የእግዚአብሔር በዓላት --ክፍል 1 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • የእግዚአብሔር በዓላት --ክፍል 1 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
    የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
    ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
    Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
    t.me/DawitFass...
    Facebook:- / dawit-fassil. .
    You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
    በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
    www.davejimma.com/

Комментарии • 156

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Год назад +20

    እልል እልል እልል አዲስ ትምህርት ተጀመረ

  • @bezabrave6652
    @bezabrave6652 Год назад +14

    ጅማ ውስጥ መኖሬን የምወደው በአንተ ምክንያት ነው ❤😁የጌታ ጸጋ ከመንፈስህ ጋር ይሁን።

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Год назад +20

    ዉድ ስጦታችን ዳዊትዬ ዘመንህና ያንተ የሆኑት በሙሉ ይባረኩ።እግዚአብሔር ሰላሙን ፣ጸጋዉንና ምህረቱን ይስጥህ።🙏

  • @ees988
    @ees988 Год назад +14

    የተለቀቀ ቪድዮ ሳገኝ እንዴት ደስ እንደሚለኝ❤

  • @user-yx8hq9vj9c
    @user-yx8hq9vj9c Год назад +5

    መጸሐፍ ቅዱስን በትክክል የሚያስተምር ይህ ሰው ነው

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Год назад +15

    ዴቭ ወንድሜ ሁሌም የምታስተምራቸው በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ደግሞም አይን የሚከፍት ነው ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ። እኔ የአገራችን በዓላት ከመጀመሪያውም ባከብርም ባላከብርም ምንም አይመስለኝም ነበር አሁን ግን የበለጠ ስለ በዓላት ስለምማር ደስ ብሎኛል ኑርልን።❤❤👏

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 Год назад +5

    ዳዊት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋዉን ያብዛልህ እንወድሃለን ልዩ ስጦታዎቻችን ነህና🙏

  • @TeshomeGobena-hw3hl
    @TeshomeGobena-hw3hl Год назад +9

    I thank God for an amazing Gospel teaching that you are feeding us Dave.

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 4 месяца назад

    Ide.Ante 10.Sewu Hagerachin Binesa.Wengel Behayil.Lesawu.Hulu.Yigebal.❤❤❤❤Geta.Zemenihin.Yibareki

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 Год назад +2

    ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልሕ

  • @getus5880
    @getus5880 Год назад +1

    ምድር ላይ መኖሬን የምወደው ባንተ ምክንያት መቼም ተባርከሀል ተባረክ

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 Год назад +6

    በእግዚአብሔር የተወዳድክ ወንድማችን ዴቫ የጌታ ጸጋና ምህርት ሰላምም ይብዛልህ

  • @user-dp2sv6zt9e
    @user-dp2sv6zt9e 3 месяца назад

    God bless you 🙏🙏🙏🙏 David my teacher

  • @FraolGetachew-v1k
    @FraolGetachew-v1k 19 дней назад +1

    God bless you my brother

  • @Mimimimi17194
    @Mimimimi17194 9 месяцев назад

    Hallelujah....... God bless you 🙏 ❤ 🙌 ♥

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዳዊት

  • @somihayat2924
    @somihayat2924 Год назад +1

    ተመስገን አንተንና አሰግድ ሳህሉን የሰጠን ጌታ ለወንጌል የቆረጣቹ ክርስቶስ የሚታይባቹ አምላኬስ ስለእናንተ አመሰግናለው ።

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 10 месяцев назад +1

    The Ethiopian Christian Church, the world, invited this Blessed brother in, and learned from him. Please don’t let this generation die without learning the Gospel. Dave❤❤ you are Blessed. Thank you very much.

  • @lizabellalulu1546
    @lizabellalulu1546 Год назад +1

    አቤት የመገለጥ ብቃትህ ዴቭ ፐፐፐፐ ብቻ ክብር ለጌታእየሱስ በእዉነት

  • @Heraan1987
    @Heraan1987 Год назад

    Abat hoy sel Dave amesgnalew 🙏

  • @elagym5723
    @elagym5723 Год назад +1

    Fact and so frank i really like you pastor you are Awesome 🙏

  • @betybersisa
    @betybersisa Год назад +3

    ፀጋ የበዛለት የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪ!

