ሻለቃ ሃብቴ ወልዴአንድነቱን ያዘገየነው “እነ መከታውና ኮለኔል ፋንታሁንን ላለማስቀየም ነው!”የህዝባዊ ድርጅቱ መሪ ንግግር የጎንደርን ህዝብ አስቆጥቷል!”

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 337

  • @yemerwondim1929
    @yemerwondim1929 21 день назад +25

    ፍኖየ አንድ ሁኑልን ጀግኖቻችን
    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @ElsabetGirma-j7q
    @ElsabetGirma-j7q 21 день назад +38

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን የፋኖ ሚድያ የሆነው ሮሃ(Roha) ሚድያችን 300 ሺህ ተከታይ ደረሰ። 🔥ፋኖ 💚💛❤

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 21 день назад +29

    ለጀግናው አርበኛ ሀቴ ወልዴ ለምታደርገው አማራውን ነጻ ለማውጣት ከፍተኛ ትግል አመሠግን አለሁ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
      @AlgocodeAlgocode-gj1zi 21 день назад +3

      ጎንደር እንጀጎጄ ቢረፍድም ነቅቷል የኔ ጎንደሬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanielHagary
    @DanielHagary 21 день назад +53

    በርታ ጀግናው ሀብቴ ከማንም በላይ የሚጠቅምህ ወንድሞችህ ባየ እና ሳሚ ናቸው

    • @ProudAmhara
      @ProudAmhara 21 день назад

      የባሪያ ዘር❗️

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 21 день назад

      ​@@ProudAmhara😂😂😂ዞር በልየካድሬ ልጅ👎 አማራ ሀገር መሥራችጅ ባሪያ ሁኖ አያዉቅም ገዥጅ👌

    • @Temesgen-u4c
      @Temesgen-u4c 20 дней назад

      ​@@ProudAmhara ለእስክንድር ደብረ ኤልያስ እያለን ለስለላ ወለጋ የላክኸው ልጅ ሰላም ብሎሀል በለው😂😂😂 ጅል

  • @teshomezerihun2152
    @teshomezerihun2152 21 день назад +10

    ሀብቴ የቁጠኝነትሕ በጣም እናመሠግናለን፥ roha ሚዲያ thanks፤አርበኛ መከተው እንደ ሀብቴ አማራን እንዲያስቀድም ድጋፋ ሁኑት። እውነቱን እንዲረዳ አሣውቁት።

  • @GOLDMAN-z2z
    @GOLDMAN-z2z 21 день назад +9

    ድል ለእውነተኛ ታጋዮዎች፣ድል ለአማራ ህዝብ፣ክብር ለሰማዕታት።

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 21 день назад +8

    ሀብቴ ጀግና ጎንደር የጀግኖች ሀገሪ ጎንደር አንድ ተሂነ አማራ አንድ የህናል ሀብቴ ጀግና አላህ ዪገዛችሁ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamu-x8l
    @tamu-x8l 21 день назад +13

    ድል ለፋኖ ሞት ለከፋፋይ ብልፅግና ይሁን

  • @abebemelesse4519
    @abebemelesse4519 21 день назад +5

    ጎንደር ለሌሎች የአንድነት ምሳሌ እንጅ ለበታኞች ቦታ የላትም። የአማራ ፋኖ የጎንደር ዕዝ እናመሰግናለን ከጎናችሁ ነን።

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara 21 день назад +9

    በርቱ አማራ 💚💛❤️

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 21 день назад +40

    እስክንድር ነጋ ትልቁ ችግር ፈጣሪን ከአማራ ፋኖ መውጣት አለበት

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 21 день назад +4

      ሳሳ ትክክል አወ ይህሰውየ ሰይጣነው??

