📌በአስተርጓሚ ችግር የተነሳ የተበላሹ ኬዞችን አሸንፊያለው ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • ኢንተርቪው ጋር ከደረሳችሁ እንደ ንጉስ ነው መሆን ያለባችሁ በካናዳ መንግስ መብታችሁ የተጠበቀ ነው

Комментарии • 127

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  Год назад +17

    እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነው ። እስከመጨረሻው ስሙት !!!

    • @YohansDejene-g4l
      @YohansDejene-g4l Год назад

      ኪዲ please ከቻልሽ ብታወርኝ ደስ ይለኛል. ትክክለኛ ወደ ካናዳ ለመምጣት agency ካወክሽ or አዛ ካናዳ ካለ agency please አናውራ ክፍያ መክፈል አችላለው. Pleace አርጅኝ.

    • @kidistmenaassefa1960
      @kidistmenaassefa1960 Год назад

      Kiddy endet lagegneshena lawurash felge neber balefew be email awurten neber ahun gn email yemadergelesh erasu eyehedelegn ayidelem kayesh ebakesh melshilegn

    • @kidistmenaassefa1960
      @kidistmenaassefa1960 Год назад

      Kiddy endet lagegneshena lawurash felge neber balefew be email awurten neber ahun gn email yemadergelesh erasu eyehedelegn ayidelem kayesh ebakesh melshilegn

    • @kidistmenaassefa1960
      @kidistmenaassefa1960 Год назад

      Kiddy endet lagegneshena lawurash felge neber balefew be email awurten neber ahun gn email yemadergelesh erasu eyehedelegn ayidelem kayesh ebakesh melshilegn

    • @tamratjemal6731
      @tamratjemal6731 Год назад +1

      ቅን ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ !

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад +9

    ጋሽ ተክሌ እና ኪዲ😘😘😘😘😘 ትልቅ ክብር አለኝ🙏🙏🙏🙏 ቀልድ ከቁምነገር ጋር እያዋዛችሁ አሪፍ ትምህርት አስተላልፋችኋል👌👌👌👌👌 እውነት ግን እንዲህ አይነት ነገር ካለ በጣምምምምም ያስጠላል። እርስ በእርስ ስንተባበር ይበልጥ እናምራለን እንደምቃለን እንጂ እንዲህ መሆን አያምርብንም

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Год назад

      Tekile kin sew betam new yemiwedih Allah yibarikih.

  • @elsabetkidane2687
    @elsabetkidane2687 Год назад +5

    ኬድዬ አንቺ በጣም ቅን እና መልካም ሰው ነሽ ይቺ አስተርጓሚ ብዚ ሰው ስታስጨንቅ ሰምቻለው በጣም ያሳዛዝናል ክፋት ለማንም አይጠቅምም

  • @fereyabereko2841
    @fereyabereko2841 Год назад +4

    ኪዱ በጣም ጠቃሚ እና የሚደርስንብንን ነገር ነው ያነሳቹውት ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Год назад +5

    ሰላም ኪዱ ❤ ሁሉንም እግዚአብሔር ያስተካክለው ።ሰው ከሰውነቱ ሲወርድ ያሳዝናል።ግፈኛ በዛ ።

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 Год назад +6

    እንኳን አመጣችኋት እኔም በጣም አናዳኝ ነበር አስተርጓሚ መሆኗን እረሳችው ዘረኛ በእንደዝች አይነት አስተርጓሚ ስንት ሰው እድሉን አቶ ይሆን??

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Год назад +5

    ሠላም ኪድየ&አቶ ተክሌ እኳን ደና መጣቺሁ ወቸ ጉድ ኧረ ፈጣሪየ አሁንስ በቃ በለን ያገራቺን አላስ ብሎ ደሞ በሠዉ አገር ኧረ አሁንስ በዛ እደዚህ እሚያደርጉ ሠወቺ በህግ ሊቀጡ ይገባን

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 Год назад +2

    በጣም አንገብጋቢ ጉዳይ ነው የብዙዎቹን ሒወት ያበላሸ ጉዳይ ነው በጣም እናመሰግናለን ማስታወቂያሽን ካየው ጀምሮ በጉጉት ስጠብቅ ነበረ ተባረኩ