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Год назад +2

    አይምሮዬን አንቅቼ ይህን የእግዚአብሔርን ቃል ትምህርት ማዳመጤ ለህይወቴ ለዉጥ ብዙ ነገር እንዳዉቅ ያደርገኛል። ተባረክ🙏

  • @samsonsinkiekeno4267
    @samsonsinkiekeno4267 Год назад +1

    እጅግ ድንቅ ትምህርት
    የተባረክ ወንድማችን

  • @motumaasefa1822
    @motumaasefa1822 4 месяца назад

    yeberalet wandim wooow wunetu sigalex indih newu

  • @gechlemma2000
    @gechlemma2000 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ጂማ መጥቼ ካንተ መማር እፈልጋለሁ የቸርቹን አድራሻ የምታውቁ አደራ❤❤

  • @ermiasmamo-ne1cj
    @ermiasmamo-ne1cj Год назад +2

    ወንድሜ ዴቭዬ ትምህርትህን ሺህ ጊዜ ብሰማዉ አልጠግብም። የቃሉን ሚስጥር የገለጠልህ ጌታ ኢየሱስ ከፍ ይበል!!

  • @yosephteshome6309
    @yosephteshome6309 Год назад +3

    በጥቂቱ መፅሐፍ ቅዱስን ላነበበ ሰው ግልጥ ያለ የወንጌል ትምህረት ነው። ወንድሜ ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Год назад +4

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ዴቭዬ ሓወይ መዓረይ በጉጉት ነው የምጠብቀህ ወንድሜ ጸጋ ይብዛልህ❤️🥰😍😍

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Год назад +2

    የእግዚአብሔር ሰዉ ተባረክ አንተ በምታስተምረዉ ትምህርት እኔ ተለዉጫለሁ

  • @ebisabasha2822
    @ebisabasha2822 Год назад +2

    May Gog bless you tebarek wandim dawit fasil

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 Год назад +1

    የበዓል ቀን በፉፁም ቸርች መዘጋት የለበትም ተባረክ❤❤

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 11 дней назад

    ተባርከሃል

  • @mazzaaweke7253
    @mazzaaweke7253 Год назад +1

    እያዝናናህ የእግዚአብሔር ን ፈቃድ ማሳወቅህ ትልቅ ነገር ነው ጌታ ይርዳን

  • @netsi3073
    @netsi3073 Год назад +1

    ጌታ ይባርክህ እንዳንተ አይነት ለወንጌል ቆራጥ ጌታ ያብዛልን ወንድማችን ዳዊት እንወድሃለን

  • @amanuelwero
    @amanuelwero Год назад

    ❤❤❤ ዴቭዬ አንተን ለአማኞች የሰጠ ጌታ ይባረክ ❤❤❤

  • @elagym5723
    @elagym5723 Год назад +1

    I had follow and heard a lot of teaching from different person so called pastor but i have never and ever get a wise and very frank pastor like you and teaching according to the word of Gods and fact ....wowo that what we need ...May God bless you pastor Dawit 🙏

  • @kalebgossa6683
    @kalebgossa6683 Год назад +2

    ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውንና ምህረቱን ያብዛሊህ ።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Год назад

    የሚገርም አዲስ revelation

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 Год назад

    Wow esy yetyakeyen mels new yagegnahut

  • @ramycell1090
    @ramycell1090 11 месяцев назад

    ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ፃጋ ይጫምርልህ በ እርግጥ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጢር ገልጦላሃል እኔም ታምህረሃለው ለ ሁሉም የሚገለጥ ሚስጥር አይደለም እሄ ክርስቶስ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @PetrosAbdo
    @PetrosAbdo Месяц назад

    Devi tebark

  • @emmanualgodiswithus4101
    @emmanualgodiswithus4101 Год назад +1

    That was my question, thank you !
    Good bless u more . Allway you answer my quations 🙏🙏👏👏👏

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 Год назад

    ፀጋ ብዝት ይበልልህ

  • @kenenisaararsa9136
    @kenenisaararsa9136 7 месяцев назад

    Abundant Grace up on You

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 Год назад +1

    The Christian Church must sit down and learn and teach as new as this ministry. Dave Grace be with you🥰🙏

