ፓትሪክ ዶርጉ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- የተጨዋቹ የዝውውር ክፍያው 30 ሚልየን ዩሮ እና እየታየ የሚጨመር 5 ሚልየን ዩሮ ነው።
ሰነዶች በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ ተፈርመው የሚጠናቀቁ ሲሆን...
እንዲሁም ተጨዋቹ በክለባችን ቤት የረጅም አመታት ኮንትራት እንደሚፈራረም ይጠበቃል።
#ማንቸስተር_ዩናይትድ #manchesterunited #rubinamorim
🇪🇷👏👏👏👏🇪🇷👏👏👏👏🇪🇷