አሳ በቀላሉ በግሪል አበሳሰል እና የጎመን አሰራር |How To make easy oven grilled fish and cook cabbage leaves

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • አሳ በቀላሉ በግሪል አበሳሰል እና የጎመን አሰራር
    How To make easy oven grilled fish and cook cabbage leaves

Комментарии • 57

  • @mamita1492
    @mamita1492 3 года назад

    I make this yesterday for dinner it was so good I added honey with the mustard and on the side salad since I don't have kale on hand 🙈 thank you for simple but delicious recipes you share 🙌

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 года назад

    ሜልዬ ልዩ አሰራር ነው አቀራረብሽ ሲያምር ኑሪልን❤️❤️

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +1

    በጣም አሪፍ አሰራር ዋውውው

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 3 года назад +1

    ሜልዬ ሁሌም ምርጫችን ነች ምርጥ ፅድት ያለ እናጥራት ያለውና ፈጣን

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад +2

    በጣም ቆንጆ አሳ አሰራር ልዩ ነው ሜላዬ እጅሽ ይባረክ ያም እሞክረዋለሁ😋👌👍❤️🥰Share

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад +2

    ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 3 года назад

    አንች ቆንጆ በቃ ሁሌም አፌን ውሃ እንደሞላሽው ነው ያንችን ስራ ስመለከት ።ይሞከራል 👍👍👍

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 года назад

    ሚሉዬ እጅግ በጣም ቆንጆ & ሄልዚ አስራር ነው... ይሄን የስሩት... እጆችሽ ይባረኩ🙏🙏🙏💚💛❤️👈... ፕሊስ ላይክ ላይክ... ሼር ሼር... ስብስክራይብ
    መልካም ኮመንት !

  • @tseganeshdese5289
    @tseganeshdese5289 3 года назад

    በጣም ነው የምናመሠግነው እጅሽ ይባረክ

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 3 года назад

    Ejish yibarek betam konjo aserar 👌👌

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ ተባረክልን እናመስግናለን

  • @shironganga1395
    @shironganga1395 3 года назад

    Found my fish recipe😃.Thanks Melly

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад

    ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው። I love 🐟 fish thank you ሜሉሽ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🙏 ጎበዝ በርቺ

  • @meseretyirgu3211
    @meseretyirgu3211 3 года назад

    Kanchi bezu muya temarkugn thank u Melly !

  • @maremaru
    @maremaru 3 года назад

    ያስጎመጃል 😋😋

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 3 года назад

    Nice idea watching

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад

    ዋዉ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ ሜሊ ሼር❤️👌😋

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 года назад

    እጂሽ ይባረክ ሜልዬ እንድተለመደው ልዩ አሰራር💕🙏🥰

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 3 года назад

    የምግብ ኤክስፐርት እኮ ነሽ በጣም ቆንጆ ነው ሜልዬ

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 3 года назад

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ቀላል አሰራር ነው እጅሽን ይባርከው።

  • @am-vd7ck
    @am-vd7ck 3 года назад

    በርች ማር አሳ አልወድም ቲሸተኝ እራሱ ያመኛል እና ለሚወደዉሰዉ እሪፍነዉ👍👍👍

  • @hellahellaye1783
    @hellahellaye1783 3 года назад

    Wow wow mellu

  • @rahelsolomon3269
    @rahelsolomon3269 3 года назад

    እጅሽይባረክ።

  • @marthaaabraham3840
    @marthaaabraham3840 3 года назад

    እናመሰግናለን ሜሊ

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 3 года назад

    ዋዉ👌👌👌

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    ዋው ሜሊ በጣም ልዩ ነው ያምያም👌👍👍

  • @ranifikadu3168
    @ranifikadu3168 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад

    Wawoo amazing cooking way .thanks for inspiring 🙏. Shared

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 года назад

    Tebareki yummy as always! Thank you for sharing! shared!

  • @fahizafahiza1741
    @fahizafahiza1741 3 года назад

    ተባረኩኪ ውዴ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    Watching

  • @lyatesfaye4432
    @lyatesfaye4432 3 года назад

    ለካ እንደዚህ ቤት ውስጥ በቀላሉ መስራት ይቻላል?? ተባረኪልን ሜሉየ!!!

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 года назад

    እናመሰግናለን እእቴ

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 3 года назад

    thank you for sharing melly healthy and delicious

  • @messeret911
    @messeret911 3 года назад

    It looks yummy and healthy thanks sweetie 👌😘😘

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye5656 3 года назад

    Gobz enamesegenalen

  • @mengehabte1341-g5b
    @mengehabte1341-g5b 3 года назад

    Yane konjo thanku

  • @Mk-vl3vr
    @Mk-vl3vr 3 года назад

    yami

  • @hiruyrahel9845
    @hiruyrahel9845 Год назад

    Tell me about how to prepare grill tibese

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 года назад

    ይሄማ ቤክድ ፊሽ ነው እንጂ ግርልድ አይባልም እኮ ሜሊ any how you did hood job thank you sistu!!!

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад

    Watching Melaye 🥰

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 3 года назад

    Healthy one! looks tasty good job sis 🥰

  • @woinalemu8537
    @woinalemu8537 3 года назад

    #1ነው

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 года назад

    mmm that looks delicious 😋 Melly

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 3 года назад

    በጣም አሪፍ ሜሊዬ እባክሽ ጎመኑ ስሙንና የት እንደማገኘው ንገሪኝ ዛሬ ልስራውና ልብላው በእናትሽ አስጎመጀሽኝ አመሰግናለሁ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад +1

      ናኒዬ ከላይኪ ነው የገዛውት የጥቅል ጎመን ቅጠል ነው

    • @nanigebru6212
      @nanigebru6212 3 года назад

      @@Mellyspicetv የኔ እመቤት በጣም አመሰግናለሁ ስለ ቀና ነትሽ ተባረኪልኝ መቸም ባለሙያ አርገሽኛል አንድ ቀን አገኝሽና ጎንበስ ብዬ አመሰግንሻለሁ

  • @yophelmulugeta8943
    @yophelmulugeta8943 3 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @meseretyirgu3211
    @meseretyirgu3211 3 года назад

    Melly ,endet endemewedesh ❤❤❤

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ

    ዲስ ላይክ እምታደርጉ ሰወች ጤናችሁ ያሳስበኛል ሜሉ በተፈጥዬ አሳ ቀምሸም አላውቅ መቅመስ ግን እፈልጋለሁ

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 года назад

    👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @le1785
    @le1785 3 года назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад

    Watching