በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 126

  • @Milsmek
    @Milsmek 8 месяцев назад

    Amazing report or information to teach, something that most people are not used to in the past!!!

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 8 месяцев назад +2

    ነብስ ይማር ብለናል...ኢዜማ

  • @AderajewDagnew-ns8op
    @AderajewDagnew-ns8op 8 месяцев назад +8

    ቁጥር አንድ የቢሄራዊ ስጋት ኢዜማ ይሆናል ብሎ ማን አሰበ

  • @DanielMatewos-d8u
    @DanielMatewos-d8u 8 месяцев назад +1

    አበበ አካሉ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ የፖለቲካ መስመርህ ጥሩ ነዉ በርታ::

  • @mekuryenegatu4750
    @mekuryenegatu4750 8 месяцев назад +2

    መልካም ትንሣኤ ሙታኖች!!!!!!

  • @temesgenhaleka
    @temesgenhaleka 8 месяцев назад +1

    Your explanation is really today Ethiopia's situation so from you and your team we expect more beyond explanation. Keep up to bring radical change

  • @negasigebremeskel6408
    @negasigebremeskel6408 8 месяцев назад +4

    ወቅታዊ እና ኢትዮጵያ ማዕከል ያደረገ መግለጫ ነው

  • @Kehawe
    @Kehawe 8 месяцев назад +2

    ኢዜማ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 8 месяцев назад

    Good Job EZEMA.

  • @mesfindebi2844
    @mesfindebi2844 8 месяцев назад +2

    በጣም ወቅታዊ መግለጫ ነው::

  • @HdrGjj
    @HdrGjj 8 месяцев назад

    True for this description based on current Ethiopian governance system but is their government know?to perform practically thus description

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 8 месяцев назад +2

    አይ ፋኖ! እንዲህ አምበጫብጩልን እንጂ። አይ ግዜ!

    • @1hagerachin
      @1hagerachin 8 месяцев назад

      Fano isn't doing anything. It has been a huge burden to the people of Amhara. People are starving because of FANO

  • @Tesfu368
    @Tesfu368 8 месяцев назад +1

    2ኛ ብልፅግና ናቹ

  • @MamoSeifu-l6e
    @MamoSeifu-l6e 8 месяцев назад +2

    EZEMA our future freedom fighter !!!

  • @Usernure2880
    @Usernure2880 8 месяцев назад

    በመግለጫ ጋጋታ የሚፈታ የሀገር ችግር የለም። ስለዚህ ለወተደራዊ ትግሉ እንቅፋት አትሁኑ። ኢዜማዎች ዜጎች እነማን ናቸው!

  • @melkamuabejeasfaw3716
    @melkamuabejeasfaw3716 8 месяцев назад +2

    ዜና ነው ወይስ የፓርቲ መግለጫ ❓😂
    ብርሀኑ ነጋ ገብቶበት ያልፈረሰ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ብቻ ነው
    እስቲ እሱ ገብቶበት ያልፈረሰ ፓርቲ አንድ ጥሩልኝ እና ተሳስቼ ከሆነ ስደቡኝ

  • @muasme
    @muasme 8 месяцев назад

    ነፍስ ይማር ብለን ነበር እኮ?? በሕይወት አላችሁ???

  • @yohansabebe-sg7sc
    @yohansabebe-sg7sc 8 месяцев назад +3

    ተላላኪ በሉ ስትባሉ

  • @nejmiel
    @nejmiel 8 месяцев назад

    እስቲ የመስጊዶቻችንንም የኡለሞቻችንንም አንድ ላይ ንገሩልን

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn 8 месяцев назад

    ኢዜማ እሥኪ ጠንከር በል እባክህ ከጎንህ እንዳተ ለህዝብ ለፍትህ ሲንቀሣቀሡ የነበሩ ፖርቲወች ያለምንም ጥፋታቸው ሢታፈኑ አተ ምን ትጠብቃለህ ተራ ከመጠበቅ ይልቅ ሀቁን አፍረጥርጠህ ለህዝብህ ተደራሺ ሁን

  • @motywolo8773
    @motywolo8773 8 месяцев назад

    አሁን ኢዜማ እውነት ለህዝብ እና ለሀገር ተቆርቋሪ ነኝ ለማለት ነው ? ወይስ ለመምሰል ነው ? ገርሞኝ ነው ።

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 3 месяца назад

    EIC

  • @behailueshetu4395
    @behailueshetu4395 8 месяцев назад +1

    እላችሁ ውይ ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር !

