Ethiopia | ዱባይ ዉስጥ በጣም አስፈላጊዉ የገበያ ቦታ !!! | Dubai Business

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ይህ ቪዲዮ ስለ ዱባይ የንግድ ቦታዎች ሲሆን ፤በጣም አስፈላጊዉ የገበያ ቦታ የቱ እንደሆነ እና እነዴት ማግኘት እንደሚቻል ያሳያል ፡፡This video will show you Dubai market areas in detail and the transport means to go there.

Комментарии • 206

  • @nurobezedef8801
    @nurobezedef8801 5 лет назад +4

    ተባረክ ወንድም ሰብስክራይብ አድርጉት ዱባይ ያላችሁ ፈጣን ነው ጥያቄ ይመልሳል እንደሌሎች ዩቱበሮች አደለም እኔ ተመችቶኛል

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      amsegnalew

    • @nasriaalal2640
      @nasriaalal2640 4 года назад

      እኔም አድስ ነው ያጋኛሁት በጠም ጥሩ መራጃ አለው በርታ ወንድም

  • @hanismart950
    @hanismart950 5 лет назад

    Hey welcome. እኔ እከታተልካለሁ ስለዱባይ ያልካቸው ነገሬች ሁሉ 10/10 ሳላደንቅክ አላልፍም በርታ ጡሩ ምክር እኔም ሼብ የማደርገው እነዚህ ሁለቱ ስቆች ናቸው በጣም ሀሪፍ ናቸው ይቀንሳሉ ያው እንዳልከው 👍🏻👍🏻👍🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Hani smart amsegnalew selemetsechegn comment

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 лет назад

    በጣም እናመስግናለ እግዚአብሔር ይባርክህ አሪፍ መርጃ ነው

  • @tsionakioneda1013
    @tsionakioneda1013 3 года назад

    እናመሰግናለን ስለቅንነትህ ተባረክ

  • @Khuloodskitchen
    @Khuloodskitchen 5 лет назад

    Have a nice day thumbs up for your best video keep it up nice sharing God bless you

  • @babelohelu707
    @babelohelu707 3 года назад

    ጥሩ እያስተማርክ ነው በርታ

  • @maezas2493
    @maezas2493 5 лет назад

    you are so very kind person

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      amsegnalew maeza s

  • @rabiarabia5646
    @rabiarabia5646 5 лет назад

    እናመሰግናለን ሰላማችሁይብዛ ።

  • @henokmengesha7550
    @henokmengesha7550 4 года назад

    hi.sis videochik tiru nachew gin endat nigid fikadi mawitati enichilalen kertus min yakil new higawe honen lemsirat

  • @ወለተትንሳኤወርቅየ

    እናመሰግናለን ወንድም ስለመረጃህ

  • @AieshasKitchen
    @AieshasKitchen 5 лет назад

    Hello.... very nice video... thanks for sharing your valuable information with us... have a nice day

  • @aseratyabsera1811
    @aseratyabsera1811 5 лет назад

    ተባረክ አስፈላጊ ትምህርት ስለ ምታስተምር!!

  • @mikicheno2679
    @mikicheno2679 3 года назад

    Danke bro metam enamsgenalene

  • @diyona6469
    @diyona6469 3 года назад

    Endet lagegnt chelalw yewest mesmer alek?

  • @takeletadele9541
    @takeletadele9541 5 лет назад

    Hi. Enamesegnalen betam.mekinas yet bota new arif yemnagegnew

  • @ስደትያደከመኝስደትያደከመ

    ምርጥ ትምህርት ነው 😘😘😘😘

  • @zedzed55hatta63
    @zedzed55hatta63 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ቅን ሠው በርታልን

  • @SaraSara-xw7hx
    @SaraSara-xw7hx 5 лет назад

    As usual very useful video keep on

  • @senytberlhnu1439
    @senytberlhnu1439 5 лет назад

    በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @haiathaiat9554
    @haiathaiat9554 5 лет назад

    Batam Arif meker Ajeman shuqu bagali lebes Wagaw qenash naw Thanks bro

  • @asteraster5273
    @asteraster5273 5 лет назад

    ዋው ይመችህ እኔ ዱባይ ለ 4 አመት ከመዳም ቤት ፈግቻለሁ አይገልፀውም አሁን መሮኛል ልገባ ነው ከወራት በኃላ እና ቡቲክ ነጋዴ ነው መሆን ምፈልገው በዚህ አጋጣሚ በጣም እናመሠግናለን
    ከዱባይ ክፍለ ሀገር መነገድ ይቻላል ወይ ሹክ በሉኝ ጓዶች እሰኪይ ሰወዳቹሁ

  • @yamrootwaalee84
    @yamrootwaalee84 3 года назад

    Bechayen behed yekebdengal? Help me

  • @theafroworld9972
    @theafroworld9972 4 года назад

    Cycle ke hend begeza...keza air port lay yemejemerya kehone yasalefulgnl....cycle rekash selehone eza?

