የሱ ፀጋ New Song Dagi(Dagmawi Tilahu) ዳጊ ጥላሁን Ethiopian protestant Mezmur መዝሙር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 580

  • @officialsamuelnegussie9385
    @officialsamuelnegussie9385 Год назад +47

    ዳጊዬ ድንቅ ነው
    አለው ካለ አሌንታዬ በዚህ ምድር ላይ ዋስትናዬ ... ur blessed

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 Год назад +22

    ዳጊዬ በሩከታችን ነህ እኮ ስወድህ ብዛልን 👏👏💎🎻🥁🎤🪗🥁🎻🙌🙏🙌💎💎💎💎

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Год назад +10

    ዳጊ እዉነት እግዚአብሔር ፀጋ ምህረት ሲሰራ ይታል በላዮ እልልልልል እልልል እልልልልል የሱ ፀጋ የሱ ምህረት ዘመንህ በጌታ ፀጋ ምህረት ይጥገብ።

  • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
    @PastorTeddyTadesseOFFICIAL Год назад +25

    Dagiye blessed 😇
    ወንድሞች ተባረኩ እወዳችኃለሁ❤️

    • @jamalcell4205
      @jamalcell4205 Год назад +4

      Amen Amen amen amen❤❤❤❤🎼🎼🎼🎼🎻🎻🎻🎻🎻🍒🙏

  • @singermekbibanteneh869
    @singermekbibanteneh869 Год назад +15

    አላየሁም ፃዲቅ ሲራብ
    አላየሁም ዘሩ አጥቶ እህል
    አላየሁም ሲያይ የሰው እጅ
    ጭራሽ ተርፎት ይሰጣል እንጂ... 🙏
    ዳጊዬ አንተ የትውልድ አባት የምድር በረከታችን በዘመናትእናንተድንቅስጦታዎቻችንናችሁ፡ መካከል የማያረጅን መንፈስ የሞላበትንና ነፍስን በሚባርኩ ዝማሬዎቻችሁ የምታገለግሉ ኤፊዬ፣ቴዳ፣ይድኔ፣ሳሚዬ እናንተ ድንቅ ስጦታዎቻችን ናችሁ፡

  • @henokaddisofficial6421
    @henokaddisofficial6421 Год назад +26

    ያኖረኝ ያኖረኝ
    እንዳልከስም ያረገኝ
    የሱ ፀጋ የሱ ምህረት
    አይደም ወይ የኔስ ምክኒያት🔥🔥🔥🔥

  • @alexdabe5314
    @alexdabe5314 Год назад +3

    Dagiye yene wondime geta yibark.hulem ba anite layi yetaqamaxa tsega akabirhalo

  • @salveafricano4910
    @salveafricano4910 Год назад +2

    የኔ ጌታ የኔ መውደድ አሳለፍክኝ ስንቱን ወጥመድ
    ጠፋ ሲሉ አበቃለት አሬ እኔ አሎህ በሱ ምህረት
    ያኖረኝ ያኖረኝ እንዳልጠፋ ያረግኝ
    ያኖረኝ ያኖረኝ እንዳልከስር ያረግኝ
    የሱ ጸጋ የሱ ምህረት
    አይደልም ወይ የኔስ ምክንያት/ ውበት 2
    ልሰዋላት ታድያ ልሰዋለት እንጂ (7)
    ሌላ ሌላማ ሌላ ነገር ምን አለኝ ስጋት በዚች ምድር
    አላየሁም ጻድቅ ሲጣል
    አላየሁም ዘሩን ትውልድ
    አላየሁም ሲያይ ሰው ጭራስ ተርፎት ይሰጣል እንጂ
    የሱ ጸጋ የሱ ምህረት አይደለም ወይ የነስ ምክንያት / ውበት

