ለኢትዮጵያ ምን ዓይነት የትምህርት ሥርዓት ያስፈልጋል? የ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 65

  • @dejeneassefa1213
    @dejeneassefa1213 7 месяцев назад +2

    Keep up on your effort! reasonable and man of solution for the problems we face.

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 7 месяцев назад +3

    Thank you for your service professor!

  • @fikertg
    @fikertg 7 месяцев назад +1

    እንዴት እድለኛ ነን አንተን እዚህ ሚ/ር መ/ቤት ማግኘት
    በርታልን እድሜ እና ጤና ይሰጠህ

  • @WudineshFantay
    @WudineshFantay 7 месяцев назад +1

    Thank you, Professor birhanu

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 7 месяцев назад +1

    Thank you professor 🙏🏻🙏🏻

  • @guenettadesse9089
    @guenettadesse9089 7 месяцев назад +4

    I appreciate your effort, 100% support . Keep up with the change, we parents are with you Sir!!!

  • @sofoniasabathun9438
    @sofoniasabathun9438 7 месяцев назад +6

    If all political opposition looked like this, Ethiopia would be in a much better place today.

  • @kasahunaa3371
    @kasahunaa3371 7 месяцев назад +1

    ከፕሮፌሰሩ ንግግር ስር አወንታዊ አስተያየቶች እየጨመሩ ነቃፊዎች እየቀነሱ መምጣቱን በሚገባ አየሁ።
    በአንጻሩ የጠሚውን ቪዲዮ ተመልከቱ በተቃራኒው ነው።
    I m happy for u professor !!!

  • @Landofthefree8
    @Landofthefree8 7 месяцев назад +1

    The Professor means business thank you . He is changing the education system for better

  • @kind8268
    @kind8268 7 месяцев назад +1

    Thank you for your service

  • @ethiopiantube1014
    @ethiopiantube1014 7 месяцев назад +2

    Thank you professor

  • @historicaleducation21
    @historicaleducation21 6 месяцев назад

    I hope we will have bright future in education.

  • @Kereyeze
    @Kereyeze 7 месяцев назад +1

    God bless sir

  • @Aba_Dagnew
    @Aba_Dagnew 7 месяцев назад +3

    Ezema, keep the good job. You are on the right track. Forget the noise!

  • @Kereyeze
    @Kereyeze 7 месяцев назад +1

    God bless you

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z 7 месяцев назад +9

    ብሬ 🦁🦁🦁 ሺ ዓመት ኑር ።እንቁራሪቶች ይጮሃሉ ተብሎ ሀይቆች አይደርቁም ።ብሬ ስራ ላይ ሲሆን ውሾች ግን ከስር ስሩ እየሄዱ ይጮሃሉ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 7 месяцев назад

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 7 месяцев назад +1

    "ጥዕራት የህይወት ተስፋ ነዉ "

  • @ibrahimabshiro
    @ibrahimabshiro 7 месяцев назад +4

    ጥያቄዎቹንም ብንሰማ አሪፍ ነበር

  • @efoytabuche7282
    @efoytabuche7282 7 месяцев назад +1

    it is nice

  • @mesfintekle9676
    @mesfintekle9676 7 месяцев назад +9

    ምን አለ ወይ በየሰፈራችን ወይም በድሮ በተማርንበት ትምህርት ቤት ወጣቶችን ቱተር ለማረግና በተለይ ውጪ አገር ያለን ሰዎች የምንችለውን ያህል ለፍከጭ ቁረጪው ከምናወጣ ወደዚህ ትውልድን የመገንባት ስራ ላይ ብንተባበር!

  • @guenettadesse9089
    @guenettadesse9089 7 месяцев назад +2

    Encourage parents to participate in their children’s education.

  • @zeketomoka7572
    @zeketomoka7572 7 месяцев назад +1

    Amesegenalehu

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 5 месяцев назад

    Yetekeberu Prof, endew bengigro Englithigna baychemeru ahun bizu sew eko englithigna aychilem.

