አባ ዩሐኒ የዐለት ምድርና የዐለት ሰማይ ያለው ውቅር ቤተ ክርስቲያን ተንቤን-ኢትዮጵያ በጉዞ ኢትዮጵያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 56

  • @derejetadesse6330
    @derejetadesse6330 4 года назад +7

    የሚደንቅ ነው ይህንን የሰሩት አባቶቻችን እግዚአብሄር ነፍሳቸውን በአጸደገነት ያኑርልን አንተም ምስጋና ይገባሃል እንደዚህ ልብን መንፈስን የሚያድሱ ስላሳዋወቅከን ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ ትውልዱም ከአያቶቹ ታክ ስራ ብዙ ነግረ መማር አለበት

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 4 года назад +3

    ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአምላኬ ፍቃድ ሆኖ ከቦታዉ በረከትን የማግኘት እድልን አግኝቻለሁ አሁን ስመለከተዉ ልዬ የሆነ ደስታ ተሰማኝ ተዋህዶ እናት ቤተክርስቲያኔ ለዘለአለም ኑሪልን ጠላቶችሽን ልቦና ሰጥቶ ወደ አንቺ ይመልሳቸዉ አሜን

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 года назад +5

    ግሩም ድንቅ ነው በረከቱ ይደርብን
    አባቶቻችን ድንቆች ናቸው

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi 3 года назад +4

    እኛንም ስደተኞች ለዛ ያብቃን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @arsiiarbaagugu7628
    @arsiiarbaagugu7628 4 года назад +16

    ኢትዮጵያዊ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ክብር ላባቶቻችን

  • @berihugerezghier6451
    @berihugerezghier6451 4 года назад +2

    የኢትዮጵያ ጉዞ ኣድናቂ ነኝ በጣም እናመሰግናለን ወድማችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @SamerahWakchem-we4wd
    @SamerahWakchem-we4wd 3 месяца назад

    እዉነቱ ምን አይነት ድንቅ ነው❤❤❤

  • @meklitedesalgne3737
    @meklitedesalgne3737 3 года назад +1

    አቤቱ እግዚአብሄር ይመሰገን ላተ ምን ይከፈልካል ወንድሜ ፈጣሪ እረጀም እድሜ እና ጤና ይስጥክ በጣም ነው በጣም ጥሩ ሰራ እየሰራክ ነው እናቴ እምዬ ኦርቶደክስ ሀይማቴ ኩራቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ
    እረጀም እድሜ እመኝልሀለሁ

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ፣እንዲህ አይነቱን ይቺን የተባረከች እውነትም ቅድስት አገር ታሪኳንእና ክርስትናዋ ጥንታዊ መሆኑን ስለእአሳወቅኽን በጥም እያመሰገንኩህ ቀጥልበት፣እግዚአብሔር በስራህ ሁሉ ይከተልህ።🙏🙏🙏👍

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 10 месяцев назад +1

    እጅግ በጣም እድለኛ ሰው ነህ ሄኖክ......ታድለህ የእውነት

  • @tamaa4107
    @tamaa4107 4 года назад +4

    ጉዞ ኢትዮጲያዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ጉልበታቸውን ይባርከው ። ሄኖኬ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezuneshasmare4740
    @bezuneshasmare4740 Год назад +1

    ክብር ለገዳሙ ክብር ለቀደምት አባቶቻች ግን እነ ኬኛን ተጠንቀቁ

  • @miri5414
    @miri5414 4 месяца назад +1

    YOU ARE THE GREATEST ETHIOPIOPAN

  • @exodus134
    @exodus134 Год назад

    I cherish your book “ጎንደርን ፍለጋ” like one would for a diamond. Thank you!🙏🏽🤩

  • @mjoeljared4250
    @mjoeljared4250 4 года назад +6

    በጣም እድለኛ ነህ ኢትዬጵያን ዙሪያዋን በማየትህ

  • @etsgentgutema8336
    @etsgentgutema8336 4 года назад +5

    Speechless!!!!! This is beyond my imagination!!! I truly believe God sent the angels to work with our fathers on this!!!! I hope to visit one day!!!!

