ህገወጥ ምግብ - Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 114

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 2 года назад +1

    በጣም መርጥነሺ እድሜና ጤናይሰጥሺ ዋው ያምራል

  • @enat245
    @enat245 2 года назад +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር እጂሽ ይባርክ የኔ ባለሙያ👍👌❤

  • @woinabebaabebe6855
    @woinabebaabebe6855 2 года назад

    ጎበዝ ተባረኪ ልዩ ነው ለጤናም ጠቃሚ
    የምን ስጋ።

  • @rahelmersha4490
    @rahelmersha4490 4 года назад +13

    የምትሰሪው ነገር ሁሉ በጣም ነው ደስ የሚለው ቅመም ነሽ ተባረኪ!

  • @rozamohammed8664
    @rozamohammed8664 2 года назад

    Betam des yemtiy liji nesh ejishin aykortiew

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 года назад +3

    ሞያ ከስርአት ጋር ቅንነት የሞላብሽ ነሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 года назад

    Yene kimem betam balemuya nesh eshi!!! Tebarekee

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
    @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 3 года назад +1

    ጎበዝ ነሽ በርቺ ሂያሩ ግን እሳት ሲነከው ኮ ጣዕም የሚባል አይጣፍጥፍጥ ም የቀመሳችሁ ንገሩኝ

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Год назад

    መልካም፡መረጃ፡ነው።
    አመሠግናለሀ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 года назад +2

    ዋው ጎበዝ ግን እነሱ አቮካዶ ፍራፍሬ በብዛት ይጨምራሉ

  • @liyaabebe1470
    @liyaabebe1470 4 года назад +3

    መአዝዬ የንፋሱ ድምጽ ስትጀምሪ ይረብሽ ነበር
    ሌላ ደሞ ከመጥበሻ ላይ ስታወጪም በእንጨት ማማስያ ቢሆን የመንኮሻኮሽ ድምፁን ይቀንሠዋልም
    መጥበሻሽም እንዳይፋፋቅ ይረዳዋል እኔ አዲስ ስለሆንኩ ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ
    ካጠፋሁ ይቅርታ መአዚ ከአሁን በኋላ ግን ቤተሠብ ሆኛለሁ በጣም ተመችቶኛል
    ወይ ህገ ወጥ እጅሽ ብርክ ይበል ያው ሁሉም አንድ ሆድ ነው የሚገባው።

  • @tiag8974
    @tiag8974 Год назад

    Fantastic ❤

  • @samikahsai6679
    @samikahsai6679 3 года назад

    betam gobez nesh yekenyeley .endet endemisera eyefeleku neberku.ke eritra negn

  • @rosemekdes824
    @rosemekdes824 3 года назад

    ዋው እኔ በልቼ አቃለው በጣም ይጣፍጣል ግን እቤት ነው የሰሩት ስሙ እኳን አላቀውም ነበር ወድሞቼ ውጪ በልተው እቤት ሰሩት በጣም ይጥም ነበር የሌለው ሙዝ ብቻ ነበር ሌላ ሁሉም አለው

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад +2

    በጣም ሚገርም ነው ይሄ ሁሉ በአንዴ እስቲ ሞክረዋለው ተባረኪ ሰላምሽ ይብዛ

    • @meryjotube1237
      @meryjotube1237 4 года назад

      ድንቅ የጌታ ልጅ ነኝ
      እንደማመር

  • @lydiatesfaye6340
    @lydiatesfaye6340 3 года назад

    betam arife new gobeze yeselata matebia berkina yeleslegale acheto meselig ketesesatku armig

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 года назад +1

    Keep up 💯 in Europe, Asia in latin America They préparer like thise so juste you'r création !👍🏾🙏🏾🇪🇹🦁🍌🌶️🥑🍅🍍🥭🥬🥦🥕🧅🍎🌸🌹🌼🌻🌷💚💛❤️😜😋😋😋😘👈🏾

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 года назад

    Betam nawo yamyamer berchilen ema tinama megeb nawo

  • @mesiemesie9311
    @mesiemesie9311 4 года назад +4

    ማእዝዬ ኑሪልን በጣም ጎበዝ ነሽ ብዙ ነገር ከአንቺ ተምራለሁ♥

  • @naveedahmed348
    @naveedahmed348 2 года назад

    Wow looking very good

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Год назад

    ኢቶ።ያለ ሥው።መረከቱን ነወ እሚያዩት

  • @Kuki_Bela
    @Kuki_Bela 4 года назад +2

    ሁሉም ይሁን ከሙዙ በስተቀር! መአዚ ይሄ ምግብ ከሶማል ኮፒ ፔስት የተደረገ ነው
    አንቺ ግን ምንም ብትሰሪ ባልበላውም ይጣፍጣል ❤️❤️❤️❤️