  • @girmamengistu3636
    @girmamengistu3636 7 месяцев назад +1

    የኛ ፖለቲከኞች ያገሪቷን ችግሮች ጠንቅቀው ስለማያውቁት ነው ለስልጣን ለመያዝ የሚረባረቡት:: አገሪቷን በደንብ ቢያውቁዋት እና ችግሮቿን በደንብ ቢረዱ ማንም ስልጣንን አይመኙም ነበር::

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 7 месяцев назад

    እንኳንሰ በኢትዮጵያ ለ27ዓመት ወጣቱን ዕውቀትን በሰርቆትና በዝምድና መሻሻጥ በሱሰ ለውጦ እንዲወድም በተደረገና ለመነሳት እየተፏቀቀ +++ በድጋሚ ለአካለሰንኩላን የትምህርት መብት መጠየቅ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @mifsam1518
    @mifsam1518 7 месяцев назад

    birihanu nega ye abiy yeshint cherk

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 3 месяца назад

    CBS

  • @guenettadesse9089
    @guenettadesse9089 7 месяцев назад

    What are the standard of our teachers? I wish they get tested to see if they pass the standard for teaching, Are teachers in Ethiopia equipped to teach our children? What has been done to measure their capacity, please talk about some basic change

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 7 месяцев назад +2

    አይ ሴይጣን! ባለስልጣን ማለት ለካ ባለ ሴይጣን ማለት ነው!? ሴይጣናም!!!

    • @davehm1825
      @davehm1825 7 месяцев назад

      አምጠህ አምጠህ ስድብ ብቻ ነው ልታመነጭ የቻልከው:: መቼም ሰው ያለውን ነው የሚሰጠው እና ያለህ ስድብ ብቻ ስለሆነ ምንም ማድረግ አይቻልም!

    • @getenetbehonegne7851
      @getenetbehonegne7851 7 месяцев назад

      ሐሳብን በሐሳብ መሞገት እንጅ ስድብ የሚፈይደው ነገር የለም:: ስለትምህርት ጥራት ሂደት እያወራ ነው ያለው:: የሚያነሳቸው ነጥቦች ተገቢ ናቸው ወይስ አይደሉም ብሎ መተቸት እንጂ ዝም ብሎ መሳደቡ እግባብ አይደለም:: ይህ አይነት እካሄድ መቅረት አለበት::

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 7 месяцев назад +1

    Where is the Ethinic based quota? Merit based assessment is a dream for Erhiopia! Our political policy overrides everything you do in Ethiopia!!!! Ethinic based quota is the prority rather than merit based assessment!!!!

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 7 месяцев назад +1

    በማንኛውም አገር ትምህርት የሚሰጠው በአገሩ ኢንተርናሸናል ቋንቋ ነው እንጂ፧፧ ዋናውን የአገር መታወቂያን ቋንቋ ደምሰሶ በክልል ቋንቋዎችና የውጪ ቋንቋ እንጊሊዝኛን በተለየ ማጋነንና ልዩ አድናቆትን በመሰጠት ከህፃንነት እሰከ ++++++++
    የሚባለው አባባልን በኢ/ያ ምድር እንዲሆን መጣር 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @user-iv8iz8fy3t
    @user-iv8iz8fy3t 7 месяцев назад

    እናንተ ምን ተምራችሁ ነው ከዛሬ ለሚጀምረው የትምህርት ስርዓት የምትወያዩት።የምትናገሩት በእንግሊዘኛ፣የምታስተምሩት ለእንግሊዞች እንጅ ለኢትዮጵያ ሳይሆን ለእንግሊዞች ወይም ለአሜሪካኖች እንዲያውም ተማርን የምትሉት ኢትዮጵያን አታውቁአትም።ምናልባት ከሆሊውዱ ፊልም ድርጅት ጋር እንወዳደራለን የሚሉት ቲያትረኞች የሰለጠኑትን ውስልትና የደረሱበት።ይህን የምልህ አስተማሪ ስለሆንክ መልስ ስለምትፈልግ ነው።በተቻለ አቅም እኛ አገር ከምትል የሜሪካን ልምድ ላካፍል ብለህ ብታወራ ይመስላል አስተያየትህ።እውን አሜሪካና እንግሊዝ ወይም ሌሎች ስለ ኢትዮጵያ ያውቃሉ ብለህ ትገምታለህ?ሌላ አልልህም የምትሰራውንም አንቀበልህም ለኢትዮጵያ ሳይሆን apply your ingenuity to your accompanied families.

