል አይነት። እናም የባርቶስ ጸሐፊ እውነት ክርስትና ያልገባው ብቻ ሳይሆን የማይገባው ሰወችን በማጭበርበር ለሥጋው ገንዘብ የሚሰበስብ ነው። እመብርሃን ከፈጣሪ በታች ከፍጡር በላይ ናት በምን ይታወቃል ቢባል ሰማይና ምድር የማይችሉትን የመለኮት እሳት በማህጸኗ ተሸክማለችና። ጸሎተ ባርቶስ ላይ ጸሐፊው የመለኮት እሳት እንዳያቃጥላቸው ፊታቸውን በክንፋቸው የሚሸፍኑትን መላእክት ከድንግል ማርያም አስበልጧቸው ድንግል ማርያም አነገብርኤልን መላእክትን ስትለምን ያሳያል። በእውነት ይህ የጸሎት መጽሐፍ ክርስቲያኖች የሚያስለቅስ መናፍቃንን የሚያስፈነጥዝ ነው። ጌታሆይ ፍረድ እንደ ጸሎተ ባርቶስ ልብወለድ ጸሐፊ አይነት ደፋሮችን ዝም አትበላቸው።🎉

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 День назад +1

    Tebareku!betam TILIK TSELOT new enberta bereket alew kale hiwetin yasemalin Amen AmenAmen

  • @MedanetEylele
    @MedanetEylele 2 дня назад +2

    አሜንአሜንአዎእኔ፡ለኔብዙግዜ፡ታምር፡ተደርጒልኛልቆሜ፡እየሔኩ፡ያለሁትበሡነው

  • @hareghaile1889
    @hareghaile1889 2 дня назад +3

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ስወደው ትምርትክን❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghada1723
    @ghada1723 День назад +1

    አሜን.አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 дня назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ መስክር በጣም የማክብራት እምወዳት

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 2 дня назад +1

    አሜን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ጠቃሚ ትምህርቶችን ስለምታስተምረን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አሜን ❤❤❤

  • @YeworkwehaGetachew
    @YeworkwehaGetachew 2 дня назад +1

    ጸሎተ ባርቶስ በጣም የምወደው የማይሰለቸኝ ጸሎት ነው

  • @Ayenalem-g5l
    @Ayenalem-g5l День назад +1

    እውነትነው ሰበብእንድንፈጥር የሚያደርገው ሰይጣንነው እኔለሁለትአመት ስራፈቶ የተቀመጠውን ባሌን ስራስጭው እያልን ለሁለትሰባት ማታማታ ፀሎተባርቶስን፣ውዳሴ ማሪያም ፣የህሊናፀሎትን በፀለይ የታሰርውን ዳቦ ፈትታ ሰጠችኝ በማግስቱ ያልጠበቅነውሰው ከኔጋር ትሰራለህ ብሎ ስራቀጠርው ይሄው ከዛጊዜ ወዲህ ስራ ፈቶ አያውቅም በጣምብዙብዙ ጥቅምአግኝቼበታለሁ የቸገርውሁሉ ይፀልየው

  • @TigistShiferaw-m2w
    @TigistShiferaw-m2w 2 дня назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @Ytb-j2i
    @Ytb-j2i День назад +1

    I like dr Meskerem. If she said Bartos is a true church book, I will start reading it.

    • @Yoakin07
      @Yoakin07 День назад

      @@Ytb-j2i hulem weha be eka eyaskemetk tseleyena beye 7kenu tatebebet lewetun tayewalleh.