    • @SayiTube
      @SayiTube  4 года назад

      Yekerebesh ahun lay kuteter ale

  • @zebibasalia4814
    @zebibasalia4814 5 лет назад

    እናመሰግናለን👏👏

  • @SunshineandStarKidsChannel
    @SunshineandStarKidsChannel 5 лет назад +1

    Here for support -- Greetings from SunshineandStar!

  • @eneeneyikralgnmeron1218
    @eneeneyikralgnmeron1218 5 лет назад

    Please batkalayi businessun lmjmer mn yahil genzeb yasflgenal amaginalew

  • @aberashlove1063
    @aberashlove1063 5 лет назад

    በርታ አርፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @ifgodwithuswhocanbeagainst3715
    @ifgodwithuswhocanbeagainst3715 4 года назад

    እናመሰግናለን ወንድምዓለም እስኪ ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ የቤት እቃዎችን ለንግድ ባስገባ ያዋጣል ወይም እንዲሁም ቀረጥ ምን ያህል ይወስዳል እባክህ ንገረኝ

  • @sofiaaweke1936
    @sofiaaweke1936 5 лет назад +3

    በርታ እግዚአብሄር ካንተ ጋ ይሁን

  • @jemalibrahim5166
    @jemalibrahim5166 4 года назад

    Lasatehen maberariya ALAHE HAYR JAZAHEN YEKEFALEH
    ENAMASAGENEHALAEN

  • @mariamali413
    @mariamali413 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @alshamsi4738
    @alshamsi4738 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወድም

  • @amen4980
    @amen4980 5 лет назад

    እንደማይህ ሁሌም ጠቃሚ ነገር ነው የምታስተላልፈው ዛሬ ጥያቄ ነበረኝ ዱባይ ውስጥ የ ግል bisuness ለመጀመር ምን ያህል capital ያሰፈልጋል እስቴ ተባበረኝ

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Endeye serawu aynet.yeleyayal....mendenew lemeserat yasebshew

    • @amen4980
      @amen4980 5 лет назад

      @@SayiTube ምን አይነት አማራጭ ነው ያለው 20000$-30000$የሚሰራ ነገር ካለ ምንም ሃሳብ የለኝም እኔ

  • @frdosi2312
    @frdosi2312 5 лет назад

    Betam arif asab new ketlebet bermal ychallal??

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +1

      Atarche emlesalew

  • @4500mila
    @4500mila 5 лет назад

    Good Job. Thanks bro.

  • @ethioarbicfood8891
    @ethioarbicfood8891 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @zebibasalia4814
    @zebibasalia4814 5 лет назад

    ይበልጥ እንድነውቀው በምስል ብታሳየን🙏

  • @eneeneyikralgnmeron1218
    @eneeneyikralgnmeron1218 5 лет назад +1

    Betam arif nw bro berta arif merja nw mitstn

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 5 лет назад

    እናመሠግናለን ወንድም ከልብ እናመሠግናለን

  • @እግዚአብሔርይጠብቀኛልየሚ

    አንድ ሰው ቲቪ ካሜራ ላብቶፕ ስልክ ይዞ መግባት ይችላል እንዴ ?

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      ande ande cheger yeleume

  • @magdamagda8814
    @magdamagda8814 5 лет назад

    ጠቃሚ እና ቁምነገር ነው እናመሰግናለን የእኔ ጥያቄ ዱባይ ዉስጥ ብራንድ እቃዎች የት በርካሽ እንደሚገኙ ብጦቅመኝ ሞል ላይ በጣም ዉድ ነው እባክህ❓❓

  • @zulfamuhammed3543
    @zulfamuhammed3543 5 лет назад

    Betam enamesegnalen wendm ejig betam tekami information new yesetehen ketilbet sile kenanetih begle amesegnalehu

  • @ashuroyal6332
    @ashuroyal6332 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወንድም በቅርቡ ስራውን ለመጀመር አስቤ በጣም ነበር ግር ያለኝ ሰላምህ ይብዛ አቦ

  • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
    @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 лет назад