  • @ephremtibebu571
    @ephremtibebu571 8 месяцев назад +1

    አየለ ጫሚሶ ከአሁኑ ኢዜማግም-ቦቴዎች የተሻለ ይንቀሳቀስ ነበር።
    ሩብ ጫሚሶ እንኳን አትሆኑም ግም-ቦቴዎች።
    ሸርተቴ ወጥሮህ ነው እንደዚህ የምትሯሯጠው።

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 8 месяцев назад

    ፀረ ሰሜቲክ ፖርቲ ነው በተለይ ትግሬ፣አማራን ለምን አምረው እንደሚጠሏቸው አልገባኝም አራት ኪሎም ይገባል ፀረ አማራዎችን ኢዜማን ጨምሮ ለፍርድ ያቆማል።

  • @tamratsisay1161
    @tamratsisay1161 8 месяцев назад +4

    ቃልን በተግባር ያሳየ ሁሉጊዜ ለሀገርና ጥቅምና ለዜጎች የቆመ ፓሪት ነው ኢዜማ ንቁ ዜጋ!!!
    ምቹ ሀገር !!!

  • @kontenantahenok5563
    @kontenantahenok5563 8 месяцев назад +2

    የዘገየ ቢሆንም እናመሰግናለን። መንግስት የማይታረም ከሆነ የያዛቹትን ሥልጣን በመልቀቅ በመንግስት ላይ ጫና ፍጠሩ።

  • @freyalew5619
    @freyalew5619 8 месяцев назад +2

    የህልውና ጦርነት አይቆምም። ኢዜማ እና ብልፅግና የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፆች። በደም የተጨማለቁ ተጠያቂዎች ናቸው።

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 8 месяцев назад +1

    ወዴት ሸርተት ሸርተት????አሁን ባለቀ ሠአት??? እንዲህ እንዴሾፋችሁ አትቀሩም

  • @BelayAssena-lu6ov
    @BelayAssena-lu6ov 8 месяцев назад

    ማሰብ የምታቆሙት መቼ ነው ?በአዲስ አበባስ ምንም የተፈጠረ ምንም ነገር የለም ?

  • @anbesawnigussie2299
    @anbesawnigussie2299 8 месяцев назад

    Betam yedekem party new

  • @YitbarekAyele-i3b
    @YitbarekAyele-i3b 8 месяцев назад

    ዋናው የሰላም እጦት ችግር በአገሪቱ የሰፈነው የዘውግ ፖለቲካ ነው

  • @yohannestemesgen8552
    @yohannestemesgen8552 8 месяцев назад

    በሚሊዮን የሚቆጠሩ ማለት ትርጉሙን ታውቅ ይሆን?

  • @yihuntariku2820
    @yihuntariku2820 8 месяцев назад

    አይኔን አታሲቂው ጥርሴስ ልማዱ ነው አለ ሸዋፈራው። አይ ኢዜማ

  • @ambachewwedegebreal7673
    @ambachewwedegebreal7673 8 месяцев назад

    መግለጫው ህይወት የሚኖረው መጀመሪያ ኢዜማ ጦርነት በማዋለድ፣ በመቀስቀስና በማባባስ ይቅርታ በመጠየቅ ተሳስተን መንግስትም አሳስተናል ስትሉ ነው። አሁን ደርሶ ሰላም ፈለጊ መስሎ መታየት ሸቀጥ ነው።

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 4 месяца назад

    UDH

  • @HowWas-f1g
    @HowWas-f1g 8 месяцев назад +1

    ሳጡን ወሰጥ ያለ አሰከሬን ኢዜማ ቅጥረኛ የጀጀሮ ሰብሰብ ጠበቁን በምርጫ ቀይ ካርድ ኢዜማ 😂😂😂😂😂😂

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 4 месяца назад

    CES

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 8 месяцев назад

    አሸባሪው ፋኖ ጃዊሳ ዘራፊ ሽብርተኛ እግዚአብሔር ያጥፋልን

  • @mdalihosen1492
    @mdalihosen1492 8 месяцев назад

    ወይኔ አላችሁ የመስቀልወፎች ኪኪኪኪኪ ማፈሪያወች

  • @ImranPharmacy-w3r
    @ImranPharmacy-w3r 8 месяцев назад

    Laboche Eizama wodamoche

  • @ayenewbiset1303
    @ayenewbiset1303 8 месяцев назад

    ኢዜማ መፍትሄ ከ ዝንብ ማር ማለት ነው ....our trust is on God!