    • @gojjamfano
      @gojjamfano 21 день назад

      አንተ ውጣ አይንህ ይውጣና

    • @Habtewoldu
      @Habtewoldu 21 день назад

      እራስክን ቻለ ሽምድምድ ​@@sarahmohammed6895

    • @Fire-g1w
      @Fire-g1w 18 дней назад

      የእስክንድር ችግር እኮ አላዘርፍ አላችሁ።ትግሉን ለብአዴን አልሰጥም በማለቱ እንደወገባችሁ ቅማል ጠምዳችሁ ያዛችሁት።እውነት እና የዐምሓራ ሕዝብን ስለያዘ ያሸንፋል ለመንጋ ካድሬ ወሬ ግዜ የለውም።

  • @Blangi
    @Blangi 21 день назад +3

    ይጠጡታል እንጅ አይጥቡም በውተት
    ጎንድር ያምርበታል ሲስለፍ በአንድነት
    አምሃራ ያሽንፋል ሲታግል በአንድነት
    እኛም ደስ ብሎናል ምን ይውጥህ ጠላት?
    ድል ለእምሃራ ፋኖ!
    ሰላም ለኢትዮጵያችን ለጋራ ቤታችን!!!

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ

    ድል ለፋኖ የኔ ማሮች

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 21 день назад +5

    ፋኖ ደረጄ እባከህ አትከፋፈሉ አንድ ሁኑ ለአማራ ነፃነት ብለህ ሀለት ልጆችህን የገበርክበት ትግል ነው አባካችሁ ስልጣንም ሆነ ሌላው ነገር ከድል በኋላ ይደርሳል አሁላይ ግ አንድ ሁናችሁ የአማራን አራጅ ታደጉ ድል ለፋፋኖኖ

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 20 дней назад +1

    ሀብቴ ወልዴ እውነቱን በመረዳትህ እናመሰግናለን

  • @sarasisay8258
    @sarasisay8258 18 дней назад

    ጀግናው ሀብቴወልዴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጎንደር አርባራቱ

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 18 дней назад

    ድል ለጀግናዉ ለአማራሕዝብ
    ድልጀግናፌኖ

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 21 день назад +5

    ጀግናው የጎንደር ህዝብ / ፋኖን አሳልፎ ለተሳቦው እስክንድር ነጋ መስጠት ለጎንደር ብሎም ለአማራ ህዝብ የሞት ሞት ነው። አሁን ግን ጀግኖች ወደ ድል ትፈጥናላችሁ።
    ድል ለአማራ ፋኖ !!

    • @Habtewoldu
      @Habtewoldu 21 день назад +1

      ለዝናሽ ታያቸው መስጠትስ

  • @RuurFu
    @RuurFu 21 день назад +1

    በርች መ አዚ ዲል ለፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MogesAbuye-n3u
    @MogesAbuye-n3u 18 дней назад

    አይዞን ፋኖየ!ለእነ ጀግናው ሃብቴ ወልዴ ምስጋና ይገባቸዋል

  • @selina-m8d3i
    @selina-m8d3i 18 дней назад

    ደስታችን እጥፍ ድርብ ነዉ አሁንም ወደ አንድ እዝ በቅርቡ ኑልን መላ የአማራን ሰቃይ ለማስቀረት ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @HaftamHaftam-q4q
    @HaftamHaftam-q4q 18 дней назад

    ይህ እባብ ደፍር አስመሳይ በርቱ ያጋጥማል ❤❤❤❤

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 21 день назад +19

    ETIO360 ታናሹ እስክንድር ነጋ በወንድምና እህቶቻችን ጀግኖች ፋኖዎቻችን በተከፈለ መስዋዕትነት ሊቀልዱ አይገባም
    ሰፊው የአማራ ህዝብ በቃችሁ ሊል ይገባል
    ድል ለኢትዮጲያ መድሕን የአማራ ፋኖ !!!