    ቴንኩው ወንድሜ ጠቃሚ ነገር በርታልን

  • @meraimahmed2099
    @meraimahmed2099 5 лет назад

    ,በጣም እናመሰግናለን ግን ወንዴሜ ከአገረ ያለውን ነገር ነገረን ከዚህሰ እናቀው ነበር

  • @enayaali2330
    @enayaali2330 5 лет назад

    በርታልን ውንድሜ

  • @ዜድየታድሶእህት
    @ዜድየታድሶእህት 5 лет назад

    በቪዲወ ብታሳየን ጥሩ ነው ቦታውን

  • @tsionhome7407
    @tsionhome7407 5 лет назад

    በጣም አናመሰገግነናለን ነገር ግን ከዱባይ ስንመጣ ስንት ጫማ እና ልብስ ይዘን መምጣት እንችላለን ጉሙሩኮች ስለሚቆጥሩብን እና አይተም ውስጥ የማይገቡ እቃ ዝርዝር ብትነገግረን እባክህ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 5 лет назад

    Enmesegnalen

  • @ZafarIqbal-cz7nr
    @ZafarIqbal-cz7nr 5 лет назад

    ወድም አደላሥቸግርህ የመኪና ቀረጥ ኢትዮቢያ ሥንት ነው

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      wuye betam bezu .new ende mekinawume yeleyayal .lemsale vitz ke dubaye 1000dollar betegezhi ke 2000dollar belay new keretu

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      wuye betam bezu .new ende mekinawume yeleyayal .lemsale vitz ke dubaye 1000dollar betegezhi ke 2000dollar belay new keretu

  • @manamabahrain774
    @manamabahrain774 5 лет назад

    Selam wodme teyaqe nabargn

  • @mansikala1225
    @mansikala1225 5 лет назад

    ተመታታብኝ ቦታዉ በማርያም አግዘኝ ዱባይ አላይን ነኝ እኔ ያለሁት እቃዎች መግዛት እፈልጋለሁ በቅርቡ ወደ ሀገር ቤት ስለምሄድ ቅናሽ የገበያ ቦታ አላይን ዉስጥ ይኖራል ??

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      online eko moltwal gen geze wesdesh search betaregi emkralew

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      online eko moltwal gen geze wesdesh search betaregi emkralew

    • @nayemayallahbareya8342
      @nayemayallahbareya8342 5 лет назад

      ሻርጃ እና አጅማን ቅናሽ ናቸው ግን የሱቃቸው ስም አላውቀውም ቻይና ሞል ግን ውድ ነው

  • @meronmngstu3894
    @meronmngstu3894 5 лет назад

    Bangle markite ajiman arife aka ala eski nageregne

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      ajiman e cherke harife new le chamame

  • @ntlifestyle9902
    @ntlifestyle9902 5 лет назад

    Nice video big like 72

  • @samifasil9165
    @samifasil9165 5 лет назад +7

    መኪና ለማስገባት ፕሮሰሱን እና የት አካባቢ ያሉትን ሰው ነው የምናናግረው ማለትም ዱባይ ያለነው ወንድምና እህቶችህ

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +2

      Eshi braralew

    • @loomlaa7978
      @loomlaa7978 5 лет назад

      @@SayiTube eshi bro entabkalen ba tesfa

  • @abdoasfaw4392
    @abdoasfaw4392 3 года назад

    ስልክህን አስቀምጥልኝ

  • @rutemengstu3786
    @rutemengstu3786 5 лет назад

    Wndemchn betam enamsgnln helme mengde new egzabher kerdang❤👍

  • @ekrammohammed1055
    @ekrammohammed1055 5 лет назад

    ጐበዝ በርታ ብሮ ፈቃደኛ ከሆንክ በግል ባናግርህ ደስ ይለኛል!

  • @linasami7816
    @linasami7816 5 лет назад +2

    ከኢትዮጵያ በቪዚት መውጣት ተፈቅዳል?አይመልሱም? እስቲ ንገረኝ ወንድም

  • @parisgiftpalace2782
    @parisgiftpalace2782 5 лет назад

    ሀይ ወንድም ሰላምህ ብዝት ይበል ጥሩነው በርታ ለምሳሌ ዱባይ ኤልሙን ብገዛ ጫማወች አያዋጣም ማለትነው

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +1

      Bezat kehone ajman yekensal

  • @nasseralreyashi5230
    @nasseralreyashi5230 5 лет назад

    Ke Dubai Mekina milakew endet nw? Ye Ethiopia negadewoch keyet nw migezut.