  • @legessezewudie
    @legessezewudie Год назад +5

    🌿🌿🌿አቶ ተክሌ እና ኪዲ ለምታደርጉት የበጎ ፍቃድ ስራ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያድለዉት❤❤❤💐💐💐🌿🌿🌿

  • @missygech995
    @missygech995 10 месяцев назад

    Thank you, Attorney Tekle! Here in the USA , it's still the same principle, including for medical care

  • @binientertainment3816
    @binientertainment3816 8 месяцев назад

    M.r Teklemichael and sister Kidi thank you for this important information ❤

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ Год назад

    ዋው እውነተኛ ንግግር ተክሌ አመሠግንሃለሁ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ ኑርልን

  • @martha1043
    @martha1043 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥሽ የዚህን አይነት ውይይት ያቀረብሽው ግን በጣም የሚገርመው ከዛሬ 30 አመት በፊት ጀርመን ውስጥ የምታስተረጉም አማሪኝ መናገር የምትችል ኤርትራዊ ነበረች ግን የብዙ ኢትዮጵያኖችን ኬዛቸውን አበላሽታ የብዙ ሰው ህይወት አበላሽታለች ከዛውስጥ አንዱ አጎቴ ነበር እና ለህት ወንድሞቼ ይሄ ውይይት ትምህርት ይሰጣል

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад +5

    ያሳዝናል ሰው መሀናችን ቀርቶ ሌላ ፍጥረት እየሆንን ነው እኮ.እባካችው ሰው ነን ብለን ካመንን ጭንቅላታችንም የሰው መሆን አለበት.

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Год назад +3

    በሕይወቴ የተረዳሁት ብዙ ሰው ያልተረዳው - ሁሌ ሕፃን - ሕፃን የሚጫዎት- ቀጥሎ ደግሞ ክፉ በተለይ በአማራው መካከል ልዩነት ለመፍጠር የሚደክመው ነገር ይገርማል።

  • @Derejezawdi
    @Derejezawdi Год назад +2

    ኪድዬ:ምርጥ:ሰዉ:ነዉ:ያቀረብሽልን:በጣም:ነዉ:የማደንቀዉ:ያነሳችሁት:ሀሳብ:የሚገርም:ሀሳብ:ነዉ:የኛሰዉ:ሁሉም:ባይሆንም:ተበላሽትዋል:ግን:እደ:እናተም:እስማርት:ሰዉም:አለ:ግን:ጥሩ:መሆን:ዞሮ:ዞሮ:ለራስ:ነዉ::

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Год назад +3

    እግዚኦ ባለሽበት ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ አቦ ምን አይነት እርኩስ ና ጨካኝ ናት ግን 😢😢😢😢😢😢

  • @simonbeselot4206
    @simonbeselot4206 Год назад +1

    ኪዱ 2016 የካናዳ ኢንተርቪ ገብቼ ነበር አስተርጓሚው ኤርትራዊ ነበር እኔም ኤርትራዊ ነኝ ግን ብዙ ትግርኛ አልችሎም ከዛ ኢትዬጽያዊ ስለመሰልኩት በሱ ምክንያት ርጀክት ተብያለው

  • @77861022
    @77861022 Год назад +2

    አስተርጏሚዋ እራሷ መቼ እንግሊዘኛ በቅጡ ትናገራለች እና አስተርጏሚ አረጏት 😢😢😢

  • @batilove-jv3jo
    @batilove-jv3jo Год назад +1

    ተክሎ ኪዲ ክበሩልኝ እዲ አይነት መረጃ ከማንም የማናገኘዉ ነዉ አመሰግናለዉ

  • @muleraman-mn4vw
    @muleraman-mn4vw Год назад +3

    ካናዳ መሄድ እዛው ስራ መስራት እና መኖር ፈልጋለው and what shall i do?