    • @semagnezelelew1863
      @semagnezelelew1863 21 день назад +1

      ደንቆሮ ትነሹ አነተ ነህ ትልቅን የማታውቅ ደንቆሮ እንደ እናነተ ያለ አዋሻኪ አንድ ካልተባለ ከወዲያ ወዲህ እያለቃለቀ እንቅፋትይፈጥራል

    • @yohanesabera4044
      @yohanesabera4044 21 день назад +3

      @semagnezelelew1863 ጠብደል መሀይም መጀመሪያ ከመሳደብህ በፊት ስለምታጨበጭብለት ሰው ማንነት አጥና
      ሌላው የማታውቀውን ሰው አስተያዬቱን ጻፈ ብለህ
      መሳደብ የዕውቀት ድሀ ጭፍን ተጋላቢ መሆንህን
      ስለሚያንፀባርቅብህ ለምን ብለህ ብትጠይቅ
      ሰዎች ምክንያታቸውን ያሰረዱሀል
      ታናሹ አፍራሸ ነው
      ከመኢአድ እሰከ ባልደራስ

    • @gebrelgebre1500
      @gebrelgebre1500 21 день назад

      Fesam gotenga gojame placenta​@@yohanesabera4044

    • @Habtewoldu
      @Habtewoldu 21 день назад

      ለፍርድ ትቀርባለህ ወንጀለኞችን አናልፋቸውም

    • @tadessebiresaw527
      @tadessebiresaw527 21 день назад

      cheger kemekfafel eskinder min areg edenat ayenetu amharan ande eyeregachwet sayehon eyekefafelachewet new eskinder kene zeme gar metarek alebet bemetechachet ayedelem 4 killo yeyazutun kebel balubet edayekoyou new miyaderegw

  • @Fire-g1w
    @Fire-g1w 18 дней назад +2

    ለመከፋፈል እንደምትሰሩት ለአንድነት እንዲህ ብትደክሙ ጥሩ ነበር።

  • @melessebelay2013
    @melessebelay2013 20 дней назад

    በርቱ ወገኖቼ
    ውድቀት ለአረመኔው እና ለዘር አጥፊው አብይ አህመድ !
    ለአማራ ህዝብ ስትሉ አንድ ሁኑ ለአማራ የሚያስፈልገው አንድነት ብቻ ነው
    ድል ለፋኖ

  • @ሰውዬው
    @ሰውዬው 21 день назад +1

    💐💐💐 ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች። ሲኖዶስ አይሰነጠቅም ቃሏም አይበረዝም 💚💛💛💛💛💛❤️ አሜን።

  • @tadelemulat-kj5mk
    @tadelemulat-kj5mk 19 дней назад

    thank you fano

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 21 день назад

    በርቱ ድሮም ጎንደር ነው ከአማራም አልፎ የኢትዮጲያ መሰሶ💚💛❤💪💪💪

  • @LalemKnde
    @LalemKnde 21 день назад +2

    እልል

  • @Habtewoldu
    @Habtewoldu 21 день назад +1

    ታላቁ እስክንድር ነጋ የአድዋው ባለ ድል በሆነው የአማራ ፋኖ የህልውናው መሪ ነው !! ድል ለአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት !!! ሞት ለጠላቶቻችን ድል ለአማራ ፋኖ !! እናሽንፋለን !!

    • @lijaman1221
      @lijaman1221 21 день назад

      የት የአደራጀው ፋኖ አለው ፣ፋኖ እቃ አደለም

    • @አማራነኝየጀግናዘር
      @አማራነኝየጀግናዘር 21 день назад

      ማነው ታላቁ እስክንድር ይሄ ሙትቻ አማራን ከፋፈለ እንጅ አልጠቀውም ከአማራ ትግል መውጣት ነው ያለበት እሱ

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 21 день назад +1

    ኮሎኔል ፈንታው መሃባው ወደ እናት ድርጅቱ ወደ አማራ ፋኖ በወሎ የአመራር ቦታው ባስቸኳይ እንዲመለስ የወሎ ፋኖዎች እየጠየቁ ስለሆነ እነ ዋርካው ምሬ ወዳጆ ይህን ስራ አፋጥኑት!