  • @hirutterefegebremeskel5722
    @hirutterefegebremeskel5722 Год назад +3

    ልዩ ነህ dagi ስሙ ይባረክ የባረከህ

  • @josiman8185
    @josiman8185 Год назад +11

    ዳጊዬ ኤፊ ይድኔ ሳሚ ቴዲ ዋው በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል እንዲህ አንድ ላይ ስላየሁዋችዉ እግዚአብሔር አምላክ እጀግ እጀግ አድርጎ ይባርካችሁ ዳጊዬ እንኳን ወደ ሀገርህ በሰላም ተመለስክ ገታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ።

  • @mulukenmarkos6896
    @mulukenmarkos6896 Год назад +20

    ዳጊ የምንጊዜም ምርጥ ዘማሪ You are Blessed ❗

  • @lase-of9wq
    @lase-of9wq Год назад +6

    .የአገሬ ልጆች ውቦች proud of you guys all የእግዚአብሔር ሞገስ ይብዛላችሁ። 7:52

  • @yacobaraia4724
    @yacobaraia4724 Год назад +5

    ኣሜን ኣላየሁም ጻድቅ ተጥሎ ፣""የሱ ጸጋ ፣የሱ ምህረት፣"" አዎ !! የ የሱስ ጸጋ "" አለን በሱ ጸጋ ድንቅ የሆነ መዝ ጠላትህ ፣ጠላታችን ይስማ ተዋርዷል ። ኣስቀድሞ የወደደን የሱስ ነው እንወደዋለን ። ዳጊዬ ተባረክ ይጨምርልህ ።Psalms 34 (አማ) - መዝሙር
    19: የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥
    እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።
    20: እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥
    ከእነርሱም አንድ አይሰበርም።

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Год назад +4

    ዳጊ እና ሊሊ እዉነት በጣም ከምወዳቸሁ የእግዚአብሔር ምርጥ ልጆች በ ቤቴ ምስጋና ጊዜ ይኖራል እናንተን በአገኝ ደስ ይለኝ ነበር ዘመንህ ይባረክ

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Год назад +14

    ጌታ ይባርክ ልጄ አንድ አመት ከ ስድስት ወር ናት ግን ሌላ መዝሙር መስማት ከለካላችኝ ስያልቅ እንኳን ደግማሽ ክፈች ነዉ ጌታ ይባርክ እንወድሃልን

    • @tamirumathewos4032
      @tamirumathewos4032 Год назад

      እግዚአብሔር ልጂሽን በኢየሱስ ሰም ዘማሪ ያረጋት

    • @amenAmen-ii6fu
      @amenAmen-ii6fu Год назад

      አሜን ጸሎቴ ነዉ ❤❤❤

  • @hanatizazeu6422
    @hanatizazeu6422 Год назад +2

    Amen አለሁ ካለ አለታኤ በዚች ምድር ላይ ዋስትናዬ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Год назад +5

    ዳጊየ always on time love u so much brother ❤
    አላየሁም ፃድቅ ሲጣል ❤❤❤❤
    የሱ ፀጋ የሱ ምህረት 🔥🔥🔥🔥
    ወጀብ ሲነሳ ሲነሳብኝ ለእኔ እሚነሳ መንፈስ አለኝ ለእኔ ሚነሳ አባት አለኝ ❤❤
    አለሁ ካለ አለኝታየ በዚች ምድር ላይ ዋስትናየ

  • @prophetmeku
    @prophetmeku Год назад +5

    ዴጊዬ አንተ አንደኛ ነህ!

  • @martatilahun6326
    @martatilahun6326 Год назад +1

    ዳጊዬ በረከታች። ግን ዲምላይቱ ውይ ውይ ውይ እረ ውይ እስኪ በነጭ መብራት ዘምሩ በተረፈ የሚባር ዝማሬ

  • @amanuelfeleke3793
    @amanuelfeleke3793 Год назад +8

    “እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን፦ ሃሌ ሉያ።”መዝሙር 150፥6 ኢየሱስ እናመሰግናለን 🇪🇹🔥🔥🔥🔥

