📌የፈለገ መጥፎ ሴት ልትሆን ትችላለች የኢትዮጵያ እናቶች ለልጆቻቸው ሙዋች ናቸው… አንዳንድ ወንዶቹ ለልጅ ማሳደጊያ እዳይከፍሉ ስራ ይተዋሉ ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2023
  • በካናዳ ህግ አዋቂ ብዙ መረጃዎችን ይዘንላችሁ መጥተናል ብዙውን ሰው ይጠቅማል!

Комментарии • 77

  • @user-tr5zv9mg5j
    @user-tr5zv9mg5j 8 месяцев назад +8

    ኪዲዬ አይገርምሽም የኔ ፕሮሰስ እንደነገርኩሽ ባንቺ እርዳታ በጠበቃ ተይዞ ጠበቃው እንዳሸነፈ ነግሬሽ ነበር ግን ይህው 6 werምንም አዲስ ነገር የለም ምን ያህል ጊዜ ይቆያል ዳግም ሊጠሩን ? ሌላው ደስ የሚለው ያንቺን ቪዲዬ ለእህቴ ልጅ እልክ ነበር እና በ3 wer west አፕላይ አድርጎ ያለምንም ወጪ ከኢትዮጲያ ለትምህርት ካናዳ ቪዛ አግኝታል እንኳን ደስ አለሽ አንድ ሰው ጠቅመሻል ባለውለታችን ነሽ ዘመንሽ ይባረክ

    • @mimitekla467
      @mimitekla467 8 месяцев назад +2

      ተባረኪ ለማመስገን መምጣትሽ ለሌሎች ተስፍአ ነው

    • @user-gs9qo4ji4n
      @user-gs9qo4ji4n 8 месяцев назад

      ኪዲ ሰላም ነው እኔ እምልሽ ወንድሜ ዘንድሮ ነው ዲላ ዩኒቨርሲ የተመረቀው እሱ ወደካናዳ መምጣት ይፈልጋል እኔ ደግሞ እስራኤል ነው ያለሁት እናም ለስራ ነው መምጣት የሚፈልገው እና እምትችይውን ብትረጀኝ።

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 8 месяцев назад +5

    አኔ ልጅነቴን በስራ ነው ያሳለፍኩት የትምህ ማስረጃ የለኝ አረብ ሀገር ነኝ ከቻላችው አግዙኝ ሰርቼ መለወጥ ነው የምፈልገው ከእግዚአብሔር ብትረዱኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @tiktokonyoutub5653
    @tiktokonyoutub5653 8 месяцев назад +1

    ለም ሞክረው ሁሉ መልከም ምኞት እማኝለችሁሃለው ዬኔ ጊዜ እስከሚደርስ. i wish all the best

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 8 месяцев назад +1

    ኪድዬ ተባረኩልኝ ተክሌ መልካም ሰው ነው ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል በብዙ ረድታችሁናል

  • @HenokfkaduErtbu
    @HenokfkaduErtbu 2 месяца назад

    ፕሮግራምሽ በጣም በጣም ቆንጆ ነው በቅንነት ነው መረጃዎችን ምታደርሽን እና እንዲሁ ደሞ ስለ ኢሮፖ ብሰሪልን ጠቃሚ ጠቃሚ ምትያቸውን ጥሩ ነው ኪድየ

  • @user-bx2bv2vp6o
    @user-bx2bv2vp6o 8 месяцев назад +2

    ኪዲዬ ተባረኪ ምርጥ ሰው ስለቅንነቱ አመስገኝልን ተ/ ሚካኤልን

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 8 месяцев назад +1

    ዋዉ በጣም እሚደነቅ መረጃ ነዉ የሠጠን አቶ ተክሌ ጪራሺ ደግሞ ስለፋሚሊ ያብራራልን በጣም አስፈላጊ ነገር ነዉ እዉነት ነዉ እናት የምትከፍለዉ መሱአት ለልጆቿ ከባድ ነዉ እናትነትን አቀዋለሁና አገር ሠድጀ የሠዉ ፊት እዳያይብኝ ብየ የአረብ ቁጣና ግልምጫ ቺየ በወገቤ አዛየ ነበር እምሠራዉ አሁን አድጎልኛል አልሀምዱሊላ እሱን ትልቅ ደረጃ ለማድረስ አሁንም ወደሌላ ስደት ለመሄድ ዝግጁ ነኝ የተሻለሂወት ለመስጠት ለልጀ የማልሆነዉ የለም አላህ ይጠብቅልኝ