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 21 день назад

    እስክድር ነጋ ይሄን ያክል ክፉ አይመስለኝም ነበር አማራ አንድ ይሆናል ከፋፋይና ባዳ መጨረሻው የታወቀነው ደል ለሀቀኛ ህዝባቸውን ለስቀደሙ ጀግኖቻችን 🐅💪💪💪💪💪

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
    @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 17 дней назад +1

    የእማራ ፍኖ ተዎጊ ሃይል በናተ በጥቂት ግለስቦች ምክንያት በተናጥል ዎጋ የሚከፍልበት
    ምክንያት
    የለም የጎደር ህዝብና የወሎ የሸዋ
    ተዎጊ ሃይል
    የጎደር የሸዋ የወሎ
    ታዎጊው ሃይል
    ከመከተው ከሃብቴ ሙሃቤ
    ከሚባሉ
    በፍኖ ስም የእማራን ህዝብ ትግል
    እየጎተቱ
    በነዚህ ግልስቦች እትመሩ
    እስፍላጊ ከሆነ በጊዜ ለእማራ ህዝብ ብለው ወደእንድ
    ካልመጡ
    እስውግድዋቸው
    እንቅፍት እንዴ ነው የሚመታህ እንጂ ሁሌ እይደለም
    በእክድር በመከተው በሙሃቤ ና
    ሃቤቴ በሚባሉ ፅር አማራ
    ግለስቦች
    ላይ
    የፍኖ ሃይል እርምጃ ሊውስድ
    ይችላል

  • @አማራፋኖ-ጘ9ጐ
    @አማራፋኖ-ጘ9ጐ 20 дней назад

    ምርኢት መግለጫ ❤❤❤❤

  • @GenetGenetGenetGenet-gi9hh
    @GenetGenetGenetGenet-gi9hh 21 день назад +5

    ለሁላችንም እግዚአብሔር ልብ ይስጠን

  • @EyobEyob-i5g
    @EyobEyob-i5g 21 день назад +42

    እስክድርና ደጋፊወቹ እነ ሀብታሙ አያሌው ፀረ አማራ ናቸው

  • @GashawSisay-ip2xg
    @GashawSisay-ip2xg 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዳህለን

  • @malikShahzad-rd3nn
    @malikShahzad-rd3nn 18 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤አበሶች

  • @Temesgen-u4c
    @Temesgen-u4c 20 дней назад

    ጎጃም ቀድሞ ነቅቶ ጀግኗል ዘሜ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዘሜ ውስጥ አዋቂው❤❤❤ እስክንድርን አበሬው ነበርሁ ግን ጎጃም እያለ ዝናቡንና ማንችሎትን ከዘመነ ለመነጠል ያደረገው ሙከራ በጎጃም ህዝብ ጀግንነት ከሽፎ ባለ ፔስታሉ ከጎጃም በሰላም ተባሯልል👏👏👏 ከዛን ቀን ጀምሮም የጎጃም ህዝብና ፋኖ እስክንድርን እረስቶታል። አሁን የሚፈልገው ለፍርድ ብቻ ነው።ጎጃም❤❤❤

  • @BelaynehNigatu
    @BelaynehNigatu 21 день назад +1

    ሀብቴ ጀግናው

  • @BetiyMulugeta
    @BetiyMulugeta 21 день назад

    ተመስን አምላኬ ከህዝቤ ነቅቶልኛል🙏🙏🙏❤❤!!

  • @bluelife6722
    @bluelife6722 20 дней назад +1

    የፋኖ የቁልቁለት መንገድ በይፋ ጀመረ ማለት ይቻላል?

