ፋኖ “የፋኖ አደረጃጀቶች የአንድነት ጉዳይ አልቋል!”የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አመጽ ጀመሩ! ተቀጣጥሏል!እነ ሽመልስ ያሰማሩት ኦነግ ሸኔ ባለሃብቶቹን ፈጃቸው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 127

  • @eteneshseyoum4186
    @eteneshseyoum4186 13 дней назад

    ተባረክጀግኖችንየሸዋው አነብስት❤❤❤

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين 17 дней назад +10

    ድል ለፋኖ ❤❤❤❤

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 17 дней назад +11

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤አድነት ሀይል ነው በረቱልን❤❤❤አላህ ያግዛችሁ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @solomonayalew2980
    @solomonayalew2980 17 дней назад +9

    ቸር ያሰማን

  • @DTFNews
    @DTFNews 17 дней назад +7

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሮሃዎች ድል ለአማሀራ ፋኖ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 13 дней назад

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!!

  • @Hayat-qn5iq
    @Hayat-qn5iq 16 дней назад +3

    መቸነው አድሁነን የምንኖረው ስንሞትብቻ ለምን አድአማራ እንሆናለን ስንኖርም አድ አማራ ለመሆን አቃተን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 17 дней назад +3

    ድል ለትንታጉና አይበገሬው ለእውነተኛው ለሕዝብ ልጅ ለአማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @aaassss-n1w
    @aaassss-n1w 16 дней назад +5

    የዘንድሮ ተማሪ ለሆዱ ነው የሚያስብው የድሮ ተማሪ ስለአገርና ስለህዝቡ ድምፁን ያሰማ ነበር

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara 17 дней назад +8

    አማራ💚💛❤️

  • @EshetuMuluken
    @EshetuMuluken 17 дней назад +6

    በርች እህቴ

  • @Emube1
    @Emube1 17 дней назад +8

    ፋኖምሆነ ያማራህዝብአሸናፊየሚሆነውአንድአይነትአደረጃጀትና ትግልሲታገልብቻነውድልነፃነትለፋኖ 👍 አሳድጉኝ ቤቴንጫንእያላችሁ❤

  • @KenndyDagne
    @KenndyDagne 17 дней назад +2

    ሮሃ ሚድያ ልዪነትን በማበራታት አንደኛ ።😢😢

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 16 дней назад +1

    💪💪💪💪 ፋኖ ይችላል

  • @solomonshiferaw9600
    @solomonshiferaw9600 16 дней назад

    ፋኖ ዶ/ር አብደላ እንድሪስ ፈጣሪ አምላክ እሱ ይጠብቅህ 🙏

  • @Dagim-l7z
    @Dagim-l7z 16 дней назад +2

    እስክንድር የአማራ ህልውና ጠንቅ ነው።

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 17 дней назад +14

    እስኪ አንድ አማራ በሉ። አሏህ ሆይ መልካሙን አሰማኝ

    • @nurityimer4474
      @nurityimer4474 17 дней назад +1

      መቸም አንዲ ሊሆን አይችልም😢

    • @MebinaYmer
      @MebinaYmer 17 дней назад

      አንድ አማራ🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @HassetTTT
      @HassetTTT 16 дней назад