  • @dejutesfaye1188
    @dejutesfaye1188 5 месяцев назад

    በጣም የሚገርም ሰው ነው ሲያስረዳ በጣም ደስ ይላል አንቺም ጎበዝ ጠያቂ ነሽ

  • @tarikewoldyes8942
    @tarikewoldyes8942 8 месяцев назад

    ❤አንቺም ተባረኪ ኪዲ❤ ስንቱን አመል ችለሽ ማስተናገድሽ እረ የስንት ኮመንት❤ እግዛብሄር ይባርካቹ ሌላው ሌላ ነው ማህተብሽን ከእንገትሽ አታውጪ ❤ በተርፍ ሰላም ጤና ይስጣቹ

  • @semharhaile9908
    @semharhaile9908 8 месяцев назад +1

    ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @user-pu6gu6je6m
    @user-pu6gu6je6m 8 месяцев назад

    ኪዲ እንዴት ነሽ በጣም ሀሪፍ ሀሳብ ነው አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን አንድ ጊዜ ፕሮግራምሽ ላይ አቅርበሻቸዉ የነበሩት ሀበሻ ኮሚኒቲ ካናዳ ላይ ያሉት ደግመሽ ብታቀርቢልኝ ብትረጂን ደስ ይለናል ፕሊስ

  • @tigaliyatig3946
    @tigaliyatig3946 8 месяцев назад

    በጣም አረፈ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እህት ኪዲ ና ተክሌ

  • @senaytabayneh7198
    @senaytabayneh7198 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @aberadaniel7139
    @aberadaniel7139 8 месяцев назад +1

    Thank kidiye

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg 8 месяцев назад +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናል 🙏

  • @TgBrhanu-cy5fr
    @TgBrhanu-cy5fr 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን ኪዲና ጋሽ ተክሌ ።

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu 8 месяцев назад

    Excellent Excellent Excellent program God bless both of you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Denametube
    @Denametube 8 месяцев назад +2

    ሁሉም እናቶችህ ለልጆቻቸው ሞቾችህ ነቸው

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 8 месяцев назад

    I meet him mr Tekle he is humble and nice guy thanks kidiye mera k Toronto

  • @rt2874
    @rt2874 8 месяцев назад +2

    I am proud of you guys ❤

  • @tarikewoldyes8942
    @tarikewoldyes8942 8 месяцев назад

    ❤❤❤እውነት ነው ተክሌ መልካም ሰው ነው

  • @onebulukotube-1329
    @onebulukotube-1329 8 месяцев назад

    ❤❤❤ Alhamdulilah betam new des yalegn mikiniyatum ene 1 lij alasmezegebkugnim neber alhamdulila enem Nov 2 2023 new canada yegebahut Gena 4 Kene new

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 8 месяцев назад

    ኪድዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 8 месяцев назад

    እኳን ደና መጣቺሁ አቶ ተክለሚካኤል&ኪድየ 🥰🥰🥰

  • @liyamliyam6676
    @liyamliyam6676 8 месяцев назад

    Bravo area sitimechu

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 8 месяцев назад +1

    ኪዲ እና ጋሽ ተክሌ ይመቻችሁ👍👍👍👍👍

  • @user-zo9kv4uk9p
    @user-zo9kv4uk9p 8 месяцев назад

    God bless u kidye konjooo❤❤❤

  • @user-ml9bo7gs9y
    @user-ml9bo7gs9y 8 месяцев назад +1

    ኪዱ በነትሽ ስልክሽን ስጭኝ አንድ ነገር ልጠይቅሽ

  • @tigistchane3172
    @tigistchane3172 8 месяцев назад

    ኪደይ አበከሸ አደትመምጣትአደመቸለ በቻ መገዱነነገረኘ ዱባይ ነኘ ቤት ሰቤ አለኘ ካናዳ ገነ መፈትዉነገረኘ.በጠም ከበደነዉ የለሁበትም ቡታ 15 አመነዉ የተሰደደከት በለጀነተ አደሜሰረቸ ለቀይረ በጠም በዘቸገረአሰለፈለዉ መጨረሸይ አሰምረለኘ

