የሲቲን ግርማ ያጠየመው "የሄል-ኢንድ" ምሽት | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Комментарии • 55

  • @samuelteame7210
    @samuelteame7210 Час назад +5

    Congratulations to All ARSENAL Family 🎉5️⃣🔥🔥🔥🔥🔥💪❤️

  • @ZelalemUdakef
    @ZelalemUdakef 47 минут назад +2

    ጣፋጭ ጣፋጭ ድልልል ፓርቴ ይለያል የምኖደው ክለባችን መድፈኛው ታሪካዊ ድል አምነሽንሾናል።ዘላለም ለምኖደው አርሰናል

  • @nigatuashancho
    @nigatuashancho 2 часа назад +15

    አርሰናል king
    አርሰናል ፍቅር
    አርሰናል የልቤ
    አርሰናል 💪💪💪💪💪

  • @MesfinMeharu-z8g
    @MesfinMeharu-z8g Час назад +3

    Welcome mensur ❤❤ gunners for ever ❤

  • @SamuelAmanuel-u4m
    @SamuelAmanuel-u4m 59 минут назад +5

    የ አለማችን ትንሹ ቡድን Manchester united ነው።

  • @SenayHaileselassie
    @SenayHaileselassie 2 часа назад +21

    መድፈኛው ውስጤ ነው ❤❤❤ዋው ቶማስ ፓርቴ

  • @ዘርበልወሬኛ
    @ዘርበልወሬኛ Час назад +3

    ዋው ፓርቲ or ራይስ❤❤

  • @MahletTsegaye-u2s
    @MahletTsegaye-u2s 50 минут назад +3

    የኔ ምርጥ ቲም አርሰናል ብቻ ነው ዋንጫ አንድ ቀን እንበላለን መሱሬ❤❤❤

  • @nesrdinsergafa5159
    @nesrdinsergafa5159 2 часа назад +12

    ሲቲን አሸንፈናል ቀጣይ ኒውካስትልን አሸንፈን ውጤቱን ገልብጠን ወደዋንጫ እናልፋለን መንሱር ምንግዜም አርሴ

  • @ab10588
    @ab10588 2 часа назад +4

    Bravo arsenal 🎉❤

  • @fatiozil7095
    @fatiozil7095 Час назад +3

    Lewis skile ylayal❤❤❤❤❤

  • @hejigirem6352
    @hejigirem6352 Минуту назад

    Mensur yante buden seshenef MU yegna Arsenal degemo ashenefe ❤

  • @AndargachewAsres
    @AndargachewAsres 30 минут назад +2

    መንሡሬ 1ኛ አጥቂ 2ኛ የስኳድ ጥበት 3ኛ የክለቡ 19:04 ባለቤቶች ግን ድፍት ያርጋቸው... አርቴታ ግን ይችላል......

  • @emmanuellombiso6381
    @emmanuellombiso6381 Час назад +1

    Arsenal king of king 👑 ❤❤❤❤

  • @BirukBekele-ss4ce
    @BirukBekele-ss4ce 2 часа назад +4

    Partey yileyal ምርጥ ጋናዊ

  • @nigatuashancho
    @nigatuashancho 2 часа назад +5

    Ãrsenal 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @AnwarKeder-e8s
    @AnwarKeder-e8s Час назад +1

    ይለያሉ መድፈኛው ❤️❤️❤️

  • @boganiisaaclemma8974
    @boganiisaaclemma8974 Час назад +2

    Gunners❤

  • @GirmaWak
    @GirmaWak 35 минут назад +1

    መንሱር እኔ ለማለት እምችለዉ መንቸስተር ሲቲ ከዛሬ 11ዓመት በፊት ወደ ነበረዉ ሥፍራዉ የተመለሰ ይስለኛል። የሃላድ ሥራ ምንም አልገባኝም። ማንም ተጫዋች ኳስ ተመቻችቶ ከተሰጠዉ ግብ ያገባል ። በዚህ ከቀጠለ ጋርዲዮላ ቡድኑን ቢለቅ ይሻለዋል።