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      beketaye aberaralew

  • @fifitube7925
    @fifitube7925 5 лет назад

    ውንድም በርታ ግን ብዙ ማይረዱ ሊኖሩ ይችላሉ ከቻልክ ቦታውን ቀረጽ ቀረጽ አርገህ አስገባው

  • @deredesta1005
    @deredesta1005 5 лет назад

    Hi selam new ena yemiteyiki sakurati kamira yizamegibati efeligalehu minidinew kirayitriyawi

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +1

      eshi beketaye emelesalew

  • @FKRTUBE
    @FKRTUBE 5 лет назад

    በርታ

  • @senifkl3954
    @senifkl3954 5 лет назад

    Dubayi nen. Yiqama megezat
    Felge neber. Edet new megezat
    Yimcelew. Kawek. Betengeren🙏🙏

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Eshi abraralew beketayu video

  • @wubaajiman5328
    @wubaajiman5328 5 лет назад

    በነገራችን ላይ እኔ አጅማን ነኝ ቻይና ሞልንም ብዙ ጊዜ ሔጃለሁ አጥጋቢ ልብሶች የሉም ዋጋቸውም ውድ ነው የተሻለው ኮንፎርቶች መጋረጃ የተለያዩ ማሽኖች ጥሩ ነው ልብስና ጫማ ግን በጣም ውድና አማራጭም የለም

  • @badriahasan5387
    @badriahasan5387 4 года назад

    ባባዬ ፕሊስ መልስልኝ ስለሁሉም ስለስራው በደብ አውቄያለው በደብ ተምሬያለው ቤተሰቦቼ ሁሉ እንደዚ ንግድ ነው ሚሰሩ እኔም አሁን ከመዳም ቤት ኮንትራቴን ጨርሼ ንግድ ልጀምር ነው አንድ ምጠይቅህ ቢኖር ከዚ የሁለት ዓመት ቪዛ አሰርቼ መስራት እችላለወይ ከቻልኩ የቪዛው ስም ምን ይባላል🙏🙏🙏ፕሊስ መልስልኝ

  • @manamabahrain774
    @manamabahrain774 5 лет назад

    Woda lela hagar lamhed seti birr new yemyasfalgaw kaharba hagar wuci lamsale amrica kanda

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ

    አብዝኛዎቹን ቪዲዮችን እየተመለከትኳቸው ብዙ መረጃም አገኘሁ አመሰግናለሁ!
    አንዲት ጥያቄ ልጠይቅክና በቻልክ ቀን መልስልኝ:- ዱባይ እየተመላለስኩ ልነግድ አስቤ ነበር ፈራሁ ኢትዮጵያ ክፍለሃገር ቡቲክ ከፍቸ ዱባይ እየመጣሁ ልብስ ብወስድ ትርፋ አለው? ትኬት ምናምን ችሎ

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +2

      Awo betame betleye lerase be butic le meshete betame yawatale ..be yebelete demo keflager yawatal..bezu sew addis abeba new miasrekebew be kenash kefelehager sihone beza laye lerase butic sihone...beyebelete demo kezhe befit yehedu sewoch kalu eza hger men endemishete matarat techelalehe..

    • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
      @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 5 лет назад

      Sayi Tube እግዜር ይስጥህ!በጣም አመሰግናለሁ! ወደፊትም ብዙ መረጃዎችን እንደምታቀርብልን ተስፋ አለኝ በርታ!!

  • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
    @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 лет назад

    ወንድሜ ዱባይ ነኝ በርሜል ተፈቅዷል እንዴ ? በጣም አመሰግናለው በርታልን

  • @habibaayalew1093
    @habibaayalew1093 5 лет назад

    Wendim enamesganln gn eski wendim shaoop samuna bejimla emirekebubet bota ngergh

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Eshi beketaye melesalew

  • @ስምየለኝምበስምህልጠራ

    እውነት ናው ድባይ አጂማን ሁሉም ዕቃ ይቀንሳል።

  • @kidadineche7028
    @kidadineche7028 5 лет назад

    Betam enamesgnilen ketel

  • @tsehayshieferaw1238
    @tsehayshieferaw1238 5 лет назад

    Amesgenalhu eshi

  • @urfinurfin4636
    @urfinurfin4636 5 лет назад

    классно!

  • @hawatube7358
    @hawatube7358 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወንድም በርታ ፍቃደኝ ከሆንክ በግል ባናግርክ

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      eshi watsap group askemetalew

    • @hawatube7358
      @hawatube7358 5 лет назад

      እሺ ወንድም እናምሰግናለን

  • @abrhetgigi4345
    @abrhetgigi4345 5 лет назад

    baurta wandm

  • @rabiamohammed1497
    @rabiamohammed1497 5 лет назад

    Mobile MNM ayilum 4 or 5 yichalal eshi

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Enamsegnalen rabia

  • @jemalibrahim5166
    @jemalibrahim5166 4 года назад

    JZKALAHE

  • @farahaboulkheir2045
    @farahaboulkheir2045 5 лет назад

    Amesgnalhu btam ymclgewn nger new yakerbkew tbark barye

  • @muluethiopia5122
    @muluethiopia5122 5 лет назад

    kargo ymeyarge sew agenangnin

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      eshi gen habeshoch.ke ethiopia semetu kgegnshachew kensu gar maurt techyalsh dubai ke honsh