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Год назад +5

    ሲጀር ኤርትራዊያን አጠቃላይ ማለት ይቻላል ክፉዎች ናቸው የኢትዮጲያውያንን ውድቀት የሚፈልጉ ናቸው

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 Год назад

      Weregha balege Agame new endi emelew mekegha

    • @mastewalgetahun4025
      @mastewalgetahun4025 Год назад

      እኔ ክፉ ኤርትራዊ አልገጠመኝም

    • @adonaydawit9824
      @adonaydawit9824 Год назад +1

      ትክክል አዲስ አበባ ውስጥ ሌብነታቸው ወንጀላቸው

  • @AsratuWendimu
    @AsratuWendimu 10 месяцев назад

    ትክክል ነው ናይሮቢ ኬንያ ይህ ችግር አለ በተለይ ደግሞ አማራ ነኝ ያለ ሰው
    ምንም አይነት አገልግሎት ማግኘት አይችልም ሸር ሸር አድርጉት

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta Год назад +3

    ኪዶዬ ሰላም ለናንተ ይሁንና እቺ አስተርጓሚዋ
    በእርግጠኛ የትግራይ ልጅ ነች
    ምክንያቱም የአክስቴ ልጅ ሲዉዲን አስተርጓሚዉ ኬዟን አበላሽቶት ፡ እኔ እንደዚ አልኩሁ ወይ ስትለዉ አፍሽን ዝጊ ነዉ ያለዉ።አሷ ብቻ አይደለም የብዙ ኤርትራውያን ኬዝ እያበላሸ ነዉ

  • @asfahawoldu6000
    @asfahawoldu6000 Год назад

    አቶተክሌ የተከበሮ ክብር ያለው ሰው ነው
    ኪድዬ አችም ድቅሴት ነሽ ብርች

  • @fayetolcha3797
    @fayetolcha3797 Год назад

    እንተርቪ ያደረግሽው በጣም ድንቅ (መልካም ) ስው ነው ።

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 Год назад

    በጣም ያሳዘነኝ ይህ ችግር እሰካሁንም መኖሩን ስሰማው አፈርኩ።ኪዲ ይህ ችግር ከዛሬ 30-32ዓመት በፊት በኬንያ ውሰጥ ይታይ ነበር።the case was the as this current mentioned interpreter individual,that was Ereatrean woman.እና አሁንም ይህን ያህል የመከፋፈል ጉዞ ወሰደውን(የጊዜው ፓለቲከኞችና የሰልጣን ጥመኞች ሀገራችንንና ህዝባችንን ለመበታተን)አሁን ምን ላይ እንደአለን ሁላችንም እያየን ነው።ታዲያ አሁንሰ ለምን አንማርም ካለፈው።እረ ተው በይልኝ።

  • @RahelMohammed-dv5qp
    @RahelMohammed-dv5qp Год назад

    የኤርትራ ሴት አስተርጓሚ የተረገሙ ናቸው ባሌ ኤርትራዊ ነው ያደገው ሸገር ነው ስታስተረጉም ግን በጣም ለማበላሸት ስትጥር ነበር ብዙ ናቸው እርጉሞች አዲስ አበባ ሀገሬ ብለው ይመጣሉ የኛን ኬዝ ግን ያበላሻሉ

  • @kenaskids3968
    @kenaskids3968 Год назад +2

    Kidyee God bless you!!!

  • @ethioshaolin3717
    @ethioshaolin3717 Год назад +2

    ተክሌ እንኮን በስላም መጣክ ❤❤❤

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 Год назад

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ መድሐኔ ዓለም ከናንተ ጋራ ይሁን

  • @kenaskids3968
    @kenaskids3968 Год назад +1

    Tekile God bless you!!!!

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 Год назад +1

    እረ ቾምቤ በጣም በሳቅ ገደልከኝ ሰል ትክክል አይደለም የተናገረከው ማለቴ እንዳልሆነ እንድረዳልኝ እፈልጋለሁ።

  • @shibire7870
    @shibire7870 Год назад

    Kidi lemitakerbilen negaru hulu thank you so much 💓🙏

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 Год назад +1

    Ethiopia 😢 really sad about my country 🙏😭

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 Год назад +3

    ሚያሳዝነዉ ስንት አመት ነዉ በዚህ ምድር ምንኖረዉ😢

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Год назад

      በጣም ያሳዝናል ለዚህ አጭር እድም ይህን ያክል መጨካከን

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 месяца назад

    Wow በታም ብልግና ነው ምን አይነት ክፋት ነው

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 Год назад +3

    በጣም አሳጠራችውት አፌን እንደከፍትኩ አለቀ😅

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад +2

    በሰው ሀገርም ሄዶ የዘረኝነት በሽታ ምን አይነት የስልጣኔ ጉድለት ነው በጣም ያሳዝናል የዘረኝነት መንፈስ በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስም ይወጋ ይፈር