  • @rahelbasazenew8282
    @rahelbasazenew8282 8 месяцев назад

    Thank you your advise kid you guys how about the age for children what godo I need help thank you

  • @user-xr9zz2rj8i
    @user-xr9zz2rj8i 8 месяцев назад

    Well come

  • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
    @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 8 месяцев назад

    yena melekame wndem geta endemetzerau yasacdh selota new

  • @kidestteferi2476
    @kidestteferi2476 8 месяцев назад

    ኪዲዬ እህቴ እንዴት ነሽ? ሁሌ ጥያቄ ብቻ አበዛውብሽ ይቅርታ። ያው ስለተቸገርኩ ነው። ያልሽውን ኤጀንሲ ስልክ ብትልኪልኝ ለኔ ትልቅ እርዳታ ነው። አንድ ቀን አመሰግንሽ ይሆናል።ኪዲ ብዙ ፅፌልሻለሁ እባክሽ መልሺልኝ። ተባረኪ።

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 8 месяцев назад +1

    ኪዱ ብለፍው የጠየኩሽን ልትጠይቁፕልኝ ትችያለሽ ውይ አባታቸው ዜግነቱ ካናዳዊ ነውግን ለልጆቹ ዜግነት አላስጣችፕውም እርሱ አንድ ነገር ቢሆን የልጆቹ ዕድል ፍንታ ምንድን ነው ያሉት ኢትዮጲያ ነው እባክሽ ይህን መልስ ብዙግዜ ጠይቄሽአለሁ በቴሌግራም ሁሉ ፅፍልሽ ነበር ፕሊስ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  8 месяцев назад

      አባታቸው ልጆቼ ናቸው ብሎ ዜግነት ካልጠየቀ ምንም ሊደረግ አይቻልም ። ሁሉንም ነገር ማድረግ የሚችለው አባታቸው ነው ። እንኳን ያለእርሱ ፍቃደኝነት እሱ እንኳን ልጆቼ ናቸው ቢል DNA የሚጠይቁበት ሁኔታ አለ ።

  • @ejesera
    @ejesera 8 месяцев назад +1

    እንኩዋን ስላም መጣቹ ቤተስብ

  • @ethiopiatube826
    @ethiopiatube826 8 месяцев назад

    Kiduuuuuuuuu

  • @lucydegarege2408
    @lucydegarege2408 8 месяцев назад

    Kidi enate❤

  • @user-rm8ev3bo4z
    @user-rm8ev3bo4z 8 месяцев назад

    Wow kidi 100 k liti gabi nw

  • @pietersteffen
    @pietersteffen 8 месяцев назад

    Thank you so much both of you! Please kide I find friends to help me from Canada but they don't get or find the right website of five groups please I really need u help please I am living in South Africa please dare 🙏

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  8 месяцев назад

      www.canada.ca/en/immigration-refugees-citizenship/services/refugees/help-outside-canada/private-sponsorship-program/groups-five.html

  • @habtamu-wp1gf
    @habtamu-wp1gf 8 месяцев назад

    በነትሽ ስልክሽን እፋልገልው በአሁን ሰዓት በትልቅ ሁኔታ ውስጥ ነው የለነው ዋሳፕ ቁጡር ከሌሽ ተባብሪኝ

  • @SaraLemessa
    @SaraLemessa 8 месяцев назад

    Kidi እንዴት ነሽ?ሳራ እባላለሁ እኔ ለዚህ ቻናል አዲስ ነኝ እና ስላንቻ ከአንድ ወንድሜ ነው መረጃ የወሰድኩት.እና ምን መሰለሽ ያለሁት ታይላንድ ነው,እና እንደው የምትረጂኝ ነገር ካለ ልጠይቅሽ ነው, ማለትም ወደ ካናዳ መሄድ እፈልጋለሁ እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ እባክሽ አቅጣጫ ብትጠቁሚኝ ብዬ ነው ? ከፈጣሪ ጋር መልስሽን በቶሎ እጠብቃለሁ