      ❤❤❤

  • @sendekualelgne
    @sendekualelgne 17 дней назад +3

    ለአማራ ፋኖ በጎንደር አመራሮች አድረሱልኝ ፣የፋኖ ስም እየያዙ ግን ፋኖ ያልሆኑ የሰፈር ሽፍቶች ፣ምንም እማያቁ አርሶ አደር ፣ገበሬዎችን እያገቱ ፣ከመቶ እስከ ሁለት መቶ ብር እየጠየቁ ይገኛሉ፣ እንደ ምሳሌ ከሶስት ቀን በፊት ፣ በፀዳ እና አምሳፈጅ ፣ምንዝሮ የሚንቀሳቀሱ ፣ፋኖ ነኝ ባዮች ፣የእኔን አባት በማገት 150000 (መቶ አምሳ ሺ ) ጠይቀው እየደበደቡ እያሰቃዩት ይገኛል ፣ምን ማለት ፈልጌ ነው ፣የፋኖን ስም እሚያጠለሹ አንዳድ አስመሳዮችን የሰፈር ጎረምሳዎችን አ የፋኖ አመራር የሆኑ ሁሉ እርምት ፣እርምጃ እየወሰዱ ቢስተካክሉት ባይ ነኝ፣ምክንን የአማራ ሕዝብ ነፃ ቢወጣ እንኳ ነገ እርስ በእርስ እሚያባላ ቂም በቀል ያስከትላል ብየ አምናለሁ፣ ሮሃ ቲቢዎች ፣ጋዜጠኛ ማአዛ መሀመድ እንተርቢው ለእምታደርጊያቸው የፋኖ አመራሮች ፣ይህን ሀሳብ ቃለ መጠየቅ ብታደርጊላቸው ብየ እጠይቃለሁ አመሠግናለሁ

  • @TaricKingo-l2s
    @TaricKingo-l2s 16 дней назад +1

    የሚገርም ነው ሀገር በከባድ ችግር ውስጥ ሆና የሚመረቅ ተማሪ ስራ በዘር እየተለየ የሚቀጠሩበት ስርአት ውስጥ ሆነው ስለ ምግብ የሚታገል የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ማየት አንገት ያስደፋል የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች?😢😢😢

  • @solomon3431
    @solomon3431 16 дней назад

    “ስለ ኢትዮጵያ አንድነት🙏
    🙏 የአማራ ሕዝብም
    አንድነት🙏ለአንድነት🙏🙏🙏

  • @MisgaTirusew
    @MisgaTirusew 17 дней назад +2

    ጀግና ነህ

  • @bekana4738
    @bekana4738 17 дней назад +1

    በደንብ በታቱኑአቸው ብአዴን የላካቹ ምስኪን ይሄ የአማራ ህዝብ አስጨርሱት በድሮን

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 16 дней назад

    ዉነት አሠገድ😢😢😢

  • @eyrusegrma5661
    @eyrusegrma5661 17 дней назад +2

    AMHARA first 💪💪💪💪

  • @Alemayehumoges-p3y
    @Alemayehumoges-p3y 16 дней назад +1

    የአማራው መዳኛ የናቱልጅ ፍኖ ብቻ ነው

  • @GasamAli-q3m
    @GasamAli-q3m 17 дней назад +1

    ጀግና ከጠብሆላነው የናሞግሰው

  • @solomonayalew2980
    @solomonayalew2980 17 дней назад +3

    ወደፊት

  • @thomastilahun887
    @thomastilahun887 17 дней назад +2

    አሁን እንደው ተለያዩ ማለት ጠቃሚ ዜና ሆኖ ነው

    • @mtolla5767
      @mtolla5767 16 дней назад

      I think meaza is doing the divisive assignment wtf

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 17 дней назад +5

    በአማራ ህዝብ ስም እርዳታ ሰብሳቢ ትውልድ በየጊዜው መግለጫ በመስጠት ከዳስፎራ ገንዘብ በመሰብሰብ እድሜውን እያስረዘመ የሚኖር ጎጠኛ ትውልድ ዘመኑን የማይዋጅ መሆኑን ሁሉም ትውልድ ማውገዝ አለበት

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 16 дней назад +1

    ይህ ሁሉ ትግል ለአማራ ህዝብ ነው ትግላቸው በየቀኑ መከፋፈል ምን ያደርጋል ???
    ለዚህ ህዝብ መከራውን አታብዙበት

  • @Ayenew4468
    @Ayenew4468 17 дней назад +3

    ሮሃ፣ኢትዮ 360ና፣አዲሰ ድምፅ ና ነጭ ነጯን የተባላቹሁት ሚዲያዎች ዋና አላማቹሁ የአማራን ፋኖ አንድ ማደረግ ሳይሆን ጥቃቅን ነገሮችን እየፈለጋቹሁ ለመብቱና ና አንድ እንዳይሆን የቀሰሩት። እናተ ማለት በአማራ ሕዝብ የጦርነት ቆይታቸው ዶላር መሰብሰብ ነው ከዚህ ውጭ አላማ የላቹሁም።በጣም ያሳዝናል ይኸ ተቀን ያልፋል።