  • @ayaneshume3593
    @ayaneshume3593 Год назад +2

    የኔም ችግር ነበር። የኔ አስተርጓሚ ኤርትራዊ ኢትዮጵያ ውስጥ ተውልዶ ያደገ ነበር፣ ዳኛዋ ጠይቃኝ ነበር ትግባባላችሁ ውይ፣ ችግር ካለብሽ ከመጀመራችን በፊት አሳውቂን አለችኝ፣ አማርኝ ስለሚያውራ ችግርኝ የለብኝም አልኩኝ፣ ግን ችግር ነበር፣ ማስቆም ነበርብኝ፣ አላስቆምኩትም፣ ግን በጣም ነው ያዘንኩበት፣ ካንዴም ሁለቴ ዳኛዋ ድምጽህ አይሰማኝም ስትለው አንገቱን ወደ ጠረጴዛው ቀብሮ ድምጹን ዝቅ አድርጎ ሲተረጉም ባጭሩ እና እንዳይሰማ ፣ ዓምተ ምህረት ሲተረጉም እያዛባ፤ ሳስተካክለው እይተናደደብኝ፣ አስተርጓሚ ሳይሆን የመንግስት ጠበቃ ሆኖ ነበር የዋለው። ከ5 ዓመት በኋላ አቶ ተክሌን ጠበቃ ይዤ ጉዳዬን ሲያሸንፍልኝ ፣ ደስታዬን ካልነገርኩት አንዱ ሰው ለኤርትሪያዊ ነበር። ከኔ ፍርድ ቤት ቀጠሮ 6ው ወር በፊት አንድ ኦሮሞ ልጅ ነግሮኝ ነበር ስለ ኤርትራዊው መጥፎነት፣ እንዳስቆመውም እና ልጁ አስትርጓሚውን አባሮ በራሱ ሞክሮ አሸንፏል። እኔ ዘረኛ አይደለሁም ስለዚህ እንደአስተርጓሚ ተቀበልኩት ።

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 Год назад

      በኤርትራውያን ስም ወረቀት የወሰደ አጋሜ ነው

  • @fayetolcha3797
    @fayetolcha3797 Год назад

    Hi ???ይሄም አለ እንዴ ??? እና የዚህ ችግር victim ሄኜ ይሆን ?? የአመለካከት(ብሄር )ችግር ።እግዚአብሔር ይጠብቀን ፣

  • @chs2352
    @chs2352 Год назад +2

    ወይ ጉድ ካናዳ ገነት አረጋችሁት እኰ ቢከፍሉኝ አልሔድም አንቺ ግን የገነት ቁልፍ በጅሽ የጨበጥሽ ትመስያለሽ እረ ከካናዳ ስንቱ በጭጮ ኦየመጣ አይደል እንዴ የማን በጬ ነች😂

  • @mekdestolosamilki5618
    @mekdestolosamilki5618 Год назад +1

    ልክ ነው አውስትራሊያም ካልተመቸን ቀይሩልን ማለት ይቻላል

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 Год назад +1

    ይች ሴት አላህ ያንሳት በኔም ደርሶብኝ ነበር ግን እኔ አላህ ነው የረደኝ

  • @ይዲዲያ-ጘ1አ
    @ይዲዲያ-ጘ1አ Год назад +1

    Ante eraseh yesint sew case new yabelashew kegenzeb wichi min tawikena....