  • @user-ei7fw1wz5l
    @user-ei7fw1wz5l 7 месяцев назад

    ከ አ አበባ ካዛንቺዝ ፕሮግራማችሁ አሰተማሪ ነው በምታቀርትን ከምስል ጋር ቢታገዝ በጋሻው ተፈሪ ነኝ

  • @aberadaniel7139
    @aberadaniel7139 8 месяцев назад +1

  • @biruktawitasrat417
    @biruktawitasrat417 8 месяцев назад +1

    እንዴት ነሽ ኪዲዬ ሁሌም ጠቃሚ መረጃ ስለምታስተላልፊ በጣም እናመሰግናለን።ወደ ጥያቄዬ ስገባ እኔና ባለቤቴ ቪዛ ነበረን ለ 15 ቀንም ቶሮንቶ ቆይተን ተመልሰናል አሁን ለልጆቻችን አፕላይ አድርገን መልስ አልተሰጠንም 4 ወር አለፈን on process ይላል ስናየው በርግጥ አብረውን አፕላይ ያደረጉ ሰዎች በቅርብ ተመታላቸው። እና እኛ ኢሜል እናድርግላቸው ወይስ ዝም ብለን እንጠብቅ?ይህን እንድትጠይቂልን ነበር እናመሰግናለን

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  8 месяцев назад

      ኢመል ማድረጉ አንዳንዴ ጥቅም አለው ። ያለበትን ሁኔታ ያሳውቃሉ ። ባይጠቅምም እንኳን ጉዳት ስለሌለው መሞከሩ ጥሩ ነው።

    • @alextelahun4779
      @alextelahun4779 8 месяцев назад

      Kidi ሰላም ላንቺ ይሁን የአክስቴ ልጅ ኡጋንዳ ገብቶ የአሳይለም seeker ወረቀቱን ይዟል አሁን የሚለን በasylum seeker ወረቀቱ ስፖንሰር ላኩልኝ እያለን ነው እኛ ድሮ የምናውቀው የ UN Refugee ወረቀት ስታገኚ ነው ስፖንሰር የምትልኪው የተለወጠ ነገር አለወይ? ቢቻልሽ እባክሽን ተክሌን ጠይቂልን ለምታደርጊው ሁሉ እግዝአብሄር ይባርክሽ።

  • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
    @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 8 месяцев назад

    Selam lenanete yehun kedy

  • @ermiasginbata3325
    @ermiasginbata3325 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @tsigeamare
    @tsigeamare 8 месяцев назад

    Kidiye endet nesh be group 5 file number 1amet ke 3 wer endezih ykoyal eskahun almetam ebaksh melshlgn

  • @user-fd6il1ew5u
    @user-fd6il1ew5u 7 месяцев назад

    Hi kidi sellam nw ...I live in south Africa and I have asylum seekers paper...I want your advise if there is any opportunity to apply and how the process thank you

  • @saraethio6686
    @saraethio6686 8 месяцев назад

    Hulachum like argu

  • @besufekad4264
    @besufekad4264 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @dudu5271
    @dudu5271 8 месяцев назад

    ሰላም እንዴትነሽ kidi ለ new camr የሚሆንስ የምታውቁ ሰዎች ጠቁሙን እስቲ እናመሰግናለን

  • @samirajemal9335
    @samirajemal9335 8 месяцев назад

    Salm kideye selkshin sechey ebaksh ehet sawzafrka batmi tachgrehalech erjeyi ebakishi