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 16 дней назад

      ደናሚዲያ የለም😢😢360 አዲሥ ሚዲያወችማ የታወቁ ከፋፋይ ናቸዉኮ ብቻም ሣይሆን ጠላትም ናቸዉ..ነጭነጯን የሚባለዉንኳን አላዉቀዉም

  • @MeseretAdmas-fc7bh
    @MeseretAdmas-fc7bh 17 дней назад +1

    Roha Best .

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 16 дней назад

    የመከፋፈሉ ነገርማ የብልፅግና እጅ አለበት

  • @getachewdagne8496
    @getachewdagne8496 17 дней назад +1

    ተሾመ እና ደረጀ የሚባሉ ሕዝብ ሲያምናቸው የከዱ ሖድ አደሮች በጣም ያሳዝናሉ

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 16 дней назад

    የዘንድሮ ዮንቨርቲ ተማሩዎች ቂንጬና ቀይ ወጡ ጨው ስላነሰው ለተቃቅሞ መንሳታቸውን ስንሰማ ይህ ትውልድ ለሆዱ የሚያድር እንጂ የሀገር ጉዳይ ደንታው እንዳልሆነ የሚያሳይ ነው

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 17 дней назад +1

    ኧረ ጎንደሮች በዚህ መልኩ የአማራንና የኢትዮጵያ ህዝብን መከራ አታበዙት ።አንድ ላይ በመሆን እንጂ መነጣጠል ለማንም አይበጅም ብልፅግና በዚህ ቀዳዳ ገብቶ መጥፊያችሁን እንዳያፈጥነው።

  • @TewabechMulugeta-t4h
    @TewabechMulugeta-t4h 16 дней назад

    King fano

  • @Tgstbrhqne
    @Tgstbrhqne 17 дней назад +3

    እግዛቤረከናተጋይሁንጥንካሬዉንይስጣችሁአዲመሆኑጥሩነዉዲልለተካደዉለተገፋዉየማራህዝብለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AtirsawAlene
    @AtirsawAlene 17 дней назад +2

    Fanooooooooooo

  • @YayaAbesha
    @YayaAbesha 16 дней назад

    እስክንድር እያለ አንድነት አይታሰብም

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 13 дней назад

    መከፋፈል ጥቅሙ ምንድነው ???????ለአምሐራ ሕዝብ ጥቅም??ወይስ የአምሐራን ሕዝብ ስርአት አልበኝነት ውስጥ ማስገባት??
    ፋኖ አላማው ምንድነው???
    በጠላት የሚደገፉ ሰርጎገብ ፋኖነኝ ባዮችን የሚመለከተው እርምት ያድርግ!!!

  • @kopra6447
    @kopra6447 16 дней назад +2

    ለምድነው የሙሥሊም ተመሪው ሂጃብ መከልከል እማትዘግቡት

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 16 дней назад

    መጀመሪያ በቅርብ ካለው የሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ መግባባት አይቀድምሞይ ይህ አይነቱ የግሩፕ አንድነት ዘላቂ መፍትሄ ሊሆን ስለማይችል አግላይ ያልሆነ አንድነት እንዲመጣ መሰራት አለበት

  • @meyesawdage1156
    @meyesawdage1156 17 дней назад +1

    እንኩቶዎች በጀግናው ስም ከምትነግዱ በአንድ ላይ ሁናችሁ ከጎንደር ጋር በጋራ ሁኑ ካልሆነ ህይዎታችሁን ታጣላችሁ። የንግዴ ልጆቹ የአማራ ብልፅግና ያደራጃችሁ ከሆናችሁም የጎንደር ህዝብ አበጥሮ ያስተካክላችሆል።