  • @gracetubedawit
    @gracetubedawit Год назад +2

    God bless you brother.የሱ ፀጋ የሱ ምህረት ።እውነት ነው ።

  • @yilmawube6863
    @yilmawube6863 Год назад +2

    ዳጊያችን በአንተ መዝሙር ምረሰርሰው ነገር ያስደስተኛል። የሆን የተባረክ ፍጡር።

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 Год назад +6

    የሱ ፀጋ የሱ ምህረት🙏🙏🙏 ዲጊዬ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🥰🥰🥰❤❤❤

  • @alemsegedmekonnen9661
    @alemsegedmekonnen9661 Год назад +1

    ዳጊ ልጄ በጣም ነው የሚወድህ እባክህን አዲሳ አበባ ዩኒቨርስቲ 2ኛ ዓመት ተማሪ ነው ብያገኝህ እንዴት ደስ እንደሚለው። ተባረክልን

  • @BetetsegaEsayas
    @BetetsegaEsayas 11 месяцев назад +2

    God Bless You

  • @solomontekle8393
    @solomontekle8393 Год назад +80

    ዳጊዬ አንተ ቅን ሰዉ ሁልጊዜ ዝማሪዎች ይባርኩኛል አንተ በረከታችን ያኖረኝ ያኖረኝ የእርሱ ፀጋ ነዉ

  • @አስቴርየንጉሡ
    @አስቴርየንጉሡ Год назад +7

    ተባረክ ስለ እውነት ሁሌም እለት ተዕለት እያዳመጥኩ ባንተ ዝማሬ እባረካለው ጌታ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ dagi 🙏

  • @mekkaguintamo5538
    @mekkaguintamo5538 Год назад +1

    ደጊ ስለ አንቴ ጌታን እጂግ አመግናለሁ እኔ ገነ ልጂ ሆኜ መዝሙሮችህን ስሳማ ነበር ዘሬም ብርቱ እሰት ከዉስጥህ ይፈልቀል ተበረክ ❤❤

  • @woyenefelke8641
    @woyenefelke8641 Год назад +2

    ዳጊይዬ በጣም እወድአለሁ ተባረክ ዘመን ይባረክ እንተ ብሩክ ነክ ❤❤❤❤❤❤

  • @Finka2654
    @Finka2654 Год назад +2

    ቃል የለኝም የጌታን ፊት ይበልጥ እንድጓጓ አደረገኝ ይህ መዝሙር።በእውነት ተባረክ እህቴ።

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 Год назад +2

    My first Amharic mezmur is yours

  • @habtid
    @habtid Год назад +4

    እውይ ዳጊዬ አንጀቴን እኮ ነው ምታርሰው በመዝሙርህ። ምናውቀው የዳጊ ቴስት💯! ሃሴት እያደረኩ ነው በዚህ ዝማሬህ።❤❤❤

  • @wama2
    @wama2 Год назад +3

    Dagi hulem yemigerm ena yemibarik mezmur yemisetih geta yibarek!!!!!!!!!! silante egzibher yimesgen tebarkenibetal!!!!!!!

  • @melatamare3097
    @melatamare3097 Год назад +3

    ውይ ደስ ስትሉ በጣም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዳጊዬ በጣም ነው ምወድህ

  • @AlesGuangul
    @AlesGuangul 11 месяцев назад +2

    እኔና የልጅ ልጆቼ መዝሙርህን በጣም ወደነዋል ተባረክ❤❤❤

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s Год назад +1

    ዘመንክ ይለምልም ❤❤❤❤

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Год назад +6

    አንድ ላይ ስትዘምሩ
    ደስ ትላላችሁ
    በረከታችን ናችሁ❤❤❤

  • @natanotoro648
    @natanotoro648 Год назад +3

    አለው ካለኝ አለኝታዬ በዚህች ምድር ላይ ዋስትናየ
    God bless the legendary And anointed Gospel singer Dagi❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fritayegetalje3848
    @fritayegetalje3848 Год назад +6

    የእሱ ፀጋ የእሱ ምህረት አይደለም ወይ የኔስ ምክንያት አሜን አሜን ተባረክ ዳጊሻ ተባረኩ ወንድሞች🥰

  • @zinashdawit1750
    @zinashdawit1750 Год назад +3

    አቤት አቤት ጌታ ሆይ ድንቅ ነህ አንተ ዳጊ ፀጋ ይብዛልህ ሁሌም በጌታ ፀጋ ስለምትባርከን ወይኔ ማቆም አልቻልኩም ያኖርኝ የእሱ ፀጋ ...............