  • @araniosyohannes155
    @araniosyohannes155 4 месяца назад

    Thank you for spreading our history and culture to the world. Great job.

  • @danielderes3267
    @danielderes3267 2 месяца назад

    ድንቅ ጉዞ እናመሰግናለን🙏

  • @Fyori-e6b
    @Fyori-e6b 6 месяцев назад

    Qale hiwet yesmealna ❤❤❤

  • @wubalemworkenh745
    @wubalemworkenh745 3 года назад

    ወይ ሀገሬ ልዪ ነሺ እኮ! ፈጣሪ ኢቲዮጵያን አብዝቶ ይባሪክ!!!ኑሪልኝ ተዋህዶ !

  • @mesimesi4794
    @mesimesi4794 4 года назад +1

    Keber le abatochachen emama agera orthodox emnta tadga gata hoy ageran wegenan adera tebarku ebrete yestlge ❤❤❤❤😍😍😍😍👍👍👍

  • @nigatemelakumelise-fj1er
    @nigatemelakumelise-fj1er 7 месяцев назад

    Ammmmeeeennn bereketachew yedereben💚💛♥️🙏🙏🙏🙏

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 4 года назад +8

    ክልል ትግራይ ብቻ 120 የውቅር ቤተክርስትያን አላት ክብር ለአባቶች እንድህም በለሎች ክልላት አሉ ኢትጵያ ብውቅር ቤተክርስትያን ባለ ጠጋ ሃፍታም ናት

  • @zelman202
    @zelman202 4 года назад +12

    ኢትዮጵያ ጠብቀው ያቆዮት በኦርቶዶክስ ሀይማኖት አባቶች ነው ሲባል እዴው ዝምብለው አይደለም በርካታ ቱሩፋቶቻን አሰቀምጠው ነው ምስጋና ለቀደሙት።

    • @MaryMary-wq9iy
      @MaryMary-wq9iy 4 года назад

      Wowowwww Amen Amen Amen💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍😍😍

  • @by4221
    @by4221 4 года назад

    Bring this show back Fana! Henok proud of you as always

  • @mtbdzchannel823
    @mtbdzchannel823 4 года назад +1

    Unblievable! I could not even imagine what it took them to have been able to excavate this ragged mountain place to become a church; the techniques applied, the amount of human energy and time invested on, and above all else their passion and endurance. It is completely mysterious!
    Many thanks for the video!

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 2 года назад +1

    WEYENE YEHE TEBEB DEGMO ENDET MIGREM NEW 🌹

  • @misrakgashaw6848
    @misrakgashaw6848 4 года назад +1

    Work hager dinki hager eyalen menew tewaden te kebabiren bininor segaw ayirikenim neber yenezih ye abatochi sellot new egan yemiredan hagere fikire haggere kibirre 😍😍😍💚💛❤

  • @ሀናየድንግልልጅከሳኡዲ

    በረከታችሁ ይድረሠኝ በምን ታደላችሁ እግዚአብሔር ከሥደት ተመልሸ ለዚህ ያብቃኝ

  • @salamwini8694
    @salamwini8694 3 года назад

    thanks gud

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa9898 4 года назад

    Yekidu abayohani bereketachew yedereben
    🙏🙏🙏
    Enatenem enamesegenalen🙏 mechereshaw mezemur betaregut aref neber..
    Yehenen zemen alemayetachew. kidusan abatoch edlegnoche nachew...
    Ahuneme.. yalenew..bekidusanu ena beyegedamu balu abatoche thelot newe yalewnew.
    Fetariy ethiopan yebark 🙏

  • @yohanesassefa4699
    @yohanesassefa4699 11 месяцев назад +1

    ሴኮላሪስት የሆነ ጉብኝት ነው ። ስለ ቅዱሱ አባ ዮሃኒ ገድል መቼ ተነገረ

  • @annaamen537
    @annaamen537 4 года назад

    Bereketachew ydresen

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 3 года назад

    Batam des yela mama 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @mesimesi8685
    @mesimesi8685 4 года назад

    Orthodox emnta Yekdusan ager ye dengle yasrat ager Ethiopia mederawi genet nurilg 💚💛❤

  • @Ambassel
    @Ambassel 6 месяцев назад

    ኢትዮጵያን ሳያውቃትና ሳያያት ስንት ትውልድ አለፈ!