  • @mensurnuru6612
    @mensurnuru6612 16 дней назад

    ምንድነው ግን የማያስማማቸው በዚህ አይነት የድሉ ቀን ያርቁታል

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 16 дней назад

    እሥኪ ሚዲየወቹሞ ሥዘግቡም አድነት ሥበኩ

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx 16 дней назад

    አንዴነታችው ናፈቅን

  • @MuhammadFkr
    @MuhammadFkr 17 дней назад

    ያርብ

  • @Abrham-kn5ie
    @Abrham-kn5ie 17 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @kachi6306
    @kachi6306 16 дней назад

    ሶማልያና ቀይ ባህር እንደሚገናኙ አላውቅም ነበር።

  • @girmadesta9870
    @girmadesta9870 17 дней назад +4

    አይ መአዛ ብሎ ጋዜጠኛ የሚያስደስትሽ ሁልጊዜ መለያየት ነው?

    • @adissnegern
      @adissnegern 17 дней назад

      እሷ ምን ታድረግ የተላከላትን ነው ያስተላለፈች ወሬኛ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 13 дней назад

    የአምሐራ ታጋዮች ልዩነታቸውን በውይይት እየፈቱ ወደአንድነት መጥተው ክንዳቸውን አጠንክረው ትግሉን እንድያፈጥኑ ነው የምንፈልገው የእርስ በርስ ፍትጊያ ምንአይነት ውጤት ሊያመጣልን?????
    የሰርጎገቦች የጠላት መጫወቻ እንዳትሆኑ!!!!

  • @Fanohero-z6w
    @Fanohero-z6w 17 дней назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 16 дней назад

    😳😳😳ጎንደር እዝ ጠካራ ሙአቀር ዘርግቶ ከፋፋዮቹን ማፅዳት አለበት..ለዚህም የአራቱም ግዛት ፋኖ መተባበር አለበት👌😭

  • @zamzam512
    @zamzam512 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 13 дней назад

    ስንት ጠላት ያለበት ሕዝብ በአንድነት ቆሞ ጠላቱን አይመክትም????

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 17 дней назад

    እስክንድር የሚሉት ሙታን ተጫወተብን

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 16 дней назад

    እረ ተው ጎንደሮች የቴዎድሮስ ልጆች እንደት አንድ መሆን ይከብዳል ጎንደር አይደለም ለራሱ ሌላውን አማራ አንድ ያደርጋል ምንድነው እዬሆነ ያለው ዓ/ፄ ምኒሊክ እኮ የቴዎድሮስን አርማ አንስተው ነው ሀገር አንድ ያደረጉት ጎንደር ሌሎች ምሳሌ መሆን አለበት እኛ የምንፈልገው የጎንደር የጎጃም የሸዋ የወሎ ሳይሆን አንድ አማራ ኢትዮጵያዊነትን የሚያፅና ለፍትህ የቆመ ህዝብ የማይገፋበት ገዳዮች ለፍርድ የሚቀርቡበትን ጊዜ በጉጉት እንጠብቃለን አንድነታችሁ ይጠንክር !!!

  • @honest241
    @honest241 17 дней назад

    ስልጣን ስልጣን

  • @Dagnachew-x8v
    @Dagnachew-x8v 17 дней назад +2

    እንኳ ን እግር ፋኖ እራሱን ነፃ አያወጣም

    • @aaassss-n1w
      @aaassss-n1w 16 дней назад

      አንተ ባንዳ ውጣ ከሰው መንደር

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 16 дней назад

      😁ጅል

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 16 дней назад

    Abiy and Jula should be grateful for Fano leaders, as they provided them a breathing space by delaying their unification. How is it possible the leaders who built such a powerful Fano force failed to unite?