  • @Ahunawimereja9372
    @Ahunawimereja9372 Год назад +1

    ዳጊዬ የተባረክ ሰዉ ነህ

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад +2

    ተባረክ ዳጊ፣ የኔ ጌታ ወድሃለሁ 1998 ዓ.ም / 2006 ቪሲዲውስ ? እሱም በጣም ናፈቀን

  • @derejedea8067
    @derejedea8067 Год назад +12

    ተባረኩ! ዘማሪዎች አንድ ላይ ሲዘምሩ ስናይ ፍቅራችሁ ደስ ብሎናል ዳጊ። ነቢያትም እንደናንተ አንድ ላይ ሲያገልግሉ ማየት ምዕመናንን ናፍቋል!🙏😥

  • @hirutgirma6155
    @hirutgirma6155 Год назад +2

    አለሁ ካለኝ አለኝታዬ በዚህች ምድር ላይ ዋስትናዬ❤❤ 🙏🙏🙌👏
    ሲነሳ ወጀብ ሲነሳብኝ ለእኔ ሚነሳ አምላክ, አባት አለኝ 🙏🙏❤❤👏👏

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 Год назад +10

    በጣም ነው ምውደቹ የአበቴ ብሩክን ዘመነቹ ይለምልምልን እየሱስ ጌታ ነው ሲነስ ውጀብ ሲነስብኝ እኔም አለኝ ምነስብኝ ቅዱስ መንፍስ የኖረኝ የኖረኝ እንደልጣፍ የረገኝ የኖረን የጣበቀን እግዚአብሔር ይበረኪ ✝️🔥🔥🔥❤️🙏

  • @yaredhenok1217
    @yaredhenok1217 Год назад +17

    ያኖረኝ የእርሱ ፅጋ ነው...አሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው🙏❤️

  • @masereshahabtamu
    @masereshahabtamu Год назад +1

    Dagi zemeneh yebarek menfese yalebet mezemur ye miyasemeka ye miyaselekes ye miyashager hulachum tameralachu tebareku

  • @jesusislord5351
    @jesusislord5351 Год назад +2

    ኣለው ካለ ኣሌንታየ በዝች ምድር ላይ ዋስትናየ ሃሌሉያያያያያያያያ💃💃💃💃💃💃💃 Dgiyee we love you our blessing 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @haregdassa8221
    @haregdassa8221 11 месяцев назад +1

    Tebarkilgn ilov geta abezeto bemogesu yebark

  • @betigirma1850
    @betigirma1850 Год назад +8

    የሱ ፀጋ የሱ ምህረት ያኖረኝ ፀጋ ይብዛልህ ዳጊዬ❤

  • @guyebogale5958
    @guyebogale5958 Год назад +3

    GOD BLESS MORE DAGI

  • @christiantsegaytewelde450
    @christiantsegaytewelde450 Год назад +2

    Dagiye swedih, hule bemezmurochih endetebareku new, zemenih ylemlim.

