ባርሴሎና ሊያስመዘግበው አልቻለም፣ 3ቱ ክለቦች ሊያስፈርሙት አስፍስፈዋል | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 40

  • @mohammedsherefa5421
    @mohammedsherefa5421 Месяц назад +11

    እባክህ መንሱር ስለ ባርሴሎና ብዙም ባትዘግብ ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም በበቂ አትዘጋጅም ወይም ባርሴሎና ርእስህ ቢሆንም ማውራት የፈለከው ስለ ምትወደው ሊግ ይመስለኛል

    • @serundimedia9858
      @serundimedia9858 Месяц назад +2

      ከሱ የተሻለ ዕውቀት ካለህ እዚ ምን አባክ ትሰራለህ ጮማ ራሰ

    • @merketube7893
      @merketube7893 Месяц назад

      Betam lik neh...bechirash ayizegajim...finance kewis lemawurat yirotal

  • @MebrahtuBirhane-i4j
    @MebrahtuBirhane-i4j Месяц назад

    Mun bihed arif neber

  • @ማራኪገፆችmarakipages
    @ማራኪገፆችmarakipages Месяц назад

    We love muse for the mesagE

  • @gabigunners8073
    @gabigunners8073 Месяц назад +1

    100% በባርሳ ይቀጥላል

  • @EliasArega-c6w
    @EliasArega-c6w Месяц назад +13

    መንሱሬ ሠላም ለአንተ ይሁን ሠላም ለአገረችን ይሁን በመቀጠል ኦልሞ ስፔናዊ ነዉ በረሳ በነፀ አይለቅም ከሄደም ሲቲ ወይም አርሴናል ነዉ የሚሄደዉ ዩነትድ አይገበም ምክንያቱም ማንቼ ገና ዉጥቅጥ ዉስጥ ያለ ክላብ ነዉ በእኔ ግምት አርቴታ የሰከን ጉደት ምክንያት በመድረግ የመምጠት ዕድሉ ሳፊ ይሆናል ብዬ አስበለሁ መልካም ዕሁድ ኤልያስ አረጋ ከደቡብ አፍሪካ ደርበን

    • @EfremSamuel-p4u
      @EfremSamuel-p4u Месяц назад +2

      እውነት አልክ ማንቼ አይሄድም ሊሄድ የሚችለው ሲቲ ይመስለኛል ወኪሉ የሲቲ ደንበኛ ነው።

    • @abebaseifu7940
      @abebaseifu7940 Месяц назад

      He is not a winger player like saka, he is attacking midfielder

    • @tezeratizazu3564
      @tezeratizazu3564 Месяц назад

      Kewtam city lehon yechelale

    • @TileNegn
      @TileNegn Месяц назад

      Ay facu

  • @AzopAbisinia-v5p
    @AzopAbisinia-v5p Месяц назад

    መንሱሬ እንዴት አደርክ ሁሌም አድማጭህ አንተነህ ከኮተቤ የኛው ማንቼ ተወዉ ዘንድሮ የኛን ሀገራችን ምነው ዝም አልክ ስለምርጫው

  • @mensurnafie8607
    @mensurnafie8607 Месяц назад +3

    I wish to join manu
    as C.Eriksson if out from united

  • @AssefaDegu
    @AssefaDegu Месяц назад +1

    I am Liverpool sport but today we will winn❤ for South Africa

  • @MahmudTamam
    @MahmudTamam Месяц назад +1

    Visca barca❤❤

  • @ZerihunMache-ff3hq
    @ZerihunMache-ff3hq Месяц назад

    ኦልሞ ያን ያክል ተፅዕኖ ፈጣሪ ተጫዋች አይደለም

  • @AssefaDegu
    @AssefaDegu Месяц назад

    I am Liverpool sport but today we will winn❤ for South Africa 6:51

  • @LucyDegesew
    @LucyDegesew Месяц назад +1

    ትላንት ሰምምነት ላይ ደርሷል ሲባል ነበር አደል መንሱር

  • @FanabMome
    @FanabMome Месяц назад

    Mensurye are la city male balu

  • @bisratyared7848
    @bisratyared7848 Месяц назад

    Arsenal must sign him

  • @Bonsa-no4fw
    @Bonsa-no4fw Месяц назад

    OLmo here wi good arsenal

  • @greenzone730
    @greenzone730 Месяц назад +1

    ባርሳ ያስፈርመወዋል ባክህ ፤ ሀሆነኖ ማያዉቅ ነገር

  • @EphremTena
    @EphremTena Месяц назад

    Mensure አርሰናል ዋንጫ ayanasam ላምን ብትል ሳካ የላም ጀሱስ አቻብቻብ ነው Ephereme ከ አዲሱ ገባያ የ አርሰናል.

  • @Yosefyosefkasahun
    @Yosefyosefkasahun Месяц назад +1

    Olmo wadet yemihed yihun mansur

  • @Kedirlivrpool
    @Kedirlivrpool Месяц назад +1

    የማይሆነውን😅

  • @merketube7893
    @merketube7893 Месяц назад

    Will be registered 2morrow

  • @mollakahsay29
    @mollakahsay29 Месяц назад +1

    ሰላም መንሱር ዳኒ ኦልሞ በነፃ ወደ ሌላ ክለብ ይዛወራል ማለት ባርሰሎና ምንም የሚያገኘው ገንዘብ የለም ማለት ነው ምን ማለት ትንሽ ብታብራራው::

  • @EphremTena
    @EphremTena Месяц назад

    Mensure አርሰናል ወንጫ አያናሰም ለምን ብትል ሳካ የላም ጀሱስን ተዋው አቻፋርነው Ephereme ከ አዲሱ ገባያ.

  • @barokbabatube
    @barokbabatube Месяц назад

    Olmo wede arsenal

  • @RemedanJemal-o5h
    @RemedanJemal-o5h Месяц назад

    ሀሎ

  • @Bininaldo2
    @Bininaldo2 Месяц назад +2

    ገቢ አግኝተዉ ሊያስመዘግቡት ተቃርበዋል የሚል ዜና አይቻለሁ:: check ብታደርግ or ርእስህ እንደዚ ባይሆን..

    • @MikyasZeleke
      @MikyasZeleke Месяц назад

      ባርሳን ስለማይወደው ነው

  • @marhubakela2621
    @marhubakela2621 Месяц назад

    I wish to him Man utd otherwise have to stay in Spain I don’t wish him English club beside Man United

  • @supernaturaltvofficialethiopia
    @supernaturaltvofficialethiopia Месяц назад

    ኦልሞ ወደ ማን ዩናይትድ መሄድ የለበትም፤ምክንያቱም አቋሙ እንዳይዋዥቅ፡፡

  • @Assad-h6w
    @Assad-h6w Месяц назад +2

    እናንተ ጋዜጠኞች ለአርሴ ደጋፊዎች የውሸት ተስፋ የምትሰጡት ነገር ነው የሚገርመኝ😅😅😅😅😅 🏆🏆🏆 የማይታሰብ ነው bye bye😂😂

  • @SOOREEOROAMARE
    @SOOREEOROAMARE Месяц назад

    Manchester City new mimetaw ke Barca keweta erasu.