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 Час назад +4

    ጃርት የበላው ዱባ ሁኗል ሢቲ

  • @MhammedLgse
    @MhammedLgse Минуту назад

    Arseeeeee

  • @NathanMuller-l3p
    @NathanMuller-l3p Час назад +1

    🔥💪🏻

  • @FUADSABIR-k4i
    @FUADSABIR-k4i 58 минут назад +2

    Geleh fokr

  • @haileyesuseworku
    @haileyesuseworku 6 минут назад

    አርሰናልን ምንደግፈው በዚህ ምክንያት ነው ሁሌም አዲስ ደስታታታ

  • @ዘርበልወሬኛ
    @ዘርበልወሬኛ Час назад +1

    4 ጎል ሲያስቆጥሩ ብቻየን ዳስ ብወርድስ ጥዋት ትዝ ቢለኝ በሳቅ😂😂😂

  • @BirhanuGuteta-n9u
    @BirhanuGuteta-n9u 2 часа назад +2

    Mansur why can't you download your beautiful voices called Birhanu in West Wollega in Gimbi.

  • @yaredasrat-z8o
    @yaredasrat-z8o Час назад +1

    I think No team in EPL like Man City who have wide Squad. The problem is Guardiola.

  • @BirukBekele-ss4ce
    @BirukBekele-ss4ce 2 часа назад +3

    Ke kai havertz wuci hulum gunners nachew

  • @abenezerfikre6686
    @abenezerfikre6686 Час назад

    What a performance by the boys.
    But I didn't like the provoking, it was embarrassing and unnecessary just personal opinion!
    COYG 💪

  • @BirukBekele-ss4ce
    @BirukBekele-ss4ce 2 часа назад +1

    Gunners!!!!!!

  • @bezagualiye2540
    @bezagualiye2540 Час назад +1

    minim madireg ayichalim arse yichilal

  • @BirukBekele-ss4ce
    @BirukBekele-ss4ce 2 часа назад +2

    ☑️ትላንተ ለእኛ ለመድፌኞች የተለየ ቀን ነበር
    የ13 ምርኮኞች ዳግም በሜዳቸው ተደምስሰዋል
    ☑️ Lewis skelly + Nwanery yileyal,
    Haland gin aychilim ጉራው መከራ

  • @sisaywubie
    @sisaywubie Час назад +1

    Partey partey

  • @WALIIFYAADUUYAADUU
    @WALIIFYAADUUYAADUU 27 минут назад

    endi magref naw pep😂😂😂

  • @AbebeAmbaw-h3x
    @AbebeAmbaw-h3x Час назад

    ትክክለኛ አስተያየት

  • @yohansmulugeta
    @yohansmulugeta Час назад +1

    mnm bihon betinantu caweta ye city tecawachoch dikmet ina sitet wuci ye arsenalin xinikare alayewum mnm bihon gn mifelegew wuxet new ina inkwan des alachu

