አፈር ይብላኝ እህቴ! በ 8 ዓመቷ ተደፍራ በ18 ዓመቷ የነቃችዉ ሰላም | አስታራቂ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 38

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  2 года назад +1

    በ8 ዓመቴ ተደፍሬ የመደፈሬ ትዉስታ የመጣልኝ በ18 ዓመቴ ነዉ። አሁን ግን ከፍተኛ የማህፀን ችግር አጋጥሞኛል | አስታራቂ።
    ✅ ባለታሪኳን ማገዝ የምትፈልጉ በአስታራቂ ስልክ +251994922121 በምንተስኖት ይልማ በኩል ልታገኟት ትችላላችሁ።

  • @mafigidey6085
    @mafigidey6085 2 года назад +5

    በጣም ያሳዝናል ትውስታ ያለችው እውነት ነው እኔም እንደዛ ነበር የሆንኩት በ27 ዓመት ነው የመጣልኝ በጣም ያማል እንቅልፍ ይነሳል መልካም ባል ስለሰጠኝ ኣሁን ተረጋግቻለው ህመም እስካሁን ኣልተወኝም የማህፀን ችግር ኣለብኝ ሁሌ ህክምና እንደሄድኩ ነው የኔ ምሳሌ በውስጣችን ተሸክመን ደብቀን የምንኖር ሰንት ነን ኣምላኬ ሆይ

  • @ejgayehuabebe6260
    @ejgayehuabebe6260 2 года назад +1

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሐር ይርዳሽ እፀልይልሻለሁ።እኔም በ13 አመቴ እንዳቺ ነበርኩ።አስካሁን ድረስ አንደተሰበረ ነው።ግን ወንዶቸ መቼ እንደሚማሩ አላውቅም።

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 2 года назад

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ውድ ወንድማችን ምንቴ አንተ ልዩ ሰው ነህ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 года назад +1

    😭😭😭😭😭በጣም ያማል እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሺ እህት

  • @ethiopia8988
    @ethiopia8988 2 года назад +1

    ምናልባት ልጅቷ እንደምትለው በ8 አመቷ ሳይሆን ቀድሞ ይተጀመረ ነገር ቢሆንስ የአእምሮ ህመሟ ከመጀመሪያው ከመደፈሯ ጋር የተያያዘ ነገር ቢሆንስ ማስታወስ በማትችልበት እድሜ ጀምሮ ፣ እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ በርቺ

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    እኔም በ9 አመቴ ነው የተደፈርኩት አሁን ላይ እድሜዬ ወደ 40 እተጠጋው ነው ከህመሜ በወቅቱ ታክሜአለው እድሜ ለእናቴ ነገር ግን ልጅ መውለድ እስካሁን አልቻልኩም ህመሙ ከባድ ነው ልትታገዝ ይገባታል በጣም ዘግታለች

  • @አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል

    የሴትነት መከራው ብዛቱ ኡፍፍ አይዞሽ ማማዬ ህመሙን ማሰቡ እራሱ ይከብዳል ፈጣሪ ይማርሽ 😭😭😭💔🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад

    እንዴት የሚዘገንን ነገር ነው ምን አይነት ሰይጣን ቢሰፍርባቸው ነው ህፃን ልጅ የሚደፍሩ 😭? ከህፃንም ታማሚ የሆነች ኦህህህህህህህህ ይሄ ለሰማሁትም መቀበል የሚከብድ ትልቅ ህመም ነው እንኩዋን ለዚህች ህፃን የግፍም ልክ አለው እንዲህ ለዘላለም ህይወት እንዲበላሽ ማድረግ ያማል ። ትልቁ ችግር ፍርድ ቤት አይደለም ይህን የቆየ ታሪክ ወዲያውኑ ወደ ህግ ለሚሄዱ "ምስክር " እያለ ያንከራትታል ይህች ልጅ ጤናዋን ብታጣም በህግ ሲፈረድ ብታይ ቢያንስ ደህንነት ይሰማት ነበር ግን ተስፋ የለኝም በህጉ ጉዳይ 😭
    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ውድ ❤
    አመሰግናለሁ ምንቴ እና ሣሚ 👏