  • @ኢትዮጵያብርሃን
    @ኢትዮጵያብርሃን 4 года назад +2

    እጅን በአፍ ላይ ከመጫን ውጪ ምን ሊባል ይችላል?

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 3 года назад

    Deke tamerenw yabatowohahene Berket yideresege amane (3)

  • @samiabi3029
    @samiabi3029 2 месяца назад

    እነኚህ በቆላ ተንቤን የሚገኙ ሃንለኛ የጁንታው ምሽጎች ነበሩ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 года назад

    አባ ዮሐኒ የመናዊ ናቸው አባ አሞኒ አሳደጓቸው ወደ ብሔረ ሔዋን ገብተዋል አልሞቱም

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 4 года назад

    ጋዜጠኛዋ ግን ቦታዉ ገዳም መሆኑን አታዉቅም ወይ ሱሪ ለብሳ ቤተክርስቲያን የምትገባ የምን ድፍረት ነዉ ክርስቲያን ካልሆነች ስርዓቱን ካላወቀች ብትነግሯት ወይ ባትገባ ጥሩ ነዉ ጋዜጠኛዉ ፕሮግራምህ በጣም ደስ ይላል እንደዚህች አይነቷን አሳች ባታሳየን ደስ ይለናል ለሚመለከተዉ ሰዉም ደስ የማይል ከስርዐተ ቤተክርስቲያን የወጣ ድፍረትን ባታሳዩን ጥሩ ነዉ የአለሙ አንሶ በገዳም ተንዘላዝሎ መሄድ ያስጠላል አይስተካከልም

  • @ሳምራዊትነኝ
    @ሳምራዊትነኝ 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን በርቱልን ግን ቅዱሱን ቦታ እያስጎበኛችሁ ማጀቢያ ሙዚቃ ለምን አስፈለገ ሰርታችሁ ለፍታችሁ ምነዉ ልፋታችሁን ከንቱ ባታስቀሩት

  • @alemkorbu3768
    @alemkorbu3768 4 года назад

    alem ated mariyam bwent yhen maytu braseu metdle new wondme berta dengle terdhe enem edlengene.

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ

    እጽብድንቅ

  • @sebleseble5930
    @sebleseble5930 4 года назад +1

    ወይ ጉድ እናተ ሴቶች ሱሪ ለብሰሽ ገዳም ትገቢያለሽ ነጣላኩን አለብሽም መጀመሪያ እራስሽን የነጫችን ባህል አዎልቀሽ እራስሽን ሁኒ

    • @abebasisay9273
      @abebasisay9273 4 года назад

      Seble sable ልክ ነሽ ሰይገባን እና ሳይገባን እየኖርን እኮ ለዝች ምስኪን ሀገር ችግር የምንሆንባት

  • @shifartirkaso963
    @shifartirkaso963 2 года назад

    Son of mom ln that tbo what Jessica Kerry's no no ????

  • @shifartirkaso963
    @shifartirkaso963 2 года назад

    Jessica Kerry's 😭 😭 😭 the church is also a place of killing no no

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 4 месяца назад

    Dr Anyi lost most Ethiopian people support because of he did not take very hard action on those bad people who divided Ethiopian Orthodox.
    For example, so many people killed in church different time by ONGE Shanne but the Ethiopian government did not stopped. Moreover, Dr Anyi did explained his sorrow to Ethiopian people on any media. He was silent all the time when the horrific things happened in Ethiopia . Specially on Ethiopian churches! So all those serious problems made angry Ethiopian people on him!!

  • @abebasisay9273
    @abebasisay9273 4 года назад

    ሴቶች ለምን ሱሪ ለብሰው ይሄዳሉ ክርስትና እምነት ተከታይ ከሆንሽ ቀሚስ በሱሪ ልበሺ

  • @mdrehabesha6420
    @mdrehabesha6420 4 года назад +1

    አንተ ሰው አለህ?