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu Год назад +2

    ወንድም ፋሲል እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ

  • @tsionsamuel6539
    @tsionsamuel6539 Год назад

    egzabher yebarkeh

  • @abigi6776
    @abigi6776 Год назад +1

    Waw dave ወክታዊ መልህክት ነው የተባረክ ያባቴ ልጅ

  • @jnacplsd2338
    @jnacplsd2338 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @urmalewegaso8693
    @urmalewegaso8693 Год назад +4

    ጎሽ! እንደው አዲስ ትምህርት በተጀመረ እያልኩ ስጠባበቅ ነበር።

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 Год назад +1

    ወንድም ዴቭ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ

  • @favor7811
    @favor7811 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-kd8to7de1z
    @user-kd8to7de1z Год назад

    አዲስ ትምህርት ስጠባበቅ ነበር ምንክንያቱም ፀጋህን ስለምንካፈል አሁንም ፀጋን ይጨምርልህ ልጆችህ ቤትህ ይባረክ

  • @JESUS-zz1cl
    @JESUS-zz1cl Год назад +2

    እወድሃለሁ

  • @mihretdaba6310
    @mihretdaba6310 Год назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ በጣም ነዉ ባንተ ትምህርት የተባረኩት ግን እኮ የባለፈዉን ትምህርት የሴቲቱ ዘር የሚለዉን ጨረስከዉ እንዴ? ያላለቀ ይመስላል

  • @terefezewde4533
    @terefezewde4533 Год назад

    ኡፍ! አሜን ወንድማችን የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ።ለእኛም ለአንተም እግዚአብሔር አባታችን ልጁን ኢየሱስን ያብዛልን!!!

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 Год назад

    የተባረክ ዴቭ ዛሬም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በአዲስ አርዕስ የእግዚአብሔርን በአላት ክፍል1 ስላስተማርከን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ኢየሱስ ጌታ ነው ።

  • @azitieyesuse1145
    @azitieyesuse1145 Год назад

    ወንድማችን ዴቭ በእውነት ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @adugnamamo4595
    @adugnamamo4595 Год назад +2

    አሁን ከሉት መጻሕፍ ቅዱስ አስተማሪዎች Dave እና his team ትክክለኛና ጎበዝ ናቸው ። ጌታ ምህረቱን(ብርታቱን) ይስጣቹ።

    • @rahellsabesbee347
      @rahellsabesbee347 Год назад

      Histeam ትክክለኛው የቻይናል ስም ፀፍልኝ

    • @jemalmohammed5120
      @jemalmohammed5120 Год назад +2

      You tube lay "Dawit Fassil ministries" bilah giba

    • @malakcellmalak4433
      @malakcellmalak4433 Год назад

      በቴሌ ግራምም ምርጥ ምርጥ ትምህርቶች አሉ ዴቭና ሀብቴ

    • @rahellsabesbee347
      @rahellsabesbee347 Год назад

      አመሰግናለው

    • @rahellsabesbee347
      @rahellsabesbee347 Год назад

      እሸ የቴሌ ግራም ልንክ ላኩልኝ

  • @belayassefa5221
    @belayassefa5221 Год назад

    በሃገራችን መፅሐፍ ቅዱስን በግልፅና አብራርተው ከሚያስተምሩት ጥቂት አገልጋዮች አንዱ ነህ ፤ ለእኔ ደሞ ትለይብኛለህ ።
    ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ !

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 Год назад

    Bezich church Kuch belw Kante yetmaru they are blessed David ❤️🌹🌷🌺🙏

  • @Abeladesta6879
    @Abeladesta6879 Год назад +1

    ጌታ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልክ❤❤❤

  • @tarekegnburakatarebest5987
    @tarekegnburakatarebest5987 Год назад

    ደቭ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @erbika9657
    @erbika9657 Год назад

    Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen geta yibarek stega yibza ❤❤❤

  • @davegov8258
    @davegov8258 8 месяцев назад

    Great

  • @yoditdemoz5623
    @yoditdemoz5623 Год назад

    My beloved son you are blessed. May God bless more and more with his grace my eyes opening

  • @hiwettesfai4970
    @hiwettesfai4970 10 месяцев назад

    Tebarek

  • @newCreation7711
    @newCreation7711 Год назад

    I am blessesd by your teachings God bless you

  • @zufangh4059
    @zufangh4059 Год назад

    Amen geta sagaihun yabzalikiih❤❤

  • @areyoureadyfortherapture7726
    @areyoureadyfortherapture7726 Год назад

    Thanks to Holy spirit. Blessed you are!