    • @Raya-t6z
      @Raya-t6z Час назад

      Goal zimbiloo new inde yemigebaw temetoo new 😂😂😂

  • @GulummaaTulluu
    @GulummaaTulluu Час назад

    Madfagna marzagna ono batal

  • @MandaManda-s8o
    @MandaManda-s8o 3 минуты назад

    ሲጀመር አንተ አርሴናል ቢያሸንፍ እንኳ ደፈር ብለህ ስለብቃቱ መናገር አትፈልግምኢትዮጲያዊው ማይክል ኦሊቨር ነህ ለአርሴናል

  • @Jonny14445
    @Jonny14445 2 часа назад +2

    ስላም መንሱሬ ከማዳምጣቸው የስፖርት ሚዲያዎች ቀዳሚውን ቦታ የምስጠው ጣቢያ ነው: ለምትስራው ስራ ሁሉ ምስጋና አቀርባለሁ: በመቀጠል የአድማጮችህን መብት እየነካህ መሆኑን ተረድተህ ይሆን? Nickname ላይ ምን ችግር እንዳለብህ ባላውቅም ረዘመ አጠረ እያልክ ትተቻለህ የራሳችሁን ስም ለምን አትፅፉም ብለህም ታዛለህ ይህ ስህተት ነው:: በማንኛውም social media ሆነ በሌሎች ድህረ ገዾች ላይም የተለመደ ነው: ይኼን አተኽው ነው ብዬ እንዳልሆነ ተረዳልኝ ግን የፈለገ ረጅም ቢሆን ባለቤቱ እንደፈለገው እንጂ አንተ ለማንበብ እንዲመችህ ስትል ብቻ የስውን ፍላጎት ልትቃወም አትችልም::
    bullying is not accepted!
    ጆን ነኝ ከኖርዌ

  • @zxtsf
    @zxtsf 43 минуты назад +1

    MENSURIE ቋጠሮ ነበረን ረሳሀው እንዴ ፡ ይህ ጨዋታ ያለፈው ጨዋታ ቅጥያ ነው፡ ኣንተም ያኔ ሲቲን ደግፈህ እውነትን ኣላወራህም ፡ ኣሁን ኣርሰናል 5-1 ምን ማድረግ እንደሚችሉ ኣሳይተውሃል ፡ ኣንተም ስቴይ ሃምብል ፡ no Michael Olivier
    No rodri ያለ ኣጥቂ ኣሸንፈንሃል fix your short term memory ALRESANEWM😎😎
    Mensur abdulqeni Mancheaty115 fc oilcity supporter👈👈👈

  • @MeseleAbera-h8e
    @MeseleAbera-h8e Час назад

    አርሰናል ነጥብ ሲጥል የMan united ደጋፊዎች ከተደበቁበት ጉድጓድ ወደ fb Arsenal gunners United ደጋፊዎች🚬🚬🚬🚬🚬🚬🚬🚬🚬🚬

  • @boganiisaaclemma8974
    @boganiisaaclemma8974 Час назад

    Mensure menew yalsemer Taktik menamen eyalek atezbzeb shashe alchalchem kkkkkk weraje nat ayy shashe endeh medebereya honech kkkkkkk

  • @JihadEsmail-p9k
    @JihadEsmail-p9k 2 часа назад

    Salam masnur jihad esmail nange ke axis abeba 549 km laye hugne ba yutub yadamatkunew ye Liverpool datafile nagne arsenal Mata drama new

  • @girmagetachew9757
    @girmagetachew9757 Час назад

    አንተና ኤፍሬም የማነህ አቃጣሪ ስለሆናቹሁ ነው እንጂ ከአምስት በላይ መግባት ነበረበት😊

  • @kebretta
    @kebretta 2 часа назад

    Arsenal negative coment tabezaleh

  • @CabdirashidJama-i8j
    @CabdirashidJama-i8j Час назад

    መንሡሬ የእግር ኳስ ውጤት የሚለካው በዋንጫ ነው መቼም ቢሆን አርሠናል በአርቴታ ዋንጫ አይበላም ምክንያተም ተጫዋቾቹ አንድ ጨዋታ ማሸነፍን እንደዋንጫ ማንሳት ነው የሚያዪት

    • @tabigelchu5463
      @tabigelchu5463 Час назад

      አቤት ምን አልክ?

    • @BERHANUANULO
      @BERHANUANULO Час назад

      ergitengea nengi hassabihe ewnet bihonim yelela team degafi nehe

  • @YeshiwasGetnet-s7s
    @YeshiwasGetnet-s7s Час назад +1

    አንተ እከካም ፅር አርሴናል ምናለ ቢቀርብህ ባተነትን ።ስራህንና ስሜትህን ለይተህ የማታውቅ ጭፍን ።በውነት በጣም ታስጠላኛለህ።ስለ man united Vs palace እኮ ዘገባ ቀድመህ ሰርተሀል አሁን ምናባክ ትዘባርቃለህ።እር በጣም ታስጠላለህ ወላሂ።