  • @adbe5876
    @adbe5876 7 месяцев назад

    መዋዕለ ህጻናት አማርኛ እንግሊዝኛ አይማሩ....ማትሪክ ላይ አማርኛ እንዳይሰጥ..... በየትምህርት ቤቱ እየዞረ ለክርስቶስ ለምን ትዘምራላቹሁ ብሎ ስነምግባር የሚማሩ ህጻናትን አንደበት ዘግቶ እሉምናት የሚዘምሩ ትምህርት ቤቶችን የሚያበረታታ....የገዳዩን ገዳ ትምህርት ካልተማራቹሁ ብሎ ተማሪን ግዴታ ዉስጥ የሚያስገባ..... ከኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺዝም ስርአት ጋር በኦነግ ምክር ቤት ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት እንዲካሄድ እጅ አውጥቶ የደገፈ ይሄው ሰራዊቱ አማራ ክልል ገብቶ እንደ ትግራዩ አንድ ሚሊዮን ሕዝብ እንደፈጀው አማራንም ፈጅቶ ክርስትናን አጥፍቶ የኦሮሚያ ሪፐብሊክ እመሰርታለሁ ብሎ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ቅርሶችን ከሚያፈርስ የዘር ካንሰር ቡድን ጋር እየተባበረ ሀገር እያፈረሰ ያለ ይሄ ሰው ወይም ቡድን የግዜ ጉዳይ እንጂ ለፍርድ የሚቀርብበት ወቅት ሩቅ አይሆንም

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 7 месяцев назад

    የትኛው ኢዜማ ነው የ3 ሠው ፖርቲ ነው ሠው ባይመጣም አልክ ካልጠራኸው ከየት ይመጣል በተለይ የትግራይ ተማሪዎች ሳይማሩ 70% አለፉ ያልከውን መጀመሪያ እውነቱን ተናገር ካልሆነ አታደንቁረን

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 7 месяцев назад +1

    በጣም ይቅርታ ፕሮፌሰር ብርሃኑ !!የአገሪቷን ናሸናል ቋንቋን አውርዶ ኦሮምኛ፧ ሱማልኛ፣ አፋርኛ ፣ ትግሪኛን አድርጎ ሌላ ተጨማሪ የወጪ ቋንቋ እንግሊዝኛ 👎👎👎👎👎

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 7 месяцев назад

    ብሬ ዘረነትን የሚፀየፍ ኢትዮጵያዊ ክሚስራ ጋር የሚሰራ ብቻውን ቢቀር ግድ የማይስጠው ዓላማው ግን ለመዳን ዕድል ያለውን ለማዳን የሚታገል ስው ነው

  • @solomongetachew-di1dl
    @solomongetachew-di1dl 7 месяцев назад

    የ12ኛ ክፍል የእንግሊዝኛ ብሔራዊ ፈተና ከተማሪዉ የቋንቋ ችሎታ በላይ ነው። ከአቅማቸው በላይ ነዉ።የ2nd language አይደለም።

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 7 месяцев назад

    የኦሮሚያ ክልል ለእሰተማሪዎች ምግብ ማቅረብ መጀመራቸውን በተመለከተ የት/ሚር የኦሮሚያ ክልል ይህን ጨዋታ የያዘው የአማርኛን ቆንቋ ትምህርትን ለማውደም የሚጥረውን ፍላጎት ለማሳካት አይሆንም ???

  • @Zerubbabel-tw3sq
    @Zerubbabel-tw3sq 7 месяцев назад

    Ye Amharan politica tetsino bamefret ye Amhara kilil temarwoch wode University magbiya natib endayamatu Abiy telieko tekeblo eyesare yale newuregna sewu new

  • @yadugna
    @yadugna 7 месяцев назад

    መልሱ ቀላል ነው የተማርከው መሃይም፡
    አንተን ማስወገድ ነው መፍትሄው

  • @behailubelay1621
    @behailubelay1621 7 месяцев назад +1

    የ60 ዉ የተረገመ እርኩስ የእፉኝት ልጆች የማያቋትን ኢትዮጵያ ያፈራረሰ እርኩስ ትዉልድ ጸረ ኦርቶዶክስ ጸረ አማራ ስብስብ ተቀረጣጥፋችሁ ።በአማራ ትግል ተቀረጣጥፈህ ልትበላ 1 ሀሙስ ቀርቶህ ከአረቄ ቤት ወተህ ትለፈልፋለህ።ግሞ ሰባት ጠብቅ ቀንህን😊