  • @mengistuhabtemariam4868
    @mengistuhabtemariam4868 21 день назад +2

    ጋዜጤኞች እጃችሁን ከፋኖ ላይ አንሱ!! በመጀመሪያ እናንተ አንድ ሁኑ

  • @dessaedmtw4652
    @dessaedmtw4652 21 день назад +1

    ድል ለዴሞክራሲ!✊

  • @MulukenMekuriya
    @MulukenMekuriya 17 дней назад +1

    ወንድሞቸ እባካቹህ አንድ ሁኑ አንድ ስትሆኑ ነው ውጤት የሚመጣው አንድ እንዳትሆኑ የሚፈልጉ ከብልፅግና የሚሰሩ ግለሰቦች ናቸው እነሱን ማስወገድ ነው ከድርጂቱ

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 21 день назад +1

    በውጭ የምኖረ አማራዎች ባንድ የለመጣን ፉኖ በምንም መልኩ አደለም እርዳታ በሚዲም ከቀረቡ ሚዲውም ተቀባይነት ይለም አንደ አማራ ለሁሉም አማራ

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 21 день назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አረ አማሮች አድል በፊት ምነው ተባላችሁ?አላማችሁ አማራን እና ጨቁን የኢትዮጵያን ህዝብ ነጻ ለማውጣት ነው ለሥልጣን እና ለግል ጥቅማችሁ ነው የምትታገሉት አልገባኝም??????ይህ ካልሆነ ልትባሉ አይገባም።ለነፃነት ከሆነ የምትታገሉት,ለአንድ አላማ, አንድ አንገት መሆን አለባችሁ።

  • @teklegeyorgesargawe2464
    @teklegeyorgesargawe2464 21 день назад

    ብአዴኖች ሠላም ናችሁ

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ

    ይኀ እስክንድር የሚባል እባብ የሆነ ሰዉየ መቸ ነው ወደዚህ ትግል ተጎትቶ የመጣዉ ኡፍፍፍፍ እባካችሁ አባቶቻችን ወንድሞቻችን ይኀን መሰሪ አስወጥታችሁ ለህዝባችሁ ስትሉ አንድ ሁኑ😢😢😢

  • @AzmerawAyalew-el1pi
    @AzmerawAyalew-el1pi 21 день назад +2

    በቃ ይህው ነው ጉዳዩ ድሮም ጎንደር የሀገር ኩራት የጀግንነት ተምሳሌት ነው
    የማንም ተንከሲሲ ልመራው ቀርርቶ ሲያልፍም አይነካው።

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 21 день назад +2

    እስክንድር፣ አማራ ወይም ኢትዮጵያ ብሎው ሲናገር ተሰምቶ አይታወቅም። አሁን በፋኖ ዉስጥ ገብቶ የሚበጠብጠው፣ ስታሠር ስፈታ ከርሚያለሁና እኔ ልምራችሁ ነው። በውያኔ ወረራ ጊዜ ይታገሉና ያደራጁትን እንዳሉም አይቆጥርም!

  • @AbrhamYirga
    @AbrhamYirga 21 день назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @fentahuntenaw
    @fentahuntenaw 21 день назад

    አንድ አማራ
    አንድ ፋኖ
    አንድ ድርጅት

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 21 день назад +7

    ምናለ እስክድር በወገን ደም ባትቀልድ ለምድነው የሜበጠብጠው ከህዝብ ማለቅና ስቃይ የምታረዝመው ምን ትጠቀማለህ ይሄ ሁሉ ስልጣን ፈለጋ ነው በጣም ህዝብ አዝኖብሀል ለፍረድም ያቀርብሀል አይቀርም

  • @zedkidane972
    @zedkidane972 21 день назад +2

    Roha median እስከዛሬ መደገፌ ያናድደኛል

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 21 день назад

    ወደማችን ሀብትየ ከወደም ጋር ከባየ ጋር አድሁኑ ለካድሬ ወች ጆሮ አትሥጣቸዉ👌.ጎንደር አድ ከሆነ ትግሉ ይጧጧፋል ወደመቋጨዉም ይደርሣል...በቀጣይም..ሁሉም የአማራ ፋኖ አድ ሁናችሁ አድ አማራዊ ተቋም መሥርታችሁ ለድል ትበቁ ዘድ መዳሀኒአለም ያገዛችሁ የኛ መከቶች👌❤❤4አድሁኑ በተሎ..እሥክድር የሚባል ካድርን....ከምድራችን ከአማራ ምድር አሥወጡት ይህ ጠላት 👎