  • @mamoyadete152
    @mamoyadete152 8 месяцев назад

    Kabaro besawu ij yamiral seyizut yadanagiral

  • @behailueshetu4395
    @behailueshetu4395 8 месяцев назад

    ኢዜማ ፓርቲ ለመሆን እየሞከረ ነው ።

  • @danielgebrehiwot8846
    @danielgebrehiwot8846 8 месяцев назад +1

    ኢዜማ ማለት ባንተንዛዛ ግለፀው ብትሉኝ በቃ scort (ቅያሪ) ጎማ ማለት ነው የሆነ ቦታእስክትደርስ የምትገጥመው

  • @asresatumo4672
    @asresatumo4672 8 месяцев назад

    ከየት መጣችሁ? ደግሞ ምን አስባችሁ ይሁን?

  • @ዲአ
    @ዲአ 8 месяцев назад

    የብርሃኑ ሉጢዎች ለፍርድ ነው የምንፈልጋችሁ ስንት ናችሁ አራት ወይም ሶስት 😢 ......እየመጡ ነው ብርሃኑን ሱሪህ ላይ ቅዘን በለው 😢

  • @birhanudagnaw8745
    @birhanudagnaw8745 8 месяцев назад

    በጣም ለስት የጠበቅናችሁ ነበር ግን ከመግስት ጋር ተወሽቃችሁ አሁን ምንም የመግለጫ ጋጋታ ምንም ትርጉም የለዉም በይፋ ብርሃኑን አዉግዛችሁ መለየት ካልቻካችሁ ፓርቲያችሁን ማዳን አትችሉም

  • @DanielMola-bm5xq
    @DanielMola-bm5xq 8 месяцев назад +1

    ኦሮ- ኢዜማ የሚባል አለንዴ??

  • @rosapark736
    @rosapark736 8 месяцев назад

    No one expects a solution From eZEMA and pp.we are waiting a solution from God!

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 8 месяцев назад

    የሞተ ፓርቲ ከህዝብ ልብ ስለወጣችሁ እራሳችሁን አክስሙ ብርሀኑ ነጋ እዛ እያለ ማንም እንደፓርቲ አይቆጥራችሁም ::

  • @semahegngashaw8689
    @semahegngashaw8689 8 месяцев назад

    Ebet

  • @fresenayhenok
    @fresenayhenok 8 месяцев назад

    የነፈሰበት ፓርቲ !!!

  • @hhyy3622
    @hhyy3622 8 месяцев назад

    መገን ልጥ ባርቲ😂😂

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 8 месяцев назад

    ውዠብር ፈጣሪ ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥስ የሚሉት አሁን ሞተናል ድረሱልን እሪታ። ማንቁርታችሁን ስትያዝ ትጮሀለህ።

  • @BelayAssena-lu6ov
    @BelayAssena-lu6ov 8 месяцев назад

    አይ ኢዜማ ገራሚ ድርጅት ነው ።

  • @binyamayalew2358
    @binyamayalew2358 8 месяцев назад

    ምንጣፍ ጎታች ፓርቲ

  • @galaaneetuffa8665
    @galaaneetuffa8665 8 месяцев назад

    He is talking like a man in charge, where is Ahmed Ali, the struggle is in the hands of Berhanu Nega’s EZEMA 😝!

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 8 месяцев назад

    እባካችሁ የአገሪቱ ችግር እናንተ ናቹሁ !! አገር አፈረሳቹህ ህዝብ ከህዝብ ሃይማኖት ከሃይማኖት አጋጫቹሁ !! በትልቁ ጆኖሳይድ ፈፀማቸሁ አሁን ታድያ ምን ቀራቹሁ !! የጊዜ ጉዳይ ነው ቀሪው እድሜያቹህ ወህኒ ቤት ታሳልፋላቹህ !! አሁን የቤተመንግሥት ውሾች ሆናችሁ የተጋጠ አጥንት እየተወረወረላቹሁ በማላገጥ ናቹሁ !! በእውነት መናገር የሚቻለው አታመልጡም !!