  • @MesretMasresha
    @MesretMasresha День назад +1

    ይድረስ ለእህቴ ዶክተር መስከረም ለችሳ ብትችሉ አገናኙኝ ወይም አድስሱልኝ ።
    እኔ በታምራቷ ባለበተን መንግስተ ሰማያትን የገባችበትን 2016ሴኔ12ሞቷሐምሌ21እለተእሁድ አርባዋ በራስዋ እቅፍ በራእ ታይታት መንግስተ ሰማያትን ወደ ሥላሴ መንበር ወሰደቻት ቀርውን ጠይቀው ይረዱ ብዙ ብዙ ነገር መመስከር እችላለሁ ።

    • @AsefuGirmay
      @AsefuGirmay День назад +2

      @@MesretMasresha ምስክርነቱን አብራርተሽ ብፅፊልን እህት ብዙ ሰው ይማራል ይድንበታል

  • @TirhasKidanu-v7e
    @TirhasKidanu-v7e День назад +1

    ስለ ደቂቀ እስቲፋኖስ ለማዉራት በቂ እዉነት ቢኖርህ እውት ደቂቀ እስቲፋኖስ የትግራይ ኣባቶች በየ ገዳማቱ ሲገደሉ ጁንታ ናቸው ነበረ ስማቸዉ እነሱ ለእውነት የከፈሉት ዋጋ ነው ለዚ ነው የሰማእቱ ስም የተሰጣቸው ቅዱሳን ሚያራክሱ ኣባቶቻቹ ኣሁንም ልጆቻቸው እየቀጣላቹበት ነው እግዚኣብሄር ይፋረዳል ኣይረፍድበትም

  • @regnaleulseged1444
    @regnaleulseged1444 2 дня назад +2

    እናመሰግናለን ወንድሜ በዛውም ስለመፅሀፈ ቱላዳን አቅርብልን መምህር ቀሲስ ሄኖክ ተርጉመው አሳትመውታል?

    • @AsefuGirmay
      @AsefuGirmay День назад +1

      ቀሲስ ሄኖክ ማብራርያ ሰተውበታል ገብተህ አዳምጠው

  • @Fjdfgfvvvccv
    @Fjdfgfvvvccv 21 час назад +1

    Bartos new sew yaregegn eben,ene mesekir negn degmo endatskuartu ayzochehu ye telatn were atesmu

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    ❤❤❤❤❤❤

  • @יונייוני-ו3ק
    @יונייוני-ו3ק 2 дня назад +1

    እኔም እኮ ፀለተባርቶስን አቋርጫለሁ

    • @henimak2727
      @henimak2727 День назад +1

      እኔም 😢 ሁሉንም ጸሎት ነው ያቆምኩት ፈጣሪይ ይቅር ይበለን

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 2 дня назад +2

    Wandema yekereta kasese hanoke anta belake batetara tero nawo memeherachen enakaberachawalawo

  • @lidyayismaw
    @lidyayismaw 2 дня назад +2

    Yet yegnal tekeklgnaw

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 2 дня назад +10

    ቀሲስ ሄኖክን አንተ ስትል ቅር ብሎኛል አስተካክል በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥህ

    • @haileG2239
      @haileG2239  2 дня назад +5

      ለአስተያየቱ በጣም አመሰግናለሁ። ቪዲዮውን ከመልቀቀ በፍት ደጋግሜ አዳምጣለሁ። አሁንም ደግሜ አዳመጥኩት ግን እንደዛ ያልኩበት ቦታ በጭራሽ የለም። እኔም ቀሲስ ሄኖክን ካወኩበት ቀን ጀምሮ እንደዛ ብየም አስበም አላውቅም። መልካም ቀን።

    • @MariamMariam-nb5wl
      @MariamMariam-nb5wl 2 дня назад

      ​@@haileG2239 ወንድሜ አሁንም በደንብ አዳምጠው ወደ መጀመሪያው አካባቢ አለ እና በደንብ እያስተዋልክ ቪዲዮ ሥራ ወንድሜ በተረፈ ስራዎችህን ወለላይቱ ድንግል ማርያም ትባርክልህ 🙏 መልካም አገልግሎት.