  • @fisehadegife3168
    @fisehadegife3168 Год назад +10

    እጅግ በጣም የተወደዳችው በረከቶቻችን።የሚገርም ዝማሬ ነው።ተባረኩ።ዳጊዬ ተባረክ

  • @markidus3929
    @markidus3929 Год назад +5

    በእሱ ፀጋ ነው አኖርኝ ዳጊዬ ዘመንህን ጌታ አለምልምልህ🙏🙏🙏

  • @GebreShigute-vw5ql
    @GebreShigute-vw5ql Год назад +1

    U and your family have a song machine

  • @hewanmesfin8055
    @hewanmesfin8055 Год назад +1

    ዳጊዬ አንተ ብሩክ ድንቅ የክርስቶስ እንቁ አይገርም በአንተ ላይ የሚሰራውን አምላክ አይቼ በረታሁ እውነት ነው ለካ እኔም አለኝ የሚነሳ አባት ደስ ሲል ተባረክ

  • @ruth6774
    @ruth6774 Год назад +10

    Wow, what a blessing to see ወንድሞች፡በሕብረት፡እግዚያብሔርን፡ሲያመልኩ! God bless you all! Awesome anointed መዝሙር፡ነው!

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Год назад +5

    ልክ ነው ያለ ኢየሱስ በቀር ሌላ ሥራ ሊኖር አይገባም ። ጌታ ይባርክህ ዳጊ

  • @tsigesedamo4244
    @tsigesedamo4244 Год назад +2

    ያኖረኝ የሱ ጸጋ ይባረክ!
    ተባረክ በብዙ ግሩም መልእክት

  • @winydemssie
    @winydemssie Год назад +14

    የሱ ፀጋ የሱ ምህረት አሜንንንንን 🙏 ወንድማችን ዳጊ ተባረክልን 🙌 የአንተ ዝማሪዎች ሁልግዜ የኔ መፅናኛዎቼ ናቸው አሁንም ፀጋና ምህረቱ ይደግፍህ 🙏💕

  • @MariamMariam-wg9ys
    @MariamMariam-wg9ys Год назад +2

    ኧረ ወይኔ ደጊዬ ሁለችሁም በየሱስም ተበረኩልኝ አዎ ያኖረኝ የሱ ፀገ እየሱስዬዬዬ አሜንንን እኔመ ነብሲ አሊቀረኝም ሁሌም እንደመጥኩኝ ነው ኡፋፋፋፋፋፎይይይይ🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌👌👌👌💕💕💕💘💘💘👍👍

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Год назад +1

    Best Mezmur Thank You V Much.
    ጌታ ስሙ ይባረክ አሜን።
    ሀሌ ሉያ።

  • @monicaberry2330
    @monicaberry2330 Год назад +1

    ውይ ዳጊዬ እንደኔ የሚወድ ሰው አለ ግን በጣም ሲበዛ ነው የምወድ ተባረክ

  • @aamratmanza124
    @aamratmanza124 Год назад +1

    ሀሹ ተባርኩልኝ ዳግ በጣም ናው የምዎድክ መዝሙሮች ውጤ ናው ዴስ ስትሉ ቡራካኖች እሳይ ሀለሉያ ❤️❤️❤️❤️🙏👏👏👏👏

  • @VggFgg-j9m
    @VggFgg-j9m Год назад +2

    Dagya..tabrklen

  • @denkinshmitiku7914
    @denkinshmitiku7914 Год назад +1

    አለው ካለኝ ዋስትናዬ አሜን ፅጋው ያኖርኛል ዳጊዬ ተባርክልኝ ብዙ ዘመን በዝማሬዎችህ ተባርክያለው ቅኔ ክአንደበትህ አይጥፍ አይጉደል ብቻ ቦታ አይበቃኝም ተባርክህ ቅር አሜን👏🌍

  • @MiserKaleb
    @MiserKaleb Год назад +1

    Desestelu Ende nwe Yemeyamerbene❤

  • @sebliedisse637
    @sebliedisse637 Год назад +8

    ዳጊ በዝማሬዎችህ ተባርኬለሁ እንዲሁም ሁላችሁም ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!