  • @elisabetesayas8980
    @elisabetesayas8980 Год назад

    Kiduy betam waga yasekfelushal asetrgumalehu yemilut sewoche yehewo ene sete amet hong mesleshe kzen abelashetabeg waga eyekefelku nwo yemigermeshe kiduy yeseteyewan voice sesemawo erasewa meslecheg men endemitekmu alawokem

  • @GEDEABEBE
    @GEDEABEBE Год назад

    ክዲ ሠለም ነወ በእንቴረብ ስሒተት ኬዜ ተበለሽቶብኘል ከሠአወዝ አፊረከ የጠበቀ ስልክ እንዴት መጋኘት እችለአሎው

  • @MeazaMelise-z7c
    @MeazaMelise-z7c Год назад +1

    ሰላም ኪዲ ና ተክሌ ሰላም ናቹ እናንተን ማዉራት ፈልጌ ነበር

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад +1

    ስጀምር እሱዋ ማስተርጎም ብቻ እንጅ ሌላ ነገር የማዉራት መብት እንዴት ተሰጣት ? አርተራውም አትህኦጵያ ዉስጥ ነበሩ አማርኛ ይችላሉ ይህ ን እንኩዋ ሳታስተዉል ነው መርዙዋን የምትረጨ ው
    በ ቅ ንነት መርዳት ለራሱዋ ምን ያህል የመንፈስ እ ር ካ ታና ጤና እንደሚሰታት አለማወቁዋ ነው

  • @Subomh
    @Subomh 5 месяцев назад

    I am eritrean you are good lier lawyer if the traslator realise amharic speaker should get asylum seek as eritrean what do you feel

  • @msirakhailu5793
    @msirakhailu5793 Год назад

    አስገራሚ ፍጥረት ነሽ አደንቅሻለሁ ተባረኪ

  • @NiguseHussen
    @NiguseHussen Год назад

    ኪዲ እንደት ነሽ እቴ እውነት ምን እንደምልሽ አለውቅም ሁሌም ፕሮግራምሽን እከታተላለው ግን እርዳታሽን እፈልጋለው እኔ BSC pharmacy ;Clinical nurs and Midwifery nurs level 4 diloma የትምህርት ዝግጅት አለኝ ግን አሁን ለይ ኢተዮ የለውን ታቂለሽ መስረት አልቻልኩም እንደት ወደ ካናዳ መምጣ እንደምችል ብትረጅኝ ወይም የሚረዳኝ ሰው ብታመቻችልኝ እባክሽን እርጅኝ

  • @ethiopiaethiopia7217
    @ethiopiaethiopia7217 Год назад +5

    ትግሬ ናት እምትሉ ሰዎች ትግሬን ለሁሉ ነገር ተጠያቂ ማድረግ እረ እስቲ ተዋቸው

  • @YamralAJ
    @YamralAJ Год назад

    ሠላም ኪዲ 👋👋🤛🤜
    ብዙ አይነት Credit & Debit Card ስትጠቀሙ እናያለን። አዲስ ለመጣ ሠው መውሠድ ያለበት የትኛዎቹን አይነት ክሬዲት እና ዴቢት ካርዶች ነው?ከራስሽ ልምድም ቢሆን "እባክሽን" ጥቂት ነገር በዪን 👏👏

    • @mawegesha5411
      @mawegesha5411 Год назад

      @user-nf1jg8kc4f•
      ሰላም
      እዚያው አገር ማለትም ዕሮፕ አሜሪካ ካናዳ ወዘተ ብትኖሮ/ሪ ንሮ ለጥያቂ አይቀርብም ነበር ግን በለለህበት/ሽ ለምን እንዴጠቅ እንደትፈለግ ለዕውቀት አይጋብዝም።
      ለማንም ቢሆን።

  • @kokiimedia
    @kokiimedia Год назад

    Kidiyee esti iza hagari sawi yemi faligi kale ene yemi norhu berutii nwi madami beti salichitognali😢espansari faligilgni 🙏🙏🙏