  • @mdalihosen1492
    @mdalihosen1492 8 месяцев назад

    ማፈሪያውች ከመንግስትተብየው ጋር ወግናችሁ መሆናችሁን ወደጎን ብላችሁ ለምርጫ ስትሉ በቅአላችሁ ውሽቆች አፈርብሉ

  • @Nsrethiopia
    @Nsrethiopia 8 месяцев назад

    እኔምለው ፕ/ር ብርሀኑ ብቻ ነው ኢዜማ ውስጥ ያለው ማት ይቻላል ሁሉም ቅራቅንቦ ነው የሚያቀርቡት የሞቱ ሰዎች አሉ እገሌ አባገሌ እያለ የሚቀባጥረው የሰው መሞት መች ጠፋን አንተም ሀላፊነት አለብህ ለማነው የምትናገረው እኛ የምንፈልገው እሮሮ የሚያሰማ ሳይሆን ግድያው ተባብሮ የሚያስቆም ነው ክርስቲያን ታደለ ቢታሰር ደግሞ ኢዜማ ጀመረ ሳምንት ዶ/ር አብይ ስልጣን ይልቀቅ ብሎ ይመጣል ይሄ ሰውዬ ጠብቁት

  • @siymeragnkefalew-mg5fq
    @siymeragnkefalew-mg5fq 8 месяцев назад

    ለትግሬ አትጨነቅህ የአዲስ አበባን ህዝብ እዳስለቀሱ ግዜው ደርሶ ለማየት በቃን መራብ አይደለም ይረሳሉ ሰው የዘራውን ያገኛል

  • @ifaboru7867
    @ifaboru7867 8 месяцев назад

    the 👉idea

  • @yohannestemesgen8552
    @yohannestemesgen8552 8 месяцев назад

    ያንተ ፓርቲ ሥልጣን ቢይዝ መፍትሔውን ንገረን። ዜና ማንበብና ለህዝብ ደህንነት መሥራት ልዩነት አለው። ወታደር ለየቀበሌው ይመደብ? ብለን ነበር ከማለት ውጪ ተራ ወሬ ነው

  • @alazarm6633
    @alazarm6633 8 месяцев назад

    አጋር ፖርቲዎች !

  • @TekalegnBalcha
    @TekalegnBalcha 8 месяцев назад

    megilecha hule yisetal gin zor bilo yemiyasib sewu yelem ena yihe megilecha le hizibu min feyida alewu?

  • @AddisAshara
    @AddisAshara 8 месяцев назад

    ይህ ፓርቲ አለ እንዴ😂😂

  • @zzenebe2653
    @zzenebe2653 8 месяцев назад

    👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼
    ኢዜማ የባንዳዎች ጥርቅም ታሪክ ይቅር የማይለው ጠላታችን ነው

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 8 месяцев назад

    የአብይ እህመድ የቀኝ ክንፍ

  • @aymana1552
    @aymana1552 8 месяцев назад

    የኦርቶዶክስ አበቶች የተለመደዉን
    ኢኔ ነኝ ቆረጭ ፈለጭ ከመለት
    ዉጡ።ሚሰሌዉም ሶመሌ ክሊል
    ቤንሸንጉል የተረገጉት አበቶች
    ሰለም ፈለግ ስለሆኑ ነዉ
    በትግረይ በአመረ በወለገ
    የሉት ግኒ ከአበትነቲ____

  • @tadelegebriel4692
    @tadelegebriel4692 8 месяцев назад

    ድንቄም !!

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 8 месяцев назад +2

    ምርጫ ደረሰ እዴ ኢዜማ ብቅ አለ ወይንም ብልፅግና አዞታል ሰው ለማሰር

  • @semahegngashaw8689
    @semahegngashaw8689 8 месяцев назад

    Dedeb

  • @zzenebe2653
    @zzenebe2653 8 месяцев назад

    ማፈሪያዎች

  • @zzenebe2653
    @zzenebe2653 8 месяцев назад

    Shame on you ❌

  • @kifleyohanesweldemariam4302
    @kifleyohanesweldemariam4302 8 месяцев назад

    Too late

  • @EwunetuBamlak
    @EwunetuBamlak 8 месяцев назад

    ኮልኮሌ!!! ጡሩንባ፡፡ ከርሳም ድንጋይ እራሶች💪💪💪💪

  • @mulatayto2381
    @mulatayto2381 8 месяцев назад

    ኢዜማ 😂😂😂😂የሽንፈት ዋዜማ ላይ😂😂😂😂😂

  • @DanielMola-bm5xq
    @DanielMola-bm5xq 8 месяцев назад

    ኦኦኦ soryy

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 8 месяцев назад

    ስደት ለወሬ ይመቻል አናንተ ብሎ ለዜጎች አሣቢ...ማደስደስ ተዋችሁ እንዴ ?

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 8 месяцев назад +1

    😀😀😀🤣🤣🤣😆😆😅😅😅 Biree lala yebligina atela!

  • @fresenayhenok
    @fresenayhenok 8 месяцев назад

    ከኢዜማ ምንም አንፈልግም ድል ለፋኖኖኖ ለነፃ አውጭዬ!!