    • @hyatemohmmde1135
      @hyatemohmmde1135 4 года назад

      እው እኔም ሰርቼዋለሁ ሱማሌ ቤት ምግባቸው እኮ አይጣል ነው የሱማሌ ምግብ ያው ትንሽ ያደክማል እንጂ

  • @marthatariku4384
    @marthatariku4384 4 года назад +2

    መአዚዬ ምርጥ የምርጥ ምርጥ 👏👏👏 የጤና ምግብ እጅሽን ለወርቅ ብያለሁ 😍😍😍

  • @teresadawit5529
    @teresadawit5529 4 года назад +1

    God blessed with all your family, looking delicious food. 👋👍🙏

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 года назад

    Wow looks very yummy 😋👍👍

  • @loveshort8070
    @loveshort8070 3 года назад

    ዋውማሻአላህ
    ብቻል
    መቶግዜ
    ሠብሥክብ
    ባረኩሺ

  • @SEIDA-uk5pc
    @SEIDA-uk5pc 4 года назад +3

    እውነትም ህገወጥ አሪፍ ነው በርች

  • @kikikiki2805
    @kikikiki2805 4 года назад +1

    Wow😋😋😋

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 4 года назад

    የዛሬው የተለየ ነው በጣም ያምራል እናመሰግናለን መአዚ👌😊

  • @kadejimahamed7mood586
    @kadejimahamed7mood586 4 года назад

    ማሻ አላህ ተባረከላህ

  • @berhaneejigu176
    @berhaneejigu176 4 года назад

    So yummy am hungry.

  • @halimatuna526
    @halimatuna526 4 года назад +2

    ይሄ የኛ ምግብ ነው የአፋር ...

  • @sisayneshabetew8698
    @sisayneshabetew8698 4 года назад +1

    Erguz negn meraken new yaswatishegn weddded new yemaregsh

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 4 года назад +5

    እድዲ ድብልቅ ያለ ምግብ ስወድ በተለይ የምሳቃ ውስጥ የተቀመጠ ምግብ

  • @tsionkebebew2476
    @tsionkebebew2476 4 года назад +1

    I like the view you area

  • @yasmintamer6899
    @yasmintamer6899 4 года назад +1

    አቤት ሙያ እጂሽ ይባረክ😘😘

  • @mekiamohammed362
    @mekiamohammed362 4 года назад

    ክክክክክክ ስሙ ነው ያሳቀኜ ማአዚ ጎበዝ በርች

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 2 года назад

    እውነትን ህገወጥ ግሩም ምግብ ነው

  • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
    @እናቴለኔሲልያኑርሽ 3 года назад +1

    ሙዝና ኩከበሩ ነው ለኔ ህገወጥ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 года назад

      ሀስቢየሏህ ወኒአእመልወኪል ትክክል

  • @yosiefabraha5798
    @yosiefabraha5798 4 года назад +1

    Smu emigermie new.ewnetiem hgewet

  • @menberekidane9529
    @menberekidane9529 4 года назад

    Thank you so much egochsh yebarku betam yezegenal.

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 4 года назад +5

    እውነትም ህገ ወጥ ጉድኮነው

  • @freweynimengesha8246
    @freweynimengesha8246 4 года назад

    Merkane asewatishege good job

  • @flowerrose2240
    @flowerrose2240 4 года назад

    Woy anch salmsh ybza symr begeta❤

  • @tt.welde.1281
    @tt.welde.1281 4 года назад

    Yamm😘😷🌹

  • @mahletkeleme1372
    @mahletkeleme1372 4 года назад

    Hi thank you for everything you share with us and many times I learn so much even if I work as a chef! 🙏🏾💐
    I'm curious about this concept! what is this restaurant in Ethiopia called?
    Thank you all the way from Sweden
    💐❤️

    • @meahai9607
      @meahai9607 4 года назад +2

      ህግወጥ ይባላል እንደ ምግቡ ስም:

    • @mahletkeleme1372
      @mahletkeleme1372 4 года назад

      Meamea 🙏🏾❤️

  • @እየሱስፈራጅነውማርያምአማ

    ህገ ወጥ ምግብ በልቼ ኮንትሮባንድ ልያዝ ደሞ 😂 ለሁሉም እናመሰግናለን

  • @haneyabdela6609
    @haneyabdela6609 4 года назад

    Wow beautiful well done

  • @MohammedIbrahim-mv7kh
    @MohammedIbrahim-mv7kh 4 года назад

    Ejeshi yebark eheta

  • @rahmaasmara8045
    @rahmaasmara8045 4 года назад

    Betam dess teyaleshe😚😙

    • @ahavatube2404
      @ahavatube2404 4 года назад

      ruclips.net/video/9-ppAIEx6lo/видео.html

  • @ሀያትካሳየ-ወ8ዀ
    @ሀያትካሳየ-ወ8ዀ 4 года назад +6

    እውነትም ህገ ወጥ

  • @messeret911
    @messeret911 4 года назад

    Thanks sweetie it looks yummy 😋

  • @kberemichael3875
    @kberemichael3875 4 года назад

    ደስ ሲል በጣም ዋው ነው

  • @ቃሊናአንቲ
    @ቃሊናአንቲ 4 года назад

    Wiy muyash

  • @ΚατεριναΠαπατζημα
    @ΚατεριναΠαπατζημα 4 года назад

    Waw በጣም ደሰ ይላል ጎበዝ ድርቆሽ ሳገኝ እንደምሰራው እርግጠኛ ነኝ በርቺ ❤

  • @meskeremuae8722
    @meskeremuae8722 4 года назад

    Wwoowww 😍😍😍👍👍👍👍

  • @zainabkemal9020
    @zainabkemal9020 4 года назад

    ማሻ አላሕ

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 2 года назад

    ብዙ ቦታ አለ

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 4 года назад +1

    መአዚ ልክ አይደለሽም የሴት ሆድ አይታወቅም ክክክክክክክክ ከልብ ወድጄዋለው እናመሰግናለን

    • @meryjotube1237
      @meryjotube1237 4 года назад

      በእምነት 19
      እንደማመር

  • @Muday-Werk
    @Muday-Werk 4 года назад

    wow, looks like yummy

  • @acceptmyexistanceorexpectm3232
    @acceptmyexistanceorexpectm3232 4 года назад

    😳😂😂😂😂😂😂😂 awesome! YETABATU...

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 4 года назад +1

    በጣም ባለሙያ ነሽ ድምጽሽን ግን ትንሽ ከፍ አድርጊው

  • @بظعحز
    @بظعحز 4 года назад

    ❤❤👍👍👍

  • @tube8393
    @tube8393 4 года назад

    እናመሠግናለን ማአዚ

    • @meryjotube1237
      @meryjotube1237 4 года назад

      ኢሥማኢል ሀሠን የልቤን ሀጃ ላላህ ብቻ ሠጠሁ
      እንደማመር

  • @bizuayehulemi9143
    @bizuayehulemi9143 4 года назад

    Thank you 😊

  • @FekerteBezane
    @FekerteBezane 4 года назад

    ወዮ 😳 ምን ጉድ ነው?!!

  • @yemanetesfazion5814
    @yemanetesfazion5814 4 года назад

    ማዛ የት ነዉ የምትኖሪው ቅነክረታ

  • @Tube-zj3mw
    @Tube-zj3mw 4 года назад +1

    የምር ህገወጥ

  • @MohammedIbrahim-mv7kh
    @MohammedIbrahim-mv7kh 4 года назад

    Yna balemuya barche

    • @ahavatube2404
      @ahavatube2404 4 года назад

      ruclips.net/video/9-ppAIEx6lo/видео.html

  • @fofonoor1862
    @fofonoor1862 4 года назад

    😍♥️

  • @ziadgamer6710
    @ziadgamer6710 3 года назад

    No no mouzu ykier kbhele wehe new

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 года назад

      ziad gamer ህገ ወጥ የተባለው ለዛ ነው

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 4 года назад

    Tiru yimesilal.

  • @qalln-w272
    @qalln-w272 4 года назад +2

    ለሀጭ በለሀጭ አረግሽኝ

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 4 года назад

    Wow betam arfi naw enmsegnalen gobez

  • @kalokalo3960
    @kalokalo3960 2 года назад

    ህገወጥምግብ😂 ኮትሮባድእዳታሲዥኝልሞክረው

  • @hannapellaton2411
    @hannapellaton2411 4 года назад

    Menew mazeye debelalekcew😟

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 4 года назад +1

    የምትሰሪው ሁሉ ያስጎመጃል:: እስክሰራው ቸኩያለሁ:;🙏🙏🙏🙏

    • @meryjotube1237
      @meryjotube1237 4 года назад

      ህይወቴ ደስአለኝ
      እንደማመር

  • @fkke8853
    @fkke8853 4 года назад

    100

  • @hageryeshishigua581
    @hageryeshishigua581 4 года назад

    Yummy

  • @ኡምሰላህድንነጃት
    @ኡምሰላህድንነጃት 4 года назад +1

    ማአዚ ፖለቲካ ማለት አይሻልም 🙄

  • @mikeabebe8365
    @mikeabebe8365 4 года назад

    I just hope you are not going to claim that is an Ethiopian traditional food.....far from it

    • @ahavatube2404
      @ahavatube2404 4 года назад

      ruclips.net/video/9-ppAIEx6lo/видео.html

  • @adesadees4750
    @adesadees4750 4 года назад

    👎🧐😳🧐👎👎

  • @rozamohammed8664
    @rozamohammed8664 2 года назад

    Betam des yemtiy liji nesh ejishin aykortiew