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 17 дней назад

    እጭ ወይአድሁኑ ወይም ተውት መንግስት ይጨርሰን ይግደለን በቃ ወይአድአትሆኑ😢😢😢

  • @binyamm8209
    @binyamm8209 16 дней назад

    ሰው ምኑንም ሳይዝ በስልጣን ይፋጃል ህዝብ በድሮን አታስጨርሱ እንደህዋት እጅ ስጡ

  • @KD-fk2eq
    @KD-fk2eq 16 дней назад

    ለአንዲነት በር እየዘጋ የሚያስቸግረውን በፋኖ ስም የሚነግዱ ነጋዴዎችን እስካልተወገዱ ድረስ እመኑኝ የአማራ ትንሳዔ ሊመጣ አይችልም ሌሎቹም ፋኖዎች ትግል ሰልችቷቸው ለኦነጉ መንግስት ይገብራሉ አማራም እስከወዳኛው ያሸልባል!!!!

  • @eyrusegrma5661
    @eyrusegrma5661 17 дней назад

    Dell le fano

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 17 дней назад

    እጁን ወዶ ባይ ስጥ ይገድሉት ይደበድቡት ነበር።

  • @samyy3559
    @samyy3559 16 дней назад

    Eskender gives problem more than abye

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 17 дней назад

    በታኝና ወራዳና የግል ተናጋሪዎችን እያቀረብሽ መሆኑ ተደርሶብታል ስለሆነም እውነቱ በወጣ ቀን ታገኝዋለሽ።

  • @AlelignTiruneh-j8i
    @AlelignTiruneh-j8i 16 дней назад

    ኧረ አፈር ብሉ ከንቱ ድካም ሆናችሁ አንድ ላትሆኑ ምድረ ሆዳም ከብልፅግና በምን ተሻላችሁ ጎጃም ይግደለኝ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 13 дней назад

    ማእዛ ስለክፍፍል ዜና አታውሪን!!!

  • @BrkieWubie
    @BrkieWubie 17 дней назад +2

    ተነፉ

  • @Cripto244
    @Cripto244 17 дней назад

    Ethiopia out of oromia እያለ በመቀስቀስ ብዙ ሽህ ህዝብ ያስጨፈጨፈው ቄሮ ጇዋር ሞሃመድ ማንነቱን እንደ እስስት እየቀያየረ ህዝብን ሲሽውድ አብረህ አትሽዎድ

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 17 дней назад +2

    ፋኖ አንድ ነው ብሎ ለመለፈፍ፣ አርበኛ መከታውን እምጡ፣ ያንቺን ቱሪናፋ ፋኖዎች ሳይሆን፣ ዋናውን ፋኖ እዩኝ እዩኝ፣ ያዙኝ ልቀቁኝ የማይለውን፣ የማይደነፋውን! መከታውና እስክንድርን አቅርቡ!

    • @adissnegern
      @adissnegern 16 дней назад

      እረ እባክህ

    • @DanielHagary
      @DanielHagary 16 дней назад

      ጅል መከታው ፋኖ ነው ያለህ ማን ነው??

    • @merd24
      @merd24 16 дней назад

      ብልጤግና ነህ እንዴ?

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 17 дней назад

    ሁልግዜ እዝ ብርግዲ ሠለቻችሁን መቸነው ወደ አንዲነት መታችሁ የአማራ ዲርጂት ብላችሁ የምትመጡ😏😏😏

  • @MelakAddisie
    @MelakAddisie 16 дней назад

    Dele lefano

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 13 дней назад

    ጋሽ አሰግድ ለመንግስት እጅከሰጠ ለምንእንደ ሰኝ ሹመት ሰጥተውት ሱፍአልብሰውት የተሰሩ ልማቶችን ሲያስጎበኙት አናይም!!!!

  • @Mr.LoL36
    @Mr.LoL36 17 дней назад +5

    እንደ አሜባ የተበጣጠሰ አደረጃጀት ይዛችሁ ከቀበሌያችሁ የወጣ ትግል ማድረግ አትችሉም። እርስ በርሳችሁ በመበላላት የትም አትደርሱም።

    • @AbebeSeyum
      @AbebeSeyum 17 дней назад

      የጌዜ ጉዱይ ነው ታያለህ

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 16 дней назад

      😁ጅል ነገርነህ

    • @merd24
      @merd24 16 дней назад

      ቤት ቁጭ ብሎ መተቸት ቀላል ነው

  • @taborhenok401
    @taborhenok401 17 дней назад

    ይቺ ቡካታም ከማቡካት ሌላ-ሌላ ስራ የላትም!