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 8 месяцев назад

    አይ ኢዜማ! ትቀልዳላቹ! 2 ሚሊየን ሕዝብ ሲልቅ የት ነበራቹ! በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ ሲፈናቀል የት ነበራቹ! መቶሺዎች ሲጨፈጨፉ የት ነበራቹ! አሁን የተሰራውን ውድመት እና እልቂት ትነግሩናላቹ! የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የሚያወጣውን ሪፖርት ትነግሩናላቹ! ግን የሚገርመው እናንተም የስርዓቱ ካቢኔ አባል መሆናቹ ነው፤ ተጠያቂነቱ ለእናንተም ነው፤ አሁን ምንም ፖለቲካ ፓርቲ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም! መሸጦዎች ናቸው፤ ወያኔን እንዴት ነበር ትንፋሽ ስታሳጡት የነበረው! ብልጽግና ያን ሁሉ ሕዝብ ሲፈጅ እናንተ ለበጎ ነው ብላቹ ዝም ብላቹሃል! አሁን ታጣቂዎች ናቸው የሚጠበቁት! በቃ፤ የእናንተ ዲሞክራሲ የወንጀለኞች መደበቂያ ዋሻ ነው!

  • @BucheKiya-cp5hp
    @BucheKiya-cp5hp 8 месяцев назад

    Wutaf nekayochi alachu😅

  • @andukifle710
    @andukifle710 8 месяцев назад

    Why you guys are not a solution maker?Do you think Our country has really government? Please EZMA leave to support the PP and fight for reality.

  • @getachewgezaw3893
    @getachewgezaw3893 8 месяцев назад

    ዛሬ ገና? የሙታን ፓርቲ።

  • @biltasorshalom1020
    @biltasorshalom1020 8 месяцев назад

    ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ እንዲሉ ነው የናንተ ሪፖርት

  • @metekelbizamo
    @metekelbizamo 8 месяцев назад

    መንግስት የለም 1

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 8 месяцев назад

    አቶ አበበ ወንበዴን ፈኖ ምነው ዘለልከው።
    ህግ ለማስከበር እርምጃ ሲወሰድ እዬዬ
    ዝም ሲባል እዬዬ
    ከበሮ በሰው እጅ ሲይዙት ያምር ሲይዙት ያደናግር ነው።
    እኔ በአንተና በአንዷለም አራጌ መሐከል ብዙ ልዬነት ይመስለኛል ( አድፋጭ)

  • @ethiopia-hornofafrican2008
    @ethiopia-hornofafrican2008 8 месяцев назад

    GOjam hedeh lemn fanon atkelakelm!yenuro wedenet bemenkuan enkuan edemifeter yemayawk sew endat mengist lemehon yemegnal

  • @oumerwako1286
    @oumerwako1286 8 месяцев назад

    Is ezema still alive? Funny!

  • @Solomon-i6o
    @Solomon-i6o 8 месяцев назад

    Ye mayireba megelecha asafarinetachu keteluale ye mote party eko newe gunch alefa megelecha

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 8 месяцев назад

    የትነበርክ እሰከ አሁን? አይ ኢዜማ ( ፒፒ) ጉድሽ ፈለቷል አንጀትህ ይፍረስ ገና እራስህ ትፈርሳለህ። ያንተና የአንተ መንግስት ትተናለህ ትበናለህ እንደ ዱቄት ። አብቅቶላቸዋል
    ለምን በገለልተኛ እነዲጣራ ሲባል ለምን ይፈራል ያንተ መንግስት።

  • @Lmenh
    @Lmenh 8 месяцев назад

    አንተን የሚያክል ሰው ኢዜማ ውስጥ ሲርመጠመጥ ከማየት በላይ የሞት ሞት የለም

  • @SelamuErwaro
    @SelamuErwaro 8 месяцев назад

    ኧ ራ

  • @Kehawe
    @Kehawe 8 месяцев назад

    ምድረ ወሬ ቱሪናፋ በፖለቲካ ዘመንህ ምን ፈየድህ ????????????

  • @saristubesaris6177
    @saristubesaris6177 8 месяцев назад +1

    Ezema is a joke 😊

  • @Abayzh2pd
    @Abayzh2pd 8 месяцев назад

    😂😂😂 እናንተ አይስክሬም አላሳቹ ለጥ ብላቹሀል መግለጫ ስጡ ተብላቹ ነዉ

  • @addis-bh9ry
    @addis-bh9ry 8 месяцев назад

    aye turenafaw berhanu nega

  • @zzenebe2653
    @zzenebe2653 8 месяцев назад

    🙈🙈🙈😂😂😂