  • @የተዋህዶልጆችፔጅ-ጸ5ቐ
    @የተዋህዶልጆችፔጅ-ጸ5ቐ 21 день назад +3

    ፋኖ መጀመሪያ መስራት ያለበት ያን እንሽላሊት የሆነን ሰውየ ማስወገድ አለበት ሌላው ቀላል ነው

  • @abduleaziz6810
    @abduleaziz6810 21 день назад +2

    የፋይናሱን ጉዳይ አፍጥንልን እጅ ብትትኑን አወጣዋለሁ ያለዉ ሆዳም ሰለሞን ተብየዉ ምን ይዉጠዉ ይሆን

  • @AmarekinduFetene
    @AmarekinduFetene 21 день назад +1

    በርቱ😮😮😮😮😮😊

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 21 день назад

    ጨዋነት አስተዋይነት የተሞላበት አመራር ማለት ይህ ነው ወደ አንድነት የሚያመጣው ይህ አይነት አስተሳሰብ እንጅ ለመጠቃቃት በቡድን መደራጀት አይደለም ይህ አይነቱ ቡድን እየዶለቱ መደራጀት ችግር ፈቺ አይደለም ይልቁንስ ፋኖ ተዋርዶ የአማራን ህዝብ ከማዋረዱ በፊት በቅንነት እኔ እበልጣለሁ ሳይባል በወንድም አማች መንፈስ አንድም የፋኖ ታጋይ ሳይቀር መግባት ለነገ የሚባል ጉዳይ አይደለም

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 21 день назад

    VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!

  • @techawatch
    @techawatch 21 день назад +3

    አረ እባካችሁ አንድ ሁኑ ፍጠኑ የውጭ ጣልቃ ገብነትን አትፍቀዱ በራችሁን ዘግታችሁ ምከሩ።ብልጽግና በጦርነት አልቻላችሁም በመከፋፈል ግን የአማራን ህዝብ ሊያዳክመው እና ሊጠልፈው ይችላል።በተለይ ጎንደር አንድ ሆኖ መውጣት ለአማራ ትግል ከፍተኛ አስተዋጾ አለው።

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 21 день назад +19

    እስክንድር የሚባል ከፋፋይ በንፁሀን የአማራ ወገኖቻችን ደም የሚነግድ ሌላኛው የብልፅግና ተልዕኮ አስፈፃሚ በየትኛውም መንገድ በፍጥነት መወገድ አለበት 😠

  • @Fikrtemariam
    @Fikrtemariam 21 день назад

    ወጪ ያሉት አማራዎች ለምን ዝም ለምን ይላሉ????

  • @yimamah4127
    @yimamah4127 21 день назад

    ይህ መግለጫ ብዙ መልዕክት አለው በተለይ የውስጥ መከፋፈል እንዳለ ግልፅ የሚያሳይ ነው

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 21 день назад

    ጆግኖቻችን፡አላህ፡ጰሢረኞች፡ይጠብቃችሁ

  • @AmareTsega-f5q
    @AmareTsega-f5q 18 дней назад

    የት ይደርሳል የተባለው ጥጃ ይላል የአገሬ ሠው ሀብቴ ወልዴ መቸውንም ቢሆን የነበረውን ሥልጣን እንኳን እሡ ቀርቶ ዘመድ አዝማዱሙ አያገኙትም ሢጨንቀውለብልፅግና እጁን የሚሠጥ ይመሥለኛል ምሣሌ አሠግድ እንዲህ ሢሆን ነው ወደብልፅግና የገባው እንደኃይለማሪያም ደሣለኝ ሥልጣኑን በፍቃዱ የለቀቀ በመባል ትልቅ ሥም እፈጥራለሁ ብሎ ያረገው አሁን እንደ እግር እሣት እየለበለበው ነው የቀሩት አራት ክ ጦር ብቻ ነው ከሡ ጋር ያሉ አሥራ ሦሥት ክ ጦር ደረጀ በላይ እየመራው ነው ቻው ሙሉጌታ አንበርብር ቻው መዐዛ መሃመድ ቻው ዘመድኩን ነቃላ ቻው ዘመነ አንካሤ ድል ለአማራ ፋኖ ጠ ግዛት ጎንደር

  • @Habtewoldu
    @Habtewoldu 21 день назад

    በጎንድረ የዝናሽ ታያቸው የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ውስጥ ወጥችለሁ ሲል መግለጫ ስጠ ምን ፈልጎ ይሆን ?