  • @simonbeselot4206
    @simonbeselot4206 Год назад

    በጣም የሚገርመው ደሞ መንገድ ላይ እህቴ አግኝታ ስትጠይቀው እህትሽ ናት እንዴ ? ደነገጠ ይህው በሱ ምክንያት ቁጭ ብያለው

  • @Asther567
    @Asther567 Год назад

    Hulet betam yemewedachew melkam sewoch tebareku bertu

  • @amaniasrat5517
    @amaniasrat5517 Год назад

    Kidye anchi mitgermi sew nesh bewnet fetari yanurish

  • @mimisolomon9256
    @mimisolomon9256 Год назад

    Kidiye Fikireshe bezabigne . Gobeze

  • @samsonsalaher3576
    @samsonsalaher3576 Год назад +1

    የሚተረጉም ሰው ብቻ ሳይሆን ራሱ የprotection ዋናው ትግርኛ እያወቀ ሆንብሎ ኣስተርጋሚ ያደርጋል ስለ ጉዳይ ለኢንተርብ ከቀረቡ ያንተ ዳታ የለም የሚባሉ ብዙኖች

  • @tsedekegodaye5215
    @tsedekegodaye5215 Год назад

    Enem bedezih ayinet chiger tbelashitobignil bzu waga askeflognil tekami mereja new

  • @selomonmussie4650
    @selomonmussie4650 11 месяцев назад

    Kidiye የተክለሚካኤል አበበን ስልክ ቁጥር ላኪልኝ እባክሽን ከይቅርታ ጋር ።አመሰግናለሁ

  • @kokiimedia
    @kokiimedia Год назад

    Enkani dan mxashi kidiyee talikiye tanfikali enkani danmxachui ❤

  • @lovewin1582
    @lovewin1582 Год назад +1

    shared!

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад +1

    ዛሬ ቀደምኩ ከማለቴ ተቀደምኩ። በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፕሮግራም🏃🏃🏃🏃

  • @tinsaonimu8507
    @tinsaonimu8507 Год назад

    Oops congratulation kidie she’s pregnant

  • @mulluneheshetu8754
    @mulluneheshetu8754 Год назад +1

    Tg የስልክ ቁጥርሺን ላኪልኝ የክርስቲኒንም Ontario ነው ያለሁና የምጠይቃችሁ አለኝ PR አለኝ መረዳት ፈልጌ ነው።ግን ይቅርታ

  • @zahraabdulbasit1862
    @zahraabdulbasit1862 Год назад

    እናመሰግናለን ኪዲ

  • @fasikasisay6967
    @fasikasisay6967 Год назад

    Thank you kidu

  • @simegnashenafi708
    @simegnashenafi708 Год назад

    Kidy and tekela beg respect

  • @Ethiolawyers
    @Ethiolawyers Год назад

    respect sis

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад

    አመልካቹዋ መብቱዋንም ላታውቅ ትችላለች

  • @mahlet6809
    @mahlet6809 Год назад

    Lachir tyaki achir mels mestet tru new

  • @elfeneshabayneh169
    @elfeneshabayneh169 Год назад +1

    ምን እንድነው የምትሉት ደግ አረገች ኤርትራዊቷ እኮ ለአገሯ ታማኝ መሆን አለባት ኤርትራዊ ሳይሆኑ ኤርትራን የማያቋት እንዲሁም የማይወዶት ዶክመንት ለመውሰድ ኤርትርያነን ለሚሉ ደግ አረገች ምንም አያናድድም እንደውም ልትወደድ ልትመሰገን ይገባታል ሲጀመር ዜግነቱን ለዶክመንት የሚቀይር በራሱም የማይተማመን ለማንም አይጠቅሙም

    • @mekdestilhun8287
      @mekdestilhun8287 Год назад

      Gedel giba or gibi min abashi kagerileko meseded edelemabne tekebelun eyaleu menager ena hone megegnet tilk neger argechihut new 🇪🇹mehonm yakoral ok

  • @saratadesse8592
    @saratadesse8592 Год назад

    Kidi konjo thank you 😘

  • @fatumafatumakader
    @fatumafatumakader Год назад

    Eshi kidiye

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Год назад

    Mennetwan Maweq Alebachuh

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 Год назад

    God balsse you kid

  • @ztesfa9476
    @ztesfa9476 Год назад

    Selame Kidey

  • @ethio12702
    @ethio12702 Год назад

    ተክሌ 👍

  • @GEDEABEBE
    @GEDEABEBE Год назад

    Kedey salme now banteshe yatbkWne selke kutre magnte yechalal

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 Год назад

    እጅግ የተለመደ ስዉር በደል የሚፈጸምበት ኦሮሞ አሰተርጓምዎች አማርኛ ተናጋርዎች ላይ ያደሱ የነበረ በደል የደረሰኩበት ብዙ አዉቃለሁ

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት Год назад

    ጋለሞታ የሚለው ሲንግል ማን ሲንግል ውማን ቢባል?