  • @enkenyeleshlegesse7756
    @enkenyeleshlegesse7756 Год назад +1

    Tebareku Geta yibarkachu

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Год назад +8

    ጌታ ለቤቱ የሰጠን ስጦታዋቻችን ተባረኩ ፀጋው በነገር ሁሉ ያግዛችው ጥበብቡን ፣ግርማውን፣ሀይሉን ይግለጥባችው ከክፉ ይጠብቃችው ብርታቱን ይስጣችው።

  • @kyrie_is_best_yt
    @kyrie_is_best_yt Год назад +2

    I love this song and i am 10❤❤❤🎉🎉🎉

  • @inchrist4390
    @inchrist4390 Год назад +3

    ዳግዬ ሙሉ አልበም ናፈቀኝ

  • @asmk6594
    @asmk6594 Год назад +1

    እየሱሴ የምታልፈዉ ባክህ ግባ ቤቴን ፈዉሠዉ የሚለዉን ሲያወጣ ሰዘምር ሥዘመር ጌታየ ገብቶ በምረት በፍቅሩ--አጠገበኝ አሁንደግሞ ፀጋዉ ምረቱ ቸርነቱ ባርኮቱን ሥላበዛልኝ በዚህ መዝሙር አመሠግነዋለዉ ፀጋዉ ይብዛልህ ወንድሜ ዳጊ!!

  • @khadijehamdan636
    @khadijehamdan636 Год назад +2

    🥰🥰🥰🥰💜❤💚💚💛💛❤❤Yenigus Wend lijochi werkama mengedoch andnet gize yibzalachi stamiru Min Alefachihu Kibr Ale tebareku lemlimu

  • @etsegenettekola2472
    @etsegenettekola2472 Год назад +2

    አሜን ተባረክ ዳጊ እኔም የምህረቱ ውጤት ነኝ ❤❤❤ ምህረቱን በእኛ ላይ ያበዛ ጌታ የተባረከ ይሁን።

  • @ፀጋየበዛላትቅድስትተሰማ

    ዳኒሻዬ ፀጋዉ አኖረን አሜንንን እስይ አሜንንሰ ልዩ መዝሙር 🙏🙏🙏🙏🙏💚👍

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 Год назад +1

    dagiy tebarek hulgizem bante lay yalewn yeget menfes ebarkewalew tebarek bebezu lemlm

  • @slavecasm2062
    @slavecasm2062 Год назад +1

    Amen amen ወንድም አለም.....''እኔም የሚነሳ አባት አለኝ''

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Год назад +1

    Ene lay liyadera yasebewen Kefu Be Eyesus dem afereskut, Kentu hone

  • @derejeleiso8202
    @derejeleiso8202 Год назад +1

    ትላንት ከተለቀቀ ግዜ ጀምሮ መሰማት መቆም አልቻልኩም ። በብዙ ተባረኩ የአባቴ ልጆች........አለው ከአለ አለኝታዬ በዚህች ምድር ..........

  • @danielyosefofficial
    @danielyosefofficial Год назад +4

    Amen Amen ለእኔም እንደ ሀያል የሚነሳ አምላክ አለኝ ዳጊዬ እግዚአብሔር በሰጠህ ፀጋ ደግመህ በአዲስ ቅኔ በአዲስ ዝማሬ ስለባረከን አመሰግናለሁ አሁንም ጌታ በብዙ የተትረፈረፈ ፀጋ ይባርክህ

  • @rb2782
    @rb2782 Год назад +3

    ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን! በጣም በጣም የሚባርክ መዝሙር, ዳጊዬ እንደገና በዚህ ጉሩም የሆነ መዝሙር እንደ ገና ልትባረከን ስለመጣህ እጅግ ደስ ብሎኛል በዛላይ ሁላቹሁም የ 90 ዎች በረከቶቻችን አንድ ላይ ስላየሆቹ ደግሞ በጣም ተደስቻለው. ብርክክክ በሉልኝ. ዳግየ ዘመንህ ይለምልም 🙏🏼🔥🔥🔥✝️