    • @davehm1825
      @davehm1825 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @Bewoma2024
    @Bewoma2024 7 месяцев назад

    Lack of budget by it self politics

  • @mohammedshash1030
    @mohammedshash1030 7 месяцев назад +1

    አንቺ አሳማ ለዚህች ሥልጣን ሲባል አንድ ሚሊየን በላይ ህዝብ እንዲጨፈጨፍ አሰደርገሀል አንተ ከሀዲ የግብጽና የሻዕቢያ ቅጥረኛ !

  • @eurekasintayehu6558
    @eurekasintayehu6558 7 месяцев назад +1

    memihiran migeba ? yihe sew abdoal

  • @haftamumengistu8436
    @haftamumengistu8436 7 месяцев назад

    የአባት ፎቅ ሽጦው

  • @temamakmelhussen6702
    @temamakmelhussen6702 7 месяцев назад +3

    አጎት ሩጫህ ሁሉ የነበረው ስልጣን ላይ ነበር ማለት ነው? 120 ሚልየን ህዝብ ይዘህ ይዘህ በድህነት ታሳብባለህ። በትምህርት ዘርፉም ሆነ በሀገራችን ኢኮኖሚ ደረጃ የተፈለገውን ለማድረግ አቅም ያለው ኢትዮጵያዊ አለ።የሌለው ለሀገኩና ለህዝቢ የሚያስብና አንድ አርጎ ህዝቡ ኢኮኖሚው ላይ እንዲረባረብ አቅጣጫ አመራር የሚሰጡ ፖለቲከኞች አለመኖራቸግ ነው አቅም ያሳጣን።
    ሀገራችን ባለበት የርስ በክስ ግጭትና መብት ጥሰት የፈለግከውን ስራ ተብለህ የተሰጠህ የትምህርት መዋቅር የትም አታደርሰውም።እርግጠኛ ነኝ መለስም ፍላጎትህን ቢረዳ ኖሮ ሽብርተኛ ሳይሆን ይልህ የነበረው አንድ ስልጣን ሰጥቶህ መጠቀምያ ያረግህ ነበር።
    አጎቴ እንደ ሽንበቆ ያወጣሁህን ያህል እንደሙቀጫ አንከባልዬሀለሁ።

    • @abenezersalemu6146
      @abenezersalemu6146 7 месяцев назад

      next time learn how to write properly! You are the testimony for education disaster of the last 3 decades.

    • @yosephbiftu5179
      @yosephbiftu5179 7 месяцев назад +2

      ጌታው አንተ ተሳደብ።ብሬ ይሰራዋል።

    • @menberedegefu7505
      @menberedegefu7505 7 месяцев назад

      THE GOVERNMENT ORGANIZATIONS LITERALLY GIVE NO SERVICE FOR THE PEOPLE,PROFESSOR YOU CANNOT BLAME THE PEOPLE.

    • @fikertg
      @fikertg 7 месяцев назад +1

      ብርሃኑን አታውቀወም እሱ የሰራ ሰው ነው አንተ ቁጭ ብለህ ነገር ፈትል

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 7 месяцев назад +1

    😀😀😀🤣🤣🤣😆😆😅😅😅 Biree lala yebligina atela!

    • @davehm1825
      @davehm1825 7 месяцев назад

      ብሬ እውነቱን ነው!እንዳንተ አይነቱን ተሳዳቢ የእውቀት ፆመኛ ማስተካከል ብዙ ማገዶ ይፈጃል:: ዱቄት!

    • @henosejigu8498
      @henosejigu8498 7 месяцев назад

      @@davehm1825 A complete idiot guy's comment? I am a university professor and I know your idiot minister well how he grabs for power than good governance! Stupid! Guraghe silhone new ahun bante bet zerhn atinteh mtsadebew ahya!

  • @tadubabi-bs6gy
    @tadubabi-bs6gy 7 месяцев назад +1

    Thank you, Professor birhanu

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 3 месяца назад

    CBS