  • @qalkidan1043
    @qalkidan1043 5 лет назад

    Berta wondimachin

  • @tigistniguss1652
    @tigistniguss1652 5 лет назад

    እና መሰግናለን ወንድም አሁን ላይ ወደ ድባይ ለመሄድ ቪዛ ይሰጣሉ ወይ ዱባይ ነው ያለሁት ግን በቅርቡ ስለ ሚሄድ እየተመላለስኩ እቃ ለመውሰድ ነው

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      ,en aynet.viza ye visit eko kelale new

    • @tigistniguss1652
      @tigistniguss1652 5 лет назад

      @@SayiTube አመሰግናለሁ

  • @rawelove6803
    @rawelove6803 5 лет назад

    ቲቪ ያልከው ኢቹን አልተናገርክም እስከ ስንት ኢች ነው ሚፈቀደው

  • @chinasweet8634
    @chinasweet8634 5 лет назад

    የህፃናት ልብስ አጂማን ላይ ነወይ የሚገኘው

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Awo ezame ale sebka deira..ale

    • @nasriaalal2640
      @nasriaalal2640 4 года назад

      @@SayiTubeዋንድም በጠም ጎበዝ ነክ በር

    • @nasriaalal2640
      @nasriaalal2640 4 года назад

      ያያሱቁን ስም ንጋሪኝ መመዬ

  • @emueiman3507
    @emueiman3507 5 лет назад +2

    ዋሣብጉርብ ክፍትልንይምንወያይበች

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Eshi asawukalew amsegnalew

  • @kidadineche7028
    @kidadineche7028 5 лет назад +1

    Eshi sente nw teketu

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +1

      10,000 birr -11000 birr ticketu bicha

  • @tiruedilgetinet5961
    @tiruedilgetinet5961 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ይቅርታ ወድም የተጠቀምንበት የቤት እቃ ማለት የኪቺን እቃዎች የተወሰኑ አሉይ መያዝ ያሰብኩት 23ኪሎ በሚልፍበት ሻንጣ ነው ቦታ ስላለይ ኢትዮጵያ ቀረጥ ያስከፍለይ ይሆን ?

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +1

      Ke killo belay kalhone kerete yeleme 'ekawochu gen temesasay mehone yelebachewume

  • @rahatuqalb7405
    @rahatuqalb7405 5 лет назад

    እደት ነክ ቬሎ እንደት ይዤ መሄድ እችላለሁ ወንድም

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Bezu kalhone cheger yeleume

    • @rahatuqalb7405
      @rahatuqalb7405 5 лет назад

      Eske 5 fire neber Ethiopia wosije lemakerayet

  • @sisiyoutube8824
    @sisiyoutube8824 5 лет назад

    ኤሄን ባዝነስ ለመስራት የኢትዮ ብር ስት ይጫሪሰል እስክ ንገራን

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      ke 50000birr jemero

  • @negasmitiku5961
    @negasmitiku5961 5 лет назад

    ሰብሰክራይብ ይገባሀል ቅን ሰው ሰለሆንክ እናመሰግን አለን

  • @msert-iw1qy
    @msert-iw1qy 5 лет назад

    sawudi tefeqdohal woyi wondim sory you namaber

  • @zamzamzmzm805
    @zamzamzmzm805 5 лет назад

    አጂማን ሱቅ እርካሽ ነው

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Amesegnalew lek nesh

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 5 лет назад

    ነገሮችን ሥታሥረዳ አንዱን ነገር ቆጭተህ ሌላ ጀምር ተምታታብኝ ይቅርታ ሥታሥረዳ ማለት ነው በየተራ ይሁን

  • @mommissyou7194
    @mommissyou7194 5 лет назад

    እረ ዱባይ ያላችሁ ስራ ፈልጉልኝ እረ የስራ ያለህ ስንት ቀን ስራ ከፈታሁኝ ህህህህህ አሁንስ ከፋኝ

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Ayzosh sinore share aregalew

  • @zemzem1239
    @zemzem1239 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @ፈዲእናቷንናፍቂ
    @ፈዲእናቷንናፍቂ 5 лет назад

    በርታ

  • @እዩፍቅር-ጀ9ጰ
    @እዩፍቅር-ጀ9ጰ 5 лет назад

    እናመሰግናለን