  • @GEDEABEBE
    @GEDEABEBE Год назад

    Selke banteshe

  • @mesafint44
    @mesafint44 Год назад +4

    አውስትራሊያ ላይwher is your auntie ? ብላ ፈረንጇ ስትጠይቅ ጉንዳንሽ የት ነች ብሎ ያስተረጎመ አስተርጓሚ አለ 😂😂😂

    • @hailebeyene3271
      @hailebeyene3271 Год назад

      😅😅😅😅

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 Год назад

      so what? it’s sounds same nothing to be Laughing

    • @hailebeyene3271
      @hailebeyene3271 Год назад

      @@shkorinabowey7958 አስተርጓሚ ሲኮን ጠለቅ ያለ የቋንቋ ብቃት ያስፈልጋል

    • @rahelfisseha454
      @rahelfisseha454 Год назад

      Weragha kelde aydalam yeyazenawe

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz Год назад

    በእናትሸ.እርጂኝ

  • @tameratm9753
    @tameratm9753 Год назад

    ተክለሚካኤል ከዛ አሳማና ዘረኛ መሳይ መኮንን ጋር ማቆምህ አሪፍ ነው።

  • @GEDEABEBE
    @GEDEABEBE Год назад

    salme now

  • @RahelMohammed-dv5qp
    @RahelMohammed-dv5qp Год назад

    መሀይም ስለሆኑ ነው ኤርትራ ሴት ተርጓሚዎ ችግራሞች ኤሮፕም እንዲ ሰው ያሰቃያሉ

  • @Weldebrhan-c7w
    @Weldebrhan-c7w Год назад +1

    Shameful on you!

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 Год назад

      እውነት ነው የሚያሳፍረው?

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Год назад

      Asafari manew ? Ante neh malet new

  • @abrahamfessehaye7294
    @abrahamfessehaye7294 6 месяцев назад

    Poletics

  • @Merry2989
    @Merry2989 Год назад

    ኤርትራዉያን የተረገሙ ናቸዉ 😫

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Год назад +16

    ያቺ አስተርጓሚ ኤርትራዊ አይደለችም። በ ኤርትራውያን ስም ጥገኝነት ያገኘች ትግሬ ናት። አሳይለም ጠያቂዋ አማረኛ መናገሯ አማራ ስለመሰለቻት ተናዳ ነው ። እንጂ ኤርትራውያን ለ አማራ ህዝብ ጥሩ ናቸው ። መታወቅ ያለበት ነገር ግን አማርኛ የ አማራ ህዝብ ቋንቋ እና ብሄራዊ ቋንቋ ቢሆንም ፣ አማርኛ ተናጋሪ ሁላ አማራ አይደለም ።

    • @eritrea7521
      @eritrea7521 Год назад +1

      Thank you🙏

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 Год назад +3

      ውሸታም ኤርትራዊ ናት ኤርትራዊን ናቸው ለኢትዮጵያ ጥላቻ ያላቸው

    • @eritrea7521
      @eritrea7521 Год назад +1

      @@khalidahmed394 ቢሆን ደስ ይለኛል በተለይ ከትግራይ እየመጣቹ በኛ ዜግነት ፌስቲቫል ሊጥ የምትጠጡብን አረጋውያንን የምትፈነክቱ በበታችነት ስሜትና በማንነት ቀውስ ውስጥ ላላቹ እሰይ ደግ አረገች እልልልል

    • @azebshewa6197
      @azebshewa6197 Год назад +1

      @@eritrea7521 በትክክል፣ አጋሜ እርኩስ እና ተንኮለኛ ህዝብ ነው ።

    • @azebshewa6197
      @azebshewa6197 Год назад +2

      @@khalidahmed394 ጠባብ

  • @AddisDesse
    @AddisDesse 7 месяцев назад

    Selam indat new phone number magignet michlew