    • @wondwosenyegezu5046
      @wondwosenyegezu5046 День назад

      @@azebbekele4300 ከስሙ ምን አለህ? ቱልቱላ። ዋናዉ ነገር መልክቱን ማዳመጥ እንጂ ።

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ День назад +1

    ይሄያኞዉ ባርቶስ ሳይሆን ትክክለኞዉን አንቃወምም የቄስ ሄኖክ የእመቤታችነነ የድንግል ማርያምን ክብር ላቲ ስበሀት በጣም ዝቅ ያደረገ ነዉ አንተ የቄሱ ደላላ

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 дня назад +2

    በትክክለኛ የጸሎት መጽሓፍ ስም የሚጻፍ የጥንቁልና መጽሓፍ ኣለ፡ የቅዱሱ ስም ብቻ ወስደው እርኩስ መጽሓፍ የሚጽፉ ኣሉ፡
    ደቂቀ እስጢፋኖስ ቅዱሳን ሰማእታት ስለሆኑ ቅዱስ መጽሓፍ ኣይጠሉም፡ በካናዳ በሚገኝ ከገዳማቸው የተወሰደ መጻሕፍት ኣለ፡ ከመጽሓፍ ቅዱስ እስከ ኣርጋኖን ድረስ ኣለ፡
    ስለዚ አርጋኖን ይዞ ጸሎተ ባርቶስ የሚጠላ ሰው የለም፡ ደቂቀ እስጢፋኖስ የጠሉት ከሆነ ግን በቅዱሱ መጽሓፍ ስም የተጻፈ የአስማት መጽሓፍ መሆን ኣለበት ምክንያቱ የቅዱሳን ደቂቀ እስጢፋኖስ ቅድስና ከብራና መጽሓፍ ስላመበብኩ ነው፡ በረከታቸው ትድረሰን።
    ሳናውቅ ከክርስቶስ ሰማእታት ጋር እየተጣላን እንዳንሆን ጥንቃቄ እናድርግ።.

    • @birhan-lp2vz
      @birhan-lp2vz 2 дня назад

      አታውቃቸውም ደቂቀ እስጢፋኖስ የቤተክርስቲያን ጠላቶች ናቸው ጭራሽ ካናዳ ገዳም አላቸው?😁😁😁😁

  • @TemesgenwediM
    @TemesgenwediM 2 дня назад +2

    ጭራሽ ደቅቀ እስጠፉ እያልከ መጣ ኣንተ ደሞ ! ኣቡነ እስጥፉኖስ በሰማእትነት ነው ይለፉቱ ከቡዙ ተከታዎቹ በጨፊጫፊ ዘርኣ ያእቆብ . ስንቲ የድንግል ማርያም ቤተ ክርስትያን ያነፁ ኣባት ናቸው ። ዘርኣ ያእቆብ ደሞ ስገድልኝ ኣሎ ኣንተ ኣምላክ ኣደለሀም ኣልሰግድልህም ኣሉት ። ከዛ በምን ምክንያት ንግደለው ብለው ኣሰቡ ። ድንግል ማርያም ካደ ቢሎ ገደሉት ። ኣቡነ እስጥፉኖስ ከተገደሉ በሃላ ከሰማይ ኣንደቢርሃን ወረደላቸው የቅድስናቸዉ ማሳያ አሀ ታርኩ

  • @GetachewMelaku-f5r
    @GetachewMelaku-f5r День назад +1

    This is serpent deception.
    ABA ESTIFANOS AND DEKIKE ESTIFANOS ARE SAIBTS .THEY ARE IN HEAVEN EITH JESUS.
    KING ZERAYAKOB AND BARBOSE FOR SURE THEY ARE IN HELL

  • @MakdaTeklu-r2s
    @MakdaTeklu-r2s 2 дня назад +1

    አንተ አድንቀህ የምትናገርላት መስከረም ስለ ደቂቀ እስጢፋኞስ የተናገረችዉ ሙሉ ዉሸት ነዉ ቅድሳን ሰማእታትን አታቃልል የስዎ ሲብስ አንተ እስዎን ማስረጃ አርገህ ማቅረብህ ሂድ የተወለድበት ሀገር መጀመሪያ አረጋግጥ

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SemeonDerbew
    @SemeonDerbew 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