  • @ahabte
    @ahabte 2 года назад +2

    Yene enat setasazin Egziabher yidreslish 😭😭😭🙏🙏

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 2 года назад +4

    እሷ ይቅርታ ብታደርግለትም ለፍርድ ይቅረብ አትልቀቁት!!!! እሱም ከህሊና ፍርድ የሚድነው ለህግ ሲቀርብ ነው

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 года назад

    የእኔ እናት አይዞሽ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +1

    የአላህ በጣም ያሳዝናል አላህ ያሽርሽ አላህ ይድረስልሸ

  • @ቅድስትአርሴማአማላጄ
    @ቅድስትአርሴማአማላጄ 2 года назад +3

    ይህ ችግር የብዙ ሰው ሀሳብ ነው እኔም በልጅነቴ ተደፍሬ እስካሁን ድረስ አይምሮዬላይ ይመላለሳል ምክር እፈልጋለው

  • @ቅድስትአርሴማአማላጄ

    ወኔ እግዚአብሔር ይማርሽ እናት

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ ሰውየው ግን ለፍርድ ይቅረብ

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 2 года назад +1

    ይቅርታ ይደረግልኝ እኔም ሴት ነኝ የ 8 አመት ህፃን ተደፍራ የተደፈረችበት ስፍራ ላይ ስትደፈር ከአካሏ የሚፈስ ደም ይኖራል ታድያ ቤተሰቦቿ ያንን ምልክት እንዴት አላዩም ?

    • @sefadawed6692
      @sefadawed6692 2 года назад +1

      እናቷ ይህን ችግር አታውቅም አሁን ቢነገራትና ብታውቅ ምናልባት ልታስታውስ ትችላለች

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 2 года назад

    እረ በስማም የ 8 አመት ህፃን ናት እኮ ውይ እንክዋን የሴት ልጅ ሆኜ ህመምሽን አሰብኩት ግን ለምን ካስታወስሽ በዋላ ዝም አልሽው ።አንደዚህ አይነቱን መቼም ይቅር አይባልም ።አይዞሽ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 года назад

    Ayi.setinet.bexam.asazenechiny.yemirii

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 2 года назад

    Miskin yene Ehit ayizosh😢

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 2 года назад

    💔😭☝️🙏❤

  • @ethiopiawita5813
    @ethiopiawita5813 2 года назад +1

    ግን ሁሌም አይሀለሁ እስክሬን ላይ የሙስሊም ፎቶ ለምን ትለጥፍለህ ያለፎቶ መጠቀም አችልም እንደ

  • @redwave4776
    @redwave4776 2 года назад

    😭😭😭

  • @Mimimazi
    @Mimimazi 2 года назад

    አመመኝ

  • @saidfanta2872
    @saidfanta2872 2 года назад

    ለናቷ። እስካሁን። የደበቀቺ። ለምን። ። ሂወቷን። የፈረደቺበት። እራሷናት

  • @rimemmy1074
    @rimemmy1074 2 года назад

    Eski minta enane kerase gar asetarkgn

  • @mariabebe8880
    @mariabebe8880 2 года назад

    ወይ ኢትዮጵያ! የሰው መርከስ፣ ህፃን ሲደፈር ሰው እስከነህይወቱ በእሳት ሲቃጠል ፣ሬሳ እየተጎተተ ሲጨፈር፣ አረ ስንቱን ሰማን! እንደ ተረት የሰው ታሪክ እየሰማን ዝም. በቃ??? ለምንድነው ለህግ የማይቀርበው ደፋሪው? ህግ ነውር ሆነ እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ????

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +1

    ሴቶች መከራችን መብዛቱ …🤔

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 2 года назад

    መንቴ የዝች ልጅ ታሬክ ብዙም አልገባኝም

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 2 года назад +1

      ቢደርስብሽ ነበር የሚገባሽ ባለጌ

  • @AN-zi2uu
    @AN-zi2uu 2 года назад

    🤔🤔🤔🤔💔💔💔

  • @AN-zi2uu
    @AN-zi2uu 2 года назад

    Selma

    • @rishonlecion5777
      @rishonlecion5777 2 года назад

      እንዲህ ተጎድተሽ ከስው ትር አውጥቶሽ ይህን እውሬ እንዴት ለፍርድ አይቀርብም ስው የዘራውን ያጭዳል አረመኔ።