  • @ahmederina
    @ahmederina 8 месяцев назад

    እማማ ቅድስት ስለ የመን ስደተኞች ጠይቄሽ ነበር በሚሴንጀር በኮሜት ግን አንቺ ለምታቂው እንጂ ለማታቂው
    ደንታ እደሌለሽ ተረዳሁሽ የመችሸ

  • @povaphonetastic-up9pw
    @povaphonetastic-up9pw 8 месяцев назад

    Hii sis slam new

  • @fikirte_
    @fikirte_ 8 месяцев назад

    እባካችሁ የተክሌን ስልክ ወይ ኢሜል ፕሊሊሊስ

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 8 месяцев назад

    ኦ ጣትህን ስታሳይ እኔም ሳቄ መጣ🤣🤣🤣 የተመኘኸዉን ይስጥህ መጨረሻ ላይ ለተናገርከዉ የኛ ደግ ሠዉ

  • @mokninseyume2649
    @mokninseyume2649 8 месяцев назад

    Please help me I'm living in South Africa

  • @user-gl3kr6sq1s
    @user-gl3kr6sq1s 5 месяцев назад

    ክድ ያለቺዋን ይጀ ልምጣ ወይሲ መጥቼ ለላውን ላአግባ ጥያቀ ?

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 8 месяцев назад

    Kidney Ebakshin Silik Kalesh Lidewl vizaye liyalik New Lamakrsh Ethio Negn

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 8 месяцев назад +1

    Ene via ye 1 amethyst Tesetogn Vezaye Liyalik New Gin Lije 5 America new Abatuwa Canadawi New Yesuwa Gin Koy Pasport Sirulat Yemil Tizaz Simeta New Pasport Minazegajilat Bilew Yihew 1 amet Alefew Yesuwa Min Yishalegnal Betam Chenkognal

  • @hisababera9858
    @hisababera9858 8 месяцев назад

    Kidi konjo

  • @tigistchane3172
    @tigistchane3172 8 месяцев назад

    ኪደይ ከረብሀገረ ጨመረ ሰረለነ

  • @BezaDegf
    @BezaDegf 8 месяцев назад

    huganda neg kanada kanada lesra metat efelgalew gen zemed yelengm

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 8 месяцев назад

    kideya enkoni salmi matachu

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 8 месяцев назад

    kide ka south africa woda canada lamamixati yagide midenaw yamiyasefaligaw

  • @samimike977
    @samimike977 8 месяцев назад

    ጠበቃ ተክለ ሚካኤል

  • @edenteklemariam5666
    @edenteklemariam5666 8 месяцев назад

    Ye teklen telephone please lakilegn kidi ene le sister lawyer endihonelegn felegeyalhu please sechign

  • @habtamu-wp1gf
    @habtamu-wp1gf 8 месяцев назад

    በኦንላይን ፎርም የሞለን ሰዎች ቫዛ እንዴሚማጣ እንዴት መወቅ እንችለሌን?

  • @eyerusalemfikre9671
    @eyerusalemfikre9671 8 месяцев назад +1

    ኪድዬ እባክሽን አትዝጊኝ ከካናዳ የጉብኝት ቪዛ አንድ ዘመዴ ሊልክልን ተነጋግረን እኔ የመንግስ መ/ቤት ነው የምሰራው ባለቤቴ ደግሞ የግል መኪና አለው እሱን ነው የሚሰራው የቤት ካርታ ግን የለንም ሌላ ምን እናሞላ ተክሌን ጠይቂልን

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 8 месяцев назад

    አቶ ተክለ ሚካኤል መቸም ኮመት ማበብህ አይቀርም እባክህ በፈጠረህ አምላክ ኪዲ በቤቷ 2 ሠወቺን እስፓሠር አድርጋለቺና አተም የኪድን ተከታታዮቺ እድል ብትሠጠንና እስፓሠር ብትሆነን ወይም ብታመቻቺልን እባክህ ደግነት ለራስ ነዉ በሠማይ ቤት ታገኘዋለህ እባክህ በፈጣሪ ስም እጠይቅሀለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @seblesemar5572
    @seblesemar5572 8 месяцев назад

    ቀና ልቦች