  • @eyesusiyadinal2829
    @eyesusiyadinal2829 Год назад

    ዴቭ ጌታ ጸጋ ና ሰላም ይብዛልህ እንወዳለን በትምህርት ብዙ ተጠቅምለው ጌታ እየሱስ ይበረክህ❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад +1

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best ✅ 🤝🏽 😘 👌 👍🏻

  • @abrahamerduno327
    @abrahamerduno327 Год назад

    ጨለማን ምያበራ ትምህርት አጅግ በጣም ዎደድኩ

  • @aberahiruy7071
    @aberahiruy7071 Год назад +2

    ጸጋ ይብዛልህ

  • @misgana4855
    @misgana4855 Год назад

    Wendm Dawit zare demo metah megelet chemreh u blessed ❤❤❤❤

  • @martahabibi4704
    @martahabibi4704 Год назад

    ዴቭዬ የተወደድክ በእውነት ለምታስተምራቸው ትምህርቶች እንዲ ብዬ ለማመስገን አልችልም ባተ ላይ አድሮ ሚያስተምረንና ሚመክረን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @tatitati8797
    @tatitati8797 Год назад

    My hero dave fasil God bless u

  • @Mesiso4188
    @Mesiso4188 Год назад

    🥰🥰🥰

  • @talazeabel3569
    @talazeabel3569 Год назад +1

    ዘመንህ ይባረክህ❤❤❤❤❤

  • @zoeinblen2661
    @zoeinblen2661 Год назад

    You stop us from crazy teachings , thank you Jesus.....
    Grace to you

  • @Haset7866
    @Haset7866 Год назад

    We need to swalo this truth ❤❤❤❤

  • @dawitledamo6848
    @dawitledamo6848 Год назад

    Dave you are blessed man of God .....betam iwodhalehu

  • @rozadadi9639
    @rozadadi9639 Год назад +1

    I always listen again and again and I see new revelations. My brother Dave you’re blessed with the grace!!!! Thank God !!!!!!

  • @yeshiharegteshome4975
    @yeshiharegteshome4975 Год назад

    Wow it is an amazing teaching. God bless you.

  • @dhugichawangeelaatube
    @dhugichawangeelaatube Год назад

    Abundant Grace be to you dear beloved brother Dave😍🥰

  • @mazzaaweke7253
    @mazzaaweke7253 Год назад +1

    ተባረክ

  • @mollabogale7305
    @mollabogale7305 Год назад +1

    ወንጌል መስማት ፈልግ ነበር፣ጌታ በሰበብ ወደ ጅማ አመጣኝ። አሁን እሁድ ከሰዓት ቃሉን ለመስማት ሰዓቱ እስኪደርስ ቸኩላለሁ

  • @hiwotayele5028
    @hiwotayele5028 Год назад +1

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ።

  • @TajebeEndale
    @TajebeEndale Год назад

    ተባረክ ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @rozadadi9639
    @rozadadi9639 Год назад

    I can’t wait to listen. Welcome Dave !!!

  • @natanaelt8543
    @natanaelt8543 Год назад

    You are so Blessed Brother Dave

  • @eyasusisay5244
    @eyasusisay5244 Год назад +1

    ዴቪዬ ፀጋይብዛልህ♥♥♥

  • @kulaniefrem6969
    @kulaniefrem6969 Год назад

    Really

  • @elroigospelmissionaries114
    @elroigospelmissionaries114 Год назад

    God bless you Dave

  • @bethelihembita668
    @bethelihembita668 Год назад

    My favorite one ❤

  • @sinishawkifle9514
    @sinishawkifle9514 Год назад

    Tsega Yibzalhi

  • @mekuria6639
    @mekuria6639 Год назад

    ዴቭ አንተ እኮ የምር ትለያለህ ዋውው