  • @KenndyDagne
    @KenndyDagne 17 дней назад

    በየቀኑ መግለጫ በማውጣጥ የሚገኝ ዶላር ም ሆነ ድል የለም አሳፋሪወች።

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 16 дней назад

      😏😏ምጅምር አዳምጡ

  • @belayhunkeskes6270
    @belayhunkeskes6270 16 дней назад

    አቶ ብርሐኑ ነጋ ለምን እድሜ ለክህን በአግባቡ ያልተረደኸውን ፖለቲከኛ ነኝ እያልክ የተረዳኸውንም ያልተረዳኸውንመ እየዘባረቅክ ትበጠብጣለህ አቶ ያለኩህም ተማርኩ ትላለህ እንጅ ምንም አይነት የመፍትህ ሰጭነት እውቀት የሌለህ መሆኑንና መበጥበጥን ብቻ አላማ አድርገህ የምትንቀሣቀሰ መሆንህን በጥልቀት ስለተረዳሁ ነው ብርሀኑ ነጋ ለአንተ ተራ ሰውነት እራሱ ይበዛብሀል አቁም ተወው አትችልበትም እሺ!!!!!

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 16 дней назад

    Birhanu nega yemibale Banda ena kehadi ameleto endayiwota

  • @eztg2758
    @eztg2758 16 дней назад

    ሮሃ ሚድያ አጨብጫቢ ናት ወይም ለኦሮሙማ ነው የምትሠራው

  • @OneLove-rz5jt
    @OneLove-rz5jt 16 дней назад

    በየቀኑ የመግለጫ ጋጋታ እና ወሬ ከምታበዙ ለምን አንድ አትሆኑም ? አቅመ-ቢስ እየሆናችሁ እየመጣችሁ ነው። አሁንም አንድ ካልሆናችሁ በየተራ ትጠፋላችሁ።

  • @ዋናዩቱብ
    @ዋናዩቱብ 17 дней назад

    አንድ ሁነህ ና አፈር ብላ 😖😖😖

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 16 дней назад

      አችን ያብላሽ ደደብ😏😏😤

  • @gezt1546
    @gezt1546 15 дней назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @TMWM-z1i
    @TMWM-z1i 17 дней назад

    ኧረ ህዝቡ ሰልችቷል አታንገሽግሹን።

  • @danieltekeba2206
    @danieltekeba2206 13 дней назад

    🤑🤑🤑👎👎👎👎🤑🤑🤑🤑

  • @antenehbirhanezelleke152
    @antenehbirhanezelleke152 16 дней назад

    Ene ezih negn, ene ezih aydelehum... beyeqenu meterames. Brigade, kifletor negn yemil sibisib eyeweta meglecha bicha.

  • @yohannesgizaw296
    @yohannesgizaw296 16 дней назад

    የውሸት ዜና ማራገብ አቁሙ ፈኖ እንካን አንድ አራት መሆን ተሰኖት በመግለጫ ብዛት ህዝብ ማደናቆር አቁሙ

  • @AlemHaile-xu1rs
    @AlemHaile-xu1rs 16 дней назад

    እርስ ብእርሳችሁ እየተክፋፈላችሁ ምድረ ወሬኛ ስው መችም የተማረ ስው አይወድም አሁን እስክንድርን ያዋረዲችሁ መስሏችሁ ዝም ብለህ እየወጣህ አፍህን ክፈት ምድር ሆዳም

    • @merd24
      @merd24 16 дней назад

      እስክንድር ተምሯል እንዴ?

    • @Jo14Jo14Jo
      @Jo14Jo14Jo 16 дней назад

      😂🤭

  • @አማራሀሰን
    @አማራሀሰን 16 дней назад

    ❤❤❤