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Год назад +1

    Dagi geta abezeto yebarkh. Hulachehum tebarku

  • @chaliargwu
    @chaliargwu Год назад +1

    Yesu mehirt aydelhmi woye ❤❤❤❤

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Год назад +1

    ይሄንን መዝሙር ማስታወቂያውን ሳየው በፎቶ ሳይ የዛሬ 9 አመት ካልተሳሳትኩኝ ተስፋዬ ጋቢሶ ጆሲ ኤፍሬም ተከስተ ወዘተ ካልተሳሳትኩኝ 2013 በፈርንጅ ዓም እድሉን ካገኝው አገልግልሃለው እንደሚለው መዝሙር ጠብቄ ነበር ቢሆንም ቆንጆ ዝማሬ ነው የድሮውን አይነት ዝማሬ ድገሙት ተባረኩ

  • @hannabezabih5797
    @hannabezabih5797 Год назад +1

    ዳጊ ሁልም በመዝሙርህ እባረካለሁ ዘመንህ ይባረክ

  • @nmm150
    @nmm150 Год назад +3

    ዳጊዬ ወንድሞቼ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @aberapetros-oe7bo
    @aberapetros-oe7bo Год назад +1

    ሰምቼ ሰምቼ አልበቃ ኣላኝ እንቁዎቻችን ዳጊቾ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад +1

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እልልልል እስዬ
    ተባርከ ፀጋው ይብዛልክ ክብሩን እግዚአብሔር ይውስድ

  • @makiyajamale610
    @makiyajamale610 Год назад +1

    አሜን አሜን የኔ ጌታ የኔ መውደድ አሰፋከኝ ስንቱን ወጥመድ ሐላሌያ ደግ ብሩክ ነህ ፀጋ በክርስቶስ ይጨመራል

  • @zewgeyimer7243
    @zewgeyimer7243 Год назад +2

    enkuan altefah . betsegaw temeleseh komehal keber legetayehun . tebarek ` yanoregne `

  • @andualemamare5576
    @andualemamare5576 Год назад +1

    ይሄንን መዝሙር መድረክ ላይ ዘምረኸው በጣም ነበር የምወደው የምዘምረው።በጣም አከብርሃለሁ ብሩክ ነህ ።

  • @danieldangiso9783
    @danieldangiso9783 Год назад +2

    dagiye endet eko ndemwedh,anten yeseten geta ybarek

  • @kidistdegefa6294
    @kidistdegefa6294 Год назад +3

    የእርሱ ፀጋ ተብሎ ይስተካከል በተረፈው 🙏🙏🙏🔥🔥🔥👍

  • @inchrist4390
    @inchrist4390 Год назад +2

    ዳግዬ ዝማሬዎች ሁሌም ነብስ ይዘራሉ ሁሌም ዘምር

  • @yonasmeasho2604
    @yonasmeasho2604 Год назад +1

    ዳጊ የተወደደክ እንኳን መጣህልነ።

  • @qawnae7225
    @qawnae7225 Год назад +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bemnetgetachew3187
    @bemnetgetachew3187 Год назад +1

    አለው ካለ አለኝታዬ ሃሌሉያ ,,,,,,, ተባረክ ሁላቹም የራሳቹ ቀለም አላቹ ተባረኩ

  • @sarabeatay8253
    @sarabeatay8253 Год назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን !
    ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
    ዘፍጥረት 1:26
    ' እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።28 እግዚአብሔርም ባረካቸው፥ እንዲህም አላቸው፦ ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም፤ "
    ውድ ልጆቼ (ገዢዎች) ዘፍ1:26,28 ስጦታ አድርጌ ሰጥቻችሁዋለሁ በምድር ያለው የእናንተ ናፍቆትና ስስት ሆኖ እንዳያስለቅሳችሁ እንዳያጓጓችሁ የተገላቢጦሽ ሆኖ እንዳይገዛችሁ ,
    እናንተ ግዙት
    ምድርን ግዙአት!!! ❤️

  • @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
    @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ Год назад +1

    ዳጊዬ ምርጥ መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነዉ የማከብርህ የምወድህ