  • @HailCity-n4l69
    @HailCity-n4l69 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 21 день назад +2

    እሰክንድር ከአማራ ትግል መጣት አለበት

  • @addisabate-fm7pp
    @addisabate-fm7pp 21 день назад

    የደረሰ ለእሰክንድ እባክህን ሕዝባዊ ደርጅት የምትለውን አቋምና ወደ አማራ ፋኖ ተደመር ወይም ከአማራ ፐለቴካ ገለል በለ በእንተ
    ምከኔት አማራን አት በድል ስንት ዘመን ልትኖር ነው መልካም ሰራን ሰርተህ ብታልፍ መልካም ነው

  • @KeleMulu
    @KeleMulu 21 день назад

    ህዝብን ነፃ መውጣት ከሆነ አላማችሁ ከጀግኖች ጎን ቁሙና እንታገል ከዚህ ውጭ በሚስኪኑ ህዝብ ላይ አትነግዱበት!!!!!

  • @etalembekele5655
    @etalembekele5655 21 день назад

    አንድንነትሀይልነው

  • @BetiAyehu-wu8wy
    @BetiAyehu-wu8wy 21 день назад +1

    ሮሃ



    ቢሆን አማራን መከፋፈል አይሳካልሽም


    ፈሽ መሬት ላይ ያለውን እውነታ ዘግቢ

  • @Fentefe
    @Fentefe 19 дней назад

    እሰይ

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 21 день назад +2

    በጣም ሲበዛ ነውረኛ አውንችን ማን ያምናል በወንድማማቹች መአል ጠብ የምትዘሪ እርኩሰ

  • @marthaalemayehu7817
    @marthaalemayehu7817 21 день назад +3

    እስክንድር ደስ አላለኝም...!!!

  • @ethiopianmusicgoder
    @ethiopianmusicgoder 21 день назад

    👍❤️❤️👌

  • @marthaalemayehu7817
    @marthaalemayehu7817 21 день назад +6

    እስክንድርን ከትግሉ ቢወጣ ደስ ይለኛል አማረ ፋኖ እስከሁን ወደፊት እንዳይመጣ ፀር የሆነው እሱ ነው ብዬ እስባለው....!!!

  • @gezahagnsermolo4449
    @gezahagnsermolo4449 21 день назад +1

    251 እና ሮሃ ቅንጅታቹ ያሳታውቅብናል አትሉ የዚሕን ያሕል ጎንደርን ለመከፋፈል መራወጥ ያሳዝናል

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 21 день назад +2

    ሸዋ ወሎ ጎደር እስከደርን አሶጡ😢ጥላታችን ነው ኦሮሞ ሀረርን አድስ አበባን ሊውጥ ነው

  • @saniyahome6960
    @saniyahome6960 21 день назад

    ❤❤❤❤❤

  • @belayabbagartew3254
    @belayabbagartew3254 21 день назад +2

    ታላቁ እስክንድር በፋኖ ትግል ወደ ታሪክነት ሊቀየር ቀናት ቀርተውታል
    እስክንድር ታላቁ የአማራ አማልክ ታንሽነትህን ቁልጭ አድርጎ በአጭር ቀን አሳየን። የእጅህን ሰጠህ አዋረደህ። የለበስከው የበግ ለምድ ተገፈፈ አብይ አህምድ አብይ አህመድ ሸተትክ
    እግዚአብሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @abaia6186
    @abaia6186 21 день назад +2

    ፋኖ ተክፍፍሎ ርስ በርሱ እየተባላ ነው
    የሚለው ብልፅግና ውነት ይመስላል
    ህዝባች በድሮን ተጨፍጭፎ ከዚህ ልይ በሥልጣን ሽኩቻ ካቆማችሁት ህዝብ ይቅር አይላችሁም

  • @Asteraye-h4y
    @Asteraye-h4y 21 день назад

    ❤❤❤

  • @gebrelgebre1500
    @gebrelgebre1500 21 день назад

    Hizbawi dirjitu viva

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 21 день назад +3

    እስኪንድር ነጋ ሲጀምር እኮ፣ የአድዲስ አበባ ባላደራ ነኝ ብሎ ነበር። ከንቲባ ለመሆን አቅዶ፣ በምርጫ ኢሃድግን መት ቶ በመቶ አሸንፋለሁ አለ። ግን በምርጭ ካንዲት ቀበለ በስተቀር በለላው ባላደራው ዘሮ ወጣ። ቅብዝብዙ፣ ወዲያው ባልዳርስ ፓርትይ ብሎ መሠረት። አልሆነም ጥሎ ጠፋ።

  • @asefabelay8474
    @asefabelay8474 21 день назад +2

    ደጋፊወቻቸውን ሌላ ውሀ ቸለሱበት፡፡

  • @BelaynehNigatu
    @BelaynehNigatu 21 день назад +4

    በመጀመሪያ ትግሉን የጀመሩት እኮ እነ ሀብቴ እነ ውባተ እነ መሳፍንት ናቸው እስከንድር ከዬት መጣ አፍራሽ።

  • @tadesseberhane6104
    @tadesseberhane6104 21 день назад +1

    ❤💛💚❤💙❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 21 день назад +4

    እባካችሁን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ምከሩልን ።ባሁኑ ሰዓት ድርጅት ፓርቲ ለአማራ ህዝብ ምኑ ነው ?አርበኛ መሳፍንት እንደተናገሩት አማራ ገና ከወገቡ በላይ ነው ከመሬት የወጣው ገና መላው አካላቱ ከምድር ሳይወጣ መከፋፈሉ ለምን አስፈለገ ?እባካችሁን እስክንድርን ምከሩት ምከሩት ምከሩት !ድል ለአማራ ፋኖ !!!

    • @skyhighalexander8516
      @skyhighalexander8516 21 день назад +1

      ተመክሮ ተምክሮ አሻፈረኝ ብሏል:: አሁን የቀረው በሃይል ከዛ አካባቢ ማባረር ነው እሄንን መዥገር የስልጣን ጥመኛ::

  • @ethortho2409
    @ethortho2409 21 день назад

    ራሳችሁና ሰራዊታችሁን ጠብቁ

  • @EyuKal-c4l
    @EyuKal-c4l 21 день назад

    እስክድር መወገድ አለበት በቃ ሌላ ምንም ወሬ አያስፈልግም

  • @ደገኛው
    @ደገኛው 21 день назад +7

    እሰክንድር ነጋ ከአብይ አህመድ ከሰብሃት ነጋ ከብርሃኑ ነጋ በምንም አይለይምና ደርቱ በለውና ከአማራ አናት አውርደው።

  • @mehariwamlakgetaye7922
    @mehariwamlakgetaye7922 21 день назад +1

    Enkuan des alesh 300k🎉

  • @Fikrtemariam
    @Fikrtemariam 21 день назад

    አረ በውጪ የምትገኙ አማራውያን ዝም አትበለሉ እሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡበሉ አረባካችሁ!!!!!!!!

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 21 день назад +2

    ደልለፋኖደልለአማራ

  • @tadesseberhane6104
    @tadesseberhane6104 21 день назад +1

    👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋💢

  • @TemesgenDese-h4d
    @TemesgenDese-h4d 18 дней назад

    No Comment

  • @selam65030
    @selam65030 21 день назад +7

    🎉🎉እስክንድር ሀብታሡ አፋራሳ አበባ ጨፋሪዉ ከዚ መዋቅር በፋጥነት መዉጣት አለበት🎉🎉